ወንድን ልጅ ስትርቂ ነገሮች ባሰብሽው መንገድ እየሄዱ መሆናቸውን የምታረጋግጪባቸው 5 መንገዶች | yemefthe bet

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 60

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k 28 дней назад +11

    ኡፋፋፋ የኔውማ ወረ ሆነው እኔም ዝም ብያለሁ በረች በሉኝ😢😢😢😢😢

    • @mizandinku3579
      @mizandinku3579 27 дней назад +2

      ዝም በይው ይሄው እኔ ዝም ስለው ከ6 ወር በኋላ እሱ እያናገረኝ ነው።

    • @SitraOumer-x2k
      @SitraOumer-x2k 27 дней назад +1

      @mizandinku3579 እውነት በይ

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 22 дня назад +1

    ዝምታ ከባድ ሀይል አለው ደሞም ያስከብረናል ሴቶችዬ ኩሩ እና ዝምተኛ እንሱን ያኔ ትክክለኛው ነገር በግልፅ ይታየናል።

  • @buzetube8387
    @buzetube8387 28 дней назад +4

    እኛም ምስጋናችን ከልብ ነው ❤ ቀጣይ ዝግጁ ነኝ ስለ አዲስ ነገር እንጠብቃለን❤

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  28 дней назад

    • @FitfiteFit
      @FitfiteFit 13 дней назад

      ወንድማችን እናመሰግናለን በተሰበረው ልባችንን የምጠገናዉ እናመሰግናለን

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 27 дней назад +1

    ሰላም ውዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እናመሰግናለን መፍትሔ ዝግጁ ነን እዛ ደራሽ ያድርገን ❤❤

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 16 дней назад

    ትክክል በልሃል❤❤❤❤❤

  • @eradet2
    @eradet2 28 дней назад +4

    አመሰግናለው

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 28 дней назад +1

    "ዝግጁ"👌. በጣም ትክክል እውነት ነው እናመሰግናለን ብሮ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Dubai-nu9rr
    @Dubai-nu9rr 28 дней назад

    እጂግ አድርጊ አመስግናለሁ ወንድሜ አሁን ያለሁበት ትክክለኛው ቦታዬ ላይ ባለሁት ነው ያስተማርከው የዛሬው ❤❤❤❤❤❤

  • @tamara-d9w
    @tamara-d9w 28 дней назад +9

    ስጠብቅክ ነበረ የዋልኩት ዋው ከልብ አመሠግናለሁ የ6 አመት ፍቅረኛው ያለምንም ምክኛት ጥጋብ ወጥሮ ሲይዘው ተውኩት ያልከው ሁሉ በኔ ስሜት ውስጥ አለ ደሞ ሌላ ምልክ ነር ከ9 ቀን በኋላ ኢትዮ ልመጣ ነው ለሰጠኸኝ ምክር ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ አባ ምክሮችህን ሁሉ ተግባር ላይ አውዮ ከሀላሌ ጋር እንድኖር በፀሎትክ አስበኝ

    • @Makka2023-yd7rc
      @Makka2023-yd7rc 28 дней назад

      የኔዉድ የኔቤጤ እፍፍፍፍድካምብቻ እኔም ላቆም ወሥኛለሁ ወላሂ😢😢😢

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  28 дней назад +3

      ♥😍😍 አሜን እህቴ ያሰብሽውና የሚበጅሽ ሁሉ ይሁንልሽ፣ ይሳካልሽ፣ ይቅናሽ!

    • @tamara-d9w
      @tamara-d9w 28 дней назад

      @@yemefthebet አሚን አሚን ❣️Ⓨ

    • @tamara-d9w
      @tamara-d9w 28 дней назад

      @@Makka2023-yd7rc ከልሆነ ተዩ ውዴ ወላሂ በፍፁም እሱን አጥቼ ምኖር አይመስለኝም ነበረ በቃ ምን ልበልሽ ሰላም አለው

    • @rahelkahsay9310
      @rahelkahsay9310 28 дней назад

      Enjoy adergi. Eza honesh endatasbeww ADERA❤

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 25 дней назад

    አሪፍ ምክር ❤

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew 27 дней назад

    ከልብ እናመሰግናለን ጠቃሚ ምክሮቾ ልብ ይስጠን ለሴቶች አይ ሴቶች

  • @GenetA1227
    @GenetA1227 27 дней назад

    ጀግናው ወንድማችንን መቶ ሺ እናስገባዉ ትንሸየ ነው የቀረዉ🎉🎉 ❤❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 28 дней назад +3

    well come

  • @diribacaalaa1195
    @diribacaalaa1195 28 дней назад

    😭😭😭💔🙏🏼Thank you

  • @bateldamte
    @bateldamte 28 дней назад +1

    ሰላም መፍትሄያችን ❤❤❤

  • @FatinaKamal
    @FatinaKamal 28 дней назад +1

    1Mለይክ፥አማርኛ❤❤

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 28 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @hyathyat5145
    @hyathyat5145 28 дней назад

    ❤❤ትክክል😢

  • @HdgGgu-g4m
    @HdgGgu-g4m 25 дней назад

    ወድማችነን 100 K እናስገባው ቅመሞቸ

  • @SiSስስ
    @SiSስስ 28 дней назад

    እውነት ነው በጣም

  • @NuriaMohamed-v3d
    @NuriaMohamed-v3d 22 дня назад

    😊😊😊😊😊

  • @Giyiu-t3g
    @Giyiu-t3g 28 дней назад

    ውይይይይይ የኔ ጀግናዬ ብየሀለሁ መፍተሄያችን100%👌

  • @fatumafatuma-vw8zr
    @fatumafatuma-vw8zr 28 дней назад +2

    ሠላም ቤተሠብ በላይክ

  • @Firehiwotkataro
    @Firehiwotkataro 28 дней назад +1

    Arif new gn tegbarawi lemadreg ykebdal

  • @Hawii-fv3wo
    @Hawii-fv3wo 28 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤yes

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 28 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @JcyfHch
    @JcyfHch 24 дня назад

    ❤😊🎉

  • @ፋጡማ-12
    @ፋጡማ-12 28 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @NuraAwal
    @NuraAwal 25 дней назад

    እኔ ባሌ ነው ከወረን 15 ቀን ሆነን ሁሌ ጥፈት ሲየጠፈ ይቅርታ አይልም ።አሁን እኔም ዝም ብዬወላው

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 28 дней назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን ድምፀ መረዋው እንዴት አለህ ?"ዝግጁ!"🙏

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 28 дней назад +1

    ዝግጁ

  • @KunjeeEthiopia
    @KunjeeEthiopia 28 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @wwss9184
    @wwss9184 28 дней назад

    እባክህ አድራሻህን ስጠኝ በውስጥ የማማክርህአለኝ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  26 дней назад

      ኢንስታግራም ላይ ፃፊልኝ

  • @NardosTebikew
    @NardosTebikew 28 дней назад +1

    ℍ𝕦𝕝𝕦𝕞𝕚 𝕟𝕖𝕘𝕖𝕣 𝕖𝕟𝕕𝕖𝕞𝕚𝕨𝕖𝕣𝕒𝕨 𝕜𝕖𝕝𝕒𝕝𝕚 𝕒𝕕𝕖𝕝𝕖𝕞😢

  • @GenetA1227
    @GenetA1227 27 дней назад

    ጀግናው ወንድማችንን መቶ ሺ እናስገባዉ ትንሸየ ነው የቀረዉ🎉🎉 ❤❤❤

  • @abiyahabiyah2976
    @abiyahabiyah2976 28 дней назад

    ❤❤❤

  • @AyaanOusma
    @AyaanOusma 10 дней назад

    ❤❤