ፅንፈኛው የህወሓት ቡድን የኢፌድሪ የጦር ጀት መትቼ ጥያለሁ ያለው መረጃ ሀሰት መሆኑን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ፅንፈኛው የህወሓት ቡድን የኢፌድሪ የጦር ጀት መትቼ ጥያለሁ ያለው መረጃ ሀሰት መሆኑን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Комментарии • 25

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 3 года назад +3

    ድል ለሰራዊታችን

  • @ritafisum430
    @ritafisum430 3 года назад +7

    ሞት ለጁንታው ቡድን ድል ለጀግናው ሰራዊት

  • @teklemariamtekeste2010
    @teklemariamtekeste2010 3 года назад +1

    🇪🇷🇪🇷💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 3 года назад

    ከወያኔ ህ ወ ሓ ት ጋር ከመደረደር “ከሙታን ማናፍስት “ ጋር መደረደር ይቃለል ይታመናል ። እነዚሀ ከሀዲ “የጥልቅ መንፈስ “ ተከተዮች ከዚህ ቦኃለ ምድርቷን ለቃው ወደ “ጥልቅ” መውራድ ብቻ ነው “ትንሰኤው “ አሊያ በትውልድ ህይወት ማቃለድ ይሆናል ። ይህ ደግሞ አከትሟል ስለዚህ በሠላም ወደ ጥልቁ ጉዞሽ መንገዱን ጨርቅ ያርግልሽ አፈሩ ይቅለልሽ ህ ወ ሓ ት በይ በይ በርካታ የኢትዮዽየዊያንን ደም ጠጥተችሁዋል የሀገር ሀብት ዘርፋችሁዋል “የሚናጣው የጠፈውን የሰው ህይወትን “ እንጂ ሀብተችንን ከያለበት ሀገር በህግና ህግ ብቻ ወደ እናት ሀገረችን አትዮዽያ ካዚና “ ይመለሳል “እግዘአብሔር ታለቅ ነው “ ገና ብዙ ታአምር እናየለን የስቃይ ዘመኖቻችን አብቅቶዋል በቃ ። ድልና ክብር ለመከለከያ ሠረዊተችንና ክብር ለኢትዮዽያ መሪዎቻችን አሁንም ወደፈትም ለሀገረችን ለኢትዮዽያ “ህይወታችንን “ እንሰጣለን ። ክብር ምስጋና ለአምለከቸን ለእግዚአብሔር ይሁን ይህም አንድ “እፎይታ “ ነው ።

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 3 года назад +1

    የወያኔ ሚድያ ካልተዘጋ ውዥንብሩ ይቀጥላል

  • @tigisthaile1886
    @tigisthaile1886 3 года назад

    አምራ ይሆናል የጣለው

  • @addissheger2091
    @addissheger2091 3 года назад

    የባንክ ብር ነው የወደቀባቸው፡፡ አውሮፕላን መጣል አረቂ እንደ መጠጣት መስሎታል ምድረ ቡሽቲ፡፡

  • @tikdembedore9961
    @tikdembedore9961 3 года назад

    Beritu

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 3 года назад

    እንዴ ለማመን የሚከብድ ሲጀመር አየር ሀይል አንድም የላቸው

  • @xxx-tg4jx
    @xxx-tg4jx 3 года назад

    *#በትግራይ** አየር ሀይል አላለም ገታቸው ረዳ ( በመሳይል) ተመታ ነው ያለ እየዋሸህ ነው ጀነራል መቸም መወሻትም ግማሽ ሀይል ነው ቅደደው#*

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 3 года назад

    እነሱ ከመዋሸት አይወጡም

  • @arsemajoel906
    @arsemajoel906 3 года назад

    ተሽኔፋ የምብል ሓይል የለም ።

  • @xxx-tg4jx
    @xxx-tg4jx 3 года назад

    *#ሞት** የናፈቀው ለአቢይ አህመድ ስልጣን ብሎ ትግራይ ይውረር ይቀበራል ተስካሩ ደግሶ ይምጣ ምን አመጣው ወደ ትግራይ ይፈጫል#*

  • @dirohineebaboo2635
    @dirohineebaboo2635 3 года назад

    ወረኛዎች ከዲስኩር በፊት ኢንተርኔት ክፈቱና ይታወቅ

  • @endlesswave2685
    @endlesswave2685 3 года назад

    "Ye ethiopian awroplan talkugn" min bilen entergumew?!
    Hagerihin ende telat .............!?
    Atafrum ende?!

  • @arayashewanesesh5375
    @arayashewanesesh5375 3 года назад

    Eway boka enitarek......egnako lo kold now le fikirachin lomoglet new yetokosnew....😞😞😞

  • @muller3255
    @muller3255 3 года назад

    በምእራብ ኢትዮጵያ ያለው የአቢይ ወታደሮች ጠቅልለው ሱዳን ጎዳርፍ እየገቡ ይገኛሉ የሱዳን መንግስት በአሁኑ ስአት ፕሮተክሽን እየሰጣቸቸው ይገኛል ( ሱዳን ትሩፒን)።

    • @metimeti1998
      @metimeti1998 3 года назад +1

      ሱዳን ትሪቡን የኢትዮጲያ ወታሮች ገዳሪፍ ገቡ ብሎ አልዘገበም፡፡ ይልቁንም የዘገበው ሰዎች ብዛት ያለውጥይት በአህያ ጭነው ወደ ኢትዮጲያ በድብቅ ሲያስገቡ ተይዘዋል ብሎ ዘግቧል። ለመLጃ Sudan Tribune Ethiopia ብለህ Google ብታደርግ ታገኘዋለህ፡፡

  • @henichoelisho60
    @henichoelisho60 3 года назад +1

    የጌታቸው ረዳ ውሸት ነው።

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 года назад

    እረ fetariya

  • @ethiopiamosisa8120
    @ethiopiamosisa8120 3 года назад

    ?

  • @xxx-tg4jx
    @xxx-tg4jx 3 года назад

    *#ውሸት** ግማሽ ሀይል ነው ወራሪ ትግራይ መቀበርያው ናት ለአቢይ አህመድ ስልጣን ብሎ ሞት ከፈለገ ይምጣ አቢይ እንደ ሆነ ነገ ይሸሻል#*

  • @mayaaberhamabraham5266
    @mayaaberhamabraham5266 3 года назад

    Abeye gedebe tashitohale😅😅😅😅