30ኛ የህይወት ገጠመኝ፦አይ ግፍ በሰው ላይ የምንሰራው ነገር ሁሉ መልሶ የእኛው እዳ ነው የሚሆነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 372

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 Месяц назад +128

    እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ፍቅሩ በልቦናችን ጣእሙ በአንደበታችን ያሳድርብን ጥበቃው በሁላችንም ላይ ይደር ማነው እንደ እኔ የቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 Месяц назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @FjdjxhhNxj-we2bj
      @FjdjxhhNxj-we2bj Месяц назад +2

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @YamrotAbba
      @YamrotAbba Месяц назад +1

      አሜን,አሜን,አሜን,እኔም

    • @SereneRose-yi1nj
      @SereneRose-yi1nj Месяц назад

      Ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen

    • @dinglemariam123
      @dinglemariam123 Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን !!

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss Месяц назад +36

    ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤ እናመሰግናለን ❤ የመምህር ተማሪዎች እንዲሁም ቤተሰቦች እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Месяц назад +18

    እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ ክብረ በአል በሰላም ኣደረሰኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልኝ መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 Месяц назад +31

    ከነገርህ የተነሳ ትጸድቃለህ ከነገርህም የተነሳ ትኮነናለህ የአፍህን ፍሬ ትበላለህ የዘራኃውን ታጭዳለህ ስለዚህ መልካም ነገር አድርግ መልካም ነገር ይመለስልኃል .......ከዚህ ገጠመኝ ብዙ ነገር መማር እችላለን ቤተሰብ ልጆች ጠቀምን ብላችሁ ህይወታቸውን አታበላሹ እናስተውል የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ የዚህ አለም ንብረት የከንቱ ከንቱ ነው በሚያልፍ ነገር ተመክተን ሰውን አንግፋ በእውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ምን አይነት ድንቅ አምላክ ነው ያለን ሁሌም የምህረት እጆቹ የተዘረጉ ናቸው ...... በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጨረሻው ደስ ይላል የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የልጅቱ ቤተሰብ የተባረኩ ናቸው እንዲህ አይነት ቤተሰብ አይገኝም እግዚአብሔር የሁላችንም ህይወት ያስተካክልልን

  • @SaraSara-ln6ij
    @SaraSara-ln6ij Месяц назад +16

    እንኳን በደህና መጣህ እንቁ መምልራችን የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Месяц назад +18

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ አድርጉ ቤተሰብ❤❤

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f Месяц назад +11

    የኔ መምህር እንከን ደህና መጣህልን የሰሞኑ ገጠመኝ የምታቀርበበት ቦታ በጣም ነው የምያምረው መምህር ያስደነግጣል ሁላ ሁለም በዚህ አቅርብልን❤

  • @henimak2727
    @henimak2727 Месяц назад +6

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሄር የራሳችንን ጕጆ ይስጠን

  • @mekalawe-xs3tl
    @mekalawe-xs3tl Месяц назад +4

    ሊቀ መልአኩ 14 አመት በኪራይ ቤት መሮኛል የራሴ ቤት ስጠኝ እባክህ የአከራይ ፊት ምርር ብሎኛል

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏

  • @SaraSara-ln6ij
    @SaraSara-ln6ij Месяц назад +9

    የዛሬው ገጠመኝ ማነው እንደኔ ደስተኛው እግዚያብሔር አምላክ እኛንም ማስተዋሉን አድለን እግዚያብሔር ይመስገን እኛም እንደዚህ ለምስክርነት ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ Месяц назад +2

    መምህር እኳን በሰላም መጣህ መምህር እውነት የጓደኛ መንፈስ እደሚጋባ ስትናገር በእውነት ደነገጥኩ በቀደም ተኝቼ በህልሜ ከጓደኛሺ የመጣው የቡዳ አይነጥላ መተት አለሁ አለኝ ከወንቅሸት የመጣ የበረከት እቃ መቶልኝ እሱን ስጠቀም የሆነ እየተጎተተ ነው እየወጣልኝ ያለው ከዚያነው በህልሜ ይህን ምልክት የተነገረኝ
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን🤲

  • @KalkidanTesfaye-qu2fu
    @KalkidanTesfaye-qu2fu Месяц назад +26

    እኔ አለችሁ ቤተሰቦቼ ፀሎት አርጉልኝ ስለ ገብርኤል ብላችሁ ፍቅረተ ማርያም ብላችሁ አሞኛል እና ብዙ የማደርጋቸው ነገሮች ነበሩ እባካችሁ

    • @አመተስላሴ
      @አመተስላሴ Месяц назад +2

      እመብርሃን ታስብሽ

    • @SaraMoh-n8g
      @SaraMoh-n8g Месяц назад +1

      እመ ብርሃን ትማርሽ

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d Месяц назад

      እግዚኣብሔር ይማርሽ

    • @hanamaryamwudneh322
      @hanamaryamwudneh322 Месяц назад

      Egziabher yidabsish Ehite ❤

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Месяц назад

      ልዑል እግዚአብሔር ይማርህ (ሽ) ሀያሉ ገናናው መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጎብኝሽ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች #9:15
    በየ ሴኮንዱ ሁሉ አንተን ማመስገን ስራዬነው የኔ ጌታ

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤

  • @ተመስገንአምላኬ-ደ1ቘ
    @ተመስገንአምላኬ-ደ1ቘ Месяц назад +5

    መምህርዬ እንኳን በደህና መጣህልን የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወረሀዊ ባአል አደርስችሁ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ Месяц назад +4

    አባታችን እንቁዋችን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Месяц назад +4

    ሰላም ቤተሰቦቼ እንኳን የመላእክት አለቃ ለሀመልማለ ወርቅ ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ለቅዱሰ ሚካኤል አደረሰን አሜንንን ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ ጠላታችንንን ይጣልልን 🙏🙏❤

  • @meseretwoldegorgis8475
    @meseretwoldegorgis8475 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ ክነ ቤተሰቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Месяц назад +5

    እግዚአብሔረይመስገን እንኳን ለሊቀመላኩቅዱስሚካኤል ወራዊመታሠቢያ እናለአባታችንለአባሳሙኤልአመታዊበአልአደረሳችሁአደረሠንአሜን

  • @LemiK-h7p
    @LemiK-h7p Месяц назад +5

    መምህርዬ እንኳን ለመላኩ ለቅድስ ሚካኤል ወርሐዊ በአል አደረሠን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaWm
    @AbebaWm Месяц назад +1

    መምህር የአቀረብክልን ገጠመኝ ለበዙ ሰው ትምህርት ነው መድኀኔዓለም ዐድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏የብዙ ሰዎች ህይወት ቀይሯል አናመሰግናለን ይህን ላደረገ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብዙ ነገር ተምረናል አዉቀናልም

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 Месяц назад +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤🎉🎉🎉🎉

  • @milat-e6u
    @milat-e6u Месяц назад +2

    እውነት ነው ስሙየተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ❤
    እግዚአብሔር ከስንፍና እንቅልፍ እንዳያነቃኝ በፀሎት አስቡኝ ሜላተ ቅዱሳን 👏

  • @Abebech-12
    @Abebech-12 Месяц назад +5

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር ተባርክ ከዚህ በላይ እድታገለግል እድሜ ጤና ያብዛልህ ፍጣሪ 🤲

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu Месяц назад +5

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን❤❤❤

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 Месяц назад +1

    ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም እንኳን በደህና መጣክ አባ 🌸

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ💙እንኳን ደና መጣህልን እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ በረከቱ ረድኤቱ አይለየን ኣሜን🤲❤
    እነዚህ ቤት የባረከ እግዚአብሔር እኛም ይባርከን የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም አባቴ❤💙💙

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw Месяц назад +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ 30ኛ የህወት ገጠመኝ ደርሰናል የእግዛብሄር ስሙየተመሰገነ ይሁን ይኸ የህወት ታርክ እማ እኔም በፈት የተከራየሁበት ልክ እንደዚህ ነበር የማረጋት ይኸን ገጠመኝ እማ እጋብዛታለሁ ለአከራዬ ፡፡

  • @EnuEnu-w2u
    @EnuEnu-w2u Месяц назад +6

    እንኳን ለሊቀ መልእክት ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መምህርችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ehiteehitelema2067
    @ehiteehitelema2067 Месяц назад +1

    መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፀሎት አግዙኝ እንዳልሰግድ በጣም ይገረግረኛል እህተ ገብርኤል ነኝ ባለቤቴንም ከምንፍቅና እንዲመልሰው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ተማፀኑልኝ የሰማእቱ ፅናት በጣም inspires ያረገኛ በሒወቴ በጣም እወደዋለሁ ከእስራቴም እንደሚፈታኝ አምናለሁ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረኝ ስለ ምርጡ ወዳጅክ ብለኽ አሜን

  • @TewabechnaseruTewabech
    @TewabechnaseruTewabech Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በምህረቱ ይማረን ፍቅር ይስጥን

  • @AmanuelAlem-v9t
    @AmanuelAlem-v9t Месяц назад +2

    አሜን🎉🙌🥰አሜን❤🕊🌷አሜን☘️🌼✝️🕯💒እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እንደ በደላችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን🙏🙏🙏እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል ሰው ግን አያስተውልም ኢዮ 33:14 ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🌿✝️🌼🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @habenuser-dn3dv5cq7v
    @habenuser-dn3dv5cq7v Месяц назад +3

    እንኮን ደና መጣህልን መምህራችን❤❤❤

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @almazalmaz2838
    @almazalmaz2838 Месяц назад +3

    እንኳን ለቅ ምካኤል ውራህ በአል አደረሳችሁ

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc Месяц назад +3

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎት ታሪኬ ይቀየር ዘንድ ወለተማሪያም ነኝ

  • @AdenaNigus
    @AdenaNigus Месяц назад +5

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የምወድህ የማከብርህ የአንተን ትምህርት ሰምቸ እንዴት መኖር አንዳለብኝ አዉቄአለሁ በእዉነት መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜህን ረጅም ያድርግልኝ አዳምጨ እኮምታለሁ ❤❤❤❤

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 Месяц назад +1

    መምህር እመሰግናለን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአሄር ይመስገን

  • @ErmiyasEshetu-o4p
    @ErmiyasEshetu-o4p Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን: ቅዱስ ሩፉኤል የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @tegist8468
    @tegist8468 Месяц назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እባክህ አግዘኝ ችግር ውስጥ ነኝ እባክህ እባክህ

  • @ItjFjvhcxjhcbc
    @ItjFjvhcxjhcbc Месяц назад +3

    እኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን ጥሩ ትምህርት ነዉ ቀጥርለበተ❤❤❤ እናመሠግናለን

  • @MelkamMelkam-qb7rz
    @MelkamMelkam-qb7rz Месяц назад +1

    ቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ ነህ ለሁሉም ዛሬም ቆመሐል በኪዳንህ ያሉ እንካን አደረሳቹ ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @HelenBirane
    @HelenBirane Месяц назад +2

    Amen amen amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደርግልን ለሁላችን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን ለሁላችን

  • @እኅተማርያምዘወንቅሸት

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Месяц назад +1

    እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy
    @Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy Месяц назад +1

    ገጠመኙ በጣም አስተማሪ ነው። በተለይ የኝህ ግፈኛ አካራይ እናት የነበሩ ግፋቸው ወደ ተካራይ ተቀይሮ በኋላ ደግሞ እግዛብሔር ታሪካቸው በምህረት ቀይሮ አስከበራቸው። እግዛብሔር የሰው ታሪክ መቀየር ይችልበታል።

  • @ertthtgrr3777
    @ertthtgrr3777 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቃለሂትያሰማል መምህራችን ጸጋዉ ያብዛልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WoletmariyamEshino
    @WoletmariyamEshino Месяц назад

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin memher ❤❤❤❤❤❤elllll elllll elllll elllll elllll elllll elllll 👏

  • @KidestTasioma-ep7kz
    @KidestTasioma-ep7kz Месяц назад +1

    መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው እጄግ ደስ የሜል ገጠመኝ ነው እናመሰግንሀለን

  • @gegez3074
    @gegez3074 Месяц назад +3

    እንኳን፣ደህና፣መጣህልን፣ውድ፣መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን መምህርዬዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hglh8910
    @hglh8910 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እኳን ደህናመጣህንልን መምህርየ❤❤

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    መምህር እንኳን ደህና መጣህእልን❤❤

  • @asedMariyame
    @asedMariyame Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤

  • @kedestmegersa7701
    @kedestmegersa7701 Месяц назад

    አሜን🎉አሜን🎉አሜን ለሁላችንም እንኳን አብሮ አደረስን ለተዋህዶ ልጆች

  • @فانوسس-ث7ع
    @فانوسس-ث7ع Месяц назад

    መምህርየ ቃለህይወትን ያሠማልን እኔ ስደተኛዋን እህታችሁን በፀሎት አስቡኝ

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z Месяц назад

    እግዚአብሕር ይመስገን መምህራችን ዕድማ እና ጥና ይስጠለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p Месяц назад +1

    ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት ሰው የዘራውን እንደምጭድ ነው አይ እማማ እንኳን ለቅዱስ ቁርባን በቁ ተመስገን❤

  • @Sewitakalewold
    @Sewitakalewold Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ...ቅዱስ ሚካኤል በስደት ያለነውን ልጆችህን ለሀገራችን በሰላም አብቃን,ደስ የሚል ገጠመኝ እማየ በስተመጨረሻ ሂወትሽ ተስተካከለ እሰይ እልል🎉የታደለ ቤተሰብ ነው መልካም እንሁን

  • @fafi2887
    @fafi2887 Месяц назад +1

    ቀጣዩን በተስፋ እንጠብቃለን መምህር በዚህ አጋጣሚ አይነጥላና መፍትሄውን ያላዳመጣችሁ በስርአት ጨርሳችሁ አዳምጡት አይነጥራ እድል ሰባሪ ሂወት ቀባሪ ነው ለመምህራችን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721

    አሜን አሜን አሜን እንክዋን አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የተዋህዶ ልጆች መምህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በርታ እድሜና ፀጋን እንመኝልሀለን ❤❤❤ብዙ የተማርኩበት ገጠመኝ ነዉ የዚህ ቤተሰብ ሰላም ለሂላችን ይሁንልን የተመረጡ ቤተሰብ ናቸዉ ትዳራችሁንም ያብራሀም የሳራ ያርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ ጠላትም አፍርዋል እኛም ደስ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤❤ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን✝️

  • @WudineshSime
    @WudineshSime Месяц назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 Месяц назад +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤

  • @trhas1706
    @trhas1706 Месяц назад

    ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተፍጨርጨረህ ወደ መልካም ነገር ተቀይሮ ስታይ መታደል ነው ሰው የዘራው ነው የማያጭደው እናታችን ደሞ እግዚአብሔር በምህረቱ በመልካም ነው የተበቀላቸው እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @ayalemastateke8932
    @ayalemastateke8932 Месяц назад +1

    የአለም ማዕበል እዳይከተን ሲዖል
    አንተ አማልደን ሚካኤል
    አንተ አግዘን ሚካኤል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እንዃን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ ክብረ በዐል አደረሳችሁ

  • @በእንተሥሟለማርያም
    @በእንተሥሟለማርያም Месяц назад

    እንኳን ለሊቀ መልሀኩ ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን መምህር ወልደ ሚካኤል ነኝ ከዱባይ እባክህ ስትጀምር ማማተብ ስትጨርስ ደግሞ አባታችን ሆይን አታስቀርብን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህርዬ የኔ እቁ ኑርልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ

    እግዛብሔር ይመስገን መምህር አንተ እንዴት ነህ እግዛብሔር ከነ ቤተሶችህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @እማፍቅርየጌታየእናትከልጅ

    እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር መልካምነት መልሶ ይከፍላል መጥፎ ነገር ማድረግም እንደዛው መጨረሻቸው በጣም ደስ ይላል በዚሁ አጋጣሚ ሁላችንንም ቅን ልቦታ ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ 🙏

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks Месяц назад +2

    እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን መምህራችን።🤲

  • @HelenTekleab-p2v
    @HelenTekleab-p2v Месяц назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ መምህር እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @Arsu_2116
    @Arsu_2116 Месяц назад +7

    መምህር እረ ገጠመኝ ቶሎ ልቀቅ እንደ ድሮ በተለይ ስለ በቁ አባት እናቶች እባክህ

  • @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት አስተማራ የሂውት ገጠመኝ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 Месяц назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይምረኛል መልካም ፍቃዱም ይሁን

  • @ዝናሽየድንግልማርያምልጅ

    Egezhbr yemsgan AMEN AMEN AMEN

  • @Wederylshgen-th1er
    @Wederylshgen-th1er Месяц назад +2

    አሜን አኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    መምህሬ እንኳን ሰላም መጣህልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጸዳለ
    @ጸዳለ Месяц назад +2

    እኳን በሰላም መጣህልን መምህር

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene Месяц назад +1

    መምህር የኛ እንቁ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @BrktiGebregiorgis
    @BrktiGebregiorgis Месяц назад +2

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህርየ❤ገጠመኙ ሰምተን የምንማርበት የምንለወጥበት ያድርግልን ❤

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Месяц назад

    ቃለ ህወትን ያሠማልን መምህራችን ሁላችንም መጨረሻችን ያሠምርልን 🤲

  • @Mero.meron209
    @Mero.meron209 Месяц назад +2

    የእኛ ልዩ ስጦታ መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @TilahunHelemeskl
    @TilahunHelemeskl Месяц назад +2

    እህት ወንድሞቼ ሰሞኑን ትንሽ የጤና ፈተና ገጥሞኛል በፀሎት አስቡኝ መምህርን ለማግኘት ብዙ ሞክሬ ነበር አልቻልኩም ❤❤❤

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k Месяц назад

    ዉዱ መምህራቺን አውነት ተለቅ ተምርት ነው አያገኝን ያለንው አግዚአብሔር ያክብርልን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BezawitMussie-z6h
    @BezawitMussie-z6h 29 дней назад

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ ሰሞኑን በራሴ ጥፋት ፈተና ላይ ነኝ ወለተ አማኑኤል ከነቤተሰቤ በፀሎት አስቡኝ መምህር ከቻልክ በውስጥ አውራኝ

  • @HauiHauii
    @HauiHauii Месяц назад +2

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ ፀጋው ይብዛልህ❤❤❤

  • @ኤፍቲአ
    @ኤፍቲአ Месяц назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን

  • @hajashajas1340
    @hajashajas1340 Месяц назад +2

    እግዚኣብሔር ይመሰገን እንኳን ብሰላም መጣህ መምህርየ❤❤❤❤

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ Месяц назад +2

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @esmaielgessa8746
    @esmaielgessa8746 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማህ መምህራችን ቤተሰቦችህን ሁሉ ይጠብቅልህ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ገብረ እግዚአብሔር በፀሎት አስቡኝ ደካማ ወንድማችሁ

  • @sintayo155
    @sintayo155 Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @smalhaft3935
    @smalhaft3935 Месяц назад +1

    መምህራችን አንኳን ደህና መጣህ ኣባቴ❤❤ አንኳን ለሊቀ መልአክት ወርሃዊ በኣል ኣደረሠሳችሁ

  • @MertaBelay
    @MertaBelay Месяц назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣህ🙏

  • @hiruthirutbahru137
    @hiruthirutbahru137 Месяц назад

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን መምህሬ ትምህርቶችህ በስንት መከራ ነው የማዳምጠው እውነት ይህን ታሪክ ለመስማት ሁለት ጊዜ ነው ገብች ያዳመጥኩት በጸሎታችሀ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp Месяц назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤