🛑 ሳሚ ዳን ያለፍርሃት በግልጽ ወቶ ተናገረ እትዬ እሮማን በሰርግ ሊያገቡ ነው ማንን ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Комментарии • 179

  • @benjatube2
    @benjatube2  5 дней назад +13

    ፈረንጁን ያገባችበት ምስጢር
    ruclips.net/video/lHc78nnzBVI/видео.htmlsi=iYWX3J_B91mRCxY3

    • @A-Nice-Girl
      @A-Nice-Girl 5 дней назад

      11111 6:20 6:22 😅11 6:34

  • @semarawitsat
    @semarawitsat 5 дней назад +24

    የሰሚነሿ ኪዳነምሕረት ከሚታየው ከሚሰማው መከራና ግፍ ትታደገን::❤❤❤❤❤

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 4 дня назад

    Estheopiawi begeza ageru oromeja menager yekebdewal weye ayfelgem😂😂

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 5 дней назад +38

    የbenja አድናቅዎች. እስኪ በlike አሳዩኝ 🥰❤️👍👈

    • @GfgGyt-z5y
      @GfgGyt-z5y 5 дней назад +2

      እኔ ግን ባንተ ነው የተደነቅኩት ሁሉም ኮሜንት ላይ የማገኝህ ነገር

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 5 дней назад

      ​@@GfgGyt-z5yየ Like ሱሰኛ ይባላል ይሄ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 4 дня назад +4

    ቤንጃ ድምፅ ሁን አላባ እሚባል አካባቢ የሆነች ልጅ ባሏ ጫጉላ ቤት ማታ በአስቃቂ ግድያ የሆድ እቃዋን አውጥቶ ገድሏታ እባክህ ድምፅ ሁኗት ፕሊስ ፍትህ ለዝች ታዳጊ ልጅ ልጅቱ ስሟ ረባቴ ትባላለች ፍትህ ፍትህ 😭😭💔

    • @tedycell8279
      @tedycell8279 2 дня назад

      ወይኔ ሀላባ የት አካባቢ ነው እኔም ያላባ ልጅ ነኝ የጁን ያገኛል ደሞ

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 5 дней назад +9

    ሰላም ቤንጃ መቶሺ የመግባት እቅድህን አላህ ያሳካልህ ይገባሀል

  • @birhanuwolde1807
    @birhanuwolde1807 4 дня назад +6

    መድፍ የሚተኮሰው ጃን ሜዳ ውስጥ ነበር እኔ ድሮ የማውቀው

    • @nadi753
      @nadi753 4 дня назад

      አሁንም እዛው ጃንሜዳ ነው መድፍ የሚተኮሰው።

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 4 дня назад +3

    ምስኪን ምናለ ብንተውለት 😔ምን ያህል ቢሆን ነው ደግ ብንሆን እግዚአብሔር ይከፍለናል!

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 4 дня назад +2

    እኔ ድሮ ከጓደኞቼጋ እንደሙድ አርገነዉ ሶፍት ይዘን እንወጣ ነበር 😂😂😂😂 የሚገርመዉ በጣም ብዙ ብር ከፍለን እኮ ነዉ የምንወጣዉ ስንት ሰዉ አስለመድን መሰላቹ አሁን አንወስድም እንዳትሰድቡኝ አደራ

  • @ney.7360
    @ney.7360 4 дня назад +1

    12ኛ ክፍል የተማሪዎች የታች ክፍል ድምር ማንነታቸው ማሳያ ስለሆነ የወደቁበትን ትምህርት ቤት ሳይሆን ላለፉት 12 አመታት ያለፉበትን የትምህርት ስርዓት፣ ያስተማሯቸውን መምህራን ትጋት እና አስተዋፅኦ፣ የግላቸውን ብቃት ወዘተ ማሳያ ነው። ተማሪዎቹን እና ትምህርትቤታቸውን ሙሉ በሙሉ ለመኮነን አዲሱ ምንስትር ይዘውት የመጡት የተምህርት እና አፈታተን ዘይቤ መተግበር ከጀመሩበት አመት ጀምሮ 1ኛ ክፍል ገብተው 12ኛ የሚፈተኑትን ተማሪዎች ታግሶ ጠብቆ ማየት ያስፈልጋል። ያኔ የቄሳርን ለቄሳር የእግዛብሄርን ለእግዛብሄር ማለት ይቀል ይሆናል።

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 4 дня назад +2

    ገና እየገባው ነው ለዛውም በላይክ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 дня назад +1

    መድፍ የሚተኮሰው ከጃን ሜዳነው

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 4 дня назад +2

    አይ ጃሉድ!! እግረመንገዱን የሰይፉንም ዕድሜ ማስላት ጀመረ።

  • @BelloBella-d6t
    @BelloBella-d6t День назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ ስልጤ ካልጠፋ መርካቶ brand የሌለው ከረሜላ አይደለም መርዝ አሽጎ ያበላናል😢😢😢

  • @IhsanHajiNasir-pr1pj
    @IhsanHajiNasir-pr1pj 3 дня назад +1

    መድፍ ከጃን ሜዳ

  • @TelahunAbebe-dp5co
    @TelahunAbebe-dp5co 4 дня назад +1

    ምድረ ቱሪናፋ

  • @hanaayele
    @hanaayele 5 дней назад +2

    Zare ledete nw enkuan teweledsh belugn

    • @benjatube2
      @benjatube2  5 дней назад

      መልካም ልደት

    • @liyabiniyam573
      @liyabiniyam573 4 дня назад

      እንኳን ተወለይጅድሽ🥳🥳

  • @SaraAA-k9y
    @SaraAA-k9y 4 дня назад +2

    ቆጨማን በጣም የሚመቸኝ ልጅ

  • @የቁርጥቀንልጅኢትዮጵያሀገ

    ብር የሚወረውረው ሰውዬ ምን እያደረገ እንደሆነ ታስሮ ይጠየቅልን።

  • @EthioEthio-xv7gk
    @EthioEthio-xv7gk 4 дня назад

    መልሱ የታወቀነው ያልተማሩትን ተፈተኑ ወደቁ አንድተማሪ ያልተማረውን መልሱንኬትምልያመጣ አይችልም

  • @Ksjags-v7b
    @Ksjags-v7b 3 дня назад

    መቼም እስርቤት ቢያስገቡትም ለሱ ጥሩ ነዉ በነፃ ይቀለባል በፖሊስ ፊት በኮፊደንስ አላወልቅም አላለም

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 4 дня назад

    እኔ ገረመኝ እንዴት መቶ ሺ ሰብስክራይብ እንዳልገባ ጌታን አስተውዬው አላውቅም ነበር 😢😢❤❤❤

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 4 дня назад

    መስጠቱ ትክክል ነው ቢቀርባቸው ያፍኑታል አንድ ጎደኛዬ ጎርጊስ ተከባለች ስትሰጥም አደጋ አለ

  • @የኣዺስልጅ
    @የኣዺስልጅ 4 дня назад

    ምነው ከዚ ኣንድ ፍሬ ልጅ እነዚ ጋጠወጥ ሜዲያው ላይ የሚመጡ ሰዎች ቢማሩ
    ኣንተ ልጅ ግን በርታ❤❤❤❤❤

  • @getnetmekonnen1887
    @getnetmekonnen1887 4 дня назад

    የዚህ ልጅ ነገር ቀላል አይደለም መጠንቀቅ ይገባቸዋል የኢትዮጵያ ሱቅ ይህ ነገር ከዉጭ የተወሰደ ነገር ነዉ
    ለብሶ አላወልቅም ማለት ምን ማለት ነዉ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 5 дней назад +1

    በሌላኛው ስልኬ አድርጌካለው ግን ማየት አልችልም ሁለቴ

  • @lailamehari3800
    @lailamehari3800 4 дня назад

    ዝናሽ ታያቸው ከመዘመርዋ በፊት ዘፋኝ ነበረች፣ታናሽ እህት እንጂ ማንትያ የላትም።

  • @titiserbessa1187
    @titiserbessa1187 4 дня назад

    ሰብስክራይብ ከነደወሉ ነዉ ያረኩት ሁለተኛዉንም ጭምር ብሮ

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 3 дня назад

    ደረጃ እና ቁጥጥር ያልሽው እነሱን ራሱ የሚቆጣጠር ሞግዚት ያስፈልጋል ከቻላችሁ ለልጆች ምንም አይነት የታሸገ ነገር አትስጡ አታስለምዱ ጁስ ከሆነ በተፈጥሮ ያለውን ጨምቃችሁ ስጡ ልጅ አይራበው አይጥማው ከዛ ውጪ ያለቅሳል ብላችሁ በከረሜላ እና በመሳሰሉት ምርቶች ልጆቻችሁን በሽተኛ አታድርጉ ያልቅስ አይሟሟ

  • @shimeleshunde8318
    @shimeleshunde8318 4 дня назад

    አንተስ ይሄን እያመጣህ እንደገና ትተቻለህ ይችን እብድ አሮጊት።

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 3 дня назад

    መንሱሬ እኮ ቡና እያፈሉ ቁጭ ብሎ ሲቦጭቁ እንዴ እያለ ሚሰማ ነዉ ሚመስለኝ

  • @davodavo1654
    @davodavo1654 4 дня назад

    እትዬ ሮማን ጋጠወጥ መሆንሽን ባሎችሽ አይደሉም እኛም አውቀናል። ይህን የሸረሞጠ አዕምሮ ይዘሽ ባል ቢኖርሽ ነበር የሚገርመው። ውሸታም የባሌ ወንድሞች ወደዱኝ ከማለት አኔ ወድጃቸው ነው የተጣላነው ብትይ ይሻላል። አንቺ ዘመናዊ ሸሌ

  • @Hkim185
    @Hkim185 3 дня назад

    ሰማ ፈረንጅ ሐገርም አሜሪካም ሞላጮች አሉ ያደርክበትን ሁቴል ፎጦ ሰርቀህ ከመወጣትህ በፊት የፎጣዉን ዋጋ ለጥፈዉልሀል ከተከራየኸዉ ሁቴል ሰትወጣ የፀዳት ሰራተኞች ዕቃ መጥፋቱን ያረጋግጣሉ ሶፍት ብትወሰድ የሚናገርህ የለም ግን ኢትዬጵያ በጣም ችግር ሰለሆነ ክፍልህን ሰትለቅ የፀዳት ሰራተኛ ገብታ ሁለ ነገር ሐላል መሆኑን ሰታሳዉቅ ነዉ ደንበኛ የሚናበተዉ
    አሜሪካ ደንታም የላቸዉም ካርድህን ላይ ገንዘባቸዉን ይወሰዳሉ አልከፍልመ ካልክ ለካርድ አሳታሚዎች ተናግረዉ ካርድህን የመጠቀም ዕድሉን ያበላሹብሀል ሰለዚህ ነቅነቅ የለም
    እኛመ የድጅታል መታወቅያ ከመጣ ይህ ሌብነት ይቆማል ያለበለዝያ ተከራዬችን ቀብድ ክፈሉ ተቀማጭ ክፈሉ ማለት,ነዉ ሁሉ ሰዉ ሁሉ ሁቴል ካረገዉ ሕግ ይሆናል
    እኔያየሁት መብራት የሸንት ቤት ምንም አይተርፈም በተለይ ከምግብ ቤቶች እነዚህ ጥቃቅን ሁቴሎች መብራታቸዉን በብረት አጥር ከታሰረበት ለማወለቅ አሰቸጋሪ ይሆናል
    ይህ ካልተቻለ ደግሞ የሸንት ቤቱ በር ጉርድ መሆን አለበት ከላይና ከታች ክፍት ሆነ ከሸንት ቤቱ ዉጭ መብራት እጅ መታጠብያዉ ጣራያ ተደርጎ ለሸንት ቤቱም እንዲያበራ ማረግ ይቻላል የኮሪደሩነ ሸንት ቤት አሰራር ተመልክታቹህ ኮፒ አርጉ
    የሸንት ቤት መቀመጫ ብላሰቲኩን ይሰርቃሉ ለተባለዉ መቀመጫዉ ዋጋ እንዲያጣ መበሳሳት ነዉ ማንም የተበሳሳ መቀመጫ አይገዛም
    ከትልልቅ ሁቴሎች ደግሞ ሸንት ቤታቸዉ እንዳይደፈር ቋሙ የፅዳት ሰራተኛ መመደብ ነወ አንድ የሁቴል ተጠቃሚ ሸንት ቤት ባዶ እጁን ገብቶ ሰልቻ ሙሉ የባጆመቀመጫ ተሸክሞ ሲወጣ የፅዳት ሰራተኛዉ አይቶ የጥበቃ አባሎችን ጠርቶ ቅሌታሙን ማቅለል ነዉ

  • @behailuabdisa9632
    @behailuabdisa9632 4 дня назад

    ስርዐትህ ብቻ በቂ ነው ቤንጃ i respect you

  • @YoditAmbaye
    @YoditAmbaye 4 дня назад

    ኧረጉድ ሌባ 😂በሳቅሞትኩኝ እኛ አገር ገና ጉድ ይሰማል

  • @melashudesta7205
    @melashudesta7205 4 дня назад +1

    አብርሽ መድፍ የሚተኮሰው ከጃንሆይ ሜዳ(ጃንሜዳ)

  • @akeebay21
    @akeebay21 5 дней назад +1

    ,ጀ

  • @Melat-f5e
    @Melat-f5e 4 дня назад

    ቤንጃዬ በርታ❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB 4 дня назад

    ያመሬት የወደቀውን መልቀም ሲችል ግንብ ላይ መጠልጠሉ

  • @elizabethgezahegne9997
    @elizabethgezahegne9997 4 дня назад

    የአዲስ አበቤ መከራ ገና ነው ነጋዴ መከራህን ትበላለህ

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 4 дня назад +1

    Today is my birthday. I wish a blessed birthday to all the people who celebrate the same day. Benja the great let this year be the year of fulfilment . Wish you all the best

  • @nunduljarso9555
    @nunduljarso9555 4 дня назад

    Ye leboch, ye mahayimoch, ye chigarmoch, ye kifuwoch, isu lemenoro lelawin magdel iwqat yemimasilaw swochu ye bezubet hagar now ikoo.

  • @AdamEshete
    @AdamEshete 2 дня назад

    Same demo gobeze temare nebere

  • @alemDemisse-k4c
    @alemDemisse-k4c 4 дня назад

    ይሄልጅ comment ትምህርት ስጪ ነው

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 4 дня назад

    Good job the guy speaking Oromifa while some komata been in Welega 40 years they don’t speak

  • @MamaTigest
    @MamaTigest 4 дня назад

    መድፋ ከጃንሜዳ ነው የሚተኮሰው

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB 4 дня назад

    አባቴ ከእንጦጦ ነው ብሎኝ ነበር ቤንጃዬ

  • @LasBeki-hj3wo
    @LasBeki-hj3wo 4 дня назад +1

    ብርሀኑ ነጋ ይጥላል ብርሀኑ ጁላ ያነሳል

  • @Zeidderibe-qb1fx
    @Zeidderibe-qb1fx 4 дня назад

    ቆሌህ የገፈፍ ወደቀ ብየ እንደት ደነገጥኩ😢

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 4 дня назад

    ቤንጃ ግን ለልደት ያለህ አመለካከት ግን ይለያል 🎉

  • @SabaWoldegebreile
    @SabaWoldegebreile 5 дней назад +1

    መድፍ የሚተኮሰው ጄልሜዳ ነው

  • @honey48757
    @honey48757 4 дня назад

    Digimon Edir 😂😂😂😂😂 Besamint 4 Sew Yimotal ende ??:🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @esterzenebi8725
    @esterzenebi8725 4 дня назад

    ሌባው ግን ከምሩ ነው አላወልቅም ያለው

  • @sorretiBT
    @sorretiBT 4 дня назад

    Wollahi ka hulum video inda jarra yasakagn video yelam😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @ZeAradawMusicProduction
    @ZeAradawMusicProduction 5 дней назад +1

    መድፍ ሚትኮሰ ጃል ሜዳ ነው

  • @wudufenta3611
    @wudufenta3611 4 дня назад

    ለምን ሰብስክራይብ አታረጉም?

  • @AgretuArgaw
    @AgretuArgaw 4 дня назад

    ዛሬ ደግሞ ጠቅላላ የለቀቁ ናቸው

  • @Rahmita9
    @Rahmita9 2 дня назад

    You are my favorite youtuber Benja🤍💐🤍💐🤍💐

  • @nardostemesgen6433
    @nardostemesgen6433 4 дня назад

    አጨብጫቢዎች ይባላሉ እኮ

  • @SabaMohammed-b7n
    @SabaMohammed-b7n День назад

    Benjeyewa 😂😂😂😂😂😂 yezarewe liyu newe 😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @TsehayBEYENE-t3y
    @TsehayBEYENE-t3y 4 дня назад

    በስመአብ አክሱም እብድ ሊመጣ😮😮😮

  • @Emamimami
    @Emamimami 4 дня назад

    ስለመድፍ የማቀዉን ልንገርህ ድሮ ብርቅ ሆኖብን ሁሌ እየሄድን እናይ ነበር ጃንሜዳ ነው የሚተኮሰው የሚተኩሱት ነገር ደሞ በጣም ይገርማል የመድፍ ቀለሀ ውስጥ አጣና እንጨት ተቆርጦ ይገባል ሲተኮስ ጠላትህ ብን ይበል ብትንትኑ ይወጣል አየር ላይ እውቀቴን ሳካፍልህ ይሄን ይመስላል

  • @AnwarShemse1
    @AnwarShemse1 4 дня назад

    ቤተሰብ እናደማምቀው እስኪ

  • @TameratGutema
    @TameratGutema 4 дня назад

    የኬኛ ዘር ነው ልብስ የሰረቀው

  • @PETIROS-ds6sg
    @PETIROS-ds6sg 4 дня назад

    ከጃንሜዳ ነውዐሚተኮሰው

  • @EthiopiaSweet
    @EthiopiaSweet 4 дня назад

    የዝናሽ ታያችው ክሎን ናት

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB 4 дня назад

    ተከተሉን ተከተሉን የቤንጃ ቤተሰብ ሁኑ

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 4 дня назад

    I know Fekeret she works at Totot restaurant and Sarem Hotel 🏨 restaurant

  • @SabaMohammed-b7n
    @SabaMohammed-b7n День назад

    Benjiyewa 😂😂😂😂😂 yasino 😂😂😂😂😂 . He so funny ❤

  • @BirtukanH.Aragaw
    @BirtukanH.Aragaw 4 дня назад

    እሽቅብጥና 😅😅😅ተመችቶኛል

  • @HannaDemise
    @HannaDemise 4 дня назад

    መንፈሥ ነው የሌብነት

  • @SelamSelemon-rs9yv
    @SelamSelemon-rs9yv 4 дня назад +1

    Medif yemitekosew kejal medal new

  • @Rakebesara13
    @Rakebesara13 4 дня назад

    ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አደባባዩ ጋር ነበር የሚተኮሰው አሁን ያለበትን አላውቅም

  • @liliweldgbral3207
    @liliweldgbral3207 3 дня назад

    ምርጥ ምርጡን ለኛ😊

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 4 дня назад

    ልጆች ሆነን መናሀርያ የምንሰማው ትዝ አለኝ ትላልቅ ዎርቅ ቅብ ቀለበት ያስራሉ ሱፍ ይለብሳሉ ይዘርፋሉ ስለዚህ ተራ አስከባሪ ዎችከፍ ባለ ድምፅ ተጠንቀቁ ሱፍ ለባሽ ሌባ ነው ይባል ነበር

  • @feventadele5991
    @feventadele5991 4 дня назад

    ከጃልሜዳ ነው

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 4 дня назад

    😂😂😂ያሲኖ ትለያለህ

  • @AlemAbebe-h2k
    @AlemAbebe-h2k 3 дня назад

    ጃንሜዳ

  • @gidaygmichael1144
    @gidaygmichael1144 4 дня назад

    ባለ ግዜ ሌቦች

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 4 дня назад

    ከጃልሜዳ

  • @H.a.k.d
    @H.a.k.d 4 дня назад

    Fisheka yenfale

  • @BayushDabi
    @BayushDabi 4 дня назад

    Medif janmeda new yemitokese benjaye

  • @halom3886
    @halom3886 5 дней назад

    12 እመት ልጅ ታድያ መቼ እድጌ ይችል ደፍሬ እያለ ይደረግ ነው እንጂ ቤታሳቡማ ከመጀመርያውንበስንስርአት ቢያሳድጉት ይሄ እይፈጥርም

  • @kimretaynalem7803
    @kimretaynalem7803 4 дня назад

    ወንድሜ ያልተማሩትን አይፈተኑም በፊት ላይ አንዱ ያወቀውን ላላወቀው በመስጠት ይተጋገዙ ነበር በተጨማሪም አስተማሪም ያግዛቸው ነበር አሁን ግን ያ የለም ስለዚህ ካላነበበ አያልፍም በነገርህ ላይ ተማሪዎቹ አምነውበታል እኔ በፊት የኢትዮጵያ ፈተና አወጣጥ ላይ በቀጥታ ሳይንሱን ከመጠየቅ ይልቅ ለማሳሳት የሚወጣ ጥያቄ ያናደኛል፤ እንደዚህ አይነት ጥያቄ የሚወጣ ከሆነ ይስተካከል፤ሌላው ግን አሪፍ ነው።በደብ የማያቅ ኮንፊደንስ የሌለው ተመርቆ ነው በየቢሮው "ቢሮግራሲ" እያበዙ የሚያሰቃዩን!

  • @destinyrg9133
    @destinyrg9133 4 дня назад

    Why don’t you create your own idea?

  • @alemtsehay9853
    @alemtsehay9853 4 дня назад

    Medf ke jan meda nw yemitekosew

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 5 дней назад

    ይሚት እንዴ ጠራ ያለ ልብስ ሲያምረው በቃ አላወልቅም ይገርማል

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib 4 дня назад

    Slekeremelaw bezena tenagrual campanew altawekem

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 4 дня назад

    Wishing you a good day abdi ነኝ ቤንጃ ምርጥ HBD በለኝ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 4 дня назад

    Antema 57 ayatahim. Atifra

  • @getayferdal8827
    @getayferdal8827 4 дня назад

    Min eyebelu new endih sew bel?

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 3 дня назад

    Medif Entoto new mitekosew

  • @FanaChkole
    @FanaChkole 4 дня назад

    ከልጆቼ እና ከባሌ ጋር ሆነን ነው የምናይህ በጣም ነው የምንወድህ ስነስርዓትህ ብቻውን በቂ ነው ግን ልጆች የማያዩት ፕሮግራም ስትሰራ ቀድመህ አሳውቀን። ሌላው ዛሬ ከባለቤቴ ጋር 12ተኛ አመት የጋብቻ በአላችን ነው የምትለንን በለን❤❤❤

    • @benjatube2
      @benjatube2  4 дня назад

      እንክዋን ለዚህ አበቃቹ አብራቹ አርጁ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃቹ

    • @FanaChkole
      @FanaChkole 3 дня назад

      አሜን በጣም እናመሠግናለን

  • @Amenadmasu22
    @Amenadmasu22 4 дня назад

    ወይ እትዬ ሮሚ ስድሰት ሞላሽ አመቱ እስኪያልቅ አስር ትሞያለሽ እንግዲህ ይመች ማሚ

  • @jordanatekestemerash3593
    @jordanatekestemerash3593 4 дня назад

    Well come brather ❤️🇪🇷

  • @soyamteferi4614
    @soyamteferi4614 3 дня назад

    Be TV neber yemayeh ahun sub adregyalehu.

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb 4 дня назад

    Wow guragy time is gold

  • @yenesewmuche6313
    @yenesewmuche6313 4 дня назад

    Anid aynetoch...

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 4 дня назад

    ቤንጃ ከረሜላዉኮ ሀገር ዉስጥ ነዉ የሚመረተዉ

  • @semerafeker7849
    @semerafeker7849 5 дней назад +2

    እቺ ሮማን ምትባል ሴትዮ አሁንስ እጅጅ አለች