//የት ናቸው?// ልዩ አነጋጋሪዋን ቆንጆ ፍለጋ ድሬ ገብተናል፤ ማንኛዋ ትሆን ? ኮሎኔል መንግስቱስ ከየትኛዋ በፍቅር ወደቁ //በቅዳሜን ከሰአት //
HTML-код
- Опубликовано: 21 сен 2024
- በተወዳጁ ፕሮግራም "የት ናቸው?" ዮናስ በድሬደዋ ከተማ ተገኝቶ የድሬደዋ ጨርቃ ጨርቅ አርማ ነን በማለት ሁለቱም የባለብቤትነት ጥያቄ የሚያነሱት መሰሉ ካሳን እና የሺን የትናችሁ ብሏል
In this well-known segment of 'Yet Nachew,' Yonas travels to Dire Dawa. There, he sheds light on a significant dispute over the ownership of the Dire Dawa Textiles logo involving Meselu Kasa and Yeshi.
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
ማነው አደኔ የመጀመሪያዋ ሴት ናት አሚል👍
ለሁለቱም እድሜ ይስጥልን ፈቶግራፉ ግንመጀመሪያ የቀርቡት #የትዬ_መሰሉ. ነው የምትሉ 👍👈
የመጀመሪዋ ሴት ፎቶ ነው1000%❤❤❤❤
awo ❤❤❤❤
ፎቶው በትክክል መጀመሪያ ያቀረባችኋት ነው እንጅ ሁለተኛይቱ የሶ አይደለም
አረ ሼም ነው ፣ምንም ጥርጥር የለውም
ወ/ሮ መሰሉ ነው የምትመስለው
ጥያቄ የለውም እኮ አፍንጫን አይንን ግባርን አንገትን ማየት ብቻ በቂ ነው የመጀመሪዋ ናቸው የኔ እናት❤ግዜ😢
Yas
የመጀመርያዋ ሴትዯ ነዉ ፎቶዉ
ማማየ ምነወጠፍሽ
Jelse be comment lemjenajeni eymokershi balhone 😂😂😂
እትየ መሰሉ ናቸው የድሬደዋ ቆንጆ ።ኑሮ አጎሳቁሏቸው ነው እንጂ ውበታቸው እንዳለ ነው አንገታቸው ብቻ በቂ ምስክር ነው።
Thats politics thats how history changes
ፎቶግራፍ የመጀመሪያ ያየናት ነው አይኖቻ የመክራል እግዚአብሔር የሜረዳት ይስጣት. እንደ ዘኪ እማማ ዝናሽ ❤
አሜን ❤❤❤🎉🙏
ማሻ አላህ ወርቅዬም ቆንጆ ናት
እትዬ መሰሉ መገን አንገት😍 ረጂም እንድሜ እና ጤና ይስጥዎ
ፎቶው ግን እትዬ መሰሉን ነው የሚመስለው
❤
EBS PLEASE HELP SOMETHING
የመጀመርያዋ ነች የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
ምንም ጥርጥር የለም የጠይም ነው አሁንም አገተ መለሎ ናት
አዎ እስማማለሁ 😊
❤Awo
ትክክል
በትክክል
ፎቶው የእትየ መሰሉ ነው በፊት የሆነ ኢንተርቪው ላይ የድሮ ፎቶዋን አቅርባው አይቸዋለሁ ከዚህ ከፖስተሩ ጋር አንድ አይነት ነበር ደሞ ሁለተኛዋ ሴትዮ ከድሮ ፎቶዋ ጋር እራሱ ፖስተሩ አይመሳሰልም
እኔም አይቻለው
ፎቶው በትክክል እማማ መሰሉን ይመስላል ❤❤❤❤
ፎቶው የእትዮ መሰሉ ነው 100%❤
እ ና መጀመሪያ የተጠየቀችዋ ጓደኛወትም ትመስላለች😍
እትየ የሺ በፍፁም እርሶ አደሉም የፊት ገፅታቸው ይለያያል😊
እኔ የድሬ/የሳቢያን ነኝ፣ አሁን የየሺን እድሜ አለኝ ግን የድሬዳዋ ቆንጆ ፎቶ ልጅ ሆኜ ቤታችን ተሰቅላ አስታውሳለሁ እና ፎቶው የመሰሉ ነው በእርግጠኝነት100%
በትክክል
እኛ ግን የደብተር ላስቲክ ውስጥ ፖስት ካርድ ብለን እንከተው ነበር
1000% ምንም ጥርጥር የለ
ውም የትዬ መስሉ ነው ።እትዬ መስሎ ቁመተ መለሎ አንገቷ መቃ ነው !!እርጅም እድሜ ለሁለቱም እመኛለሁ እትዬ መስሎን አለንልዎት ልንላችው ይገባል መረዳ አለባችው የኔ ብችኛ።🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም የሷ ነው ብየ ነው ያሰብኩት❤❤❤
I agreed
Afachew mtebeb mselu ymselale
Afachew akababi ytye mselu new
Yes true she is beautiful❤
እርግጠኛ ነኝ መበሳቆሏ ነው እጂ የመጀመርያዋ ነሽ !!!
ምንም አያጨቃጭቅም እውር አይቶ ይመሰክራል ፎቶ የመሰሉ ነው 100/%
እውነት ለመናገር ፎቶው የመጀመርያዋጋ ነው እሚመሳሰለው ሁለትለኛዋጋ አይገናኝም
ፎቶዉ የወ/ሮ መሠሉ ነዉ ሁለቱም ፎቶ ተነስተዉ ይሆናል ሁለቱም ቆንጆዎች ናቸዉ ግን እርጅናና መጎሳቆል ቢኖርም ገፅታቸዉ ያስታዉቃል
በትክክል
በትክክል የመጀመሪያዋ ነው የነጋዴዋ ችግር አፈር ይብላ ተጎሳቁለው ነው
የመጀመሪዋ ነች ፍቶዋ የሚመስለው።
ያለምንም ጥርጥር የመጀመሪያቱ እትየ መሰሉ ናቸው የምትሉ👍
ፎቶው ከመጀመሪያዋ ሴትዮ ጋር መመሳሰሰሉ አያከራክርም ጥርጥርም የለውም ❤❤❤❤❤የሁለተኛዋ ጭራሽ አይቀራረብም
Tekekel
የሺ እኮ የልጅነት ፎቶ አላት ከልጅነት ፎቶዋ ጋር ጭራሽ አይቀራራብም እንኩዋን ሊመሳሰል
ብቻ አልሀምዱሊላህ ዋናው በጤና መኖር ነው የሰው ልጅ እንደ አማረበት መጨረሻው አምሮ ቢሞት 🤔 የኔ እናት አላህ ምንም የሚሳነው ነገር የለም እንደ እማማ ዝናሽ የማታ እንጀራ ይስጥሽ የኔ እናት ❤❤የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምረው
አሜን❤
አሜን
አሜን
😏ኧረ የሺ እድሜዋም ገና ነዉ😌ፎቶዉ የእትዬ መሰሉ ነዉ። እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ እንደ ልጅ ብጦራቸዉ🙏
ይሄው ጡሪያቸው። ፍጠኚ።
💚💛♥️
@@addisababanazareth1525 😍😍🙏እሺ እንደ ክርስቶስ መልካም ፈቃድ
የሀሳብህን ይሙላልህ@@ነፂምንሊካዊት
እግዚአብሔር ያሰብከውን ይሙላልኽ!!!
@@ነፂምንሊካዊት👉💚💛❤👌🙏
የመጀመሪዋ ሴትዮ ናት አይኗ ያስታውቃል❤
ሁለቱም የሀገራችን ማስታወሻ ናቸው ውብ ግዜ አሳልፎዋል ግን ጨዋታው ስለፎቶው ከሆነ 100%የመጀመርያው እናታችን ነው❤❤
የሺ ኑሮዋ ጥሩ ስለሆነ ይሄ ፎቶ የእሷ ቢሆን ኖሮ እርሷጋ ወይም ቤተሰቧጋ ይገኝ ነበር በዚህ የድሮ ፎቶዋ ራሱ ከአከራካሪው ምስል ጋር አይመሳሰልም።
እኔም በዚህ እስማማለሁ
Yedero photowa melek befetsum ayemeselem...asasetewat new...yephow balebet tegosakulalech
Yemejemereyawa set anegetewa photow lay yalew new...huletegnawa menem neger yelatem
የኔ እናት ድህነት ችግር ክፉ እንጅ መሰሎ ናት❤❤
ኧረ የመጀመሪያዋ ነው የሚመስዉ ፎቶዉ
የመጀመሪዋ ነች የምመሰለው በኑሮ ተጎድተው እጂ
ትክክለኛ ፎቶ የመጀመሪያዋ የመሰሉ ነው
ሁለተኛዋ ሴትዮ ልጆቻቸውን በመሸወዳቸው ሊቀጡ ይገባል
😂😂😂😂😂
Tekekel beleshal ahun hulachenem ketesemaman wo Meselu nachew ye Deredawa konjo.
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ትክክል!
በትክክል ግጭጭ ያለ ውሽት ነው ፎቶው የመሲዮ ነው 😢😢😢 ብቸኛ ናት ማን ይመሰክርላታል
100% የእትዬ መስሎ ፎቶ ነው ምክንያቱም አፍንጫዋ እና አንገትዋ እንዳለ ነው. ለሁለቱም እድሜና ጤና ይስጥልን
አይ ሰው ከንቱ በግድ እውቅና ለማግኘት ኧረ ሼም ነው እነ እናቴ ይጠየቁ የእትዬ መሰሉን ቁንጅና ተወልደው ያደጉት እቺ ከኋላ መጣ እኔነኝ ብላ ገገመች እኮ እኛ ምናቀው በእድገታችንም ድሬ ላይ ምናቃት አንድና አንድ ቆንጆ እትየ መሰሉን ነው ስምንት ነጥብ
የመጀመሪዋ ሴት ነው ፍቶዋ 🙏
ይቺን እናት፣እንደማማዝናሺ፣አሳምሮመያዝነውበአላህ
ወ/ሮ የሽ በ60ዎች የእድሜ ክልል ይመስላሉ አእኔ 59 ነኝ ከህፃንነቴ ጀምሮ ይህን ፖስተር አዉቀዋለሁ እንዴት የሳቸዉ ፎቶ ይሆናል?
ሁላችሁም አምሮባችኃል በተለይ ብሩክቲዬ🌸 የመጀመሪያዋ ትመስላለች ሰው ኑሮንውን ነው የሚመስለው
የሺ የተሼወደቺው ነገር ያለ ይመሥለኛል ምክንያቱም ፎቶው እሷን በጪራሺ አይመሠልም በጥቅሉ ፈየፎቶው ባለቤትነት የሚገባት መሠሉ የምትባለው ሴትዮ ነው እሚመሥለውም እራሥዋን መሠሉን ነው።!!!!!
በትክክል፣የወይዘሮ መሰሉነው
የመሰሉ ነው ፎቶው
አንገታቸው ገፅታቸው የማማ መሰሉ ነው❤❤
ውበት ረጋፊ ነው ከዚህ ብዙ እናማራለን በውበታችን ለምንመካ የሚመካ በልዑል እግዚአብሔር ይመካ ውበት አያጣላም ቸሩ መድሀኒአለም ሰማያዊ ውበት ያልብሰን።
አረ የመሰሉ ፎቶ ነዉ ሌላዉ ቢቀየር እንኳን የአንገታቸዉ ርዝመት ይለያል
ፎቶው የመሰሉ ነው ምንም ጥርጥር የለውም የሁለተኛዋ ሴትዮ የሸዋዬ የድሮ ፎቶ ጋር በፍፁም አይመሳሰልም
እኮ እነዚህ ያላቸው ስለሆኑ ተሰሚነት አገኙ 😢😢😢
ዮኒኒ እምትወዱ❤❤❤❤❤ላይክ
የእትየ የሽ የልጅነት ፎቷቸዉ በጣም ቆንጆ መሆናቸዉን ይነግረናል እትየ መሠሉ የልጅነት ፎቷቸዉ አልተገኘም ግን በዚህ እርጅናቸዉም ገፅታዉ የእትየ መሠሉ መሆኑ በዚህ እድሜና ጉስቁልና እርጅናም ይመሠክራል
true
ልክ ነው ሁለተኛዋ ገና ወጣት ናት እኮ የኃይሌ ዘመን አትመስልም ወ/ሮ መሰሉን አይቶ መገመት ብዙ አያስቸግርም የፎቶው ባለቤት ወ/ሮ መሰሉ ናቸው
ገን ለእርሶ አፈርኩ ፎቶ ይናገራል የምን ድርቅና ነው
ኧረ ሼም ነዉ እትዬ የሺ 😎 ፎቶዉ ከትዬ መሰሉ ጋር ነዉ የሚመሳሰለዉ ከእርስዎ ጋር አይመሳሰልም ከአይን ወዳ ቀላጤ የለም😍
ፎቶው ከመጀመሪያዋ ከገንደቆሬዋ ሴትዮ ጋር እንደሚመሳሰል ምንም ክርክር የለውም የፊቶ ትንሽነት ሁለተኛዋ ፊቶ እረጅም ነው በግግምና እኔነኝ ትላለች እንዴ!!!
ፋቶው የመጀመሪያዋ ሴትዮ ነው ባይ ነኝ ምክንያቱም አገጫቸው አካባቢ በደንብ ተመልከቱ የመጀመሪያዋ ሴት አገጭ ቀጭን ነው ፎቶው ላይ የሚታየውም አገጭ ቀጭን ነው የሁለተኛዋ አገጭ ግን ሰፊ ነው ሰለዚህ ይህ ፎቶ በእርግጠኝነት የመጀመሪያዋ ሴት ነው
Afnchachwam yemejemeriyawan ymeslal
100%
በትክክል የመጀመረዋ ነው ምክንያቱም መጀመረያ አልመሰለኝም ሴትዮ ሣያት ቶሎ ነው የተመሣሠለችብኝ
100/100 ፎቶ የወይዘሮ መሰሉ ነው ኑሮ አጎሳቁሏት ነው በጭራሽ ከየሺ ጋር አይመሳሰልም
ትክክለኛዋ የመጀመርያዋ ተች ብዙ የሚያሳምኑ ነገሮችንም ተናግራለች ከ4 አመት በፌትም ኢንተርቪው አላት ተመልሳችሁ እዩት ስለ ፋፕሪኪውም ማብሪርያዋ ያሳምናል
Mn leyi pls liyewu?????
@@Kedst12 Degafi RUclips
አይኑዋ ትልልቅ ነው የመጀመሪያዋ ይመስላሉ
የሰውን እድሜ or መልክ ለማወቅ የመጀመሪያ/ቅፅበታዊ እይታ ትልቁን አስተዋፅኦ ይወሰዳል።በዚህ መሰረት ምስሉ የመጀመሪያዋ የወ/ሮ መሰሉ ነው።
እናቴ. መጎሳቆልም. እንዳለ. ሆኖ. ወሮ. መሰሉ ቆንጆናቸዉ ፎቶ. በትክክል የሳቸዉነዉ. ፈጣሪ. እረዳት ይስጣቸዉ
ይችህ ምትጠየቀዋ ባለሱቅ እራስዋ የድሬ ቆንጆን ትመስላለች
በትክክል ❤እኔ ራሱ ስል ነበረ ለብቻዬ
አዎ በጣም ቆንጆ ናት ፎቶዉ እራሱ የሷ ነዉ መሥሎኝ የነበር
እኔም መሰለኝ ነበር እንዳውም ልጃቸው ትሆናለች ብዬ ነበር ቁርጥ ትመስላለች ከይ እይታችሁ
ፎቶ የመጀመሪያዋ የእናታችን መሰሉ ነው ያስታውቃል አሁን ላይ እርጅና እና የኑሮ ሁኔታ ነው ያጎሳቆላቸው😢
በኔ አስታየት ተጎስቁለው ነው እንጄ የመጀሬይ የለሉት ናቸ 100 ፕረስት👍👍
Yemejerey prest ?
ሥለፎቶው የመጀመሪያዋን ይመሥለኛል! ግን እኔ የወኒ ያተ ጨዋነት ሠው አክባሪነትህ ትህትናህ ፈገግታህ ቢሥሚላ አላህ እርጂም እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥል
ኧረ ፎቶው የመጀመሪያዋን ሴትዮ ይመሰላል
የመጀመራዋ ሴት ነዉ ፋቶዋ ፡100❤❤❤❤
እኔ የሚገርመኝ እትዬመሰሉ እኮ ስለጃንሆይ ነው የሚያወሩት ሁለተኛዋ ስለመንግስቱ ነው የተለያየግዜ ነው። እውነታው ፎቶው የትዬ መሰሉ ነው አያከራክርም
😂😂😂😂😂
😅
Tekekele
😂😂😂😂
የፎቶው ባለቤት እማማ ሎሚ ናቸው ምናልባት በዚያን ጊዜ ከሁለቱም ፎቶ ቀርቦነበረ ማለት ነው ግን ፎቶው አንገታም ቆንጆ ነው ያደሞ የማማ ሎሚ አንገት አራሱ ዛሬም ይታያል ሁለቱም ቆንጆዎችናቸው ።
100000 % የመጀመሪያዋ ናቸው
ኧረ ከየሺ ጋር ምናቸውም አይመሳሰልም ከድሮ ፎቶው አንፃር አስተያዩት እትዬ መሰሉ መረዳት አለባቸው የምትሉ ወላሂ አንጀቴ ተላወሰ ምንም ሰው የለኝም ሲሉን አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው 😥😥😥
ሁለተኛዋ አይደለችም።ምክንያቱም ዕድሜዋ አነስተኛ ይመስላል።
ትክክል
አረ በፈጣር የሽና ፎቶው ሰማይና ምድር ነው ።በእርግጠኝነት ፎተው የእማማ መሰሉ ነው 🙏🙏🙏 እንኳን አደረሰሽ እማማ መሰሉ የድሬ ቆንጆ ❤❤❤❤
ምንም ጥርጥር የለውም የትዬ መሰሉ ነው 100%
ፎቶው የማማ መሰሉ ይመስላል❤❤❤
እትየ መሰሉ በደንብ ይመስላሉ
እኔ በ19 ዓመቴ የመጀመሪያ ሥራዬ ኮተኒ አስተዳደር በፀሐፊነት ሰርቻለሁ የድሬ ቆንጆ ፎቶ ግን ድሮም ነበር የሺ ግን ልጅ ነች አሁን ከኔ ትንሽ ብትበልጥ ነው አትመስለኝም
ፋብሪካዉን ከነ ታሪኩ ያጠፋ የስራቸዉን ይስጣቸዉ
የሽየም በወቅቱ ቆጆናት የመጀመሪያም ኑሮነውጂ ቆጆናት ብቻ መገመት ከብዶኛል❤❤❤
እንደዝች የገገመ ሴት አይቸ አላውቅም ስታረጅ ፊት ይረዝማል እንዳትሉኝ ምንም አይገናኙም እኮ ፎቶው ጋ መሰሉ ግን በትክክል ትመስላለች
የመጀመሪያዋ ናቸው 100 በ 100
ኣይናቸው ቢደፈርስ ነው እንጂ የመጀመርያዋ ሴትዮ ናቸው
Yangetachew merezem erasu and melekt new
100,% የመጀማሪያዋ ነው
እማማ መሰሉ ናቸው የኔ እናት 😢😢😢 በጣም ነው እሚያምሩት ኑሮ እንጂ እንዲህ ያረጋቼው😢
የመጀመሪያዋ ናት
የመጀመሪያዋ ሴትየዋ ናቸው የሚመሳሰሉት ከፎቶው ጋር የሚገርመው አሁን ራሱ የድሬ ቆንጆ ነው የሚመስሉኝ በዚህ አጋጣሚ ግን ሴትየዋ ቢረድ ጥሩ ነው በእናት አይጨከንም
ዮኒ ባለ ሱቋ ራሱ ቆንጆ ነች ስለ እትየመሠሉ የነገረችህ ስለ ቁንጅናዋ ሳትነግራት
አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል እንደሚባለዉ ፎቶዉማ በትክክል የእትዬ መሰሉ ነዉ🙏
ፎቶግራፍ የመጀመሪያዋ ሴት ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
የመጀመሪያዋ ተጠያቂ ነው ፎቶው
የመጀምራዋ ነች ብድብ ታስታውቃለች አይ ጊዜ
እኔ በግሌ ፍቶዉ የእማማ መስሉ ነዉ ምንም ጥርጥር የለዉም
Number 1
Is the right person 100%
Yes❤
የመጀመሪያዋ ነው
ትክክለኛ የሚመስሉት እትዬ መሰሉ ናቸዉ።
እረ ፎቶ የእማማ መሰሉ ይመስላል
100%ይታወቃል እትዬ ናቸው ምክንያቱም መለሎ አንገት, የፊታቸው ትንሽ መሆን
የመጀመሪዋ ናቸው እትዬ መሰሉ አይናቸው ይታወቃል
መሬትናሰማይ የማማ መሰሉነው ምንቢበሳቆሉ መልክ አይጠፍም
ምን አለ እማላቅሽ አክስቴ ባገኝሽና ደስ ቢለኝ ሁሌም በውስጤ እማጠፊው ነገር ይገርመኛ የነዚህ ዘመን ሰው ነበረች አክስቴ ያባቴ ትልቅ እህት ናት ከወሎ ክፍለሀገር ነው በ12 አመቷ ጠፍታ የቀረችው እና አድስ አበባ ካሳችስ አካባቢና ድሬ ደዋም አየማት ያሉ ሰዎች ነበሩ እባካችሁ የድሬ ደዋ ልጆች ወይዘሮ አማረች ወይም ማሪቱ የምትባል ሴት ካዎቃችሁ ጠቁሙኝ በልጅነቷ በጣም ቀይ እደነበረች ነው ቤተሰቦቿ የሚናገሩት እና ያክስቴን መረጃ ላደረሰኝ ሰው ወረታውን እከፍላለሁ🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
አረ ፎቶ መለየት በጣም ቀላል፡ነው፡ የመጀመርያ፡ሴት ናቸው ፎቶ ያሉት ቁመታቸው፡ቅርጻችው ኣንደኛዋ ሰትየው ናችው። ሁለተኛ ሴትየ ከፎቶው ጋር በፍጹም፡ኣይመሳሰሉም
እኔ የምለው ይህንን ነገር ለማረጋገጥእኮ ቀላሉ መንገድ ኮኔረል መንግሰቱ በሕይወት አሉ የሳቸው የማሰታወስ ችሎታ በጣም ትልቅ ነው ለምን በሰልክ ወይንም በጋዜጠኛ ገነት በኩል አይጠየቅም ኮኔሬል ቢያንስ በወሬደረጃ ሊያውቁ ይችላሉ
የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ለእነዚህ አይነት ዜጎች ለምታደርጉት ሁለገብ ድጋፍ በእዉነት ተባረኩ….!! እኔ ብችል ኖሮ እንደዚህ ያሉ ለሃገር ብዙ የሰሩ እና በጎ ታሪክ የነበራቸዉን እና ከጊዜ በሃላ ደግሞ በዚህ መልኩ የወደቁትን ምርጥየ ዜጎችን እና በተለያየ የህይወት ዉጣ ዉረድ ምክንያት የወደቁ እና የተጎሳቆሉ ወገኖች ማንሳት እና ሞራላቸዉን መጠገን ነበር የማስበዉ፤፤
ፎቶዉ የሚመሥለዉ መሠሉን ነዉ ምክንያቱም ይችኛዋ ብዙ ፎቶ አላት አንዱ እንኳ ያወዛገበዉን ፎቶ አይመሥልም የሣቸዉ ቢሆን ሁሉም ፎቶ በትንሹም ቢሆን ይመሣሠል ነበር
ፎቶው የእትዬ መሰሉ ነው 100%
እትየ መሰሉ ናቸው ፎቶዎጋ እሚመሳሰሉት እትየ የሽ ምናቸውም አይመሳሰሉም ከፈቶውጋ
የመጀመረያዎ የድሬ ቆንጆ እግዝአብሄር እሁንም እድሜ ክጤና ለእናቶቻችን ❤❤
ፎቶዉ የእማማ መሰሉ ነዉ
እኔ የመጀመሪያዋ ሴትዮ ነዉ