መንግስቱ ኃ/ማርያምን በፍቅር ያሸነፉት የድሬደዋ ቆንጆ እትዬ የሺ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 авг 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 230

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 3 месяца назад +20

    የጨርቃጨርቁን የመጀመሪያ ሴትዬ ይመስላል የእኝህ አደለም ሁለቱም ቆጆዎች ናቸው

    • @abnetkebede9451
      @abnetkebede9451 3 месяца назад

      ትክክል መልካቸው.ከፎቶው ጋር.ይቀራረባል

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 3 месяца назад +35

    ግን እኮ እኝህ ሴት በግዜው ቆንጆ ቀልጣፋ ይሆናሉ ጥያቄው ግን ፎቶው የማነው ነው እኛ ምስኪን እናት (እትዬ መስሉ) ደሞ በግዜው ቀልጣፍ ላይሆኑ ይችላሉ ፎቶው ግን የሳቸው ሊሆን ይችላል እሳችውንም ይመስላል :: እኒህ እናት ታዋቂ ናቸው ማለት እኮ ፎቶው የሳቸው ነው ማለት አይደለም :: እትዬ መስሉ ምስኪን እናት ናቸው መስዬ ፕሮሚስ አርገሽላቸው ነበር ለፋሲካ አዲስ አበባን ልታሳያቸው አደራ ቃልሽን ጠብቂ መስዬ

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 3 месяца назад +26

    ሁለቱም ቆጆወች ናቸዉ ፖቶዉ ግን የመጀመሪአዋ ይመስላሉ❤❤❤❤

  • @fgty4821
    @fgty4821 3 месяца назад +22

    ጨርቃ ጨርቅ ላይ ያለዉ ፎት አንኳን የመጀመሪያይቱ እናት ነዉ

  • @mesrakzeregaw2369
    @mesrakzeregaw2369 3 месяца назад +19

    አቦ የድሬ እና የሐረር ሰው እኮ በጣም ደግ እና ሰው ወዳጅ ነው አሁንም ተባረኩ የፍቅር ሰው ናችሁ😊

  • @DddZdes
    @DddZdes 3 месяца назад +22

    ቆንቾ ሰወች ኮ አስቸጋሪ ናቸው የኔ ቆንጆ ጭሰውታል የታባቱ😂❤ይመችወት

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 3 месяца назад +4

    ስለ ድሬ ሲወራ የተዉለድኩበት አገር ስለህነ ውስጤ ይደሰታል የገደቆሪ ልጅ ነኝ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 3 месяца назад +28

    የመጀመሪዋ ከፎቶው ጋ አፍንጫቸው ጠቅላላ ገፅታቸው ይመሳሰላል ።

  • @yeabserabekele7732
    @yeabserabekele7732 3 месяца назад +4

    አይቶ መፍረድ ይቻላል እና የድሬደዋ ቆንጆ ፎቶው የመጀመሪያዋ ሴትዬ ነው። እንጂ የኚህ አይደለም!!!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 месяца назад +30

    መንጌ ለካስ ቆንጆ አዳኝ ነበር😂😂 ባለቤቱም ወ/ሮ ውባንቺ ውብ ናት እኮ አይ ግዜ እኚህ እናት የድሮ አራዳ ነበሩ በእድሜ ማምሻቸውም ቆንጆ ናቸው❤

    • @elda554
      @elda554 3 месяца назад +4

      ምን ዋጋ አለው እሱ ባሪያ ልጆቹም ባሪያ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 3 месяца назад +1

      ​@@elda554😂😂😂😂

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 3 месяца назад +7

      ምን ዋጋ አለዉ ሀገር ወዳድ ቢሆንም የተማሩትን ጄኔራሎች፣ ወጣቶች አጎቶቼንና ተመሳሳይ እድሜ ያላቸዉን ጨረሳቸዉ። 😭

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад +2

      😅😅😅😅😅 በጣም ይሄ ባርያ የድሪን ቆንጆዋች ጨርሶ ነበር 😅😅😅

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 3 месяца назад

      ​@@elda554 አረ ግን ልጆቹ ማለት ተገቢ አይመስለኝም ኢዮሀ ሚዲያ ጋዜጠኛ ዓለምሰገድ ያቀረበው ኤሮፕ ውስጥ 2፪ት ልጆቹን የ ...አባት ከባለቤቱ ጋር የተደረገው ቃለምልልስ ላይ ዶ/ር ትእግስት መንግሥቱ ኃይለማርያም በህክምና ...

  • @demerehimariam7451
    @demerehimariam7451 3 месяца назад +2

    ያስተላለፉት መልእክት ልዩ ነው! ልጆች የቤተሰቦቻችሁን መክር ተቀበሉ ያሉት እጅግ በጣም ጥሩ ነው።

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 3 месяца назад +5

    እነዚህ አይደሉም ትክክለኛዋ አድ ጊዜ ሲጠየቁ ብዙ የሚያሳምን ነገር ተናግረዋል ለምሳሌ ስለታምራት ደስታ ተናግረዋል አብረው ድሬዳዋ ጨርቃጨርቀሸ ፋብሪካ እደሚሰሩ ታመን ለመጀመርያ ጊዜ ማይክ እደያዘ ተናግሯል በመልክም እነኝህ አይመሣሠሉም አጣሪ መሢዬ

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 3 месяца назад +11

    እረ ውነት ኣይደለም ይሄ ነገር!!!ተው ተው !!በፍፁም ኣትመስልም 🙏🙏🙏

  • @yitayishabate1542
    @yitayishabate1542 3 месяца назад +19

    በጣም ይገርማል ወ/ሮ የሽ በምንም አይነት ያች ፎቶ ልትሆን አትችልም።ያፎቶ የ ወ/ሮ መሠሉ ነው።

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 3 месяца назад +8

    ሰው ከስኬት ብቻ ሳይሆን ከውድቀትም ይማራልና ድክመታቸውን በግልፅ መናገራቸው ጥሩ ነው። እናመሰግናለን መሲ እንዲያውም *ስኬትና ውድቀት* በሚል ርእስ መደበኝ ፕሮግራም ለመስራት መነሻ ይሆንሻል ብዬ እገምታለሁ።

  • @emebetwondimu8418
    @emebetwondimu8418 3 месяца назад +12

    አዉነት ለመናገር የድሬ ዋ የጨርቃጨርቅ ፕስተር ላይ የሚመሳሰሉት እትዬ መሰሉ ደናቸዉ

  • @denbabeshi5827
    @denbabeshi5827 3 месяца назад +9

    ወይ የሺ የሳቢያን ስው በድንብ ነው ታሪኮን የሚያውቀው እውነቶን ነው ስንስማ ነው ያደግነው ❤❤❤ መሲዬ መልካም ስው !

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 3 месяца назад +8

    የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት

  • @zinashtesfaye2030
    @zinashtesfaye2030 3 месяца назад +5

    እውነት ለመናገር ፎቶው የሚመስለው እትዬ መሰሉን ነው።

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 3 месяца назад +11

    አይ እማማ ኢትዮጵያ የምትነታረኩበት ነገር አትጡ የተባልን ህዝቦች ስንገርም ደሞ አሁን የድሬደዋ ቆንጆ ይቺ ናት ያቺ ናት እያልን እንጨቃጨቅ

    • @user-oi8bd9zf2h
      @user-oi8bd9zf2h 3 месяца назад

      ይገርማል እኮ

    • @duliti7133
      @duliti7133 3 месяца назад

      ችግር የለውም ያለፈ ነገር ስለሆነ በግለሰቦች ጉዴይ ስለሆነም

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 3 месяца назад +3

    እማማ ሃያ ዘጠኝ ቀን ፍቅር ያሉት በጣም ነው ያሳቀኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @Kidist954
    @Kidist954 3 месяца назад +13

    ለናታችን እድሜ ጠና ይስጥልን

  • @haymanotalemu8430
    @haymanotalemu8430 3 месяца назад +1

    ወይ እናቴ ትዝ አለችኚ አትዬ የሺ የእናቴ ኀደኛ ነበሩ የ እናቴን ነብሰ ይማርና የሣቸውን ታሪክ እየሰማሁ ኀው ያደኩት በጣም ደስ ብሎኛል ሠላም ሆነው በማየቴ አሁንም ጤናሽን ይስጥቭ መሲም እናመሰግንሻለን

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 3 месяца назад +31

    ምንም አይመሳስሉም የመጀመሪያዋ ናች ከታሪክ ፎትዋን በተለክ ከንፈራቸው ሚምሰስሉት

  • @Chukebede
    @Chukebede 3 месяца назад +14

    እትዬ መሰሉ ናቼው ባለታርኳ ፎቶው ይመስላል እትዬ መሰሉን

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 3 месяца назад

      አፍንጫዋ እኮ ዘርጣጣ ነው መሠሉ

  • @Kidist954
    @Kidist954 3 месяца назад +23

    እንካን አደርሳችህ በማዳም ኩሽና ነኝ አበርታቱኝ ❤🕋🙏⛪❤5ሽ አስገቡኝ

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 3 месяца назад +1

    አሁንም አለ ቁንጂ ናዉ እዉነተኛ ዉበት በጣም ቆንጆ የሚለዉ ቃ ላት አይገል ፀዉም እድሜ ይስጠዎት እማዬ

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 3 месяца назад +4

    በእድሜም በመልክም መመሳሰል ያለው ከእትዬ መሰሉ ጋር ነው እትዬ የሺ ከዛ ዘመን በኋላ ያሉ ይመስላል መልካቸውም የእትዬ መሰሉን ነው የሚመስለው በእኔ እይታ የድሬ ቆንጆ ፎቶ የእትዬ መሰሉ ነው

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 3 месяца назад +6

    ፎቶው ጸይሞን ነው የሚመስለው በርግጥ እኒህ እናትም በርግጥ ቆንጆ ናቸው ኢትዮጵያውያን በሙሉ ውብ ነው ጉራማይሌ ውበት

  • @tizuarage8391
    @tizuarage8391 3 месяца назад +2

    ምናለ ባንተች በቃ ይህ ያለፍ ማንነት ነው ዛሬ ወደ በተሰኪያን ነው አሉ በቃ አይኔ በራ ያሉትን ይዞ ማብጠልጠል መሳደብ አያሰፈልግም ቆንጆ እንዲህ ነው ደጋግሞ ይዳራል ዛሬም ከነ ለዛዎት ነው ያሉት እሰይ መሰዬ ተባረኪ ግዜ እንዲህ ነው ግዜ ያነሳል ገዜ ይጥላል እንደገናም ግዜ ያነሳል የኔ ቆንጆ ወይዘሮ ያው እውነት ነው ዞሮ ወደ ቤት ብለዋል ዘመኖት ይባረክ

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 3 месяца назад +3

    አይ ውበት በግዜው እትዬ የሺም እትዬ መሰሉም ውብ ናቸው። ድሬደዋ ጨርቃጨቅ ላይ ያለው ፎቶ ግን እትዬ መሰሉን ነው የሚመስለው.

  • @kiya9587
    @kiya9587 3 месяца назад +6

    ገና ወጣት ናቸው አሁንም አልተረጋጉም የድሮ ሰው አይመስሉም ፎቶ ደግሞ የሎሚ ነጋዴዋ ነው ከዚቺ ጋር አይመሳሰልም

  • @lylykonjo5130
    @lylykonjo5130 3 месяца назад +6

    😊😊😊ህይወት እንደ ጽጌረዳ ረጋፊናት ጊዛዊ ደስታ ቢኖረውም

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 3 месяца назад +2

    ያለው እላቂ ያስታውቃል የሚባለው እውነት ነው፣ ዛሬም ለእድሚያቸው ቆንጆ ናቸው፣ ያለ ሜካፕ ያኔም ዛሬም😊

  • @etagegnsetegn3532
    @etagegnsetegn3532 3 месяца назад

    የመጀመሪያይቱ እናት ሁሉ ነገራቸው ይድሬድዋ ቆንጆ ፎቶ ናቸው ::

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 3 месяца назад +7

    ፎቶው እትየ መሰሉን ነው የሚመስለው

  • @mengistutamrat9684
    @mengistutamrat9684 3 месяца назад +9

    እንደኔ፣ አስተሳሰብ፣ ቁንጅና፣ የሚሰጥ፣ እግዚአብሔር ፣ ነው። ቁንጅና፣ ጊዜው፣ ሲደርስ፣ እንደ፣ ጎመራ፣ አበባ ፣ ይረግፋል። የልብ፣ ቁንጅና፣ መልካም፣ ነወ፣ እላለሁ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 месяца назад +5

    Wow, she was a beautiful young lady.

  • @beetyube
    @beetyube 3 месяца назад +8

    የመጀመሪያ ፎቶ ግን የአንቸ አይደለም 😢የመጀመሪያ ፎቶ ነው

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 3 месяца назад +10

    በኮተን ጨርቅ ጨርቅ የወጡት ወሮ መሰሉ ይመስላሉ።

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 3 месяца назад +9

    ውበት ልክ እንደጤዛ እረጋፊ ነው ❤❤❤

  • @Lili-yg4nm
    @Lili-yg4nm 3 месяца назад +1

    የድሬዳዋ ህዝብ እሳቸውን ለማገዝ ሃላፊነት ኣለበት አስቡበት የድሬ እናት ስለሆኑ ደግፉኣቸው

  • @beferdusisay277
    @beferdusisay277 3 месяца назад

    ግልጽነታቸው በጣም ደስ ይላል

  • @demerehimariam7451
    @demerehimariam7451 3 месяца назад

    ሸገር እጅግ እናመሰግናለን ።

  • @nadinadi5598
    @nadinadi5598 3 месяца назад

    የኔ እናት በጣም ታምሪያለሽ. የፎቶ ውድድር አይ እናተ እንደት ታውቃላችሁ እኛኳ በአሁኑ እድሜአችን ብዙ ጊዜ እንቀያየራለን እንኳንስ የወጣት እድሜ እራሷ ልትሆን ትችላለች አይኗ አፍጫዋ ይመስላል

  • @seidsitina2639
    @seidsitina2639 3 месяца назад

    ፈጣሪ ፋሪ ሴትዩ አትፋጠኝ የሰው እድል አትዝጊ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 месяца назад +3

    ፈታ ያሉ እናት እንግዲህ የቻለ ሁሉንም እናቶች ደገፍ ያድርግ አያጣላም

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 3 месяца назад +3

    ሰላምና እድሜ ጠና ይሰጦት 🙏🙏🙏የአምሳ አመት እድሜ ነዉ የሚመሰሉት 💚💛❤

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 3 месяца назад +8

    ግን ከዛች ሴት ነው ሎሚ ከምትሸጠው ሚምሰስሉት

  • @zed8788
    @zed8788 3 месяца назад +4

    በኖርኩበት ዘመን ያስተዋልኩት በልጅነታቸው ፈጠን ፈጠን (እንታይ እንታይ )የሚሉ ብዘወቹ መጨረሻቸው አያምርም:: ብዘወቹ በጌዜ ይቀጫሉ :: የእማማ ዘመን ግን ወቅቱም ደህና ሰለነበር ለክፉ አልጣላቸውም::🙏🙏
    እና የእማማ ምክር ልክ ነው
    👉👉ሰከን ::🙏🙏🙏ግዜው ሲደርስ ሁሉም ነገር መስመር ይይዛል::🙏🙏🙏

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 3 месяца назад

      ቡዳ እና ምቀኝ ህዝብ ስለሆነ በአፎ ያደርቃችዎል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 месяца назад +8

    ግዜ ሰው ይጥላል ይባላል።እሷም ይህች የድሬ ቆንጆ ናት ብድር ብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያ ❤❤❤❤🎉🎉🎉😂

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 3 месяца назад +3

    ዋዉ እዉነትም ቆንጆ ነበሩ❤❤❤

  • @user-lx5ui7te1d
    @user-lx5ui7te1d 3 месяца назад

    Beautiful ድሪ ደዋ❤God bless all Ethiopia ❤

  • @enunathan974
    @enunathan974 3 месяца назад +8

    ለምን ፎቶው DNA TEST አይደረግም ?😜 እኔ ውጤቱ 99.9% ወ/ሮ መሰሉ እንደሜሆኑ እርግጠኛ ነኝ ::
    እናንተስ? 😎

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 3 месяца назад +5

    100% እኚህ አይደሉም

  • @yetymoges2524
    @yetymoges2524 3 месяца назад +2

    ሁለቱም በየጊዚያቸዉ ተወዳድረው ይሆናል። የኮተን ጨርቅ ላይ ያለው ፎቶ ግን የፊት ገፅታቸው ከትዪ መሰሉ ጋር የመሳሰላሉ የአፍንጫ አወራረድ እና የ ከንፈራቸው ጥበትና ቅርፅ ትዪ መሰሉ እርጅና እና ኖሮ እነጂ የትዩ መሰሉ መሆኑ ያስታዉቃል።

  • @genetfasil
    @genetfasil 3 месяца назад

    እኝህ እናት ቆንጆ ሊሆኑ ይችላሉ ግን የድሬዳዋ ቆንጆ ፎቶ የወይዘሮ መሰሉ ነው ምንም ከዚህች እናት ጋር አይመሳሰልም

  • @seidsitina2639
    @seidsitina2639 3 месяца назад

    ብዙ ማውራት የድሬድዋን ቆንጆ መሆን አይቻልም የመጀመሪያዋ የአንገቷ ረዝመት ያምስል አሁንም አለ።

  • @beetyube
    @beetyube 3 месяца назад +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ መሲዬ ቤተሰቦች እኔ እናታቸን ሺ አመት ኑሩልን🎉🎉🎉

  • @gashaw8521
    @gashaw8521 3 месяца назад

    Teyakiwa anchi erasesh men yahel konjona ena maraki endehonsh tawkialesh.you are really so beautiful and charmy.

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 3 месяца назад +1

    Yeshiye enatachin asadagiachin yaradenet tigi mirti set edime ketena gar yistilin🙏🙏🥰🥰🥰

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 3 месяца назад +2

    ፎቶው ግን የመጀመሬያዋን እናት ነው የምመስለው😊

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 3 месяца назад +4

    ሎሚነጋአዴዋ ናአቸው ፎቶውን ሚመስሎት አስተውሎ ሴትየዋአ ይፎቶ ቤቷአ የለም

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 3 месяца назад +3

    እኒህ ሴት የጨርቃ ጨርቅ ላይ ፎቷቸው ያለው አይደሉም። እትዬ መሰሉ በትክክል የጨርቃ ጨርቅ አርማ ናቸው። በእርግጥ ቆንጆ ናቸው ግን ምንም ሽሚያ አያስፈልገውም።

  • @ferih5651
    @ferih5651 3 месяца назад +5

    ስንት ቆንጆ ነው የምታቀርቡት ፣ከዚ በፊት ሎሚ የሚሸጡ አሁን ደሞ እኚን

  • @sarazelalem2930
    @sarazelalem2930 3 месяца назад +1

    Doesn't matter All of you beautiful💚💛♥️🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍💚💛♥️ love for Ethiopian 🌍

  • @yakutismail532
    @yakutismail532 3 месяца назад +3

    የሻዬ ቆጆ

  • @BD-rn8vc
    @BD-rn8vc 3 месяца назад +3

    አይ የድሬደዋ ቆንጆ ተብሎ ጨርቃጨርቁ ላይ ያለው እንኳን የእርስዎ ሳይሆን የትየመሰሉ ነው ምክንያቱ እርስዎ ዓይነውት ትንንሽ ነው የቀድሞው ፎቶውም ቢሆን ዓይናቸው አይመስልም እትዬ መሰሎ ናቸው በትክክል የሚመስለውም ::

  • @tsehaysintayehu49
    @tsehaysintayehu49 3 месяца назад

    እሳቸውምቆንጆ ናቸው
    ፍቶው ግን ይትዬ መሰሌ ነው

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 3 месяца назад

    ቁንጃና ይረግፉል በጣም ቆጆናት ነበሩ በሰአቱ

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 3 месяца назад +2

    መሲ፣ "የቁምላቸው ፀሐፊ" አለችሽ ኮ ጠይቂያት እንጂ የጀነራል ቁምላቸው ደጀኔ ማለቷ ነው እኮ

  • @abynehenjaleh5908
    @abynehenjaleh5908 3 месяца назад

    አውነቱን ለማወቅ እባካችሁ በወሬ አትፍረዱ ትንሽ አስቡ እነዚህ ሰዎች ብቻቸውን አልተፈጠሩም ከመቶ 50 ፐርሰንት አብሮ አደጎችን በማናገር ከዚያ በኋላ የተነሱትን ፎቶዎች በማመሳሰል እንዲሁም የድሬ ቆንጆ መቼ እንደተባለ ጊዜውን ከእድሜያቸው ጋር ማመሳከር ያስፈልጋል እኔ የማዝነው ከሁለቱ አንደኛዋ ሀቅን ለመሸፈን የምትሞክር በውሸት ዝና ለማግኘት የምትሞከር በመሆንዋ ያሳዝነኛል

  • @temremohammed6956
    @temremohammed6956 3 месяца назад +1

    የተፈጥሮ ቆንጆ አድናቂ ነኝ

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho 3 месяца назад +3

    Liju erasu colouru syamr 🎉w/o meselu ymeslal fotow❤direwoch webetamoch😊

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 3 месяца назад

    አይ. መስይር. የኔ. ቆንጆ.

  • @merkelleunity1933
    @merkelleunity1933 3 месяца назад +2

    እትዬ መሰሉ ናት የድሬደዋ ቆንጆ እንዴ የፈለገ ቢሆነፈ አይን ያለው ሰው አይፈርድም እንዴ

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 2 месяца назад

    ደስትያለሽ❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 месяца назад

    Blessed 🙏🙏

  • @yeshimekoya6979
    @yeshimekoya6979 3 месяца назад

    Still Beautiful may god bless you❤

  • @seidsitina2639
    @seidsitina2639 3 месяца назад

    እኔ በጣም እየተናደድኩ ነው በዚች ሴት እሱ ሊያግባኝ የምለብሰው ልብስ የመጀመሪያዋ ስነ ስርአት

  • @FatoomaAk
    @FatoomaAk 3 месяца назад +3

    ፎቶው ግን እማማ መሰሉን ነው የሚመስለው

  • @tibletsberhe9223
    @tibletsberhe9223 3 месяца назад +1

    W/o Meselu is the right Diredawa koncho

  • @Only-true-
    @Only-true- 3 месяца назад +1

    የውቢት ኢትዮጲያን ታሪክ ለመስረቅ እና ለመደባበቅ ይመስላል ። ምቀኛ ቢጤ ናችሁ

  • @user-ps3is1pt6q
    @user-ps3is1pt6q 3 месяца назад +1

    ለምን ሁል ጊዜ እውነት ሲመጣ negative ትሆናላቸው

  • @Phil17.
    @Phil17. 3 месяца назад

    ውባ አንቺ ቡሻው የአለም ቖንጆ ናት በአርግጥ የድረድዋ ቖንጆ ግን የመንግስቱ ነበረች ሰምቼ አላውቅመ የድሬ ቐንጆ አውነት አንቺ ነሽ?።

  • @mesaymekonen9739
    @mesaymekonen9739 3 месяца назад +1

    I lobe harare people

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 3 месяца назад +2

    አሁንም ቆንጆ ነሸ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 3 месяца назад

    ጤና እድሜ ይስጦት

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 3 месяца назад +3

    ኡ ወ/ሮ የሺ አሁን ሁሉ አልበረዱም እንዴት እንዴት ነው የሚያደርጋት ቱቱቱቱ

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 3 месяца назад

      BLGY NASE.KBRABYS

    • @zeyenyadawud9443
      @zeyenyadawud9443 3 месяца назад

      @@HshwqiHsuauw እሽ አሽቃባጭ

    • @zeyenyadawud9443
      @zeyenyadawud9443 3 месяца назад

      @@HshwqiHsuauw እሽ አሽቃባጭ

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 3 месяца назад +1

      ባለጌ ነሽ ማንም በጊዜው(በወጣትነቱ) ታሪክ አለው። ደግሞ የድሬዳዋ እና ሀረር ሰዎች ጣጣ የላቸውም ደፋር ግልጵና ተጫዋች ናቸው። አፍሽን አትክፈቺ/ት እናት ይከበራል እሺ??😡😡

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 3 месяца назад +1

      ተው አትሰዳደቡ።

  • @BD-rn8vc
    @BD-rn8vc 3 месяца назад +3

    የትዬ መሰሉ ነው

  • @user-sg5in4nk5k
    @user-sg5in4nk5k 3 месяца назад

    ታሪኩ መልካም ነው ሆኖም ግን ያለውን የተጠየቁትን እንደመመለስ ሌላ መዘርዘር ለሌላ የቀረቡ ያስመስላል። መሰሉ ግን በእርግጠኝነት ከፎቶ ጋር እራሷን ነች መሲ።

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 3 месяца назад +2

    እትየ መሠሉ ናቸዉ የጨርቃጨርቁን ፎቶ የሚመስሉት

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 3 месяца назад +2

    አይ ውበት ለካም እንደዚህ ያስጠላል😢

  • @zeze7042
    @zeze7042 3 месяца назад +5

    በጭራሽ አይምሳስሉም ያኝው ፎቶ የመጅምርያው ናት የችም ቆንጂ ናት

  • @Phil17.
    @Phil17. 3 месяца назад

    ውባ አንቺ ቡሻው የአለም ቖንጆ ናት በአርግጥ ነድረድዋ ቖንጆ ግን የመንግስቱ ነበረች ሰምቼ አላውቅመ የድሬ ቐንጆ አውነት አንቺ ነሽ?

  • @samsontadiyos7780
    @samsontadiyos7780 3 месяца назад +3

    ይሄ እኮ ነውር ነው ::ኮለኔሉ ቤተሰብ እና ልጆች አላቸዉ::

    • @hidayaabdellah4926
      @hidayaabdellah4926 3 месяца назад +1

      ይኸኮ ከጋብቻቸዉ በፊት የነበረ የወጣትነት ታሪክ ነዉ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 3 месяца назад +1

      ታሪክ ታሪክ ነው

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 3 месяца назад

    ያለሜካፕ ውብ ናቸው ደስ ሲሉ ፈታ ያሉ

  • @liligirmaalemayehu5857
    @liligirmaalemayehu5857 3 месяца назад +2

    Yechi aydelechiem yemejemeriyawa weyzero meselun yemeselale fotow

  • @user-fj1vb8lp1x
    @user-fj1vb8lp1x 3 месяца назад

    በፍፁም በፍፁም ጨርቃጨርቅ ላይ ያሉት እኒህ አይደሉም እትየ መሰሉ ናቸው
    ፈቶውኮ ይናገራል የትየ መሰሉ ፊት ስለከሳጂ ትንሺየ ነች ፀጉራቸውም እስከ ግንባራቸው ነው ስለዚህ እሳቸው ናቸው
    እትየ የሽ ግን ፊታቸው ትልቅ ነው በጭራሽሽ አይገናኝምምም

  • @rabiyaendris1693
    @rabiyaendris1693 3 месяца назад +2

    አይመስልም