Sister dagi am hawa somali pure muslim,i like the way you motivate us,i change my way of thinking today i feel positive,i have my own job,the time i meet you in youtube,that time am realy depresed,dismoral,lonless,my husband leave me and my 4 children am very afraid how i can feed my kids,but today i feed them 100% and others and i save money and i have other bussines idea,,,,,thank you i love you,go ahead you save a lot of mother like me......i wanna meet you one day insha Allah.
This just beautiful. I am postive perosn most of the time, also nice to heared those word in the morning with cup of coffe❤ will be a good day. Happy sunday people❤❤❤
ዳጌዬ ትግራይ እንዳአንቺ የሆኑ ጀግና ያሰፍልጋታል ዶሞ ብጣም ሰወድሸ 💗ke💊 ትግራይ ilove you ❤🥰
አንሕና ካብአ ተማሂርና ክነምህር ንክእል እና ጋል ዓደይ ዋና እኛ መማር ነዉ❤❤❤🎉🎉
ዳጊዬ እናት እኮ ነሽ እናትነትሽ ከፌትሽ ይነበባል የኔ ሩህሩህ የኔ የዋህ❤❤❤❤
#ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት
ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው።
(ምሳሌ 22:4)
#ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ውብ ናት!!💒✝️💒🙏💚💛❤
እኔን ማንም አይወደኝም ምን ትመክሪኛለሽ
ዳጊዬ የዘመናችን ምርጥ
ዳጊ አክባሪሸነኝ ❤ ከድሮ ጀምሮ አጋጣሚ ሳገኝ እከታተልሻለሁ ግን የእግዚያብሄርን ሰም በደረሸበት መጠን ሰትጠሪ አልሰማም ነበር ! እኔ ብቻ ሳልሆን ሌላም ሰው ሲልሸ ሰሰማ ልክ ነኝ አልኩኝ ።ዳጊ ትላት ትላንት ነው ብዬ መቼሰ ላንቺ አልመክርም ከኔ የተሻልሸ ሰለሆንሸ ።ከአሁን በኀላ ግን እዚሀ ያደረሰሸን እግዚያብሄርን ሰትጠሪ መሰማት እንፈልጋለን ።ይሄ ትወልደ ቶማሰ ነው ።የድንግል አማላጅነት በምትፈሊጊወ ነገር ሁሉ ካንቺ ጋር ትሁን።❤
ዳጊዬ እንወድሻለንመድሃኒያለም የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ ትልቅ መልክት ነው እናመሰግናለን🙏
ዳጊዬ አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይባርክሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።
ስም አጥፊዎች አሉባልታ ቢነዙም እኛ ከአንቺ ህይወት ብዙ እንማራለን ቅንነትሽ ግልፅነትሽ ርህራሔሽ ከፊትሽ ይነበባል ❤
Thank you
betam be ewenet
ዳጌዬ በርቺ እንዳታቆሚ መንገደሽን አታቆረጪ መስራት ያለብሽን ለኢትዮጵያ ቀጠይበት ! ኢትዮጵያ እንዳአንቺ የሆኑ ጀግና ሴቶች ያስፋልጋታል ! ❤
Stay strong , you are a teacher and an inspiration for many, so እግዚአብሔር በመልካም መንገድ ይምራሽ
አይ ዳጊዬ የዛሬው ደሞ ከጎናችን እያየን ያለነው ነው በርቺ ዳጊዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን ተባረኪ እህት
አመሠግናለሁ ሥለ ትምህቱ ሁሌም ምርጥ መምህር ነሽ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ዘመን ጀግና
ዳጊዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤ዳጊዬ ስላንቺ የማይሆን ነገር ሚናገሩ ሰዎችን አደራሽን ቦታ እንዳትሰጫቸው ባዶ ስለሆኑ አቅማቸው መንቀፍ ብቻ ነው ተስፋ አደርጋለው አንድ ቀን በአካል አገኝሻለው ብዬ ተስፋ አደርጋለው የኔ ውድ እህት እኔ አውሮፓ ነው ምኖረው
🎉❤
ዳጊ ከምንም በላይ ደስ የሚለ ቤተሰብ አፍርተሻል.ቤተሰብሽን የምትወጂ ለልጅሽ ለወንድምሸ እህትሸ ለወንድምሸ ሚሰት ያለሽ ፍቅር በጣም ነው የማደንቅሸ በዛ ላይ ጎበዝ ቆንጆ ዘናጭ አይዞሸ በምታደርጊው ነገር ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይጨመርበት ሀሳብሸን ሁሉ ያሳካልሽ🙏🏽 👏🏽👏🏽
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ዳጊዬ የኔ መልካም ሴት ❤❤❤❤
ዳጊ የሚገርም ሀሳብ ነው የተጠቀምሽው ማመስገን አስተምረሽኛል በእውነት ማመስገን ያንሰኛል ግን እራሴን አለማምደዋለው እግዛብሄር ዪጨምርልሽ እድሜና ጤናሽን ❤❤❤❤❤❤❤
ዳጊዬ የእኔ የዋሀ የእኔን አስተዋይ ከነ መላው ቤተሰብሽ አምላክ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏
You have a full of energy and idea.That is why I have following you.Your positive statement heal me and my idea.
❤🎉
Your positive energy heals me😊😊
ዳጊዬ በውነት ፈጣሪ ያኑርሽ ሰው ምን ይለኛል የሚለው ታሪክ በኔም ህይወት ውስጥ አለና ያንቺን ምክር ከሰማው በኋላ እራሴን ለመቀየር ወስኛለው ዳጊዬ አመሰግናለው
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤yigebashal!
ዳጊዪ የእኛ እንቁ ሴት እንወድሻለን እናመሰግናለን እዉነትዉ ቅድሱ መፀሀፍም ባልንጀራህን እደራስህ ዉደድ ይላል ባልንጀራን ለመዉደድ መጀመርያ ራስን መዉደድነዉ,, ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ
❤❤❤
ሁሌ አባትሽን ስታነሽ በጣም ነው ደስ ይለኛልም በጣም ይከፍኛል ለምን እባቴን እንደው ነበርና ተባረኪ ዘበንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤
ዳጊዬ የኔ መልካም ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳጊየ በጣም ነው የምወዲሽ ትለያለሽ የኔ እቁ አችሳዳምጥ ውስጤ ይርጋጋል ኢቶቢያ ስመጣ እንገናኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
ዳጊዬ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ ተምህርቶችሽ አሪፍ ናቸው
ዳጊዬ በጣም ነው የምከታተልሽ ካንች ብዙ ጥንካሬ አግኝቻለሁ ለአመታት ለመወሰን የተቸገርኩበት ነገር ካንች ጥንካሬን ተምሬ ለመወሰን በቅቻለሁ አሁን እፎይ ብያለሁ በርች ዳጊየ ታስፈልጊናለሽ ❤❤❤
ዳጊዬዬዬዬ አንቺ ለኛ ለሴቶች ትልቅ አስተማሪነሽ በተለይ ለኛ ስደተኞች እግዚአብሔር ከናመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
በ2018
-እንዳንቺ አይነት አስተማሪ
- እራሴን ጨምሮ ብዙ ሰዎች የሚረዳ ሰው
- መፅሀፍ ፅፌ በሀገራችን ትልቁ የመፅሀፍት ኮፒ የተሸጠልት ሰው
- በቀን 1 ሺ ዶላር የሚሰራ ሰው
-በቀን ለ 1 ሰአት ፅሞና (ተመስጦ) የሚያደርግ ሰው
-ከምንም በላይ አመስጋኝ ሰው እሆናለሁ
በ2018 እነዚህን ሁሉ ህልሞቼ አሳካለሁ ዳጊ
ዳጊዬ በጣም የምወድ እዚያብሔር ይጠብቅሽ ከነቤተሰቡቦችሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ስለ ትምህርትሽ አመሠግናለሁ በርቺ ነእኔ ብርታት እዚያብሔርን እናመሠግናለን
Dagiye tebareki enwdshalen hametegnashin esu yiyazlshi fetari hulem yiketelshi
Am learning a lot, thank you!! You are putting significant change in my life.
ሀሳብሽን የሚቃወሙ ሰዎች ሀይማኖተኞች ናቸው እንጂ የምታስተምሪያቸው በሙሉ በታላቁ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የተወሰደ ነው ለምሳሌ እንዲህ ይላል
1.ሰው በልቡ እንዳሰበው እንዲሁ ነው ይላል።
2.ከአፌ የሚወጣ ቃሌ እንዲሁ ይሆናል፤ የምሻውን ያደርጋል
የላክሁትንም ይፈጽማል እንጂ ወደ እኔ በከንቱ አይመለስም።
3.ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ።
ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።
ወላሂ የዳጊ ምክረ እና የመልሀቅ ሚዲያ ምክረ የተሰበረውን ልቤን ጠገነኝ ያአላህ ሺ አመት ኑሩ❤❤
የኔ ቆንጆ ለበጎ ነው እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ በእዉነት በቃ እህቴን ነው ደግሞ የምመስሊዉ ዳጊዬ 🥰😘
Thank you, daggy you give me very good lesson may God bless you and your family ❤
እርጋታሽን ስወደው ኑሪልን በጤና ❤❤❤
ዳጊ በቃ ምን ልበልሽ አለምን ተረድተሻታል በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ካንቺ እየወሰድኩ ነው አመሰግናለው🙏🙏🙏
Tnx for ur amazing class dagiye
❤❤❤❤❤ ዳጊ መልካም ሰው እግዜር ያክብርልኝ ለአሜተኞችሽ እመቤቴ ማስተዋልን ትስጣቸው
❤🎉👍
ይቅርታ እህቴ እግዜር 👈 የሚለውን ለቀጣይ አስተካክይ
እግዜር ❌
እግዚአብሔር ✅
የፈጣሪ ስም በአጭር አይጻፍም
@@tigisttigist4833 እግዜር ያክብርልኝ ላቺም
@@tigisttigist4833anchi astekaklesh anbbiw weym smiw lenegative atruchi eht
ዳጊ ካንች ግሩፕ ለመቀላቀላል ይፈልጋሉ መልስ እፍልጋለሁ 🌹👌
በርቺ ጀግኒት መድኃኒአለም ከቤቱ ያኑርሽ እውቀትን ይጨምርልሽ
ዳጊ እኔ ግን ማቀየር እፍልጋው ድምጽ ምክርሽን ስሰማ ጠንካራ ነኛ ግን ልክ ቪዲዮ ስያልቅ ውይ ደሞ ነጋ መንፈሴ ይሞታል ♥️♥️♥️👍👍👍
u are precious our dagi u are blessed keep it up
ዳጊዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ተሰክቶልኝ አንድ ቀን ያንች ተማሪ እንደምሆን ተስፈ አደርገለው በርችልኝ የኔ ጀግና ሴት ❤❤
ዋዉ ፈጣሪ ሠላም አና ጤና ይስጥሽ አንች የይወት ምሳሌ ነሽ በርች እንወድሽ አለን
You are beautiful in and out.
🎉❤
ተባርክ
እመንኝ እንየም ባንቺ ትምርት ተለዉጨ ኣንድቀን ለማመስገን እመጣለዉ ።❤So Love you👑🎉
በጣም ጠካራ ጀግና ያነጋሯ ሥታሥረዳ በጣም ነው የሚገባኝ ኡፍፍፍ ውሥጤ ሂወት ይዘራል በደሥታ የብዙወች ህመም ነገሮችን ሥታወሪ ችግራችንን ለመቅረፍ ተሥፋ ይሆናል አልሃምዱሊላህ ረቢል አለሚን
አንቺን አለመውደድ አልችልም ዳጊዬ በርቺልን ትምህርቶችሽ ጠቅመውኛል እየጠቀመኝም ነው በርቺልኝ🥰
Amazing class❤❤
አመሰግናለው ዳጊዬ ❤ ሁሌም ስሰማሸ ደስ ይለኛል
ዳጊ በጣም ደስ ይላል ስለ ትምህርት አመሰግናለሁ
Sister dagi am hawa somali pure muslim,i like the way you motivate us,i change my way of thinking today i feel positive,i have my own job,the time i meet you in youtube,that time am realy depresed,dismoral,lonless,my husband leave me and my 4 children am very afraid how i can feed my kids,but today i feed them 100% and others and i save money and i have other bussines idea,,,,,thank you i love you,go ahead you save a lot of mother like me......i wanna meet you one day insha Allah.
Happy 4u
Wow Hawa you are an amazing mom😢😢
Wow absolutely Amazing! Thank You Dagi
ዳጊ መልካም ሰው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስወድሽ 💞💞😘😘😘
Thanks for sure I got a nice start to find the best of me
Dagiyae endaet endemwedsh yenae jegna nurilg❤❤❤
Dagiye yene kin betam new miwodish makebirsh be hiwot wusit bizu zeri zeriteshali tebarekilign bebizu!!❤❤❤🙏🙏
You are my inspiration. Keep shining!
ጅግና እኾ ነሽ የኔ እናት ቡዙ ተማርኩ ካንቺ ። እወድሻለው ። ኣይዛሽ የሰው ዋሬ እንዲት ሰሚ ኣደራ👌 ዲጊየይ♥️🦋
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በሁሉም ባታ ።
ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን ❤
ዳጊ የአለማችን ዉብ እና ጠንካራ እሴት ነሽ አንች እመቤቴ ማርያም በየሄድሽበት ትጠብቅሽ በርች በእግዛብሄር ፈቃድ አንችን አግኝቸ ሂዪቴን ማደስ እፈልጋለው በርች የኔ ዉድ
❤❤❤thanks enquan dehna metash
በትክክል እውነት ነው ሁሉም :ዳጊዬ ስወድሽ ❤️🥰
Thank you so much my dear sister lot of thing I learn from you I will do it all I will love my salf I don't care about other❤❤❤
ዳጊ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር አስተማርሽኝ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
የኔ እናት ሠላም ይብዛ
የኔ ዳጊ ደግመሽ ደግመሽ ተወለጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ነፍፍፍፍፍፍ የማያልቅ ጤና ይስጥሽ እባካቹ ቀና እንሁ❤❤❤❤❤❤
You My inspiration and my hero keep shine girl
YOU ARE STRONG WOMEN....! GodBless you 🙏🙏🙏
Thenk you may sisteri❤❤❤❤
Thanks ❤❤❤ dagi
የኔውድ ማሻአላሕ ፈጣሪይ ይጠብቅሺ እኔም ትንሺ የራሥ መተማመን ያንሠኛል በርቺልኝ
ዳጊዬ ተባረኪ
Dagi...my hero...sente giz endayhut yhhnn video i fell.like antipain 😊 very true
Yemwedsh yemakebrsh devn schers anchi metashlgn bemn kuanku lgletssh aggnche bakfsh mnegna edlegna ena jegna set endemhon ❤❤❤❤
Tanks💙💙💙
This just beautiful. I am postive perosn most of the time, also nice to heared those word in the morning with cup of coffe❤ will be a good day. Happy sunday people❤❤❤
አንድ ቀን ፈጣሪ ሲፈቅድ አቅሙ ሲኖረኝ ሙሉ ስልጠና እወስዳለሁ ዳጊዮ የምር አንችን ሳዳምጥ ሰላም ይሰማኛል
ተባረክ
ጥሩትምርትነው ጉበዝ ነሽ ❤
I have deep respect for u dagy❤
thanks
ዳጊዬ ጀግና ነሽ እወድሻለው የኛ እንቁ
Dagiye ebakshn yanchin erdata misfelgat andit ehettttt alech ebakshnnnnnnnn😔😔😔😔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ዉድ ተባረኪልኝ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
Dagi berhi berhi wedwala yelem❤❤❤❤❤
Dagiyye betam new mewadish yne jagen seti
ጀግና ሴት ካንቺ ብዙ ነገር ተምረናል በርቺልን
dagye smart nurlgn tnx
ተባረኪ❤
Firyachu new dingay yaswerewerebachu....bertu...egzyabher kenante ga new....yebelete eyaberachu new..lebego new..❤❤❤
❤🎉
Am so proud of you my dear ❤❤
እኔን ወድጄ እግዚአብሔርን እንድወደው ስለምታደርጊኝ ደስ ብሎኝ እሰማሻለሁ ለምልሚልኝ ቆንጅት❤❤❤❤❤!!!!!
እመሰግንሻለው
ሰላም ዳጊዬ እንደምነሽ ሳይሽ ደስ አለኝአግዚአብሔር ይጠብቅሽ የሰሞኑ የነ ዱዱ ጫጫታ ምን ሆነው ነው ፈጣሪ በመግባትሽ በመውጣትሽ አንቺና ቤተሰብሽን ይጠብቅ ዳጊ ትቀጥላለች በእግዚአብሔር አብሮነት ❤❤❤
Thank you for sharing 🙏
በርችልኝ ዳጊየ እግዚአብሔር ካቺ ጋር ይሁን ወረኛውን አትስሚ ህዝባችን የዋ ነው ምክር ይፈልጋል በርቺ እህቴ ❤❤❤❤❤🎉
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ እኔ በልጅነቴ ትምህርት ቤት በባዶ ሆደ እሄድ ነበር ያ ቁስል እስካሁ ያስፈራኛ እንዳልሽው ራሴን ለመውደድ እስካሁን እቸገራለሁ ይህን ትምህርት ስለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ