ሰበር መረጃ :- “ዘመነ ካሴ ፕሬዘዳንት ከሆነ..!” | “ኢትዮጵያም ውጭም እንደራደራለን..!” |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 июн 2024
  • የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ
    RUclips ➲ / shegertimesmedia
    Telegram ➲ t.me/SHEGRTIMESMEDIA
    Facebook ➲ / shegertimesmedia
    #ethiopianhistory
    #bestethiopianorthodoxmezmur
    #ethiopianculture
    #mezmurprotestant
    #oldethiopianmusic
    #ethiopiannewsong
    #ethiopianmezmurnew
    #ethiopianstory
    #factsaboutethiopia
    #ethiopiaplacestovisit
    #ethiopianorthodoxmezmurplaylist
    #ethiopianjokes

Комментарии • 14

  • @user-vh2hp3ds2g
    @user-vh2hp3ds2g 7 дней назад +2

    Good morning Zeman kessa king fano Amhara togethers 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💚💛❤️🏆🏆🏆🏆🌹🎉🌿🥰✊

  • @user-kd1zq9zh8z
    @user-kd1zq9zh8z 7 дней назад +2

    ያልተባለአትበል

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 7 дней назад +2

    ማነዉ በሶስት ቀን ፋኖን ሱሪዉን አስወልቀዉ አለሁ ያለዉ

  • @user-bd5ot1qf7g
    @user-bd5ot1qf7g 5 дней назад +1

    መንግሥት ቢኖርማ ይሆ ሁሉ መከራ በህዝብ ላይ አይወርድም ነበር ስለዚህ መንግሥት የለም ። ፋኖ የሚታገለው መንግሥት ስለሌለ ነው ። አሻንጉሊት መንግስት አይደለም ምስል ኢትዮጵያ አትፈልግም ልበ አምላክ አስተዋይ መንግሥት ከፋኖ ውስጥ ይወለዳል ጠብቁ ። ይህ ጨለማ አገዛዝ ይወገዳል ድል ለፋኖ ።

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6p 7 дней назад +2

    መንግስት በሌለበት አገር ፋኖ ከማን ጋር ነው የሚደራደረው ሞት ለአብይ ድል ለፋኖ ይሁን

    • @gonffaYado
      @gonffaYado 7 дней назад

      @@user-fx3eg6yn6p የናንተ መንግሥት ካለማ ምን ድርድር ያስፈልጋል ያለው እስክንድር የሰየመው ተረኛ ነው።የዚች አገር መጨረሻ ምን ይሆን?

    • @user-fx3eg6yn6p
      @user-fx3eg6yn6p 7 дней назад

      @@gonffaYado እስክድር ለእውነት ለፍትህ የሚታገል ንፁ ሰው ነው ምን አልባት እዳተ አይነት ጭለምተኛ አስተሳሰብ ያለው ሰው ሊጠላው ይችል ይሆናል እጂ ማንም እስክድርን የመተቸት ሞራልም እውነትም የላችውም

    • @gonffaYado
      @gonffaYado 7 дней назад

      @@user-fx3eg6yn6p የጨለመብህስ አንተ ነህ በአለም ላይ ተደርጎ የማይታወቅ አንድን ብሔረሰብ ተረኛ ብሎ ሲሳደብ አልነበርክም ወይስ አልተወለድክም ለነገሩ የሱ ብጤዎች ነፍጠኛ ምናምን እያሉ አልነበረም? ስለዚህ ሁለቱንም መቃወም አለብን ኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ ቢኖረን ።አለበለዚያ የእስክንድርና የጃዋር ግሩፕ ተብለው መለያየት አለባቸው መቼነው? ግን እውነት የምንናገረው ድሀውን የኢትዮጵያ ወጣት ካጫረስን በኋላ ነው?

  • @GelilaSisay-jt2ij
    @GelilaSisay-jt2ij 7 дней назад

    Kiiiii zemen is beden funny

  • @dawitegirma
    @dawitegirma 6 дней назад

    መንግስት የለም የምትሉት ከማ ጋር ነው የምትዋጋው ግራ የገባቹ ተደራደርና ህዝቡን እረፍት ሰጠው

  • @gonffaYado
    @gonffaYado 7 дней назад

    የማ ፕሬዚዳንት?

    • @LetaAdugna
      @LetaAdugna 7 дней назад

      Y Amhara newa lela yeman yhonal blh new 😂

  • @AbrenGelaw
    @AbrenGelaw 7 дней назад

    Why do you bark for what you are not asked!!!