ሰበር መረጃ :- “ዘመነ ካሴ ፕሬዘዳንት ከሆነ..!” | “ኢትዮጵያም ውጭም እንደራደራለን..!” |
HTML-код
- Опубликовано: 4 окт 2024
- የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ
RUclips ➲ / shegertimesmedia
Telegram ➲ t.me/SHEGRTIME...
Facebook ➲ / shegertimesmedia
#ethiopianhistory
#bestethiopianorthodoxmezmur
#ethiopianculture
#mezmurprotestant
#oldethiopianmusic
#ethiopiannewsong
#ethiopianmezmurnew
#ethiopianstory
#factsaboutethiopia
#ethiopiaplacestovisit
#ethiopianorthodoxmezmurplaylist
#ethiopianjokes
ያልተባለአትበል
Good morning Zeman kessa king fano Amhara togethers 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💚💛❤️🏆🏆🏆🏆🌹🎉🌿🥰✊
ማነዉ በሶስት ቀን ፋኖን ሱሪዉን አስወልቀዉ አለሁ ያለዉ
መንግሥት ቢኖርማ ይሆ ሁሉ መከራ በህዝብ ላይ አይወርድም ነበር ስለዚህ መንግሥት የለም ። ፋኖ የሚታገለው መንግሥት ስለሌለ ነው ። አሻንጉሊት መንግስት አይደለም ምስል ኢትዮጵያ አትፈልግም ልበ አምላክ አስተዋይ መንግሥት ከፋኖ ውስጥ ይወለዳል ጠብቁ ። ይህ ጨለማ አገዛዝ ይወገዳል ድል ለፋኖ ።
መንግስት በሌለበት አገር ፋኖ ከማን ጋር ነው የሚደራደረው ሞት ለአብይ ድል ለፋኖ ይሁን
@@AschalewuBogala የናንተ መንግሥት ካለማ ምን ድርድር ያስፈልጋል ያለው እስክንድር የሰየመው ተረኛ ነው።የዚች አገር መጨረሻ ምን ይሆን?
@@gonffaYado እስክድር ለእውነት ለፍትህ የሚታገል ንፁ ሰው ነው ምን አልባት እዳተ አይነት ጭለምተኛ አስተሳሰብ ያለው ሰው ሊጠላው ይችል ይሆናል እጂ ማንም እስክድርን የመተቸት ሞራልም እውነትም የላችውም
@@AschalewuBogala የጨለመብህስ አንተ ነህ በአለም ላይ ተደርጎ የማይታወቅ አንድን ብሔረሰብ ተረኛ ብሎ ሲሳደብ አልነበርክም ወይስ አልተወለድክም ለነገሩ የሱ ብጤዎች ነፍጠኛ ምናምን እያሉ አልነበረም? ስለዚህ ሁለቱንም መቃወም አለብን ኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ ቢኖረን ።አለበለዚያ የእስክንድርና የጃዋር ግሩፕ ተብለው መለያየት አለባቸው መቼነው? ግን እውነት የምንናገረው ድሀውን የኢትዮጵያ ወጣት ካጫረስን በኋላ ነው?
መንግስት የለም የምትሉት ከማ ጋር ነው የምትዋጋው ግራ የገባቹ ተደራደርና ህዝቡን እረፍት ሰጠው
Kiiiii zemen is beden funny
የማ ፕሬዚዳንት?
Y Amhara newa lela yeman yhonal blh new 😂
Why do you bark for what you are not asked!!!