🛑 ማህፀኔን ለልጅ አልጠቀምበትም ያለችው ጉደኛ ሴት እና በ 2024 የሚከሰቱ አስደንጋጭ ነገሮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 272

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 7 месяцев назад +25

    አረ ላይክ ያንሳል ለቤንጃ በእውነት ላይክ እያረግን

    • @helenmekonne8618
      @helenmekonne8618 6 месяцев назад

      ኧረ ላይክ ሲያንሠውነው ጨዋ ኢትዮጵያዊ ማርያምን ስነስርአቱ ሣትወጅ በግድ እንድታይው ያረጋል ላይክ ብቻም አይደለም ብችል በገንዘብ ባግዘውም በጣም ደስ ይለኛል

  • @balager21
    @balager21 7 месяцев назад +50

    እንኳን ለታላቁ ሰመአት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ የልዳው ንጉስ የአስራት ሀገሩን ኢትዮጵያን ከጠላት ዲያብሎስ እና ከክፉ ሴረኞች ይጠብቅልን።አሜን ፫ 🤲🤲🤲

    • @benjatube2
      @benjatube2  7 месяцев назад +2

      አሜን

    • @hjbcbjdhghd-tr5yl
      @hjbcbjdhghd-tr5yl 7 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @enatfantaergoya
      @enatfantaergoya 7 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @EmuEmuuu
      @EmuEmuuu 7 месяцев назад +1

      Amen Amen Amen🙏🙏🙏semhatu abata ewdehalew🙏❤️

    • @MerryZelalem
      @MerryZelalem 6 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @jejeserkalem3594
    @jejeserkalem3594 7 месяцев назад +23

    Happy new year benja 🎉
    ቤቲ እያለ ባለቀሰው ሰውየ ትክክለኛውን መረጃ ያስተላለፍከው አንተ ብቻ ነህ ሁሉም ካንተ መማር አለባቸው 👏👏👏

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 7 месяцев назад +6

    እንደ ወንድ እናቱን የሚወድ የሚረዳ የለም
    ከአባት ይልቅ ለእናቱ ነው ወንድልጅ

  • @madinaalu3734
    @madinaalu3734 7 месяцев назад +4

    እውነት ቤንጃ እነዚህ አማርኛና English እየደባለቁ የሚያወሩት ሰዎች ያናድዳሉ ufff ለማንኛውም ❤እንወድሀለን

    • @munalemlem9878
      @munalemlem9878 6 месяцев назад

      የተማሩ የሰለጠኑ የሚመስሉ ደናቁርት ናቸው 😂

  • @user-fm2go6ex9x
    @user-fm2go6ex9x 7 месяцев назад +2

    ወንድሜ ትክክል ብለሀል እንደነዚህ አይነት የተረገመ ትውልድ ነው ትውልዱን የሚመርዙ ድፍረቷ ስንት እግዚአብሔር የባረካቸው ወንዶች አሉ እኔ የማውቀው ኩሽና ገብቶ ለእናቱ እንጀራ የሚጋግር ሰው አውቃለው

    • @shalom352
      @shalom352 6 месяцев назад

      Fact siwera sile abzagnaw new enji sile 1, 1 adelem. Chinkilatin sefa mareg tiru new

  • @tilahunhana262
    @tilahunhana262 7 месяцев назад +20

    መውለድ ግዴታ አደለም ያለችዋ ሴትዮ ሴጣን ራሱ የሚቀናባት እርኩስ ናት እግዚአብሔር ይገስጻት

    • @user-ez7ib8qr9x
      @user-ez7ib8qr9x 7 месяцев назад

      Very true! .. This type of women are members of the secret of society which is illuminate and homosexual.. !!

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 месяцев назад

      ጎዳና የወጡትን ልጆች ሰብስባ ማሳደግ ከጀመረች ፡ ከእግዚአብሔር ጋር ተታርቃ ፡ ስለተሰጣት ማህፀን መልካም አስተሳሰብ ይኖራት ይሆናል።

    • @HelenZebrehan
      @HelenZebrehan 6 месяцев назад +1

      Sebseba letasadgachew nw yemir?
      Nw ye alamawa asefetshami litaregachew

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 месяцев назад

      @@HelenZebrehan
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

    • @HelenZebrehan
      @HelenZebrehan 6 месяцев назад +1

      @@TruthEz እሺ

  • @meseretmeseret4538
    @meseretmeseret4538 7 месяцев назад +2

    የታደለ ነው ወልዶ የሚስመው እ/ር ማስተዋል ይስጥሽ ታመሻል እ/ር ይማርሽ

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 месяцев назад

      እግዚአብሔር ✅
      እ/ር ❌

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 7 месяцев назад +3

    እና ለደስታ እና ለሽንት ብቻ ልትጠቀምበት ነው ወይ ጉድ😂😂😂😂😂😂

  • @maraki3310
    @maraki3310 7 месяцев назад +1

    አረ በጣም ጎበዝ ወንዶች አሉ። የኔ ባል ከእናቱ ጋር እያለ በደምብ ምግብ ሰርቶ ቤት አፅድቶ ይጠብቃት ነበር።

  • @faniyoo6555
    @faniyoo6555 6 месяцев назад +1

    በመጀመሪያ ወንድ ሴትም ያምላክ ስጦታ ናቸዉ እኔ ዉልጄ ባሌና ልጄ ናቸዉ ያረሱኝ እነዚህ ሴቶች ትዉልድን ገዳይ ናቸዉ ማስቆም አለብን

  • @seblenedi-jh7ug
    @seblenedi-jh7ug 6 месяцев назад +1

    feminist ነኝ ባለችዉ ልጅ ሀሳብ በጣም ያስደነግጣል የነገዉ ትዉልድ ልጆቻችን ያሳስቡኛል መናገር ስለምንችል እና እድሉን ስላገኘን ምናወራዉ ነገ የኔ ልጆች ዋጋ እንዳይከፍሉበት እፈራለዉ ያሳፍራል ጭምር 🤔

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 7 месяцев назад +2

    ልቦና ይስጣት ይች ፈጣሪን ስራ እየተቃወመች ነው

  • @user-bm5ov9cw7t
    @user-bm5ov9cw7t 7 месяцев назад +4

    .እችንማ መድፍት ነው ፈጣር ሀገራችን ይጠብቅልን❤❤❤😊

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 месяцев назад

      ሀሳብን በሀሳብ ማሸነፍ እንጂ መደፋፋት መጨረሻው ጉርጓድ ነው። 🤔🤔🤔

  • @sofiarufael9444
    @sofiarufael9444 7 месяцев назад +2

    Happy New Year Bejusha , keep shining my brother 🍾👍

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 7 месяцев назад +5

    እንኳን አደረሰህ ቤንጃ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopiadinku9881
    @ethiopiadinku9881 6 месяцев назад

    Thank you so much!

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 6 месяцев назад

    ቤንጃችን ፤ በጨዋነት የተመላዉ ማህበራዊ ሂስህን እጅግ በጣም አደንቃለሁ አከብራለሁ ። ልጅቱ በተናገረችዉ ነገር ላይ ካንተ የተለየ ሃሳብ ባይኖረኝም ሁሉንም አዳም በአንድ ሙቀጫ መዉቀጥ ግን አግባብ አይደለም ። ሕዝብ ላይ መፍረድም ተገቢ ነዉ ብዬ አላስብም ። በዓይን ላይ የተመረኮዘዉ ምሳሌ ልክክ ያለ ልክ ነዉ ።

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 7 месяцев назад +2

    Welcome My brother Benjaye..
    🎄HAPPY NEW YEAR🎄

  • @Zufan2421
    @Zufan2421 7 месяцев назад

    First 🎉❤❤keep it up wandme....

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 6 месяцев назад

    ቤንጃ ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን ስለምታቀርበው አስተማሪ አዝናኝ ፕሮግራም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @MenafSisayTadese-yu4xi
    @MenafSisayTadese-yu4xi 7 месяцев назад

    Happy new year benja 🎉

  • @ToyibaMuhammed
    @ToyibaMuhammed 6 месяцев назад

    ፌሚኒስት ነኝ የምትለዋ ሴት የነዛ ጉዶች ጉዳይ አፅፈፃሚ ትመስላለች ወጣቱን ለመሳብ አኡዙቢላህ ሸይጧን ነች

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 7 месяцев назад +1

    ቤንጃዬ የኛ ምርጥ

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi 6 месяцев назад +2

    Selam Benjamin Happy New year 🎉

  • @Aayegizabir
    @Aayegizabir 7 месяцев назад

    Egzabir yemart.

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 7 месяцев назад

    Eyanebebech metenager new mimeslew demo kena bla sew metay yemeselale asgededew new ende yaskomuwat???

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 7 месяцев назад

    Yemifetsemew tenbit ye egziabher bcha new

  • @user-or1yq9rn5d
    @user-or1yq9rn5d 6 месяцев назад

    Lek eko nech mendenew metelut....ena weledo masetish miseb lej mberket new tekekel..,weyens menged lay yemtelemn set lij protect madereg yematechelewen lej amteto weledku malet new tekekel......betam jegena nat tekekel nech

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss8369 7 месяцев назад +4

    ይች ወልደው የጣሏት ናት 😢😢😢 ሆሆይ ጭራሽ መወለድ አያስፈልግም

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 месяцев назад

      ጎዳና የተጣሉትን ልጆች አንስቶ ስለማሳደግ ማሰቧ ደግሞ ተፈጥሯዊ የእናትነት ባሀሪዋን ያንፀባርቃል። 🤔

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 6 месяцев назад

      @@TruthEz አደለ ከዛስ አንስቶ ማሰደደጉ አደለም እኮ ቁም ነገሩ የዘቀጠ አስተሳሰብ ይዘው እዲያድጉ ከምታደርጋቸው እዛው ጎዳና ላይ አድገው ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸው ልጆች ቢሆኑ ይሻላል

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 месяцев назад

      @@heedssjeedss8369
      የጎዳና ልጆች በተለያዩ ሱሶች ተጠምደው ወንጀል በያይነቱ የሚፈጽሙት ፡ ፈሪሃ እግዚአብሔር ስላላቸው አይደለም። ቤተ እምነቶችም ችግሩን ለመፍታት ከመጣር ፡ የበይ ተመልካች የሆኑ ይመስላል። 🤔

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 7 месяцев назад +1

    በመጨረሻው ዘመን ግብረሰዶማውያን ይበዛሉ ይላል እነዚህን የመፅሐፍቅዱስን እውነት በማወጅ በርትተን ልንቃወማቸው ይገባል።

  • @HenokBeyene-tx5cw
    @HenokBeyene-tx5cw 6 месяцев назад

    ይመች አባቴ

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 7 месяцев назад +1

    ቁጥል ቁጥል እያቀረብ
    ሰው እንዴት ይረዳ
    አንድም ቀን ሰው የሚገባው ነገር አቅርበህ አታውቅም

  • @user-bf5ds5xv3l
    @user-bf5ds5xv3l 7 месяцев назад

    benjaye yemechek wow wow 👌 ❤❤❤

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o 7 месяцев назад +2

    ምን ያህል የዘቀጠች ሴት ነች እቺ ሌዝቢያን ናት እማትረባ በሷ ቤት አውቃ ሞታለች

  • @HelenZebrehan
    @HelenZebrehan 6 месяцев назад

    About nesanet podcast
    Yeza yemetachew ajeneda yalat yemeslegnale keze behuala yalew teweled betam yasasbegnale😔

  • @kidistabebe8673
    @kidistabebe8673 6 месяцев назад +1

    ምጥ እፈራለሁ ግን ወልጄ መኖር ግን በጣም እፈልጋለሁ

  • @YordanosTeshome-mc1gs
    @YordanosTeshome-mc1gs 7 месяцев назад

    Ere betam yasetelalu wegahat

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 7 месяцев назад

    ቤንጃ ማኛ እንኳን አደረሰህ

  • @mihiretawdie1639
    @mihiretawdie1639 6 месяцев назад

    ይችህ ልጅ ጤናማ አደለችም ህሊናዋን ስታለች እግዚአብሔር ይቅር ይበላት መረን የሰዶምያንን ሀሳብ እያስፋፋች ነው .

  • @user-sj9zn1ke6o
    @user-sj9zn1ke6o 7 месяцев назад

    Selam benja yene derbaba ❤

  • @ZeleMichael3307
    @ZeleMichael3307 7 месяцев назад

    Benja Ante yesetehat asiteyayet yibekatal echy mehayim ayiniwan mawitat neber balege englizegna mawrat hulunim mawek emimesilew twild .

  • @selomekokebe946
    @selomekokebe946 7 месяцев назад

    Happy New Year benja ergatahe eko edet des endemele.

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @farida1771
    @farida1771 7 месяцев назад +1

    ቤጃዬ ዘና ነው ያደረከኝ የሴቶቹን አሳብ እቃወማለሁ

  • @user-sh6et7qm1n
    @user-sh6et7qm1n 6 месяцев назад

    betam newr new mtaweraw yech habsan atweklm

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 6 месяцев назад

    Mahesenene west leg alaskemetem belalche selazhe mahesenewa selemeshet yeswean gemat eyasheteta yemeyasekemet yethiopia wend yalem sermuta

  • @berekethabtemichael6942
    @berekethabtemichael6942 6 месяцев назад

    ቤቲዬ take your time I know we will miss you

  • @brukmark7972
    @brukmark7972 7 месяцев назад

    ererrrrr bose

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 7 месяцев назад +3

    ሰላም ቤንጃየ እንኳን ደህና መጣህልን እሺ እንኮምኩምና አስተያየቱን እነሰጣለን 👍

  • @fozii9685
    @fozii9685 6 месяцев назад

    Tuni hormanii issi waan hin hojjanef balage

  • @heyriamaar4615
    @heyriamaar4615 6 месяцев назад

    enie hasabe yelegnm mknyatum nggrura weTe YregeTe new.

  • @bettyabera7727
    @bettyabera7727 7 месяцев назад

    Lazebiyan satehone atekerm segemet

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 6 месяцев назад

    teiraz netek mehaiem anche beielo hakim

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 7 месяцев назад

    እኔ የውጮቹ በአል ምንም የማይመስለኝ ለምንድነው ግን የአገሬ በአል ዋዜማው እራሱ ሲደምቅ የኔ ውድ አገር😥😥💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @wondmagegnshumu3060
    @wondmagegnshumu3060 6 месяцев назад

    ይቺ ባለጌ ነች ሌላ ተልኮ ያላት ነው ለዝብያን የሚባል የነጮች ነገር ሀገራችን ለመረጭት እራሷ ዶክተር ያስፈልጋታል ታማለች

  • @EtalemDessie-wb8tn
    @EtalemDessie-wb8tn 6 месяцев назад

    ant tadiya board nh weys hakim>

  • @user-bm8mk2yb4x
    @user-bm8mk2yb4x 7 месяцев назад

    Yichin eko ke fetari wuch amelaki nech yemitaramidew akuam ena hasabua atekalay ye 1aynet tsota /lezbian aramaj nech balgy send nech lej kelelat fetari eskemechereshaw yinesat

  • @shalom352
    @shalom352 6 месяцев назад

    21:33 engilizegna temarina bedenb yigebahal.

  • @yesyo3241
    @yesyo3241 6 месяцев назад

    ena begzabihar new mifeterew fetari bcha new

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 7 месяцев назад

    Feminist fetari yatefachu mknyatum lesbiyan slehonachu smachun keyrachu enji so egziabher yatefachu.betam bado chenklat kefo selehonech new lenegeru ke lezbiyan mn ytebekal

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 6 месяцев назад

    Beaxqalaye xiru tichite new mizanawiy nhe

  • @fafi985
    @fafi985 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eskinderhailemariam3078
    @eskinderhailemariam3078 7 месяцев назад +2

    ቤንጃ እውነትህን ነው የታምራት ጉደይ ላይ ያለው መረጃ ታማኝነት አጠራጣሪ ነው። በህክምናም አሰጣጥ ደረጃም ቢሆን። መቸም አገራችን እንዲህ ሆናለች። ያሳዝነናል።።

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 7 месяцев назад +1

      😢😢😢😢 እኔ ራሱ አለሰመነኝም

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 6 месяцев назад

      Yegermal 6 amet yehen lematarat? Yemaymesel neger. Fetari yefered

  • @elsayeabiy8323
    @elsayeabiy8323 7 месяцев назад

    Enam wenddemoch alun yawem sate yemyasenku shinkurt ketfo yemeseru balemuya wendoche!!! Melkam wendoche ALU yebareku ❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 7 месяцев назад +1

    ቤኑዬ ከፈጣሪ ከሚያጣሉ እንደዚህች ካለች ድንዙዝ መራቅ ነው እርቃኗን ናት

  • @Zerubbabel-tw3sq
    @Zerubbabel-tw3sq 7 месяцев назад

    Maytsanuan lecalemaw alem akereyite newuya

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 6 месяцев назад +1

    ብዙ ተባዙ የተባለው ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም የሚለውን እንዴት እረሳችው ወዴት እየሄድን ነው

  • @maezelegesse8204
    @maezelegesse8204 5 месяцев назад

    yanchen kemto lelela yestew

  • @user-ps3vn7ce5u
    @user-ps3vn7ce5u 7 месяцев назад

    Benja pink T shirt

  • @user-ty9de8wj9c
    @user-ty9de8wj9c 7 месяцев назад

    Ere Benjamin best motkn g voice melso yadmte

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 6 месяцев назад

    Enye set ngne gin ye Ethiopia wendoche melkamoche nachew tesdew erasu lebtsebochchew silu sayagbu ymiyarju bizu nachew

  • @AlemWldagorges-by3gy
    @AlemWldagorges-by3gy 6 месяцев назад

    ebakhen endzi aynte ngr atkerbe geta aywodwm kyrtegnaw pelanite nw ymtachiw

  • @mustafaghalu3516
    @mustafaghalu3516 6 месяцев назад

    ante selagezk hulum yagezal malet aydelem

  • @Davidm127
    @Davidm127 7 месяцев назад +3

    Ammeeeeen benja tube 100k Subscribe ይገባል ብላ ስለተነበየች ተመችቶኛል

    • @benjatube2
      @benjatube2  7 месяцев назад

      አይቀርም እንገባለን

  • @Lilianjoye
    @Lilianjoye 7 месяцев назад

    42:23 betefy machol neber

  • @amenadmasu1922
    @amenadmasu1922 6 месяцев назад +1

    የታምራት 6ዓመት ከሆነ የኢንጅነር ሥመኘው ደግሞ 16ዓመት ይፈጃል ልትሉን ነው ማለት ነዋ

  • @rozateferi8081
    @rozateferi8081 6 месяцев назад

    Yechi yewere quat!!

  • @muluemebettasew1561
    @muluemebettasew1561 6 месяцев назад

    አይን ስላለህ አያስፈልገኝም ብለህ አታወጣውም።መጥፎ ነገር እንዳያይ ግን ትከለክለዋለህ።

  • @yaredsintayehu2256
    @yaredsintayehu2256 6 месяцев назад

    #Enzin k kemanachw eyabertatanchw nw mimslachw lash lash

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 7 месяцев назад

    Ye aemero chiger yalebat meselegne meheretun yesetat

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c 6 месяцев назад

    Edmeneme belehe hake atefe arebe kewdedehe yetefeĺehale

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 6 месяцев назад

    Like

  • @linadani6276
    @linadani6276 7 месяцев назад

    በዛም አለ በዚ we lost Tame ነፍስ ይማር

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 7 месяцев назад

    የታራት ያመጡት አጀንዳ ማስቀየሪያ ነው ከቁልቢ የሚመጡ ወንድሞች ስለታገቱ ስለተገደሉ ህዝቡ ትኩረቱ ስለሞቾቹና ስለታገቱት ህዝቡ ትኩረቱ ወደዛ ስለሆነ አሁን ላይ የታምራትን የ6 አመትን ያመጡት አውቀው ነው ነገ ደግሞ ሌላ ችግር ሲፈጠር ማስቀየሻ የማዲንጎን አምጥተው ይነግሩናል ባለግዜዎች እግዚያብሔር ይፍረድባቸው😢😢

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 7 месяцев назад +2

    እረ እቺ ደነዝ እንግሊዘኛ ያወራሁሉ የተማረነው ማለት አይቻልም የእኔ ወንድሞቼ ነፍሳቸውን ይማረው እኛ ልጆች እያልን እናቴ እግሯን እጥብ አድርገው ስመው ቡና አፍልተው የሚያጠጧት የነበረው ለእናቱ አንድ የሁነ የጎረቤታችን ልጅ ደሞ ለእናቱ ብና ማፍላት ቀላል ነው አብሲት ጥሎ እንጀራ ጋግሮ ልብስ አጥቦ ቀጥ አድርጎ እናቱ የሚንከባከብ አለ እናተ ድንዝ ቆሻሻ ሴቶች እግዚያአብሔር ካገራችን ያንሳቹ ምን ለማስፋፋት እንደፈለጋቹ ገብቶናል ከምድር ያጥፋቹ

  • @shalom352
    @shalom352 6 месяцев назад

    Anye ferenj hager eyenork astesasebih gin asazagn new. Abreh seltin yeseletene set yemitikeberibet hager eyenork.

  • @user-tn1ds6by2j
    @user-tn1ds6by2j 7 месяцев назад

    Yet new yalechew lekan enasegebat

  • @naseemasaif1945
    @naseemasaif1945 7 месяцев назад

    Auzubilah wolahii lijitu ibdi nt😢😢😢

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 7 месяцев назад

    አይ እርጋታ ይመችህ ብሮ

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 6 месяцев назад

    Ewntihn eko new 6amet mulu yhyen lmaweq 😢Asazagne new

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya 7 месяцев назад

    አረ ቤቲ ይሄንን መልክሽን አላውቀውም ነበር እንዴ ሌላ ሰው መሰልሽኝ ግን ባታቆሚ ደስ ይለኝ ነበር ከምር

  • @maffi4666
    @maffi4666 6 месяцев назад

    It's so hard to hear what they said .. enzeh be egizare yemayamenu bibilen yemayaweku nachew .. am pretty sure enda manegnawm sw metew sorry yelalu... .. ewnet it's unbelievable

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 7 месяцев назад +1

    ማናት ቤቲ?

  • @johnsmart7220
    @johnsmart7220 6 месяцев назад

    ሊገሉሸ ነዉ

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s 7 месяцев назад +2

    ቤንጃ በርታልን ግን በዛኛው ቻናል ናፍቀንካል ስራልን እባክህ❤❤

    • @benjatube2
      @benjatube2  7 месяцев назад

      እያዘጋጀው ነው ከች እላለው

  • @AlemMimi-gg5nd
    @AlemMimi-gg5nd 6 месяцев назад

    እቺ ከየት ነው የመጣችው ቤንጃዬ የማትረባ ትምህርት የሚጠቅመው ለማወቅ ነበር

  • @eliasalemayehu7326
    @eliasalemayehu7326 6 месяцев назад

    ✌✌✌

  • @linadani6276
    @linadani6276 7 месяцев назад

    ቆጨማዬ ስወደዉ😂

  • @antenehmulugeta1154
    @antenehmulugeta1154 7 месяцев назад

    2024 correction Thanks

    • @benjatube2
      @benjatube2  7 месяцев назад

      አስተካክያለው አመሰግናለው

  • @user-wd2ej5bt8z
    @user-wd2ej5bt8z 7 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢እነኚ ሴቶች ግን የመጡት ትዉልዱን ለማጥፋት ነዉ ለሀገርም ለቤተሰብም ሸክም ናቸዉ መጥፋት አለበት መለቀቅ የለበትም ይሄ ብርግራማቸዉ..😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 месяцев назад

      ዝግጅታቸው ✅
      ብርግራማቸው ❌