ኩዚ ጉኒ ክፍል 108 | Kuzi Guni episode 108

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ኩዚ ጉኒ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kuzi Guni everyday @10:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 177

  • @Aseya-dc2by
    @Aseya-dc2by 6 месяцев назад +13

    የኔ ውድ ባኑ ንገሪያት እንጂ ለዚች ጦልጧላ ሀንዳ ምነው የኔ ቤት ነው አለይ
    እንዴት እንዴት ነው የሚያረጓት የባኑ እናት እርጋተዋ ደስ ሲትል❤❤❤❤

  • @user-on4gy8km2u
    @user-on4gy8km2u 6 месяцев назад +15

    አይ ኩዝ ዛሬ ዉሸት በጣም አበዛ 🤣🤣🤣🤣 ዛሬ ደሞ ሳርፌ ሆናል 🤣🤣🤣🤣❤️👌

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y 6 месяцев назад +17

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለቹበት ያጠብቀቻ✝️♥️🙏

  • @user-kp5eu7ef9c
    @user-kp5eu7ef9c 6 месяцев назад +6

    ጀግና የኩዚ አባት እኔ ምጠረጠረዉ የኩዚ
    እናት ኡነተኛ አናቱ መሆኑነዉ

  • @EmawaDemelash-pe4ol
    @EmawaDemelash-pe4ol 6 месяцев назад +55

    ሀዳን ያስጠላቸው ሰው🤮🤮

  • @ShambelFentaw-hm7vm
    @ShambelFentaw-hm7vm 6 месяцев назад +25

    ሴቶችየ የኔ ዉዶች ለኩዚ ያላቹህ ፍቅር ለኔ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር

    • @user-tc7ly7qg3n
      @user-tc7ly7qg3n 6 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂የኔ ሚሲኪን

    • @MahletMefen
      @MahletMefen 6 месяцев назад

      ከምናው፣ያዝ

    • @user-cm6tt7kk5g
      @user-cm6tt7kk5g 6 месяцев назад

      😄😄😄😄

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f 6 месяцев назад +2

      የምትፈቀሩ ኣይደላቹም ዶማ ሁላ

    • @raselmrr539
      @raselmrr539 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 6 месяцев назад +7

    ኬምሬ 😂እኔ እራሱ ምስክር ነኝ ሌላ ሴት የለችም

  • @user-xe5kz7iq5q
    @user-xe5kz7iq5q 6 месяцев назад +22

    እስቲ ማነው እንደኔ የሚቀጥለው ክፍል ምን እደሆነ እያወቀ ኩጭ ብሎ ግዜውን የሚያቃጥለው😂😂😂😂

    • @Abu.Maher3133
      @Abu.Maher3133 6 месяцев назад +2

      እኔ😂😂😂

    • @whcgcvh7409
      @whcgcvh7409 6 месяцев назад +2

      እኔም😂😂😂

    • @user-dg3gg6cq9d
      @user-dg3gg6cq9d 6 месяцев назад +1

      ምንድነው ጉጉቴ ይቀንስ😇

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 6 месяцев назад +7

    የጉኒ እናት ስታናድድ ፈረሀት ልጁ ኩዚ ጋር መሆኗን ሲያውቅ😳 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Sojoo9
      @Sojoo9 2 месяца назад

      ቸኩያለሁ እሥከሚያቅ ጨጓራየን ልጦት የሡም ይላጥ

  • @titilieul
    @titilieul 6 месяцев назад +5

    ባለ ሆቴሉ ሰዉየ ግን መዋሸት ችለዋል😂😂😂😂😂

    • @Gggg-gl8hp
      @Gggg-gl8hp 6 месяцев назад

      ቀላል😂😂

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t 6 месяцев назад +25

    እዝህ ድራማ ላይ እደ ሀዳን እና ዘይነብ ጦልጣል የሚስጠላ የለም😂 ጉኒ ደሞ የሀብታም ዳይፕረ

    • @user-yw2rt8jx8q
      @user-yw2rt8jx8q 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😅😅😅 ኤረ የሀንዳን

    • @user-cm6tt7kk5g
      @user-cm6tt7kk5g 6 месяцев назад

      እናትና ልጅ የሀብታም ሳህን ላሽ ናቸዉ

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by 6 месяцев назад

      ዳይፕር😅😅😅😅

    • @user-on4gy8km2u
      @user-on4gy8km2u 6 месяцев назад

      እውነት ጉን የሃብታ dayferi🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zuzuyasufe
    @zuzuyasufe 6 месяцев назад +4

    እፈረሀትጋር የሚያወራው እገልሀለው ይለዋል እሽ አላለም😂😂😂😂😂😂

    • @user-yg2rl2rj5u
      @user-yg2rl2rj5u 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-yg2rl2rj5u
      @user-yg2rl2rj5u 5 месяцев назад

      ያችን ኩሜት ሳነብ አሱ እሺ ሲል አተገጣጠመም😂😂😂😂

  • @SaadehHabibti-gg2ts
    @SaadehHabibti-gg2ts 6 месяцев назад +11

    አች የኩዚ እናት ግን ስታናድ የምር 😉😉😉

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 6 месяцев назад

      ለኩዚ ሞታላች 😂😂😂😂😊😊

  • @user-tc7ly7qg3n
    @user-tc7ly7qg3n 6 месяцев назад +43

    አረ ልቀቁት መዳሜ ሳትመጣ ልየው😅😅😅😅

  • @tesfayhabtemariam746
    @tesfayhabtemariam746 6 месяцев назад +19

    ቹኩር ልቀቁሉን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምዕራፍ ኣንድ❤❤❤

    • @user-qw2tl1xw6w
      @user-qw2tl1xw6w 6 месяцев назад

      ችኩር በቴሌ ግራም አለልሽ

  • @raselmrr539
    @raselmrr539 6 месяцев назад +4

    ኮሚሪ የኩዚን ፈቶ በማየት ልትሞት ነው ሆ ዘይነብ ጀግና ሴት 😂😂😂😂😂

  • @FuIr-x1q
    @FuIr-x1q Месяц назад

    ዘይነብየ የኔማር ስወዳት❤❤❤❤❤❤ኬምሬግን በፊት ከጉኒጋር ቀለበት አስራነበር አሁን ደግሞ ተወድሙ ጋር ትታስጠላኝ😤😤

  • @SjjsjLwla-wv9jg
    @SjjsjLwla-wv9jg 6 месяцев назад +12

    ዘይነብየ❤የኔ ማር ሥወዳት♥ኬምሬ ሥታናድድ😂የተጃጃለች🙄

    • @FatumaAhmemed
      @FatumaAhmemed 5 месяцев назад

      በጣም አሥጠላችኝ ከምሬ 😅

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤ኩዚ ን ተልጁጋ ሢያየዉ ምን ያሥብ ይሆን ፈረሀት እኩዚ እጅ ትገባለህ አተ እባብ 😎😎😎

    • @hawaMohawa-hy3ix
      @hawaMohawa-hy3ix 6 месяцев назад

      ኩዚ ወጡ እያረረ ፈገግይላል እደኛ እደመዳምቅመሞች

    • @Wdamir-ht2bq
      @Wdamir-ht2bq День назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Naxitey
    @Naxitey 6 месяцев назад +8

    ሃንዳን ኣቃጥላ ሊደፍኝ ነዉ ኣላህ ይንኣልሽ😌😫😐😐😂😂

  • @Lili-wc8oe
    @Lili-wc8oe 6 месяцев назад +4

    ሴቶችየ ወንድ ልጅ ሲተዋቹ እንደ ዘይነብ ቆራጥ ሁኑ💋

    • @Abu.Maher3133
      @Abu.Maher3133 6 месяцев назад

      እንቡጥ ሴት ተሁኖ ተሙቷል ማን ሊነፋረቅላቸው በዛውም እነ ከምሬ እና ባኖን አይርሱ😂😂

  • @user-zj1cm6nm7u
    @user-zj1cm6nm7u 6 месяцев назад +6

    እናንተ ምስጥር ነዉ ለማንም እንዳትናገሩ ከመርማሪ ጋ ፍቅር ይዘኛል ምን ላርግ ኣማክርኝ 😂😂😂😂😂😊😊😊😊

    • @almazalmaz1360
      @almazalmaz1360 6 месяцев назад

      ok😂😂😂

    • @saleemaassen7129
      @saleemaassen7129 6 месяцев назад +4

      ልብሱን እንድቀይር ንገሪዉ

    • @user-cm6tt7kk5g
      @user-cm6tt7kk5g 6 месяцев назад

      ​@@saleemaassen7129ካካካካካ ጥሩ እይታ ዉ👌

    • @AaDd-nc4fu
      @AaDd-nc4fu 6 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @dhhffyut4956
      @dhhffyut4956 6 месяцев назад

      😂​@@saleemaassen7129😂😂😂😂

  • @user-bw2tn3kk3j
    @user-bw2tn3kk3j 6 месяцев назад +2

    ፈረሀት ቀንድ ነው የሚያበቅለው ያለው ልጅ😅😅😅😅

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 6 месяцев назад +4

    ብኡኡኡኡኡኡኡ ሀንዳን አቃጠለችኝ ውይ

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 6 месяцев назад +3

    አይ ሰርፈ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @natshoa
    @natshoa 6 месяцев назад +1

    ደስ የሚል ፍልም ነው ድጋሚ እያየሁት ነው 😘😘😘

  • @IytGhi
    @IytGhi 2 месяца назад

    ፈርሀት ዛሬ ቀንዲ ነዉ የሚያበቅለዉ አላለም😅😅😅

  • @msnmsn1764
    @msnmsn1764 6 месяцев назад +6

    ወይዘሮ ሀንዳን የአቲላ ቢት የከዳሞች ሙዲር😂😂😂😂😂😂 ገና የቢላው የኑሮ ዘይቢ አልገባትም አዲስ ሆኖባታል 😂😂😂😂 ህልም ላይ ናት😂😂😂😂😂

  • @zenebekumela4227
    @zenebekumela4227 6 месяцев назад +5

    Ere uuuuuuuuu likakulini zare 4tagna negni laik 😅😅

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k 6 месяцев назад +2

    ወይ ኩዚ ዴንዝን ለማሳመን ብለህ እናትህን ገደልካት ክክክክ

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee 6 месяцев назад +1

      ኑራም አጠቅመው የተስለከለከች እናት ያው እናት ናትጅ ስለ ኩዚ ግድ አይሰጣም

    • @Gggg-gl8hp
      @Gggg-gl8hp 6 месяцев назад +1

      😂😂😂ትክክል ​@@HeluuSeee

    • @GgDd-gn6ws
      @GgDd-gn6ws 6 месяцев назад

      ብሞትም አታቆጭም😂😂

  • @abosayeed9827
    @abosayeed9827 6 месяцев назад +1

    ወይዘሮ ሀንዳን አልሰማሽም በኩዚ ባት ሙተሻል አይ አተ ፈርሀት የምትባል ሰውየ ወች ነው ከፖልስ እጅ ወይም ከኩዚ እጅ የምትገባው አተ የተመታህ😂😂

  • @SaudiTaif-eb2df
    @SaudiTaif-eb2df 3 месяца назад

    ኧረ ኩዚየ ብቃት ፊልም ባይሆን ብየ ተመኘሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-xv9nq8he4y
    @user-xv9nq8he4y 6 месяцев назад +1

    እንደሀንዳንአስቀያሚ የለም

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 6 месяцев назад +1

    ወይ ወይዘሮሀንዳን አቃጥላ ልትደፋኝነው ውይይይይይ

  • @user-pu2we5gf4d
    @user-pu2we5gf4d 6 месяцев назад

    ቴሌግራም ላይ እዩ እስከመጨረሻዉ

  • @user-uf8ne5zi4j
    @user-uf8ne5zi4j 6 месяцев назад

    አንተ ኩዚ ጉኒ ትላለህ የዳኜን ዋለ አዲስ ሙዚቃ ሰምተሻል አልሰማሽማ መች ጊዜ አለሽ እድሜለጉኒ

  • @mulumd129
    @mulumd129 6 месяцев назад

    ፊልም አይመሳላቸውም የኛ ገረዶች ንፁህ አየር ሳያገኙ ዘለው ካዩት ላይ ፊጥ ሆዳቸው ሲሞላ ትላትን. እረሱ. ግን ሞኝ ቂል አትሁኑ

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 6 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂አረ የጉዚ እናት ነገር አመጣች

  • @fozisaditube4934
    @fozisaditube4934 6 месяцев назад +1

    ቃናዎች ችግር አለባችሁ ምድነው 1 ደቂቃ ያልሞላ ቪዲዮ የምትለቁት እየቆራረጣችሁ ቲሽ

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 6 месяцев назад

    ቅጣት part 30 ልቀቁልን

  • @marrymarry1903
    @marrymarry1903 6 месяцев назад +1

    ወይሀዳን አሥጠላሽኝ ምንጉድነሺ አጨብጫቢ

  • @wubedel4103
    @wubedel4103 6 месяцев назад

    የኩዚ እናት አብራኝ እምሰራ ፈሊፔን ነበረች እደው መዳኒአለም መልኩ ሁሉ ነገሯ እሶን የምር ቅጥፍጥፍ😂ስ ትል ሁሉ ይገርማል

    • @user-qd7bi3fh3t
      @user-qd7bi3fh3t 6 месяцев назад

      ክክክክ ሾካካ ናት ገቷን አጥና

  • @afewerkmebrahtom7507
    @afewerkmebrahtom7507 6 месяцев назад +3

    ሀንዳን ምንድነው ችግሯ😂😂😂

    • @user-cm6tt7kk5g
      @user-cm6tt7kk5g 6 месяцев назад

      እሷማ.ሲመስለኝ አይምረዋ ሳይነካ አይቀርም ደረቅ ምናም የናት ወዝ የላቸወም

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 6 месяцев назад

    42:23, she spit out everything 😂

  • @user-cj8ff8ro8e
    @user-cj8ff8ro8e 3 месяца назад

    ውይ ኩዚ እናቱንም እየገደለ ነው

  • @haymanotshibabaw
    @haymanotshibabaw 6 месяцев назад

    ውይ ሀዳን አለቃ አለቃ ያጫዉታታል

  • @user-bf1xq6wl5r
    @user-bf1xq6wl5r 6 месяцев назад +1

    ጋሽ ሳሚ እረሳሻቸው ወይዘሮ ሀንዳን😮

  • @user-cd1vc3ul4m
    @user-cd1vc3ul4m 6 месяцев назад +5

    ልቀ ቁት

  • @user-dg7dp1im8b
    @user-dg7dp1im8b 6 месяцев назад +4

    ልቀ ቁት😌

  • @user-ez6sk6ks7m
    @user-ez6sk6ks7m 6 месяцев назад

    አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ

  • @user-kp5eu7ef9c
    @user-kp5eu7ef9c 6 месяцев назад

    አይ ኩዚ ትወና ብቀቲ የበደነዉ የፊረሀትን ልጅ ለመተለል ብለ እናቴ አርፈለች አለለም እናትህነዉ በሂዎት እየለችም ሞተለች መለቱ ይሸለል አንዱን ልጁወ እየተከበከበች አንዱን ልጁን የጠለች በሂዎት አለች መለት ይከብደል

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b 6 месяцев назад +2

    አይ ሀንዳክክክክክክክክክክአሽቃባጭ

  • @user-vq7xk1tu1x
    @user-vq7xk1tu1x 6 месяцев назад +1

    Like argugi falgawe nwe

  • @user-fk5hn2dl5c
    @user-fk5hn2dl5c 6 месяцев назад

    ክምሬስታሳዝንየኔዉድበፍቅርቆሰለይ❤❤😢😢

  • @dhdjhdjjdjjdud5820
    @dhdjhdjjdjjdud5820 6 месяцев назад +1

    ዉይ ወይዘሮ ሃንዳን እንደው ምን ይሻልሻል ኣንች የኣሮጌ ቅሌታም😂😂😂😂

  • @EmawaDemelash-pe4ol
    @EmawaDemelash-pe4ol 6 месяцев назад +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selameyasu5581
    @selameyasu5581 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y 6 месяцев назад

    ሳርፌ ተቃጠሊ ሊሰው😂😂😅

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 6 месяцев назад

    ሀደ አቀጠለችኝ አይ😮😮😂😂

  • @user-cj8ff8ro8e
    @user-cj8ff8ro8e 3 месяца назад

    አይ ሰርፈ ያስቃል

  • @user-gv4wi7zl4p
    @user-gv4wi7zl4p 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @edelawitzekariyas
    @edelawitzekariyas 6 месяцев назад

    Handan miluat beshtegna arogit😮

  • @user-xb5oc1rw7x
    @user-xb5oc1rw7x 2 месяца назад

    ውይ ሀንዳን 😱😡

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 6 месяцев назад

    ባኑ ንግግርዋ ይገርማል 😁

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 6 месяцев назад +1

    ኩዚ የፍርሃትን ልጀ የሚገላት ይመስላችኋል 😢😢

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 6 месяцев назад

      እራ አይግላትም በሰተመጨረሻ የኩዚ አባት የግባታል ሀንዳን ከዚህበሆላ ወደቤቱው አተመለሲም

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee 6 месяцев назад

      ​@@aeshimohammed9684ምን ልጁን 😂😂

    • @user-vd2cp9eh5z
      @user-vd2cp9eh5z 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 6 месяцев назад +2

      @@HeluuSeee አወ ወንድ ልጅም የወሊዳልው

    • @wubedel4103
      @wubedel4103 6 месяцев назад

      😂😂😂 የምርሽ ነው 😂😂አቶ ሳሚ ደይነዝን ያገባል ​@@aeshimohammed9684

  • @user-kr2iz8pp4q
    @user-kr2iz8pp4q 6 месяцев назад +1

    🎉🎉😊❤❤

  • @mdsabbirhossain7165
    @mdsabbirhossain7165 6 месяцев назад

    ሌላ እድዝህምርጥ ድራማ ካለ ሹክበሉኝ ወዶቸ

  • @user-hn4hc3on7f
    @user-hn4hc3on7f 3 месяца назад

    ሀዳን ምናገባት ስታቃጥል😅

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 6 месяцев назад +2

    አቶ ሰሚ ሌላ ምስት ስያጋቡ ከ ማዳም ቤት ለብቻዬ ስጨፍር አድራለው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂

    • @hevson
      @hevson 6 месяцев назад +1

      😂😂

    • @Gggg-gl8hp
      @Gggg-gl8hp 6 месяцев назад

      😂😂😂ውጩን እኔ እችላለሁ

    • @selamwbeto-fl2ks
      @selamwbeto-fl2ks 6 месяцев назад

      😅😅😅😅

  • @user-mh8vw7wo6x
    @user-mh8vw7wo6x 6 месяцев назад

    ❤😢😢❤

  • @lababalababa2710
    @lababalababa2710 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 6 месяцев назад

    ሃንዳን ኣቃጥላ ልትደፋኝ ነዉ

  • @user-fe9ku9xm8r
    @user-fe9ku9xm8r 6 месяцев назад

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @uadh7751
    @uadh7751 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 6 месяцев назад +1

    😝😝😝

  • @asxz-vm3be
    @asxz-vm3be 6 месяцев назад

    😅😅😅😅

  • @mamehanan1955
    @mamehanan1955 6 месяцев назад +1

    ሴቶች እንደ ዘይነብ ሁኑ ከምሬ ጅል

  • @ZahraZahra-fm2ub
    @ZahraZahra-fm2ub 6 месяцев назад

    😂😂😊

  • @zainabazainaba6717
    @zainabazainaba6717 6 месяцев назад

    ሀዳንን፣ስጠላት

  • @user-mh8vw7wo6x
    @user-mh8vw7wo6x 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-je6ds1pm2o
    @user-je6ds1pm2o 6 месяцев назад

    ፍርት አብድ ኩዥን እና ልጁን ስይ

  • @rozahamid4180
    @rozahamid4180 6 месяцев назад

    ኬሚሬ የሆነች ጅል 😂😂

  • @Fata-kh9mk
    @Fata-kh9mk 6 месяцев назад

    😂😂😂😂

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 6 месяцев назад

    ቅጣት part 30 ልቀቁልን

  • @SuleymanMuhammed-dt1tm
    @SuleymanMuhammed-dt1tm 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

  • @dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652
    @dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 6 месяцев назад

    ቅጣት part 30 ልቀቁልን

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 6 месяцев назад

    ቅጣት part 30 ልቀቁልን

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 6 месяцев назад

    ቅጣት part 30 ልቀቁልን

  • @WerkeTerg
    @WerkeTerg 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-is9dg4cl3b
    @user-is9dg4cl3b 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @WqWq-td6pn
    @WqWq-td6pn 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤