ኩዚ ጉኒ ክፍል 123 | Kuzi Guni episode 123

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ኩዚ ጉኒ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kuzi Guni everyday @10:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 169

  • @Dagimedia3
    @Dagimedia3 5 месяцев назад +76

    የማዳም ቅመሞች እኔ ኑሮ እምቢ ብሎኛል እስቲ ይለፍልኝ ጎራ በሉ እኔጋ እኔጋር የመጣችሁ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤❤

    • @adinamekonen-wh2zc
      @adinamekonen-wh2zc 5 месяцев назад +2

      አይዞን ማሬ

    • @shewit19
      @shewit19 5 месяцев назад

      አሜን ለሁላችንም ይሰጠን አይዞሽ እኔም ጋ ሳብስክራይብ አርግለኝ ውዴ

    • @exworld877
      @exworld877 5 месяцев назад +1

      Besew sem atnegeji ebakesh change the name and run you own business mf

    • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
      @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 5 месяцев назад

      ኣሜንን🙏

    • @user-cl5on1kw1i
      @user-cl5on1kw1i 5 месяцев назад

      አሚን

  • @user-eu2lw4mf3n
    @user-eu2lw4mf3n 5 месяцев назад +23

    ሥሙማ እደ ወይዘሮ ሀንዳን አይነት ሾካካ አለ ግን አረማመዷ አሯሯጧ እኮ ይለያል😂😂😂😂😂

    • @dhhffyut4956
      @dhhffyut4956 5 месяцев назад +2

      በጣም ገራሚ ሴትየ ናት👂👌👌

    • @asnakubogale
      @asnakubogale 5 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @mesaymam
      @mesaymam 5 месяцев назад +1

      በጣም ጉበዝ ተዋናይ ናት ስራ ነገሯ ሁላ እውነትነው የሚመስለኝ እሷና ጉኒ በጣም ጉበዞች ናቸው

    • @dhhffyut4956
      @dhhffyut4956 5 месяцев назад

      @@mesaymam ሳህ በጣም ጠንካራ ናት አዎ👌

    • @danieltesfazgi9042
      @danieltesfazgi9042 5 месяцев назад

      ​@@mesaymamሃንዳንም😂😂

  • @user-ux4hz2mq1s
    @user-ux4hz2mq1s 5 месяцев назад +24

    ዘይነብ በጣም ነዉ ያስጠላችኝ

    • @user-mq3ln4ku3o
      @user-mq3ln4ku3o 5 месяцев назад +1

      አወ እኔም ነገር ማቀራቀር ሆናል ስራዋ ይች ደመት ቅናታም 🙄🙄🙄🙄

  • @SaadehHabibti-gg2ts
    @SaadehHabibti-gg2ts 5 месяцев назад +25

    እረ ሀዱን ጥጋብሽን በልክ ተይ እረ ተይ😅😅😅😅😅

    • @user-sm2zd8of9m
      @user-sm2zd8of9m 5 месяцев назад

      ቀላልጥጋቧእንዴት
      እንዳናዴዴችኝ

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 5 месяцев назад +1

      .ትወናዋ ድንቅ ነዉ😂

    • @SaadehHabibti-gg2ts
      @SaadehHabibti-gg2ts 5 месяцев назад

      @@bdhf9370 በጣም😂😂

    • @ZahraEbrahim-tu3jj
      @ZahraEbrahim-tu3jj 5 месяцев назад

      እኔ አፏ አከበቢ እና አረመማዷ ነው ምያስቀኝ ሙን ሙን እየለች 😂😂

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 5 месяцев назад +20

    ወይዘሮ ሀንዳን ጭራሽ ሰራተኞቹን አባርልኝ አለች ከኋላ የመጣ ቀንድ ከጆሮ ልብለጥ አለ አሉ የሀገሬ ሰው ጉኒ ሀንዳንና ዘይነብ እንዳስጠሉኝ

    • @ZahraEbrahim-tu3jj
      @ZahraEbrahim-tu3jj 5 месяцев назад

      በጣም ሾከኮች ሰዉ መሳይ ሾካኮች እንደምን አላችሁ አለ ዘፋኝ😂😂

  • @alhamdulilahi
    @alhamdulilahi 5 месяцев назад +36

    እረ ሀዳን ጠገበች ወይ ጉድ😂

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z 5 месяцев назад +19

    ዲሜት ና መርማሪ አድላይ ቢሆኑ ምን ይመስላችኻል እኔ ግን አሊ ከሞተ ጀምሮ ይህንን ፊልም ሳይ ዝብዬ ማልቀስ ነዉ ስራዬ ኡፍፍፍፍ አሊ ናፍቆኛል😭😭😭😭😭

    • @user-vh7el5mm7d
      @user-vh7el5mm7d 5 месяцев назад +1

      አረ አልሞተም ዘድራማ😅😅😅

    • @user-mm4ch5fm7z
      @user-mm4ch5fm7z 5 месяцев назад +2

      @@user-vh7el5mm7d እማላቅ ይመስልሻል ግን ባይሞትም ከዲራማዉ ላይ መዉጣት ዬለበትም ነበር አሊ የዲራማዉ ድምቀት ነበር😢😢

    • @Endalkieman
      @Endalkieman 5 месяцев назад

      በጣም ፊልም ላይ ሰው ሲናፍቀኝ የመጀመሪያየ ነው😢

    • @user-mm4ch5fm7z
      @user-mm4ch5fm7z 5 месяцев назад +1

      @@Endalkieman እኔ እራሱ አሊን በጣም ነበር የምወደዉ😢😢

  • @user-tk6qs1qd7b
    @user-tk6qs1qd7b 5 месяцев назад +14

    ውይጉኒ ባለጌ ምቀኛ

  • @temrejemal28
    @temrejemal28 5 месяцев назад +8

    ይሄ ጉኒ እሚባል እንከፍ እኔ እና ኩዚን አቃጥሎ ሊደፍን ነው 😂😂😂

    • @Sally-ef4py
      @Sally-ef4py 5 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😜😜😜😳

    • @bezi1053
      @bezi1053 5 месяцев назад +1

      😂😂

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 5 месяцев назад +13

    ኩዚ የኔ ፍቅር ስወደው 🫶😍

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 5 месяцев назад +9

    ኩዚየ የኔ ማር ጃኬት ልገዛልህ የበር የት ነክ ሁልግዜ ይከን ጥቁር ጃኬት ትወዳለህ አሉ ወደ ቱርክ ኢሥታቡል ብቅ እላለሁ ቆይ የኔ ኩዚየ❤❤❤❤❤

    • @user-hb9lu6fp2q
      @user-hb9lu6fp2q 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂ሲጀመር የጀመር ጃኬት አለ አለ😅😅😅😅😂😂

    • @IdressKhan-is2ym
      @IdressKhan-is2ym 5 месяцев назад

      ከዛስ ልኔ ብግዛሺልኝ እሚጠቅምሽን 😂😂

    • @fatmaa6926
      @fatmaa6926 5 месяцев назад +1

      ​@@user-hb9lu6fp2qጥቁር ጃኪት ይወዳል ልክ እደኔ

  • @fdggggfggg9337
    @fdggggfggg9337 5 месяцев назад +7

    ወይዞሮ አዳን ተይ ጥጋብሽን በልክ አርጊዉ😮😂😂

  • @mekyimekyi7584
    @mekyimekyi7584 5 месяцев назад +9

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ወይዘሮ ሀንዳን አቃጥለ ሊደፋኝ ነው😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮

    • @dhvfuh1387
      @dhvfuh1387 5 месяцев назад +1

      አይዞ😂😂😂

  • @user-oz6vo7ul1e
    @user-oz6vo7ul1e 5 месяцев назад +15

    ድሜትና ኮንድሺነር ሊዋደዱ ነው መሰል

    • @phiipiv1340
      @phiipiv1340 5 месяцев назад +4

      አይሻልሽም ሻምፖ
      ኮንድሺነር 😂😂😂

    • @etessamkedir7951
      @etessamkedir7951 5 месяцев назад

      ​@@phiipiv1340በሰቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-qc7xq8gf5x
      @user-qc7xq8gf5x 5 месяцев назад

      😂😂😂አረኡኡኡኡ ማለፍ ቻሉ እንጂ​@@phiipiv1340

    • @kasu5887
      @kasu5887 5 месяцев назад +1

      ​@@phiipiv1340 ay Dodirant yishalal😂😂

    • @LilaLila-jv2bt
      @LilaLila-jv2bt 5 месяцев назад +3

      ኮድሽነር ሳይሆን ኮሚሽነር ነው😂

  • @NetsiyouTube-zh2pm
    @NetsiyouTube-zh2pm 5 месяцев назад +3

    የደሀ ቅንጡ ይላል በቅቤ አጡ ሀዳን ጠግባለች የምርን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Asliselomun
    @Asliselomun 5 месяцев назад +5

    ኩዚ እና ኬምሬ ኣብሮ በሆኑ ሁሉ ስዉ በተቃጠለ

  • @terefechbale
    @terefechbale 5 месяцев назад +6

    የሀንዳን ፎቶና የሳሚ ፎቶ ግርግዳ ላይ ምን ይሰራል ተፋቶ የለ እንዴ😅

  • @አነ.የ
    @አነ.የ 5 месяцев назад +7

    ሀንዳን😢😢😂😂😂😂የተረገምሸ

  • @Naxitey
    @Naxitey 5 месяцев назад +8

    ኩዚ❤❤

  • @dileroman
    @dileroman 5 месяцев назад +8

    ኩዚ 😍💛

  • @Lili-wc8oe
    @Lili-wc8oe 5 месяцев назад +9

    አረ ዛሬ 2ት ክፍል ለቀቃቹ በኣንዴ ይልመድባቹ 😊

    • @user-lp1rg2cw8r
      @user-lp1rg2cw8r 5 месяцев назад

      Awo aa

    • @Hig-uh2pq
      @Hig-uh2pq 5 месяцев назад

      ብንተዋወቅ ደስ ይለኛል እህቴ በምን እንገናኝ

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3j 5 месяцев назад +4

    ወይዘሮ ሀንዳን አስጠላች ሆሆይ ስራተኞቹን እንደት ነው እምትገላምጠው😮😮😮

  • @user-fq4ur9sx5r
    @user-fq4ur9sx5r 5 месяцев назад +8

    አይ ሀዳን 😂😂😂

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 5 месяцев назад +3

    ቃና መፀነኛየ ነው ለናእናንተስ😢❤

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t 5 месяцев назад +7

    ፈየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ አለች አያቴ ሀዳን ስራተኛ አባረልኝ አላለችም እኮን ስራተኛ ማባረረ ቀረቶ መናገረ አይችልም ጉኒም አችም ጥገኛ ነችሁ😂😂😂😂😂😂

    • @shewit19
      @shewit19 5 месяцев назад

      ተረቱ ቁጭ እሷን የሚገልፅ ዶግሞ ያራማመድዋን ነገረስ 😃😃😃

  • @user-je6ds1pm2o
    @user-je6ds1pm2o 5 месяцев назад +6

    ቅመምችይ ስልምችው ይብዛ በይ በይ እኔ አግር ልግባ ንው በጣም አሞኛል ንግ ንው ምሳፍሯ ብስልም ግብ በሉኝ

    • @user-lq9dx3xe9m
      @user-lq9dx3xe9m 5 месяцев назад

      በሰላም ያግባሽ❤❤❤

    • @wubedel4103
      @wubedel4103 5 месяцев назад

      እግዚአብሔር በሰላም ያስገባሽ ኸደዜት ነው እምታርፌው እማ ማለት የመገዱ ነገር ያሳስበኛል

  • @sarharbeegg
    @sarharbeegg 5 месяцев назад +1

    ሀዳን ሰራተኛ ሁና ስትሳረ የምርበት ነበር በፊት የምትሉ በለይክ

  • @madinadavood7707
    @madinadavood7707 5 месяцев назад +3

    ኦረ ወይዘሮ ሀንዳን😂😂

  • @natshoa
    @natshoa 5 месяцев назад +1

    ደስ የሚል ፍልም ነው 🌸🌸🥰😊

  • @ApyApy-qp7xk
    @ApyApy-qp7xk 5 месяцев назад +2

    አንቺ ሃንዳን አለ አቶ ሳሚ😂😂

  • @mesaymam
    @mesaymam 5 месяцев назад +1

    የጉኒ የወይዘሮ ሀዳንና የጉልተን አድናቂ ነኝ 🎉

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 5 месяцев назад +8

    ዘይናብ ሾካካ ስታስጠላ 😕

  • @mube968
    @mube968 5 месяцев назад +2

    ድሜት ዳስ ትላለች🎉❤❤

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c 5 месяцев назад +1

    ኩዚ ጀግና 💪🥰🥰🥰🥰

  • @user-xv5rf4xd6y
    @user-xv5rf4xd6y 5 месяцев назад +2

    ብራክ የኔ ፍቅር❤❤

  • @user-lp1rg2cw8r
    @user-lp1rg2cw8r 5 месяцев назад +3

    Weyezero handan asexelachegn

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 5 месяцев назад

    አስተያየት በመስጠትና ቤተሰብ በነሆን አግዙኝ የምለቀው አልታይልህ አለኝ

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 5 месяцев назад +1

    ኩዚ የኔጀግና ሥወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vh7el5mm7d
    @user-vh7el5mm7d 5 месяцев назад

    ወይ ሸጉጥ ማጣቴ ሀንዳንና ዘይነብ አቃጥለው ሊዴፉኝ ነው😅

  • @Sara-hv1tc
    @Sara-hv1tc 4 месяца назад

    እኔማ እነሱን ሳይ እንልፌን እርሳው በትለይ ኩዚፈቅር እኮነው❤❤❤❤

  • @dhdjhdjjdjjdud5820
    @dhdjhdjjdjjdud5820 5 месяцев назад +2

    ምን ኣስባቹ ነው ዛሬ ደሞ 2 ባንዴ ለቀቃቹ ይልመድባቹ በዚ ቀጥሉ እሺ 😂

    • @phiipiv1340
      @phiipiv1340 5 месяцев назад

      ነገ ስለማይታይ ነዋ 😂😂😂

    • @Tigisthayme-wh1wo
      @Tigisthayme-wh1wo 5 месяцев назад

      Nage yelam malet naw

    • @phiipiv1340
      @phiipiv1340 5 месяцев назад

      @@Tigisthayme-wh1wo awa 😂

  • @user-hc6dd1js7t
    @user-hc6dd1js7t 5 месяцев назад

    ሀዳን እና ጉኒ በጣም ነው ያስጠሉኝ

  • @user-mg6px9wy3h
    @user-mg6px9wy3h 5 месяцев назад +8

    Kuziy❤

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo 5 месяцев назад +1

    Zare 2 kifil edat lakaku gin

  • @user-vq6qf8ds9m
    @user-vq6qf8ds9m 5 месяцев назад

    እፍ ብኣሁን ድሜት እንዴት እንደዉደድካት❤

  • @Tube-sx5yt
    @Tube-sx5yt 5 месяцев назад +1

    ወይዘሮሀዳን ሾካካ

  • @D-d415
    @D-d415 5 месяцев назад +4

    የድሀ ቅንጡ ያፋጫል በቂጡ አሉ ሀንዳን

  • @user-ep9id4om9g
    @user-ep9id4om9g 5 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤

  • @ethiolove4968
    @ethiolove4968 5 месяцев назад

    ሀደን ጣጋበች ዎይ ጉዲህ😅😅😅

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 5 месяцев назад +1

    የኩዚ እናት ወይ ደሜን አፈላችዉ

  • @user-ff3yg9pw1z
    @user-ff3yg9pw1z 5 месяцев назад +3

    ልቀቁት

  • @HayatHayat-uw9nt
    @HayatHayat-uw9nt 5 месяцев назад +1

    ጉኒ ግን ትግስተኛ ነው

  • @wolloChafaTube
    @wolloChafaTube 5 месяцев назад

    የወይዘሮ ሀንዳን ማሽቃበት በዛ😂😂

  • @netsanetkassa620
    @netsanetkassa620 5 месяцев назад

    ጉኒ የ እናቱ ልጅ😂

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo 5 месяцев назад +1

    Marimariun dimat adi lay bihonu tiru naw

  • @zainabazainaba6717
    @zainabazainaba6717 5 месяцев назад

    ሀዳን ዘይነብ ባኑ አዳች ያቃጥላችሁ 😂😂😂😂ሁሉም በሽተኞች ናቸው

  • @abdulhakimjemal3868
    @abdulhakimjemal3868 5 месяцев назад

    Ymechachu

  • @xgggfgggh3564
    @xgggfgggh3564 3 месяца назад

    ኩዚይ

  • @RAl3442
    @RAl3442 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤🎉🎉❤❤🎉😂😂
    ቃጣዪ ቃጣዪ❤❤❤❤❤

  • @mesihabeshawit9250
    @mesihabeshawit9250 5 месяцев назад +2

    ወ/ሮ ሀንዳን ሾካካ

  • @afewerkmebrahtom7507
    @afewerkmebrahtom7507 5 месяцев назад

    ወይዘሮ ሀንዳን ሚያረጋት አሳጥቷታል

  • @Golf8417
    @Golf8417 4 месяца назад

    የጉን እናት በሰዉ ቤት ፈለጭ ቆራጭ ሆና እርፍ😂

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y 5 месяцев назад

    ጉኒ የኔ ጀል😂😂😂

  • @terefechbale
    @terefechbale 5 месяцев назад +2

    ለማጥፋት እያሰብኩ ነው ጠፍታችሁ የምሰሩት እስቲ አናግሩኝ በዚህ ስዓት ብጠፋ ስራ አገኚ ይሁን

    • @user-kr4ix6pr3x
      @user-kr4ix6pr3x 5 месяцев назад

      ,እዳጠፊ 😊😊

    • @wubedel4103
      @wubedel4103 5 месяцев назад

      እዳታሲቢው

    • @user-pc7gm6sj2i
      @user-pc7gm6sj2i 5 месяцев назад

      እንዳጠፊ እህቴ በህጋዊ መስራት ይሻላል

    • @user-xf6kf1lz7z
      @user-xf6kf1lz7z 5 месяцев назад

      መጥፎ ሃሣብ😮😮ባለሽበት ጠክሪ

  • @user-im1gm2dd7n
    @user-im1gm2dd7n 5 месяцев назад

    አይ ሀንዳን 😂😂😂😂😂

  • @ShambelShambel-rk5gu
    @ShambelShambel-rk5gu 5 месяцев назад

    ሚስኪን ከም

  • @samerasamera7240
    @samerasamera7240 5 месяцев назад +1

    hedan stanadidi

  • @addsgamachu2416
    @addsgamachu2416 5 месяцев назад

    Wezro Handane sitdabere

  • @merahawitgaltigray
    @merahawitgaltigray 5 месяцев назад

    አይ ሀንዳን🤣

  • @user-xf5mt5gn6e
    @user-xf5mt5gn6e 5 месяцев назад +1

    🎉🎉😢😢😢😊

  • @FikreTekeste-vx6bo
    @FikreTekeste-vx6bo 5 месяцев назад

    ወይ ጉኒ ስያስጠላ

  • @RAl3442
    @RAl3442 5 месяцев назад

    124ቃጣዪ ቃጣዪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gv4wi7zl4p
    @user-gv4wi7zl4p 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢

  • @Misir803
    @Misir803 5 месяцев назад

    ጉኒን ወደ ጂኒ በሚል ቀይሬዋለሁ

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g 5 месяцев назад

    ሾካካካ ሐዳ😂

  • @user-mq3ln4ku3o
    @user-mq3ln4ku3o 5 месяцев назад +2

    እረ ሀዳን አበዛቸው የምር😂😂😂

  • @lababalababa2710
    @lababalababa2710 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatHayat-nt7uy
    @HayatHayat-nt7uy 5 месяцев назад

    ትክከል ነሽ

  • @aquilatube6468
    @aquilatube6468 5 месяцев назад

    ይልመድባችሁ ቃናዎች

  • @FjfvfHhdv
    @FjfvfHhdv 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🤗🤗🤗😘😅

  • @user-yh5pd2uj9j
    @user-yh5pd2uj9j 5 месяцев назад +1

    2ቱን በ1 ጊዜ አይከብድም😂 ምናለበት ቅጣትን ብለቁልን😂

  • @fevenfeleke5411
    @fevenfeleke5411 4 месяца назад

    ሃንዳን ኩስ ኩስ

  • @user-ff3yg9pw1z
    @user-ff3yg9pw1z 5 месяцев назад

    ቀጣይን ልቀቁት

  • @user-qg4zg3pj9i
    @user-qg4zg3pj9i 5 месяцев назад +1

    😂😂❤

  • @user-dd1mf1le5h
    @user-dd1mf1le5h 5 месяцев назад

    ሀንዳንጉኒዘይነብአስጠሉኝሲማይም

  • @user-tu5jc8zw9x
    @user-tu5jc8zw9x 5 месяцев назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️🍓🍓🍓🍓

  • @user-fe9ku9xm8r
    @user-fe9ku9xm8r 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vy9gs4oq2k
    @user-vy9gs4oq2k 5 месяцев назад

    አትረቡም

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b 5 месяцев назад +2

    ወይዘሮ ሀንዳ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mh8vw7wo6x
    @user-mh8vw7wo6x 5 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @FikreTekeste-vx6bo
    @FikreTekeste-vx6bo 5 месяцев назад

    ጉኒ ቢሽቲ ቢሞት

  • @user-gg3mq7bh4u
    @user-gg3mq7bh4u 5 месяцев назад

    😅

  • @user-od2qk6it9i
    @user-od2qk6it9i 5 месяцев назад

    😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️👈

  • @user-yh7xw1sd5v
    @user-yh7xw1sd5v 4 месяца назад

    ወይዝሮ ሀንዳንን ምያባራት ስው ይጠፋ ይቺ ውሻ

  • @rossross6520
    @rossross6520 5 месяцев назад +1

    Zeyneb sokaka 😂😂😂

  • @user-nn4pk5bz6f
    @user-nn4pk5bz6f 5 месяцев назад

    ሀንደን የስጠለችው እኔ ይበል

  • @Liyuzema19
    @Liyuzema19 5 месяцев назад +1

    ቤተሰብ ሁኑን 🙏🙏🙏🙏

  • @hawaMohawa-hy3ix
    @hawaMohawa-hy3ix 5 месяцев назад +2

    ኩዚ❤

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 5 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ApyApy-qp7xk
    @ApyApy-qp7xk 5 месяцев назад +4

    አንቺ ሃንዳን አለ አቶ ሳሚ😂😂