Ethiopia - የእስራኤል “ታይቶ የማይታወቅ“ ምላሽ! ‹‹ይህ መጀመሪያው ነው››

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 375

  • @sisayheley1239
    @sisayheley1239 2 месяца назад +20

    ሰላም ለሁሎም እዝባች ፈጣሪ ማሀላቸው ይግባ😢😢😢

  • @user-vm2hl9jn7d
    @user-vm2hl9jn7d 2 месяца назад +41

    በዚህ ዘመን መጽሐፍ ቅዱስን ያነበበው ሰው ብቻ ነው በሰላም ተኝቶ ማደር የሚችለው!!!

    • @YonasYonas453
      @YonasYonas453 Месяц назад +3

      በጣም እኔም እላለሁ ባለ ማወቄ ይቆጨኛል

    • @tsionhunde4254
      @tsionhunde4254 Месяц назад +3

      WE are the last generation. JESUS WILL COME SOON. MARANATHA...AMEN.

    • @YonasYonas453
      @YonasYonas453 Месяц назад +3

      @@tsionhunde4254 እንዴ ጦርነት ድሮስ ነበር አይል ለሽ ዘመን

    • @tsionhunde4254
      @tsionhunde4254 Месяц назад +1

      Sir, pleaae read the gospel of Matthew chapter 24 and tou will admire the BIBLE.More than ever the glob is in trouble.

    • @user-td8bv4jv5k
      @user-td8bv4jv5k Месяц назад

      Doma ye Arbi Garde Mahone falge nw fake you jasba resa ante/ anchi sw neshe ahun

  • @AyalewGetaneh-zx7dd
    @AyalewGetaneh-zx7dd 24 дня назад +1

    ድል ለፋኖ ድልለዐማራሽንፈትለዐማራጠሉእናተባባሪ እስራኤል ዐማራበድሮን እዲጨፈጨፍድሮንየሰጡየሸጡሌሎችምሀገራትየዐማራታሪካዊጠላቶቻችናቸው እስራኤሌ የዐማራደመላሽ እናመሰግናለን

  • @LULu-8fd2l
    @LULu-8fd2l 2 месяца назад +30

    ማነው እደኔ የአለም መናወጥ ሰላም የነሳዉ👍👍
    አገራችን ሰላም የለ ሰደት ሰላም የለ አሁንስ ፈራሁ ፈራሁ ያአላህ አተ አዛኝ የሆንከው ፈጣሪያችን ሆይ ሰላም ላጣ ሰላም ጤና ላጣ ጤና ወ ዘ ተ በራህመትክ እዘንልን እዝነትህ ያሥፈልገናል እደ ወንጀላችን እደ ሀጢያታችን ሳይሆን እደእዝነትህ እደ ሀያልነትህ ተመልከተን ይቅር በለን ያረብ ወቶ ከመቅረት የቤተሰብ ክፉ ከመሥማት ጠብቀን

    • @user-zo5pu6fr8r
      @user-zo5pu6fr8r 2 месяца назад +1

      አሚን

    • @SadeAli-dn4oo
      @SadeAli-dn4oo 2 месяца назад +2

      እኔ አለም እየተመለከተ የፈላሥጤን ዜጎች እደዛ ከሚሆኑ አለም ፍርክሥክሥ ያድርጋት ያረብ😢😢😢😢

    • @user-zm3nq6td3n
      @user-zm3nq6td3n 2 месяца назад

      ​@@SadeAli-dn4ooደደብ የፊሊስጤም ጅብ ይብላሽ

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 2 месяца назад +4

      በጣም ከበድ ነው እግዚያቤር ሰላም ይስጠን

    • @sisayheley1239
      @sisayheley1239 2 месяца назад +4

      @@SadeAli-dn4oo ፈጣሪ ለሁለቱም ሰላም ይምጣ

  • @user-zk8jw2ft2l
    @user-zk8jw2ft2l 2 месяца назад +13

    እነሱ ባላንጣ ናቸው እኛ እርስበርሳችን እየተላለቅን ነው ኣይደንቀኝም ከኛ የባሰ የለም እነሱበዘመናዊ በመሳርያ ነው የሚዋጉ መሳርያ ይከስራሉ እኛ ግን ብርቅ የሰውልጅ እየከሰርን ነው። ለዛም በሚልዮን የሚቆጠር😂😂😂 ስለ ራሳችን እንፀልይ እናልቅስ ከዛ ለሌላ እንተርፋለን።

  • @user-zr9mn2kl8y
    @user-zr9mn2kl8y Месяц назад

    ሰላም ለእስራኤል ይሁን ጌታ እግዚአብሔር ሰላምን ለእስኤል ተመኙ ብሏልና በቃሉ

  • @eyerusbiharu3837
    @eyerusbiharu3837 Месяц назад +2

    ድል ለእስራይል ድል ለኢራን

  • @DiluJohn-sr8os
    @DiluJohn-sr8os 2 месяца назад +16

    ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል አንተ እንስማ ወይስ ክላሲካሉ 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @user-co4vf5rn6k
    @user-co4vf5rn6k 20 дней назад

    እግዚአብሄር አምላክ ከስራየል ጋር ነው!!

  • @danieltenkir2213
    @danieltenkir2213 2 месяца назад +6

    God bless and keep safe Israel

    • @sophiaabeba1458
      @sophiaabeba1458 2 месяца назад +3

      የ ንፅሀን ህፆናት ደም የአናቶች አንባ ይፈረድብህ (ሺ) አሚን

  • @user-qn1rc2uv9g
    @user-qn1rc2uv9g Месяц назад +1

    ሰላም ለአለም ይሁን ፈጣሪ ይቅርበለን ሁላችንንም
    እኛ የተዋህዶልጆች የምንፀልየው ለሁሉም የሰውልጅ ነው በበሆር በእምነት አን ቦደንም 🙏🙏🙏

    • @user-vh8yn5or3z
      @user-vh8yn5or3z Месяц назад

      እስኪ ኦርቶዶክስ በል, ምን ማለት ነው ተዋህዶ??

    • @user-vh8yn5or3z
      @user-vh8yn5or3z Месяц назад

      እስኪ ኦርቶዶክስ በል, ምን ማለት ነው ተዋህዶ??

  • @BereketgoremsGorems-lp4kj
    @BereketgoremsGorems-lp4kj 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ ሰላም ያውርድ

  • @abdiethio
    @abdiethio Месяц назад +2

    እኔ የህፃናትና የሴቶችን ደም ከሚጠጡ አውሬዎች አይደለሁም 🙏

    • @EthioEnglish-sg1cs
      @EthioEnglish-sg1cs Месяц назад

      ማንም ከገደልክ ያው ነው ባይሆን ልጆችን ደግ ሰውን ከገደልክ እንጂ

  • @ramadanyusuf3227
    @ramadanyusuf3227 2 месяца назад +6

    አሳውቃ መቶኮሳ በጃቸው

  • @minilik3iscoming
    @minilik3iscoming 2 месяца назад +8

    አይ የሠው ልጅ ለ60 እና ለ70 ዓመት ዕድሜያችን እንደተነካከስን ኑረን እንለፍ ሚሳኤል በለው ሮኬት ተኩሰህ ባትገድለውም ብትገድለውም ሞት እንደሆነ ለሠው ልጅ የማይቀር ግዴታ ነው። በኛ ደም አማልክቶች ፅዋቸውን ይሞላሉ

  • @BirtukandiroWagii
    @BirtukandiroWagii Месяц назад

    God bless you Israel ❤❤❤❤

  • @Rozashife
    @Rozashife 2 месяца назад +1

    የራሧ እያረረባት የሠው ታማሥላለች አለች አያቴ በተለይ አማራወች የዚህን ካርድ አትምዘዙ ያለንበት ይበቃናል

  • @FentawHussen
    @FentawHussen 22 дня назад

    አላህ ኢራንን ይጠብቃት

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 Месяц назад

    የኔን ግንባር የምታክል ሀገር እንዲህ እርጋ አለምን ማንቀጥቀጥ ለነገሩ ከህዝቡ ሁሉ የተመርጠ የእ/ር ልጆች እሰራኤል ነው
    ልቤ በሀሴት ይሞላል ሰላንች ሳሰብ እንኳንም ከዚህ ዘር ተፍጠርኩ
    እሰራኤከረ ለዘላለም ኑሪ ቅድሰቷ ሀገሬ❤❤
    ጠላቶችሸ ሁሉ ይውደሙ

  • @Sara.Sara13120
    @Sara.Sara13120 Месяц назад

    ኣየ የኛ ነገር ድል ድል የምትሉ እስኪ ሰላም ተመኙ በእነዝህ ግርግር እኛም ታምሰናል 😢😢😢😢😢

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 месяца назад +5

    ሰላም ለአለም ሁሉ አቤት መጨረሻችን ምን ይሆን

  • @selammersha8109
    @selammersha8109 2 месяца назад

    ጌታሆይ

  • @Daniel-cs2iw
    @Daniel-cs2iw 2 месяца назад +1

    ዋው ድምፅ 😊😊😊

  • @user-tn1rf4wr8t
    @user-tn1rf4wr8t Месяц назад

    ያረቢአላህዬ,አሜሪካንአላህያጥፋት,እንደኑህ,ህዝቦች

  • @Yotor4
    @Yotor4 2 месяца назад +14

    ድል ለእስራኤል ውድቀት ለእሸባሪዎቹ ለነ ኢራን የእስራኤል አምላክ ህዝቦችህን ጠብቅ❤❤❤❤we stand with Isrsel🎉🎉

    • @EThiopia765
      @EThiopia765 2 месяца назад +3

      ድልለኢራናንሽፍትለሥራኢልን

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-dw6vf8gg9s
      @user-dw6vf8gg9s 2 месяца назад

      Esti sele selam tselyu.

    • @user-xp7lc1me2u
      @user-xp7lc1me2u 2 месяца назад

      mech new selarasachin menasebahh

    • @SikoSilo-rx2wy
      @SikoSilo-rx2wy 2 месяца назад +3

      ሞት ለአሸባሪዋ እስራኤል ሞተ ለአሜሪካ ድል ለፍልጤማውያን ድል ለኢራን

  • @teshomeabebe5147
    @teshomeabebe5147 Месяц назад +1

    Del lsrall❤❤❤

  • @umueimran
    @umueimran 2 месяца назад +59

    ድል ለፍልስጤም
    ድል ለኢራን ያረብ ኢስራኢልንአላህያጥፋልን

    • @NurlignGetnet
      @NurlignGetnet Месяц назад +14

      ቆይ ሚጠቅምህ ነገር አለ?ቡዳ ነህ እንዴ ሰዎች እንዲያልቁ የምትመኝ አህያ አረብ ቢያሸንፍ ለአንተ አይሆንህም ለነገሩ_____?

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 Месяц назад +7

      የራሱዋ አሮባት የሰው ታማስላለች

    • @anextube7740
      @anextube7740 Месяц назад

      Wandimoche taragagu isti le sidib atchokilu wandimihin bimatu bawandimih goni nw wayis yamatew?????

    • @nishaowassi2674
      @nishaowassi2674 Месяц назад +1

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 Месяц назад +4

      አላህ ሰላም ያዉርድልን ለሁላችንም ያረብ ,

  • @bereketkebedebogale4952
    @bereketkebedebogale4952 Месяц назад

    ወይ አለማችን 😢

  • @wasihungirma3181
    @wasihungirma3181 Месяц назад +3

    እስራኤልን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም

    • @jkedja
      @jkedja Месяц назад

      ሁሉም የሰው ልጅ የሱ ፍጥረት ነው።ፈጣሪ ለሁሉም ሰላም ያምጣ።

  • @user-ho2dp3jk5h
    @user-ho2dp3jk5h Месяц назад +3

    Israel

  • @abalfiry933
    @abalfiry933 Месяц назад +5

    Dil le israle❤

  • @user-tn1rf4wr8t
    @user-tn1rf4wr8t Месяц назад

    ዲሉንምሀይሉንምአላህ,የሁሉፈጣሪ,ለተገፊት,ለጋዛ,ለኢራንንንን

  • @user-qz5zm2zf4v
    @user-qz5zm2zf4v Месяц назад +1

    coming day 😢😢😢😢😢😢 iran

  • @personperson4914
    @personperson4914 Месяц назад

    በዳዮች ሁልጊዜ ይፎክራሉ በማን አለብኝ በይነታቸው በጅምላ የሠዎችን ህይወት ያለአግባብ ይጨርሳሉ ሁሌ ግን ይህ ይሆናል ማለት አይደለም አለች አንድ ቀን ሃቅ ነግሦ በዳዮች ከነአጋሮቻቸው የሚወድሙበት ወቅት ደርሷልና ምን ጊዜም በየትኛውም ሁኔታ ዘር ሀይማኖት ሳያግደን በደልን እንቋወም ቸር ያሰማን❤❤❤

  • @yenusadem7545
    @yenusadem7545 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x 2 месяца назад

    ሰላም

  • @BirhanuAbera-pf7yd
    @BirhanuAbera-pf7yd Месяц назад

    ሠላም ለሁለቱም

  • @user-sc1bz9fe5u
    @user-sc1bz9fe5u 2 месяца назад

    እውነት ለመነጋገር ዜናው ትክክል ነው

    • @user-tn1rf4wr8t
      @user-tn1rf4wr8t Месяц назад

      ትክክልአደለም,ዉሸትአለበት,ክፋት

  • @user-jm5ne8di3d
    @user-jm5ne8di3d Месяц назад

    መረጃ ትሩ ነበር ግን ሙዚቃ በዛበት፣ ሙዚቃ አስፈላጊ አይደለም ፣

  • @user-bx9th4ht6u
    @user-bx9th4ht6u Месяц назад

    ኮማቾች አፈር ያሥበላችሁና ማዳከር ትወዳላችሁእጂ አገራችንን ሠላም ያርግልን አትሉም ዲል ለኢራን ደል ለሥራኤል ትላላችሁ ይዲፋችሁ አቦ😢😢

  • @maki4470
    @maki4470 Месяц назад +5

    ድል ለአብርሀም ለዮሴፍ ምድር ለእስራኤል እየሩሳሌም መቼም ቃሉን አይረሰማ ፈጣሪ በተኩላ ብትከበብም ምድሯን በአሀዞብ አይሞላትም .....🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤

  • @mohamedjudeibrahim-fh9mb
    @mohamedjudeibrahim-fh9mb Месяц назад

    Iraan ❤❤❤❤❤❤

  • @SenayNigus
    @SenayNigus Месяц назад +7

    ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @BereketBeky-wi8hn
    @BereketBeky-wi8hn 2 месяца назад +5

    እስራኤል ♥️♥️

  • @user-zm3nq6td3n
    @user-zm3nq6td3n 2 месяца назад +16

    ድል ለስራኤል

  • @user-tx8ug7nf3o
    @user-tx8ug7nf3o 2 месяца назад +9

    ድል ለእስራኤል❤❤❤

  • @FathmaAlwagan
    @FathmaAlwagan Месяц назад +9

    ድል ለኢራን

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 22 дня назад

    😢😢😢😢😢

  • @mohsir6664
    @mohsir6664 2 месяца назад

    ያው ሁሌም እንደምታደርገውም ነው የዛሬው የእስራኤል ድብደባ

  • @mnuryusuf3075
    @mnuryusuf3075 Месяц назад

    To listen the news please avoid the background music,thanks.

  • @kedirbest3574
    @kedirbest3574 Месяц назад

    Allah Nasir la gaza husanatich

  • @zerihunmelese666
    @zerihunmelese666 Месяц назад

    ያለ ረዳት ሀገር የስራኤል አቅም የላትም አረመኔ 😢😢😢

  • @user-ly5fm3nr4i
    @user-ly5fm3nr4i Месяц назад +9

    ድል ልእስራኤል ❤❤❤

  • @mkrehebesha5237
    @mkrehebesha5237 Месяц назад

    እነሱ የሚጥም ዘመናዊ ንሮ እየኖሩ ይዋጋሉ እኛ ታዳ ምን ይፈረድብናል

  • @AweluEbrahim-si6pz
    @AweluEbrahim-si6pz Месяц назад

    Esseey

  • @safiyyaatub112
    @safiyyaatub112 Месяц назад

    Del le plastine and iran ❤❤

  • @user-jj8ce3bz1p
    @user-jj8ce3bz1p Месяц назад

    እስራኤል ወራሪ ነች ሞት ለይሁዲ ማርያምን

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 Месяц назад +4

    ምድረ ፅዮን የነካ የለውም በረካ ። እስራኤል ሃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃል ።

  • @EyasuFikre
    @EyasuFikre Месяц назад +1

    INE Weda Imnat salgaba Ya Alem mecherasa deresa iwnat

  • @rajihafendi5112
    @rajihafendi5112 Месяц назад

    በአላማና አስተሳሰባቸው ነው የአደጋ ስጋት ያለባቸው እንጂ የመሬቱ አቀማማጥ አይደለም።

  • @fifi586
    @fifi586 Месяц назад

    Ene yemelewu lemon selerash ager atmezgbem.

  • @helensolomon5462
    @helensolomon5462 Месяц назад

    Wey gud Isral ena iran gemeru Egziabiher selam yargln

  • @pawulosworku-jt8gf
    @pawulosworku-jt8gf Месяц назад +2

    ድል ለእስራኤል❤❤

  • @negasumelaku6083
    @negasumelaku6083 Месяц назад +3

    Israel lezelalem tinur💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @BebBob-gv1kd
    @BebBob-gv1kd Месяц назад +2

    ድል ለኢረን

  • @SolomonGtadik
    @SolomonGtadik 2 месяца назад

    We want news. ጩሀት ማጀቢያው

  • @fretesfay8340
    @fretesfay8340 Месяц назад +1

    የእስራኤል አምላክ አይተኛ አያቀላፋ

    • @AbuMehifuza
      @AbuMehifuza Месяц назад

      ሲያነቀላፋነው የተደፈረችው

  • @Murad-cb1pu
    @Murad-cb1pu Месяц назад

    ውድቀት ለጨኳኝዋ ለእስራኤል

  • @user-cg6zp1vx8r
    @user-cg6zp1vx8r 2 месяца назад +1

    ድል ለኢራን❤

  • @Msaya-zw8xn
    @Msaya-zw8xn Месяц назад +1

    የእስራኤል እምላክአይተኛም

  • @abduhussien8411
    @abduhussien8411 Месяц назад

    Tesasitehal ye tornetu menesha yih aydelem ambib

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 месяца назад +6

    ድል ለእስራኤል😅😅

  • @negasumelaku6083
    @negasumelaku6083 Месяц назад

    Dili le Israel💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @negestiledaga4572
    @negestiledaga4572 Месяц назад +2

    Egziybher Amlak Israeln ytebkatal amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cg1vn5xt9o
    @user-cg1vn5xt9o Месяц назад

    Iran jagna nati

  • @WelidanAnwar
    @WelidanAnwar Месяц назад

    ውድቀት ለእስራኢል እና ለተባባሪወቹ ሑሉ

  • @alemt5018
    @alemt5018 Месяц назад

    Iron dom 1ሚሳኤል ለማክሸፍ 48 -50ሺ ዶላር ወጪ ያስወጣል።Iron Beam ግን ሁለት ዶላር ከ50ሳንቲም ብቻ ሲሆን ውጤታማ ነው

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 2 месяца назад

    ሰላም ለመካከለኛው ምስራቅ
    ኢራን ይኼ ብቀላ ቢቀርባት ይሻል ነበር። አሁን ለእነ አሜሪካ ተመቻቸችላቸዉ።

  • @obsu_vlog
    @obsu_vlog Месяц назад

    Iran 🇮🇷💪💪💪🌴💸🤲💎🤩

  • @user-go8hv8im2x
    @user-go8hv8im2x 2 месяца назад

    Yejon maggnet Alebat

  • @JemilNuriHussen
    @JemilNuriHussen Месяц назад

    Alekelaki neh choma

  • @HiwotGirma-yh2kv
    @HiwotGirma-yh2kv 2 месяца назад

    Mereja setakerbu classical bikers

  • @fasilroba3642
    @fasilroba3642 Месяц назад

    The background music is annoying

  • @halakedaino
    @halakedaino 2 месяца назад

    Warenya

  • @HussenAshab
    @HussenAshab 2 месяца назад +2

    አሏህ ለተበዳይ ይቁም

  • @YonasYonas453
    @YonasYonas453 Месяц назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ሰላም ለሁሉም ዓለም ለማንም ድጋፍ ብየ አፊን አልከፍትም እኛ ስንጨፈጨፍ አንድም ነጭ አያቀኝ ከግራም ሆነ ቀኝ

    • @TayeBekele
      @TayeBekele Месяц назад +1

      Dil le fano iyalik new selam lehulum alem mitilew jil jilajil jilafo

    • @YonasYonas453
      @YonasYonas453 Месяц назад

      @@TayeBekele አንተ አልታደልህም አዕይምሮህ እንደ እንስሳ ሚያስብ ሆኖብሃል ነፍስ ይማር

    • @TayeBekele
      @TayeBekele Месяц назад

      @@YonasYonas453 idime likihin be xilacha ina be sidib tinorale dil le fano iyalik tiqajale mech atasib dil le orommo ina le tigirayawi

  • @sherifmohammed5951
    @sherifmohammed5951 2 месяца назад +4

    ድል ለኢራን ሞት ለእስራኤል እና ለአሜሪካ ብክለትን በምድር ላይ ለሚያስፍፍ

  • @hamtamyemam6680
    @hamtamyemam6680 Месяц назад

    እስራኤል ማሸነፍ ከባድነዉቸ

  • @tobeash1263
    @tobeash1263 2 месяца назад

    ሙዚቃዉን ቀንሰዉ

  • @mohsir6664
    @mohsir6664 2 месяца назад

    ታይቶ የማይታወቅ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Месяц назад +4

    እስራኤል መቼ አትሸነፍም እወቁ ።የቃል ኪዳን ሀገረ ናት ሌሎች ይጠፋሉ

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk Месяц назад +1

    ድል ለእስራኤል ሞት ለቀሚስ ለባሾች የኛዎቹ ኑ ተጫጬ 😂

    • @kassh74
      @kassh74 Месяц назад

      eyesusm ko kemis yilebsal

  • @YasufeAliye
    @YasufeAliye 2 месяца назад +1

    Mane Endakeshefelat
    Tawa kalehe lemen tewoshelehe?
    U.S A Ena woshuchiwo byetebekote
    Telanet meshet widema neberr
    T

  • @EmanAhmed-ks2jc
    @EmanAhmed-ks2jc Месяц назад

    Ere bakh Americam eko degfatalechi እስራኤልን እ ሶርያን በጎን ታጠፋለች ደግ ያረገች እስራኤልን ታተፋታለች እስራኤል ትጠፋለች

  • @user-np9cx6ne8f
    @user-np9cx6ne8f Месяц назад

    ድል ለእስራኤል ሞት ለአህዛብ

  • @aabdo2531
    @aabdo2531 Месяц назад

    ሙሰሉምነሸንፍልአትልፉፈረነዉክርሰታንፈለፈትአራሰአይዋጉምጠብቁ

  • @user-vf1sj5ny1u
    @user-vf1sj5ny1u 2 месяца назад

    Isreal saton American nat milash liset mitchilew

  • @TaleRhj
    @TaleRhj Месяц назад

    ባጣም ባጣም ማራጃክ ይማስጣል ባታልይ ድምፅክ

  • @mamedhassen9946
    @mamedhassen9946 2 месяца назад

    Bichawan esirael fanon achilim

  • @user-fr8xz4px3v
    @user-fr8xz4px3v Месяц назад +1

    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ዋዋዋ ለኢራን አይጥ ለሞቷ የድመት አ።ፍ።ን።ጫ። ታሼታለች😢