ኑ እና ... // በዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው New mezmur by Bersufekad Andargachew

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 345

  • @HiwotShiferaw-v9o
    @HiwotShiferaw-v9o Год назад +8

    ኑ እና ማርያምን እናመስግናት
    እድለኝነት ነው ከልጇ መሰጠት
    ያመሰግናታል ለክብር የተጠራ
    ሲያበራ ይኖራል ሲዘምር ለክብሯ
    አየ አሸተተ ከሰማያት ሆኖ
    አምላክ የሚያድርበት ንጹህ ሰው ፈልጎ
    ከፍጥረቱ ሁሉ አገኘ ድንግልን
    ክብር ለምትሆን ዘምር ለእናታችን
    እናቴ ማርያም ክብሬ
    ልስጥሽ ለስምሽ ዝማሬ
    አዝ = = = = = =
    ሰላምታዋ ፅንስን ያዘልላልና
    እንዴት ዝም እላለሁ ናትና ገናና
    ማለፊያ የልቤ መዝገያ ለችግሬ
    መቼ እጠግብና ለእናቴ ዘምሬ
    እናቴ ማርያም ክብሬ
    ልስጥሽ ለስምሽ ዝማሬ
    አዝ = = = = = =
    እንቁም ለእናታችን ወገኔ ተነሳ
    በፀጋ እንክበር እጃችን ይነሳ
    ፍቅሯን የቀመሰ መቼ ይጠግብና
    ከልቡ ይዘምራል ብሩክት ናትና
    እናቴ ማርያም ክብሬ
    ልስጥሽ ለስምሽ ዝማሬ
    አዝ = = = = = =
    ባታመስግናት ምስጉን ናት እናቱ
    እረፍት እንድታገኝ ዘምር ለንግስቱ
    በምጥ ስትሰቃይ ደርሳላት በክብር
    ልጅ የያዘች እናት ታየች ስትዘምር
    እናቴ ማርያም ክብሬ
    ልስጥሽ ለስምሽ ዝማሬ
    አዝ = = = = = =
    የእመቤታችን ሁሉ ክብሯ እኮ ነው
    ትውልዱ ያመስግን ለእናቱ ለጌታው
    ፀጋን የተመላሽ ይበል በደስታ
    እልልታው ይስማ ከብሮም ይመታ
    እናቴ ማርያም ክብሬ
    ልስጥሽ ለስምሽ ዝማሬ
    አዝ = = = = = =

  • @amanuelsisay4912
    @amanuelsisay4912 2 года назад +62

    አለም ላይ ያሉ የቱም ቃላቶች አይበቁም አንችን ለማመስገን እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌺🌺🌺

    • @danielabrham8837
      @danielabrham8837 2 года назад +3

      እዉነት 😍

    • @ZeinaRababah
      @ZeinaRababah Год назад +2

      ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @tezitabedane9564
    @tezitabedane9564 3 года назад +44

    እናቴ ማርያም ክብሬ❤️❤️❤️ እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ነብስን ደስ ያሰኛል❤️ እኔ ብቻ 1ሚሊዎን የማስገባው ይመስለኛል. ወንድማችን , መዝሙሮችህን በፍቅር ነው የምሰማቸው ❤️ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😍

    • @kwtking5068
      @kwtking5068 2 года назад +1

    • @asdharbi3113
      @asdharbi3113 2 года назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebatube7720
    @mebatube7720 3 года назад +29

    ፍቂየ ምን እደምል አላውቅም 😍😍😍 ቃለዋትን ያሰማል ተዋህዶ መሆን መታደል ነው

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 года назад +2

      መታደል ነው ተመርጦ ማርያምን ማመስገን 💚💛❤️

    • @Gojomediaa
      @Gojomediaa 3 года назад

      አሜን

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 3 года назад +12

    በመጀመሪያ እንኳን በሰላም መጣችሁልን ሰላም ለሀገራችን ያብስርልን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል🕊⛪
    ኑ እና ማርያምን እናመስግናት
    እድለኝነት ነው ከልጇ መሰጠት
    ያመሰግናታል ለክብር የተጠራ
    ሲያበራ ይኖራል ሲዘምር ለክብሯ
    አየ አሸተተ ከሰማያት ሆኖ
    አምላክ የሚያድርበት ንጹህ ሰው ፈልጎ
    ከፍጥረቱ ሁሉ አገኘ ድንግልን
    ክብር ለምትሆን ዘምር ለእናታችን
    እናቴ ማርያም ክብር ለስምሽ ዝማሬ
    እልልልልልል👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🕊⛪🌹

  • @eleninigusu2819
    @eleninigusu2819 Год назад +1

    አመቤቴ ሆይ ብዕር የሰማይን ስፍት ያህል ቢሆን ቀለምም የባህር ስፍት ቢሆን ምስጋናሽን ክብርሽን ማን ፅፎ ይጨርሳል? እኔ እርባኒስ የሆንኩ ለእኔ ለሀጢያተኘዋ ብዙ ዉለታ ውለሽልኛልና እመቤቴ ላመሰግንሽ አይገባኝም ግን ድንግል ክብርሽ ከፅንፍ እስከ ፅንፍ የመላ ይሁን

  • @endalkachewtesfaye1522
    @endalkachewtesfaye1522 3 года назад +31

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
    በጣም ደስ የሚል የእመቤታችን ምስጋና

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 3 года назад +1

      እልልልልልልልልልል ማርያም የጌታዬ እናት ለኔምእናቲ ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን ፈጣሪ ፀጋውን ያዛልክ

  • @ztw
    @ztw 3 года назад +44

    የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ።
    ውድ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን፣ ፍቅሩን፣ አንድነቱን እንዲስጥን እንጸልይ፣ የሞቱ ወግኖቻችንን ንፍሳችውን ይማር! በሀዘን በሰቆቃ ያሉትንም በምህረቱ ይጎብኛቸው።

  • @aklile7691
    @aklile7691 Год назад +6

    በዚህ ዝማሬ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ተባረኩ። የኪዳነ ምህረትም ፀጋ አይለያችሁ።

  • @haniwondimu9482
    @haniwondimu9482 3 года назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ተመስገንአምልክ
    @ተመስገንአምልክ 2 года назад +1

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ዝማሬ መልአክት ያሰመዐልና ጸዮንም በድሰት ክቦብትታ አልልልልልልልልልልልልልል ኡሮቶዶኩስ ለዘላአለልም። ትክበረ አልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @ImaroWada
    @ImaroWada 5 месяцев назад +1

    ክድኃኔምህረት ክዳንኮነች አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን!!!
    እዛ አለመኖሬ እንዳላዝን ባለንበት ሁሉ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ነው እንጂ ምን እላሌው እግዚአብሔር ይመስገን ።።።።።።።

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ 3 года назад +2

    እናቴ ማርያም ክብሬ እልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌻🌻🌻🌼🌼🕊

  • @mestuteshomemestauteshomem7306
    @mestuteshomemestauteshomem7306 3 года назад

    Amen amen amen
    Eleelelelelelelelelelele
    Elelelelelelelelelelele
    Eelelelelelelelelelelele
    Zemare malyikin yasmalen

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад +7

    ከጣሙ የተነሳ መንፈሰን የሚያሳድሰ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በሱፍቃድ የተዋህዶ አንበሳ በቤቱ ያፀናክዐ ዕልልልልሰ👏👏👏ደሰሰሰ የሚል መዝሙር ኢትዮጵያ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አንድነት ፍቅር ታድለን እመቤታችን እናቴ ማርያም ሰሞ ሰጠራ ማማሩ ልዕል እግዚአብሔር ይሰጥልን በቤቱ ያፀናክ በረቲ🙏🙌

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 3 года назад +1

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልል 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️አሜንአሜንአሜን እልልልልልልልልል

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 7 месяцев назад +1

    እናት አለሜ በማሰግንሽ ብዘምርልሽ በጽፍልሽ በየትኛው ቃላት ልገልጽ የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kgmtv7266
    @kgmtv7266 3 года назад +3

    የመቤቴን ምስጋና በዝማሬ ገለጸው ደሰ ሲል እልልልልልል

  • @hibrebesha227
    @hibrebesha227 2 года назад +6

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በሞት ለተለዩ ወገኖቻችንን ነፍስ ይማርልን

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 3 года назад +4

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ክብር ያድልልን ውድ ወንድማችን አሜን፫

  • @woinshetalehegn120
    @woinshetalehegn120 3 года назад +2

    እናቴ ማርያም ክብሬ
    ለስምሽ ይኸው ዝማሬ
    እልልልልልልልልል

  • @tasfayaalamayahu6135
    @tasfayaalamayahu6135 2 года назад +1

    እሷንለሰጠን እግዛብሄር በእጅጉ ይመስገን

  • @yordanosgmikaal3535
    @yordanosgmikaal3535 2 года назад +1

    እውነት ነው ያተመረጠ አያመሠግናትምና በእባ ይሚደመጥ ዝማሬ በሱ ፋቃድ እድሜ ከጤና ጋር ባርኮና ቀድሶ ይስጥልን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    ቅንብሩ ላይ ወንጨት ቅዱስ ሚካኤል ወ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያን እና አስተዳዳሪውን ስላዬሁ ደስ አለኝ በእውነት ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን በርታ ወንድማችን

  • @ekuyeassefa2201
    @ekuyeassefa2201 3 года назад +1

    ✞💚አሜን💚✞
    ✞💛አሜን💛✞
    ✞❤አሜን❤✞
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mulutebebkena8433
    @mulutebebkena8433 3 года назад +1

    Zemarie melayekt yasemalen yetwahido feriechen edemie stega berketun yadelelen 👏🇪🇹elllll nu ena marieyamen enamesegenat edelegnent new kelejua mesetet👏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 3 года назад

    እንዴት መታደል ኖው የድንግል ማርያም ልጆች ያደረገን

  • @ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ
    @ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ 3 года назад

    _ንኡ ማርያምን ድንግልን እመብርሀንንን እማምላክን እመ ብዙሀንን እናመስግናት እልልልልል እልልልል እልልልል_

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 3 года назад +2

    ኡፍ ከልብህ እኮ ነዉ ምትዘምረዉ ስወድህዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 3 года назад

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💐💐💐💐💐💐💐 ዝማረ መላኽቲ የስማዓልና ማርያመይ ኣደ ድኻታትትትትትት😭😭😭😭🙏🏽💐

  • @احمدابوديه-ذ2ه
    @احمدابوديه-ذ2ه 11 месяцев назад

    ለዘማሬ ቃለሂወትን ያሠማልን 🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @user-Mrakiy
    @user-Mrakiy 3 года назад +1

    ከእግዚአብሔር ካልተሰጠው በቀር ማን አንቺን ያመሰግናል
    ድንግል ሆይ እናታችን ያንቺ በመሆናችን እድለኞች ነን
    አንቺን ማመስገን ድንግል ማርያም ሆይ መታደል መመረጥ ነው

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 3 года назад +2

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mezmrtwasetakele8524
    @mezmrtwasetakele8524 2 года назад +1

    የተመረጠ ሁሉ ለስሟ ምስጋና አለሁ ዝማረ ማላዕትን ያማክ የአገልግሎትህ ዘመን መድነአለም ያስረዝምልህ አሜን

  • @iemlemlemlem4084
    @iemlemlemlem4084 3 года назад +1

    በጣም መመረጥ አየ መታደል ነው አምላኬ ኦርቶዶክስ በመሆነ ብቻ አመሰግንሀለሁ
    ወንድሜ መዝሙሮችህን ስወድልህ እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝዝዝዝዝዝዝዝትትትትትትቶ ያድርግልህ
    ዘመንህን ይባርክልህ ሁሌ እምጠራት እመቤርሀን መጨረሳህን ታሳምርልህ
    እስኪ ከይቅርታጋ መገኛውን አስቀምጡልኝ ፈልጊውነው
    ዲያቆል ልዑል ግን ይቅርታ ያንተንም የቴሌግራም ስልክህን ብታስቀምጥልኝ እማማክርህ ነገር ነበረኝ

  • @biniyambiniyam5425
    @biniyambiniyam5425 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን

  • @quenorthodox8600
    @quenorthodox8600 3 года назад

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen waqayyoo sii haa eebisuu eebifaami 🙏💖

  • @genetdereje1962
    @genetdereje1962 3 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ወንድማችን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልን ተባረክልን እንወድሃለን

  • @hiwiyaredfiker5233
    @hiwiyaredfiker5233 3 года назад +1

    ዝማሬ መላአክ ያሰማልን ግሩም መዝሙር ነው

  • @selamsisay9451
    @selamsisay9451 9 месяцев назад

    ማርያምን ሁሉንም መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው እመቤተ ማርያም የአገልግሎት ዘመንህ ትባርክልህ፡፡፡

  • @ehitewedajo9099
    @ehitewedajo9099 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @meklit2022
    @meklit2022 3 года назад +1

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @hanakhanhanakhan6903
    @hanakhanhanakhan6903 Год назад

    እውነት ነው እመቤቴ ማርያም ሆይ ምስጋና ይገባሻል ወላዲተ አምላክ💞

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 3 года назад +1

    ያከበርካት እመ በረከት ቸሪቱ እመአምላክ ታክርህ!!!

  • @medanitamberay4732
    @medanitamberay4732 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሰይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ
    ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ
    ሰልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    መዝሙር በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tubechanal5247
    @tubechanal5247 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ዝማሬው ሁሉ ስሰማ ነፍሴ ሃሴት ታደርጋለች እመ አምላክ ፀጋውን ታብዛልህ

  • @tiblesttiblest6469
    @tiblesttiblest6469 3 года назад +2

    እናቴ ማርያም ክብሪ ። ለስምሽ ይህው ዝማሬ

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ሰብ የሆነ ዜማ የማይጠገብ ዜማ ነዉ እድሜ ይስጥልን

  • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም የሆነ ዝማሬ ነዉ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @abebachabebach4235
    @abebachabebach4235 3 года назад

    ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበበጣም መታደል ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @دستااحمد
    @دستااحمد 3 года назад

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማለኝ አሜን

  • @ketemaabebe5235
    @ketemaabebe5235 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 года назад +5

    በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @zomayedidu4630
    @zomayedidu4630 Год назад

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ።በዝሙሮችህ ሁሉ ነፍሰችንን የስደስታል።በቤቱ ያፂነክ

  • @ቡዜ-ነ5ወ
    @ቡዜ-ነ5ወ 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ በቤቱ ያፅናህ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እድሜን ከጤና ጋር ያድልልኝ❤❤❤

  • @ለሚወለተብርሀን
    @ለሚወለተብርሀን 3 года назад +1

    ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን አሜን እድሜእና ጤና ፡ይስጥልን ፡ አሜን፫

  • @ሀናማርያም-ጠ4ኀ
    @ሀናማርያም-ጠ4ኀ 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው የኔ ተዋዳጂ በሱየ

  • @አይኖቲዩብ
    @አይኖቲዩብ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መእላክት ያሰማልን እልልልልልል👏👏👏👏💒💐💒💚💛💖

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 3 года назад +1

    እልልልልል መታደል የተዋሕዶ ልጅ መሆን እልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @aster696
    @aster696 3 года назад +2

    ይሄን ዘማሪ ስወደው ሰፍ ብዬነው እመቤቴ ትጨምርልህ 💜💜

  • @kidistdegu385
    @kidistdegu385 3 года назад

    elelele 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 zmare melak yasamaln 🙏 🙏 🙏

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 2 года назад

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላአክት ያሰማልን

  • @Rahel-7
    @Rahel-7 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏 እናቴ ማርያም እነሆ ለክብርሽ ዝማሬ ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @serkalemassfaw6481
    @serkalemassfaw6481 3 года назад

    Amen amen amen zmare melaekt yasemaln edmena tena ystiln

  • @hbtamuadesaleng1022
    @hbtamuadesaleng1022 2 года назад +2

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😍

  • @ወይኩንፍቃድከ-ፐ5ዘ
    @ወይኩንፍቃድከ-ፐ5ዘ 2 года назад +1

    ኑ ና ማርያምን እናመሰግናት እድልኝነት ነው ከልጇ መፈጠር
    እናቴ ማርያም ከብሬ እልልልልልል ልልልልልልልልል እውነት ነው ከብር ምስጋና ይገባታል ለአዛኝቷ ለወላዲት አምላክ ለቅድስት ድንግል ማርያም እልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን 🎤🎤🎤☘️☘️☘️🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yohannesshowantasew4699
    @yohannesshowantasew4699 3 года назад

    Amen Amen Amen . Kiber msgana l Enatachen . zemare melaekiten yasemalen

  • @AdeseAd
    @AdeseAd Год назад

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebt203
    @azebt203 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @KiyaGinnir
    @KiyaGinnir 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል።ጸጋውን ያብዛልህ።እንደነዚህ ይህ ያሬዳዊ ለዛ መዝሙሮችን ነው የምንፈልገው ።

  • @mekdesaddis7873
    @mekdesaddis7873 2 года назад

    ዉይ በስላሴ ማን ነው ግን እንደኔ የሚወደው ሺ አመት ኑርልን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 года назад

    Amen amen Amen zemare melakite yasemalene

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 10 месяцев назад

    እናቴ እመቤቴ የብርሃንእናት የስደት ስንቃችን ሆይክብር እና ምስጋና ይገባሻል ❤❤❤❤❤❤❤ ከልጅሽ ከመዳኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ አማልጂን ድንግል ማርያም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @eitiyoyeye7176
    @eitiyoyeye7176 3 года назад +3

    አጥት የማለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Год назад

    Amen Amen Amen zmarye melaekt yasemaln 👏👏🙏🙏💞💞💞

  • @meronzewde3023
    @meronzewde3023 3 года назад +1

    ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን።

  • @asrat7146
    @asrat7146 3 года назад +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በሱዬ ኑርልን +++ እውነት ብለሀል
    እመቤታችንን እናታችንን ማመስገን ከክብርም ክብር በጌታ መመረጥ ነዉ ምክንያቱም የርሱ ምርጫ ነችና +++

  • @tedlagebremariam3294
    @tedlagebremariam3294 3 года назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን።

  • @SalamSalam-yi5md
    @SalamSalam-yi5md 2 года назад

    ወይኔቤተክርስቲያኑ ሲምር በመቤቴ ወንድሜ እመቤቴ የማቱሳላ እድሜ ከጤናጋር ትስጥክ

  • @helen81256
    @helen81256 2 года назад

    እናቴ ማሪያም ክብሬ ለሥምሽ ይሄዉ ዝማሬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 года назад

    Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemamalen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚

  • @nomore2686
    @nomore2686 3 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistwoldemichael1425
    @tigistwoldemichael1425 3 года назад +1

    Zimare melaekitin yasemalin , Egziabher yeageligilot zemenwotin yibarkilin 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 года назад +1

    ኑ እና ማርያምን እናመስግናት
    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመ አምላክ በምልጃዋ አትለይህ አሜን

  • @welansaali674
    @welansaali674 3 года назад

    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሪመለአክትያሰማልን በእድሜበፀጋያኑርልን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 3 года назад

    እልልልልልልልልልልልል👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ዝማር መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 3 года назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ያገልግሎት ጊዜህን ቸሩ ፈጣሪ ይባርክልህ በጣም ነው የማደንቅህ

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አሜን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 3 года назад

    Amen Amen Amen zemare malakata yasaman 🌹🌹💕💞💓❣🥀🥀💓💕🌹❣💞

  • @የትምየማሪያምልጅ-ጨ4ጨ
    @የትምየማሪያምልጅ-ጨ4ጨ 3 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏

  • @sisruhama6101
    @sisruhama6101 3 года назад +2

    እልልልልልል ፍቅርዋን የቀመሰ ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን አሜንንንን
    ባታመሰግናት ምስጉን እናቱ የእውነት ልብን የሚፈውስ ዝማሬ

  • @rahelmulunehrahel847
    @rahelmulunehrahel847 3 года назад

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 года назад +2

    የኔ አባት ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ አዛኝቷ ትጠብቅህ እዴት ልስልስ ያለ ነፍስን የሚያሳርፍ ዝማሪ ነው 💕👏

  • @dessandmekditube4064
    @dessandmekditube4064 2 года назад +1

    zmare malaikt yasemaln

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 года назад

    ኣሜን ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን

  • @Jessicadav439
    @Jessicadav439 3 года назад +3

    Eleleleleelelelelele 🙌🏾 Endet des yemil mezmur new🥰 zemare malekite yasemalen!!!🥰❤️👏🏾