ቱርክ ለ2ቱ ሐገራት ትኩስ መፍትሔ አመጣች! ከድሮው ጠላት ሆነው የኖሩት ግብፅና ቱርክ በኢትዮጵያና ሶማሊያ ጉዳይ ውስጥ ለውጥ !!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 сен 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Комментарии • 6

  • @Kruzz17
    @Kruzz17 2 дня назад +1

    May God be with all of us.

  • @shalomamare6804
    @shalomamare6804 2 дня назад +2

    Degmiyem selam abiye

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 2 дня назад +1

    ሁለቱም ለኢትዮጵያ ህዝብ ጠቃሚ አደሉም አደል መምህር

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 2 дня назад

      ከግብፅ በቀር ጠላት የለንም አንተ ሸውራራ ኦርቶዶክስ በሃይማኖት አአገር የምትጠላ በቢሊዮን ዶላር እየረዱን ያሉት እነዱባይ እነሳውዲም ሙስሊም አገር ናቸው

    • @seblipomi3684
      @seblipomi3684 День назад

      እነሱም ቢሆኑ ለጥቅማቸው ነው ኢትዮ ውስጥ የሚፈልገት ነገር ስላለ ነው ​@@Teyboawlou