Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አይ ገለጻ " ለኛ በሚመጥን ሁኔታ ነው እየተንቀጠቀጠ ያለው" ድንቁርና ብየዋለሁ !!!! I am not surprising, always, government doesn't the truth ,,,, Sad!!!!
መስቀል በሚረገጥበት ሀገር ያንሰናል
ፅንፈኛው የውጭ ተልኮ ተቀብሎ ሃገራችንን ሊያፈርስ ነው
መሬት ጠቧቸው የድሀን ቤት እያፈረሱ ገና በላ እንዳያወርዱብን በሱ ራህመት ነው ያለነው
የመሬት መንቀጥቀጥ የተደጋገመው የሌላ ሀገር መሬት ለመውረር በስልጣን የመጣው መሪ እንወራለን ብሎ ስለሚደጋግም ነው።
ማርያም በቀን ከ 20 በላይ ይሆናል እዚህ መተሀራ ወደ አፋር መስመር
ምንድነው የምትቀባጥረ ምንም የምታውቀው ነገር የለም
West Hararghe zone chiro today 5:30 pm earth quick very hard
እውነቱን እንነጋገር እንጂ ሳቡሬ ትልቅ ግድብ አለ እሱ ቢሰነጠቅ ቢፈርስ እዝብ ያጠፋል ስጋት ላይ ነን
የኛ ልክ ማለት ስንት ነው?
ምን አይነት ድንቁርና ነው ለእኛ በሚመጥን ማለት??? ይልቅ በአካባቢው ያሉትን ሰዎች ከዛ አካባቢ እንዲነሱ ማድረግ ነው እረ እባካችሁ በሰው ህይወት አትቀልዱ
ትክክለኛ ፍትህ ያለሁ እግዛብሔር ጋር ስለሆነ የደሀ ቤት ብቻ ፈርሶ አይቀርም የሁሉም ይፈርሳል ደሀ ተፈናቅሎ ባለሀብት ባለስልጣን የሚኖርበት ምድር የለም ስለዚህ ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ የእግዛብሔር ፍርድ ነው የደሀውን ሰርቢስ ስታፈርሱ እሱ ደግሞ ህንፃችሁን ያፈርሳል ትክክለኛ ዳኛ ፈጣሪ ብቻ!!!!!!
እኔ አፋር ክልል ነው ያለውት ንዝረቱ ቤት እያንቀጠቀጠ ነው ያውም 5.2 ስኬል 6 እስከ ሰባት ቢገባስ ምን ምታውቀው ነገር አለ ቤት አያፈርስም ትላለ
አሕዛብ ልብ ብለው ትክክለኛውን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን እንዲከተሉና የሚያጋድለንን አገዛዝ አንድ ሆነው እንዲያስወግዱ ነው።
በሚፈጠረዉ ችግር ሁሉም ህዝብ ነዉ የሚጎዳዉ ስለዚህ ሁሉም ሰዉ በአደጋ ህይወት እንዳይጠፋ ወደ እ/ር መፀለይ ነዉ እንጂ፤ አህዛብ ኦርቶዶክስ እያሉ ማዉራቱ ምንም ለዉጥ አያመጣም
ክፋታችሁ ስለሚደጋገም
Yefesesewu dem nwu gena min aytachuh.
ፀ
Baria sinegis midir tinawotalech
The land sliding thing, the heavy rain and flood, the earth quake all this disaster in just this couple 3 years? Coincidence? Lord, keep your forgiving hands on us. 😔
የ ኤርትራን ኣፋር አንነካካለን ኣሰብን አንወራለን ስትሉ ኣምላክ በቁንጥጫ የሰው ኣትመኝ የሚለውን አያስተማራችሁ ነው።
ሁሉም ነገር ኤርትራን አይመለከትም እሺ ቤቢሹዬ በራሳችን ሐጢያት ነው የመጣው ልክ ለእናንተ ኢሳያስን ሰቶ እንደሚቀጣችሁ እኛ አብይን ሰቶ ይቀጣናል
@@YordanosF አሱ ላይ ትክልል ነሽ ፦) ኢሳያስ አኛን አያስለቀሰ ኣገራችንን አንዲጠብቅ በ ኣምላክ የተሾመ ነው።
ኸረ ወገን መወቃቀስ አይገባም መፀለይ እንጁ
@@fasikasefa8496 አናንተን ያስጨነቀው የመሬት መሰንጠቅ ነው፡ አኛን ያስጨነቀን የናንተ መሬታችሁን አንወራለን የሚል ፉከራ ነው። ጸሎታችን የተለያየ ከሆነ ኣምላክ ማንን ይስማ?
meret berduat meselegn
ለነገሩ እናንተ የተፃፈላቹን ነው ምታነቡት ምትዘግቡት እውነታው ግን በውስጣቹ አለ
Could u briefe Historical ethiopia 100 year earth shake please
አይ ገለጻ " ለኛ በሚመጥን ሁኔታ ነው እየተንቀጠቀጠ ያለው" ድንቁርና ብየዋለሁ !!!! I am not surprising, always, government doesn't the truth ,,,, Sad!!!!
መስቀል በሚረገጥበት ሀገር ያንሰናል
ፅንፈኛው የውጭ ተልኮ ተቀብሎ ሃገራችንን ሊያፈርስ ነው
መሬት ጠቧቸው የድሀን ቤት እያፈረሱ ገና በላ እንዳያወርዱብን በሱ ራህመት ነው ያለነው
የመሬት መንቀጥቀጥ የተደጋገመው የሌላ ሀገር መሬት ለመውረር በስልጣን የመጣው መሪ እንወራለን ብሎ ስለሚደጋግም ነው።
ማርያም በቀን ከ 20 በላይ ይሆናል እዚህ መተሀራ ወደ አፋር መስመር
ምንድነው የምትቀባጥረ ምንም የምታውቀው ነገር የለም
West Hararghe zone chiro today 5:30 pm earth quick very hard
እውነቱን እንነጋገር እንጂ ሳቡሬ ትልቅ ግድብ አለ እሱ ቢሰነጠቅ ቢፈርስ እዝብ ያጠፋል ስጋት ላይ ነን
የኛ ልክ ማለት ስንት ነው?
ምን አይነት ድንቁርና ነው ለእኛ በሚመጥን ማለት??? ይልቅ በአካባቢው ያሉትን ሰዎች ከዛ አካባቢ እንዲነሱ ማድረግ ነው
እረ እባካችሁ በሰው ህይወት አትቀልዱ