አሥራት በኩራት በደረሰኝ ወይስ ሙዳይ ምጽዋት? ሳይከፈል የቆየስ? ቅጣት አለውን- ክፍል ሦስት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 122

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 5 лет назад +5

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አገልግሎታቸውን እግዚአብሔር አምላክ የባር ክልላችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የሰማነውን በልባችን ያሳድር ብን !!!

  • @Henoka369
    @Henoka369 5 лет назад +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @webet2273
    @webet2273 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን የሰማነዉን በልቦናችን አሳድርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kal7566
    @kal7566 2 года назад

    እግዝኣብሄር ይመስገን በእዉነት ቃል ህይወት ያሳማልን ያጎልግሎት ዘመንዎት ያስረዝምልን እኛንም የተማሪነዉ በልቦናችን ያሳድሪልን ትእዛዙ እንድጥበቅ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ኣሜን

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋዉን በረከቱን ያብዛልህ አሜን
    እኛም በሰማነው በተማርነው መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሣድርብን አሜን አሜን አሜን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምር

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልቦናን ያድለን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹሁን ያራዝምልን ለእኛም ፋጣሪ ይርድን አስረት በኩራት እድናወጣ ይርድን አዳድርው እግዚአብሔር አምላክ

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 Год назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማል ወንድማችን🙏🙏🙏✝️⛪️✝️☘️🕊🕊🕊🕊🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @sabakebede3354
    @sabakebede3354 4 года назад +1

    ተባረኩ ለኔ ትልቅ ትምርት ነው እንዳሻኝ ነበር የማደርገው ቃለህይወት ያሰማልኝ ወድሜ

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @belayneshakele4628
    @belayneshakele4628 3 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛም ሰምተን የምንተገብር ያድርገን

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 5 лет назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ እስካሁን ያለውን የወጣትነት ህይወቴን ከእግዚአብሔር ስሰርቅ ነው የኖርኩት ከዚህ በሗላ ግን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልኝ በቻልኩት ሁሉ እከፍላለሁ

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በተማርነው ለመተግበር ያብቃን

  • @burtukangetaye5124
    @burtukangetaye5124 5 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 5 лет назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠቤቅልኝ እኔም አስራትን እንዳወጣ
    አስተዋይ ልቧና ስጠኝ

  • @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም በልቦናችን ያሳድርልን የተማርነው ለፍርድ እንዳይሆንብን እንደተማርነው በተግባር እንድንኖረው ያድርገን አሜን አባቴ የዛሬ አመቱን /ስለ አሥራት በኩራት/ የተሰጠውን ትምህርት አዳምጨ ነበር ከዛ ቀን ጀምሮ አስራቴን አስቡ ለቤተክርስቲያን እንዲሰጡልኝ ለቤተሰብ ብልክም እስካሁን አልሰጡልኝም እግዚአብሔር ፈቀደልኝና ለንስሀ አብቅቶኝ ንስሀ ገባው እና አሁን እኔ ለደጁ ሲያበቃኝ ያለፈውን ሁሉ ብሰጥ እግዚአብሔር ይቅር አላለኝም እንደማለት ይሆንብኛል ወይስ ያለፈውን ሁሉ መስጠት እግዚአብሔርን ያስደስተዋል ምን ላድርግ?

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 5 лет назад

      ምስክሬ ነሽ ዋስ ጠበቃዬ
      ያለፈው የተጠራቀመው ገንዘብ ካለ ዛሬም ወስደው መስጠት ይገባል:: የእርሱ ገንዘብ ነው ብለው ያስቀመጡት ነውና:: ከዚህ በሁዋላም ለሚገለገሉበት ቤ/ክ በሥርዓት ማስገባትዎን ይቀጥሉ

  • @ሐመልማልዘጎንደር
    @ሐመልማልዘጎንደር 5 лет назад

    *አሜን ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመገነ ይሁን አሜን*
    *አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን አሜን*
    *አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን*
    *በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን። እሺ ውድ ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ እንጠብቃለን ይበርቱልን❓*
    💠💠💠💠💠💠💠💠💠
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
    🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊

  • @ገኒገኒ-ዸ1ዀ
    @ገኒገኒ-ዸ1ዀ 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን

  • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድምችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ አሜን ::

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 5 лет назад +1

    አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድር

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን።

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን እናመሰግናለን የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን በልባችን ፅላት ይፃፍብን

  • @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ
    @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ 5 лет назад +6

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምራችን እኔ በሰዉ አር ነዉ ያለሁ ግን አዚህ ነዉ ወይስ ወደ ኢትወጽያ ነዉ አስራቴን ምከፈል እስከአሁን ሰጥቸ አላቅም

    • @misrachkelboro2555
      @misrachkelboro2555 5 лет назад

      አች ያምታገለግይ ቤታክርስትያን

    • @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ
      @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ 5 лет назад

      @@misrachkelboro2555 እሽ ግን እስካአሁን አዉጥቸ አላቅም እና እሴት አድርጌ ልስጥ ደግሞስ በየወሩ ነዉ ወይስ በየ አመቱ
      በየወሩ ከሆነ ማለት እኔ አንደምሳሌ ነዉ ምነግርወት ወመምሬችን ስራ ስፈታ እንዴት አድርጌ ነዉ እምከፈል ለምሳሌ አገር ቤት ስገባ ?

  • @nigushailu9301
    @nigushailu9301 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hanayellow6478
    @hanayellow6478 5 лет назад +1

    አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 5 лет назад +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን ውዲማችን በእውነት ልቦናችንን በእምነት ይሙላልን

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 5 лет назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ጥበበ ፀጋውን ያብዛልን ለኛም የምንሰማበትን ልቦና መደኃኒያለም ያድለን ለአገራችን ሰላሙን ያብዛልን ውድ የተዋህዶ ምእመናን በቅንነት ማህደር ተዋህዶን ሰብስክራይብ በማድረግ ቃለ እግዚአብሔር እንማማር

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 5 лет назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን በእውነት ብዙ ተምረን በታል በፀጋው ይጠብቃችሁ ወድሞቻችን በርቱልን

  • @aimeyetub1782
    @aimeyetub1782 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሠማልን

  • @adanodesalgn1687
    @adanodesalgn1687 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ZA-kj1us
    @ZA-kj1us 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ቤተሰብ አስራት የሚከፍለው በቤተሰቡ ልክ ነው እኔ በተወለድኩበት አካባቢ እግዲህ ግን እኔም እራሴን ችየ መክፈል እዘጋጃለሁ እስካሁን ቤተሰቤ ነበር የሚከፍልልኝ

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወን እግዚአብሔር ይባርክ ልህ
    እኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanadarso4581
    @hanadarso4581 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn5590 5 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @freweinisium9248
    @freweinisium9248 5 лет назад

    አሜን. አሜን. አሜን

  • @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 года назад

    እሜንአሜንአሜንቃለህይውትያስማልን

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 5 лет назад

    መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @mangalg783
    @mangalg783 5 лет назад

    ቃልሕዉት ያስማልን ፄጋዉ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @alicell2740
    @alicell2740 5 лет назад

    ወድማችን ቃለህዎትን ያሰማልን በእደሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @mihretgebeyehuethio2336
    @mihretgebeyehuethio2336 5 лет назад

    Amen Amen Amen kalhiwt yasmln

  • @አምላኬሆይመጨረሻየንአሳም

    አሜን

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 5 лет назад

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን
    ልብን የሚያረሰርስ ሀሴትን ያደርጋል እፍፍ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
    እኔም ቤተሰቦችም አስራት እናዎጣለን ግን ለሰበካ ጉባኤ አስመዝግበን አናዉቅም
    ነበረ ቆይ እናግራታለሁ ለእምዬ ናቴ 💚💛❤️አይ አለማወቅ

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 5 лет назад

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 5 лет назад

    መምህርዬ ቃለ እይውት ያሰማልን

  • @zewdewake2632
    @zewdewake2632 4 года назад

    Amen Amen Amen wedimachn akalehiwet yasemalin

  • @meseretedayewu2162
    @meseretedayewu2162 5 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @tsg688
    @tsg688 5 лет назад

    Amen memhaechine kalhiwoten yasemaln tsegaa erste mengistun yawersilen amen amen amen

  • @destaniguse6307
    @destaniguse6307 5 лет назад

    Amen Amen Amen kela hiwot yasemalin

  • @youssef7918
    @youssef7918 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን እናመስግናለን

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 5 лет назад

    አሜንአሜንአሜንቃለህይውትያስማልን

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 5 лет назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማን

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 5 лет назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ትግራይትግራይ-ቨ6ፐ
    @ትግራይትግራይ-ቨ6ፐ 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህር
    የማላውቀው ብዙ ነገር ነበር አሁን ገባኝ

  • @romanghandour1512
    @romanghandour1512 5 лет назад

    አሜን አሜን

  • @siyumhagazi1842
    @siyumhagazi1842 5 лет назад

    Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 5 лет назад

    በበረከት የመዘራ በበረከት ያጥዳል ደስ የመል ካአለ ነው አወንውት ነው ካለ ሂዎት ያሰማለን

  • @almazwoldekiros7980
    @almazwoldekiros7980 5 лет назад

    Amen! Kalehiwot yasemaln! Wendmachn tesgawn ybzalh!!! Egnam semten endntegber Egziabher yrdan!!!

  • @fatimaakhdar7497
    @fatimaakhdar7497 5 лет назад

    Amen Amen Amen kale hiwet yasamalem yagelegelot zamanehine yakoyelene mamehire! (Aserate bakurat yemewetawu bgeterama akababe bamate 24 birr bech now yemekafelewy weyese 48 birr)???

  • @liduuaddis818
    @liduuaddis818 5 лет назад

    Amen amen

  • @maskarmasafamaskarmasafa2155
    @maskarmasafamaskarmasafa2155 5 лет назад

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN
    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @meazejackie9579
    @meazejackie9579 5 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 года назад

    Amen kale hiwot yasemalen abatachin

  • @queenbeletu2265
    @queenbeletu2265 5 лет назад +1

    Amen kalehiwot yasemalen wondemachen Diakon Tibebe Mamo "Yekesaren le Kesare ye egizyabehern le e/r nwna yemilwo kalu " yetemarnwon yementegber yaregen 🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @beletubekele5354
    @beletubekele5354 5 лет назад

    Amen Amen Amen waqqayyoo sagalee jireenya siin dhageessuu Amen

  • @almaztesfaye688
    @almaztesfaye688 5 лет назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እኔ በአካባቢዬ ላይ የተለያዩ ቤተክርስቲያናት አሉ ነገር ግን አስራት በኩራት አላማው ቤተክርስቲያንን መደገፍ በሚል ሀሳብ በአካባቢዬ ላይ ለሚገኝ በመሰራት ላይ ላለ ቤተክርስቲያን ነው የምሰጠው ይህ ልክ አይደለም? ወይስ ምን ላድርግ?

  • @ቅድስትሆይትህትናንስጭኝ

    አሜን አሜን አሜን
    አስራት ቡክራትን አጠራቅሞ መስጠት ችግር አለው

  • @kassemalloul9629
    @kassemalloul9629 5 лет назад +1

    Ameen

  • @liyab3730
    @liyab3730 5 лет назад +2

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln betam mawek mfeligew tmrt nbr Egziabher ymesgen yhen kal enidinisema lefekedelin yesemanewn belbonachen yaskerlen yenegercenen hulu endnfetsem fetari yrdan tenahen chemro chemamro ysteh wendmachin ♥️♥️♥️

  • @እስኪጂማ
    @እስኪጂማ 5 лет назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን፫ የንስአ አባት መያዝ እፈልጋለሁ ግን እንዴት እንደሆነ ግራ ገብቶኛል አሥራት አውጥቼ አላውቅም

    • @muleytube5063
      @muleytube5063 5 лет назад

      የሁላችን ጭንቀት ነው

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 5 лет назад +1

      እስኪ ጂማ
      የንስሐ አባት ለመያዝ በአካባቢዎ ወደሚገኘው ቤ/ክ ሄደው አባት ፈልገው የንስሐ አባት ይሁኑኝ ብሎ መጠየቅ ነው:: ከቤ/ክ ርቀው ከሆነና አባት ከሌለ በስልክም ቢሆን

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 5 лет назад +1

      ደውለው ማግኘትና መወያየት መነጋገር ይገባል:: አስራት ለማውጣትም ዛሬ መጀመር ይችላሉ:: እንዴት የሚለውን ከትምህርቶቹ ያገኙት ይመስለናል

    • @እስኪጂማ
      @እስኪጂማ 5 лет назад

      @@tibebebelihu8873 ያለሁት ከቤ/ክ እርቄ ነው ግን የንስአ አባት መያዝ ያለብኝ በአከባብዬ መሆን አለበት አደል? ማለቴ እኔ የጅማ ልጅ ነኝ ከዛው ነው መያዝ ያለብኝ?

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 5 лет назад +1

      እስኪ ጂማ
      አዎ ቢቻል ካሉበት ደብር በቅርብ ሊያገኙዋቸው የሚችሉ አባት ይመረጣል

  • @abrehatkahsu101
    @abrehatkahsu101 3 года назад

    Kalehiwot yasemalin

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 2 года назад

    amen amen amen be eeeneti kale hiyueetin yasemaken tsgawen yabizalen

  • @mahraa2243
    @mahraa2243 4 года назад

    Amennn yeredane

  • @zaventatian724
    @zaventatian724 5 лет назад

    KaleHiwetyasemalN amen

  • @asterethiopiaorthodox5793
    @asterethiopiaorthodox5793 5 лет назад

    Amene Amene Amene

  • @ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ
    @ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ 5 лет назад +3

    እኛ በስደት ያለን ልጆች ቤተክርስቲያን የለም ለንሳሃ አባታችን ልከን ለገዳም ቢላክ ችግር አለዉ ወይ

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 5 лет назад

    AMEN

  • @zedyeethio145
    @zedyeethio145 5 лет назад

    amen amen amen kalehiywot yasemalin wodimachin tibeb tegawun yabizalih yesemanewun belibachin tilat yitafilin yekidusan amilak

  • @tadalunagssh773
    @tadalunagssh773 3 года назад

    Amen Amene Amen kalahiwote yasemalen ebakachun ba stalotachu asebeng dakama nenge😭😭😭😭😭😭

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 6 месяцев назад

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏

  • @aimeyetub1782
    @aimeyetub1782 4 года назад +1

    እኔ ዬንሠሃ አባትዬለኝም ዬማማክረው እንኳ ሥለሌለኘ
    እኔ በዬዎሩ አሥራት በኩራት እዬመዘገብኩ አሥቀምጣለሁ ግንቤተክርሥቲያን ከዚህ ሃገር አልሄድም
    ሥለማይፈቀድልኝ እንዴትነው መላክ ዬምችለው ነውሥ ኢትዮጵያ እሥክገባ ባሥቀምጠው ችግር አለው ወይ

  • @hirutgizaw3376
    @hirutgizaw3376 5 лет назад

    እኔ የምገለገልበት አጥቢያ ቤተክርስቲያን በአንድ አስተዳደር ሁለት ሁለት ቤተክርስትያን ማለትም ኪዳነምህረትና ቅ/ገብርኤል እንዲሁም አረጋዊው ዮሴፍና ቅ/ሚካኤል ያሉበት ሲሆን እኔ የምገለገለው በአራቱን ቤተክርስትያን ነው፡፡ ስለዚህ ለአራቱም ቤተክርቲያን ነው አስራቴን የምሰጠው ወይስ የንሰሀ አባቴ ላሉበት ቤተክርስትያን ግራ ስለገባኝ እባክዎ መምህር ይህንንም ይምከሩኝ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @arosaarosa2091
    @arosaarosa2091 5 лет назад

    እኔ።እስካሁን ከፍዬ አላቅም። እዴት ነው ማድርግ ያለብኝ

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 5 лет назад +1

      Arosa Arosa
      ከአሁን ጀምረው ከሚያገኙት በእጅዎ ከሚገባው የተጣራ ክፍያ ከአስር አንዱን አገልግሎት ለማግኘት ለሚሄዱበት ቤ/ክ መስጠት ይጀምሩ/ $200 የሚያገኙ ከሆነ $20 የእግዚአብሔር ነው ማለት ነው/

    • @mahraa2243
      @mahraa2243 4 года назад

      @@tibebebelihu8873 lemesala ena. Bewar. 1000 dereham agegalew. Seti. New. Laserat. Mesetat. Yemegebage. Setecham alawekem. Kezei. Bafite. Aseraduge

  • @mesyloveethiopi3938
    @mesyloveethiopi3938 5 лет назад

    አስራት ለድሃ መስጠት ይቻላል ወይ?

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 3 года назад

    amneAmne amne

  • @sintayehumintuye7574
    @sintayehumintuye7574 2 года назад

    Wendimachin kalihiwot yasemalini 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesyloveethiopi3938
    @mesyloveethiopi3938 5 лет назад

    በትክክል አንድ አስረኛ ለቤተክርስትያን ብሰጥ ደስ ይለኝ ነበር ግን የሰው ኪስ መግባቱን ሳስበው በጣም ያመኛል. እባክህን ለድሃ መስጠት እንደሚቻል ንገረኝ. አዎ የተለያየ እንደሆነ አውቃለሁ.

    • @ወይኩንፍቃደከእደፍቃድሕይ
      @ወይኩንፍቃደከእደፍቃድሕይ 3 года назад

      አሥራት ማለት ለቤተክርሥቲያን በደረሠኝ የሚሠጥ ነው ከ10 አዱን
      ለተቸገረ ለታሠረ ደግም መጽዋት ነው ደሥ ያለሕን ያክል ለፈመሥጠት ነው መምሕሩ እደሚያሥተምረው ከሆነ
      አሥራት ግን ከገቢሕ ከአሥር አዱን ግድ ነው ለቤተ ክርሥቲያን

  • @alsukarialsukari3302
    @alsukarialsukari3302 5 лет назад

    Aman Aman Aman

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @rahelfantahun8684
    @rahelfantahun8684 5 лет назад

    🙇🙇🙇👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @vkjydj139
    @vkjydj139 5 лет назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 5 лет назад

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 года назад

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @fikerumengesh8209
    @fikerumengesh8209 4 года назад

    Amen Amen Amen qale hiwotn yasemaln Wendmachn

  • @selamyegetalijsalam6075
    @selamyegetalijsalam6075 5 лет назад

    Amen AMEN AMEN bewunet kalehiwet yasemalin