Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንግል ሆይ የልጂሽ ቸርነት የአንቺ አማለጂነት ፀሎት ልመና ቃልኪዳንሽ የሀገራችንን ሰላም መረጋጋት ፍቅር አንድነትን ያድለን አሜን👐
amen amen amen qalehiwot yasemaln
@@zadelove4676 amen
አሜን አሜን እሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጅነት አይለየን አሜን
በስመአብ ልብን የሚያድስ ትልቅ ትምህርት ነው ቃለሂወትን ያሰማልን በእውነት ቀሪውንም አቅርቡልን
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ለወድማችን ቃለህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልን አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ በመላእኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እልሻለሁ 👏👏👏💚💛❤️
እመቤታችን አንች እኮ ለኛ ልዩነሽ እንወድሽ አለን ምልጃሽ አይለየን 21 ሎዛየ
Amen
አሜን አሜን አሜን እናቴ ቅድሥት ድግል ማርያም ሠላም እልሻለሑ በቅድሥ ገብርኤል እናቴ
አሜን አሜን አሜን ቃላህይወት ያሰማልን እመቤቴ ከላንችማን አለኝ
Amen amen amen
ተመስገን ቃለ ሂወት ያሰማለን ምህራችን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን። ድንግል ሆይ ፍቅርሽ ይደርብን በቃልኪዳንሽ ሀገራችንን ህዝብዋን አሳስቢልን አሜን።
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እንኳን እደረሳቹሁ የተዋሕዶ ልጆች ለእረፍትዋ ቀን ለእስቶርእዮ ማርያም ክብር ለድንግል ማርያም ወላዲት እምላክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen enkuwan abro aderesen ⛪⛪⛪⛪💒💒💚💛💛❤️💝💝💖🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@@nigestadmase6358 እሜንእሜን 🙏🙏🙏
Amen enkuwan abroaderesen
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
ኡፍፍ ጣፍቶኝ ነዉ የሰማሁት በረከቶ ይደርብን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን
ቃለ ህወት ያሰማልን አግዝአብሔር
@@samsungduos1655 እግዜር ይባርክ ቃለህይውት ያስማማል
Amen amen
ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችንን ረድሄት በረከትሽ በእውነት ለኛም ይደርብን ፣ የክርስቶስ እናት ሆይ የኛም ነብስ ከስጋ በምትልይበት ጊዜ በፀሎትሽ አስቢን እንደስራችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደችርነትህ ይቅር ይለን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም አሳስቢልን። አሜን አሜን አሜን ።
እመብረሐን ይቅር በይኝ እኔ ሐፃተኛ ነኝ ለመሕምራችን ቃለ ዊወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን
በእውነት ወንድሞች ቃል ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን በእውነት የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን አሜን
ተባረክልኝ ...... ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ .... የምድሩንም የሰማያዊዉንም በረከት ያድልህ። መርሀ ግብሩ ሁሌም ነብስና ስጋዮን ያለመልማታል...ያረሰርሳታል።።🙏🙏🙏
አንተም ቃለ ህይወት ያሰማህ
Amen Amen Anen kale hiwet yasemaken memhrachn
ቢያዳምጡት ቢያዳምጡት የማይሰለች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እመቤቴ ትጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወትን ያሠማልን ወንድማችን የእናታችን እረደት በረከት አይለየን የአስራት ሀገራችንን አች ጠብቂልን አሜንን
አሜን አሜን አሜን የመቤታችኝ ረድኤት በረኲት ፣ ፍቅርና አሟሏጅነትዎ በእውነት ይደርብን ለዘላለም ዓለም አሜን። መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ። ይቆየን(፫)
አሜን. ♦አሜን♦♦♦አሜን. ♦የህይወትን ቃል ያሰማልን🙏
Amen Amen Amen
Amen amen amen 🤲🙏🤲❤🙏🤲❤🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን🙏 ረድኤትዋ ልመናዋ አማላጅነቶ አይለየን!!
አሜን፫
Amen 🙏🏾 🙏🏾🙏🏾
በወነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ዕያዉ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን እማምላክ እመ ብዙሀን የአስራት አገራችንን አገራችንን ሰላሟን እንድያወራድ ላት ወደ ልጅሽ ወደ ወዳጅሽ አሳስቢልን አሜን፫ 🌾🌾🌾🌿
እያነባሁ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ቃለሕይወት ያሰማልን ሀገራችን ይጠብቅልን ቸሩ መድኃንያለም የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ 😰😰😰😰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኡፍፍፍ እዴት ደስስ በሚል አደበት ነው የሰማውት ስለእመቤታችን ሲነገር ውስጤዬ ደስታን ይሰማኛል የመረጋጋትም ይሰማኛል ቃለ እይወትን ያሰማልን አሚን
በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን እመቤቴ በእያለንበት ጥበቃዋ አይለየን አሜን።
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር❤
የአምላኬ እናት ክብር ሁሉ ላቺ ይሁን !!!
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜንየምህረት አማላጂ እመቤታችን ማርያም ሆይ ከተወደደ ልጂሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ፫
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድማች
በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ ጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቃልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እሩሩዋ እናቴ አንቺን ጠርቶ ማን ያፍራል የኔ ሚስጥረኛ የኔ ሥሥት የኔ ምርኩዝ እንዴት ብዬ ልጥራሽ ቃል ያንሰኛል ለዚች ቀን ባንቺ ምልጃ ልጅሽ ስላደረኝ ክብር ይገባሻል አሁንም ክበሪልኝ መምህራችን ጥበበም ተባረክ ሁልግዜ የሰዋን ስም ስትጠራ እንባ ይቀድምሀል ውዴታህ ልዩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንህን ይባርክልን ።
ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እናታችን ማርያም ልመናሽና ፀሎትሽ አይለየን ከአምላካችን ምህረትን አሰጪን ለሀገራችን ሰላምን ያዉርድልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
የወለላዊቱ የናታችን በረከቷ ፍቅራ እረኤቷ በውነት አይለየን እናቴ ዋሴ መከታዬ በረከትሽ ይደርብኝ አሜን ፫
አሜን ድንግል ሆይ ወደ ተወደደ ልጅሽ ለምኝልን ቃል ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አንተን ማፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሌናችን ጨምርልን አሜን 👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜንንን ።ቃለህይወትያስማልን ።ለመምህራችን።እሜን እሜን ።
የቴዋህዶ ልጆች እንኳን ለአመቤታችን አመታዊ ክበረ ባአል በሰላም አዴሬሳቹ ወንድማችን ቃለ ይህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ::
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
መድሀኒአለም ሆይ ልቦና ስጠኝ የልቤን መሻት አንተ ፈፅምልኝ🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያቆይልን።ልመምህራቺን ምንም አልበዛብን እደማር እደወተት ነው አባታችን አሜን ይቆዬን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ወንድማችን የመቤታችን በረከቷ በያለነበት ይደርብን
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን ቸሩ መድሃኒአለም የቅዱሳን በረከተ ይደርብን አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን የጌታየ እናት ወላዲተ ቅድስት ድንግል ማርያም አችዉ ለምኝልን እንደ ሀጢያታችን ሳይሁን እንደ ምሕረትህ ይቅር ይበለን ለምኝለን በፁሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ አንባለሁ እሰማለሁ ግን ምንም ባዶ ነኝ😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኣነውን በልባችን ይሳልብን የናታችን የቅድስት ደንግል ማርያም ምልጆ ፆሎቷ ይጠብቀን ካመት አመት ያድረሰን እረዴት በረከቷ ይደርብን በወንድማችን ለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው የሰማነውን ባስተዋይ ልቦና በልባችን ይሳልብን
ወንድማቺን ቃለ ሂዎትን ያሠማልን በእውነት ት ቱ አጥንትን የሚያለመልም ነውና እድሜውን ጸጋውን ያብዛልክ አሜን እመቤቴ ድንግል ማሪያም እናታቺንእባክሺ የአስራት ሀገርሺን ኢትዮጲያን ሠላም አድርጊልን አማልጂን እማምላክ የመዳሀኒያለም እናት
ቃለሕይወት ያሰማልን ! በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን !!!እመቤቴ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን !!!
የናታችን የቅድስቲ ድንግል ማርያም በረከት ምልጃዋ ከሁላችን ይሁን መምህራችንጨያሰተማርከን በልባችን ያሳድርልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን የእመብርሀን ልመናዋና ፀለቷ ለእኛም ይድረሰን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
የመቤቴ ሥም ጠርቶ የተደሠተ እንጂ ያፈረ የለም እሥቲ የሰው ደስታ የሚያስደሥታቹ ዛሬ በለተ ቀኗ እህቴ በሰላም ወልዳለች ተብሎ ተነገረኝ ደሥ ብሎኛል አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል በምልጃሽ በረከት ቤቱ ምልቶለታል ቃል ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤👏👏👏👏
Ekones selami weledclse ekonse dese alese ehita embatin yeyze sewo mane afero yawqali
እንኩዋንበሠላምተገላገለችእመብዙሀንምንይሣናታልእንኩዋንደስአለሽ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዉት ያሠማልን
ቃለህይት ያሰማልን ውድሜችን መርምራችን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬችን እድሜ እጤና ይስጥልን
Amen kalye howete ysemalne
አሜን
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናቱ እናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ያስራት የበኩራት ልጆች እንደምን ዋላችሁ አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በዛሬው እለት ታስበው ለሚውሉት ዓመታዊ እና ወኅራዊ የቅዱሳን ክብር ባዓላት በሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርሰን አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም የርፍቷዐ መታሰብያ ክብር ባዓላት በሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርሰን ርዴየት በርከቷ ይደርብን አገራችንን ኢትዮጵያ በቸርነቱ በምህርቱ ይጠብቅልን ዘንድ ልጅሽን ለምኝልን ለምኝልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን እናታችን እመቤቴ ማርያም ዛሬም ሀጢያታችን በዝቶዋልና አትለይን ስለ ሐገራችን ለምኝልን አሜን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንወላዲት አምላክ በሥጋም በነፍስም ሁሉ የጉደለኝን እኔን ደካማዋን ልጅሽን መጨረሻዬን አሳምሪው እንደገና ስራኝ አባቶይ ነፍሴ ም ስጋዬም አንተን ናፍቃለችና
አሜን የኔናት አማላጄ ክብር ሁሉ ላንቺና ለልጅሽ ይሁን
እግዚአብሄር ይመሥገን መምህር ሰላመወት ይብዛህይወት የሆነ ትምህረት ነዉ ቃለ ህይወት ያሠልን በእድሜ በጤና ያቆይልንአቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችንበጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምርአሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣማለጀትዋን ፀሎትዋን ኣይለየን ኣሜን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የእመቤታችን በረከት ምልጃዋ አይለየን አሜን።
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ገብረኤል በለተቀኑ ከክፉነገር ይጠብቅህ አሜን ላስተማረን ለመከን ለገሰፀን ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን፫ ቃልሂወትያሰማል በድሜበጸጋ ይጠብቅልን በውነት በጣም ብዙትምህርት አግንቻለሁ ያገልግሎትዘመንወን ያርዝምልኝ መምህራችን። የተዋህዶልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
አማላጂቷ እመቤታችን ድንግል ማርያም ያ አመት ስው ትበለን ለወድማችን ቃለ ሕይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
ድንግል ማርያም ሆይ ስደተኛ ነኝ ሃፅያትየም እንደእሽዋ እመድ ነው እና እገርየ በሰላም እስገብኝ በይቅርታም ከልጅሽ እንታረቅ ወደንስሃ መትህ እብቃኝ እመቤታችን ሆይ አማላጅነትሽ እይለየን 🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን። ቃል ህይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቅልን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን በእውነት ግርም ነው ይህንን ት/ት ልንሰማ ለፈቀደለን እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀ ሆይ ክብር ምስጋና ይደተሰሽ የቅድሳን ሐዋርያትን በረከትን ይደረብን አሜ.
አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን፡፡ እመ ብርሀን ፍቅሯ በረከቷን ታሳድርብን፡፡
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ደስታና ሰላም የተሞላሽ ሆይ አመበታቼን ደስ የበለሽ ተሎተሽ አና መልጋሽ አየለየን አሜን ካለ ሂዎት ያሰማለን
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን💚 አሜን💛 አሜን❤️
አውነት ቃሕወትያሠመልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልንውንድማችን ፀጋው ያብዛልህ ሃገራችንን ስላም ያድርግልን የእመቤታችን ብረክት አይለይንን
Kalhywt yasemaleg memhyrchen
አሜንአሜንአሜን
እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ ምን እንኳ ምንም በጎ ነገር ባይኖረኝም ኣንቺ ኣለሽኝና ተስፋ ኣልቆርጥም ።እናቴ ባንቺ እፅናናለው ።ኣሜን።በዚ ኣምድ ብዙ መንፈሳዊ ትምርት እንደሚኖር ኣስባለው።ዛሬ ግን ለየት ይላል ስለእናታችን ንፅህተ ንፁሓን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ዜናዋን ስሰማ ውስጤ ኣልቻለም እንባ ተናነቀኝ እወዳታለውና።
አሜን ለንስሃ ሞት ያብቃን ።
አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘርህ ይባረክ::
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏እመብርሐን ያላንቺ ሂወት ምንም ናትና ጸሎት ልመናሽ አይለየን 🙏🙏🙏 ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏
የድንግል ማርያምስ እኛ ኣይደልም የቀደሙ ኣባቶች እናቶች እኮ ስለ ክብርዋ ገልጸው ለስዋ የሚገልጽ ቃላት ኣላገኙም ስለዚ እኔስ ተመስግን ተመስገን ተመስገን ኣምላኬ ሆይ እላለሁት።ቃለ ህወት ያስማልን።
Amen Amen Amen 🙏
አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ማህበር ተዋህዶ ሰብስክራይብ በማድረግ ቃለ እግዚአብሔር በጋራ እንማማር የወላዲቷ በረከቷ ልመናዋ ከአገራችንጋ ይደረግልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን😭😭😭😭
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እመቤታችን በርከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን ኣቤቱ ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጠን ስለ ቅድስት ቁድሳ ድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን የስማነው በልባችን ኣስድርብን ለፊሬ ለበረከት ኣርግልን ኣሜን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ መጨረሻችን ኣሳምርልን ከልጀሽ ከወዳጀሽ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልን ሃጥያታችን ያስተስርይልን ዘንድ ለዘላኣለሙ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት በረከት ይደርብን 🙏🏽🤲🏽🙏🏽🤲🏽🙏🏽🤲🏽 አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለወንድማችኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በልቦናችን ያሳድርብንየእመቤታችን አማላጅነት ፋቅራ አይለየን አሜን አሜን አሜን
የእመቤታችን እረዴት በሀከትዋ አይለየን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን የመቤታችን በረከት አይለየን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ወላዲተ አምላክ ምልጃሽ አይለየን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያ ስምሽ በኔም በሀፂአተኛ አደበት በሌሎችም አደበት የተመሰገነ ይሁን የጌታዬ እነት እወድሻለሁ ክብርሽ ገናነተሽ የከበር ነወ ከልጅሽ አስታርቂኝ ምልጃዋ ጥበቃዋ አይለየን በአንቺ ስም የለመን አያፍርም የሰማነወ በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ድግል ማርያም በረከቶ ምልጇዋ አይለየን ሰምተን 30.60.100. ያማረ ፍሬ የምናፈራበት ያድርገን አሜን❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜንእወነት ቃል ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ሁላችንም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የፈጣሬ እናቱ እመቤቴ ማርያም ምልቸዋ አይለየን አሜን 3
Amen Amen Amen kale hiewete yasemalen
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወድማችን እመቤቴቅድስትድግል ማሪያምሆይ ከተለዩ የተለየሽ ከፍከፍያልሽ ነሽና ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በረከቷ አማላጅነቷ ከኛ ጋር ይሁን ።
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ደስ ስል የእመቤታችን የድንግል ማርያም ፍቅርዋ ረድኤቷ አይለየን 🙏🙏🙏🙏እመቤቴ ሆይ ከዚች ክፉ ዓለም እንዳይው እባክሽ ልጄ በኝ ሰውርብኝ አሜን፫😭😭🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስመዐልና የ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ረዲት ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይኹን ኣሚርንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
አሜን እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁነን ፀሎታችንን ታሳርግልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏
እንደዛሬ ልብ የሚነካ የትምህርት ክብር ሁሉ ላቺና ለልጅሽ ይሁን እመቤቴ
ቃለይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን አሜን ፍቅሯ ጣሟ በረከቷ በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን የናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት አይለየን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንግል ሆይ የልጂሽ ቸርነት የአንቺ አማለጂነት ፀሎት ልመና ቃልኪዳንሽ የሀገራችንን ሰላም መረጋጋት ፍቅር አንድነትን ያድለን አሜን👐
amen amen amen qalehiwot yasemaln
@@zadelove4676 amen
አሜን አሜን እሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጅነት አይለየን አሜን
በስመአብ ልብን የሚያድስ ትልቅ ትምህርት ነው ቃለሂወትን ያሰማልን በእውነት ቀሪውንም አቅርቡልን
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ለወድማችን ቃለህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልን አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ በመላእኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እልሻለሁ 👏👏👏💚💛❤️
እመቤታችን አንች እኮ ለኛ ልዩ
ነሽ እንወድሽ አለን ምልጃሽ
አይለየን 21 ሎዛየ
Amen
Amen
አሜን አሜን አሜን እናቴ ቅድሥት ድግል ማርያም ሠላም እልሻለሑ በቅድሥ ገብርኤል እናቴ
አሜን አሜን አሜን ቃላህይወት ያሰማልን እመቤቴ ከላንችማን አለኝ
Amen amen amen
ተመስገን ቃለ ሂወት ያሰማለን ምህራችን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን። ድንግል ሆይ ፍቅርሽ ይደርብን በቃልኪዳንሽ ሀገራችንን ህዝብዋን አሳስቢልን አሜን።
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እንኳን እደረሳቹሁ የተዋሕዶ ልጆች ለእረፍትዋ ቀን ለእስቶርእዮ ማርያም ክብር ለድንግል ማርያም ወላዲት እምላክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen enkuwan abro aderesen ⛪⛪⛪⛪💒💒💚💛💛❤️💝💝💖🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@@nigestadmase6358 እሜንእሜን 🙏🙏🙏
Amen enkuwan abroaderesen
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
ኡፍፍ ጣፍቶኝ ነዉ የሰማሁት በረከቶ ይደርብን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን
ቃለ ህወት ያሰማልን አግዝአብሔር
@@samsungduos1655 እግዜር ይባርክ ቃለህይውት ያስማማል
Amen amen
ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችንን ረድሄት በረከትሽ በእውነት ለኛም ይደርብን ፣ የክርስቶስ እናት ሆይ የኛም ነብስ ከስጋ በምትልይበት ጊዜ በፀሎትሽ አስቢን እንደስራችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደችርነትህ ይቅር ይለን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም አሳስቢልን። አሜን አሜን አሜን ።
እመብረሐን ይቅር በይኝ እኔ ሐፃተኛ ነኝ ለመሕምራችን ቃለ ዊወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን
በእውነት ወንድሞች ቃል ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን በእውነት የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን አሜን
ተባረክልኝ ...... ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ .... የምድሩንም የሰማያዊዉንም በረከት ያድልህ። መርሀ ግብሩ ሁሌም ነብስና ስጋዮን ያለመልማታል...ያረሰርሳታል።።🙏🙏🙏
አንተም ቃለ ህይወት ያሰማህ
Amen Amen Anen kale hiwet yasemaken memhrachn
ቢያዳምጡት ቢያዳምጡት የማይሰለች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እመቤቴ ትጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወትን ያሠማልን ወንድማችን የእናታችን እረደት በረከት አይለየን የአስራት ሀገራችንን አች ጠብቂልን አሜንን
አሜን አሜን አሜን የመቤታችኝ ረድኤት በረኲት ፣ ፍቅርና አሟሏጅነትዎ በእውነት ይደርብን ለዘላለም ዓለም አሜን። መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ። ይቆየን(፫)
አሜን. ♦
አሜን♦♦♦
አሜን. ♦
የህይወትን ቃል ያሰማልን🙏
Amen Amen Amen
Amen amen amen 🤲🙏🤲❤🙏🤲❤🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን🙏 ረድኤትዋ ልመናዋ አማላጅነቶ አይለየን!!
አሜን፫
Amen 🙏🏾 🙏🏾🙏🏾
በወነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ስለ ዕያዉ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን እማምላክ እመ ብዙሀን የአስራት አገራችንን አገራችንን ሰላሟን እንድያወራድ ላት ወደ ልጅሽ ወደ ወዳጅሽ አሳስቢልን አሜን፫ 🌾🌾🌾🌿
እያነባሁ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት
ቃለሕይወት ያሰማልን ሀገራችን ይጠብቅልን ቸሩ መድኃንያለም የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ 😰😰😰😰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኡፍፍፍ እዴት ደስስ በሚል አደበት ነው የሰማውት ስለእመቤታችን ሲነገር ውስጤዬ ደስታን ይሰማኛል የመረጋጋትም ይሰማኛል ቃለ እይወትን ያሰማልን አሚን
በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን እመቤቴ በእያለንበት ጥበቃዋ አይለየን አሜን።
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር❤
የአምላኬ እናት ክብር ሁሉ ላቺ ይሁን !!!
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
የምህረት አማላጂ እመቤታችን ማርያም ሆይ ከተወደደ ልጂሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ፫
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድማች
በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ ጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቃልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እሩሩዋ እናቴ አንቺን ጠርቶ ማን ያፍራል የኔ ሚስጥረኛ የኔ ሥሥት የኔ ምርኩዝ እንዴት ብዬ ልጥራሽ ቃል ያንሰኛል ለዚች ቀን ባንቺ ምልጃ ልጅሽ ስላደረኝ ክብር ይገባሻል አሁንም ክበሪልኝ መምህራችን ጥበበም ተባረክ ሁልግዜ የሰዋን ስም ስትጠራ እንባ ይቀድምሀል ውዴታህ ልዩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንህን ይባርክልን ።
ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እናታችን ማርያም ልመናሽና ፀሎትሽ አይለየን ከአምላካችን ምህረትን አሰጪን ለሀገራችን ሰላምን ያዉርድልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
የወለላዊቱ የናታችን በረከቷ ፍቅራ እረኤቷ በውነት አይለየን እናቴ ዋሴ መከታዬ በረከትሽ ይደርብኝ አሜን ፫
አሜን ድንግል ሆይ ወደ ተወደደ ልጅሽ ለምኝልን ቃል ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቤቱ አንተን ማፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሌናችን ጨምርልን አሜን 👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜንንን ።ቃለህይወትያስማልን ።ለመምህራችን።እሜን እሜን ።
የቴዋህዶ ልጆች እንኳን ለአመቤታችን አመታዊ ክበረ ባአል በሰላም አዴሬሳቹ ወንድማችን ቃለ ይህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ::
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
መድሀኒአለም ሆይ ልቦና ስጠኝ የልቤን መሻት አንተ ፈፅምልኝ🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያቆይልን።ልመምህራቺን ምንም አልበዛብን እደማር እደወተት ነው አባታችን አሜን ይቆዬን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ወንድማችን የመቤታችን በረከቷ በያለነበት ይደርብን
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን ቸሩ መድሃኒአለም የቅዱሳን በረከተ ይደርብን አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን የጌታየ እናት ወላዲተ ቅድስት ድንግል ማርያም አችዉ ለምኝልን እንደ ሀጢያታችን ሳይሁን እንደ ምሕረትህ ይቅር ይበለን ለምኝለን በፁሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ አንባለሁ እሰማለሁ ግን ምንም ባዶ ነኝ😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኣነውን በልባችን ይሳልብን የናታችን የቅድስት ደንግል ማርያም ምልጆ ፆሎቷ ይጠብቀን ካመት አመት ያድረሰን እረዴት በረከቷ ይደርብን በወንድማችን ለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው የሰማነውን ባስተዋይ ልቦና በልባችን ይሳልብን
ወንድማቺን ቃለ ሂዎትን ያሠማልን በእውነት ት ቱ አጥንትን የሚያለመልም ነውና እድሜውን ጸጋውን ያብዛልክ አሜን እመቤቴ ድንግል ማሪያም እናታቺንእባክሺ የአስራት ሀገርሺን ኢትዮጲያን ሠላም አድርጊልን አማልጂን እማምላክ የመዳሀኒያለም እናት
ቃለሕይወት ያሰማልን ! በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን !!!
እመቤቴ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን !!!
የናታችን የቅድስቲ ድንግል ማርያም በረከት ምልጃዋ ከሁላችን ይሁን መምህራችንጨያሰተማርከን በልባችን ያሳድርልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን የእመብርሀን ልመናዋና ፀለቷ ለእኛም ይድረሰን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
የመቤቴ ሥም ጠርቶ የተደሠተ እንጂ ያፈረ የለም እሥቲ የሰው ደስታ የሚያስደሥታቹ ዛሬ በለተ ቀኗ እህቴ በሰላም ወልዳለች ተብሎ ተነገረኝ ደሥ ብሎኛል አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል በምልጃሽ በረከት ቤቱ ምልቶለታል ቃል ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤👏👏👏👏
Ekones selami weledclse ekonse dese alese ehita embatin yeyze sewo mane afero yawqali
እንኩዋንበሠላምተገላገለችእመብዙሀንምንይሣናታልእንኩዋንደስአለሽ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዉት ያሠማልን
ቃለህይት ያሰማልን ውድሜችን መርምራችን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬችን እድሜ እጤና ይስጥልን
Amen kalye howete ysemalne
አሜን
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናቱ እናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ያስራት የበኩራት ልጆች እንደምን ዋላችሁ አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በዛሬው እለት ታስበው ለሚውሉት ዓመታዊ እና ወኅራዊ የቅዱሳን ክብር ባዓላት በሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርሰን አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም የርፍቷዐ መታሰብያ ክብር ባዓላት በሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርሰን ርዴየት በርከቷ ይደርብን አገራችንን ኢትዮጵያ በቸርነቱ በምህርቱ ይጠብቅልን ዘንድ ልጅሽን ለምኝልን ለምኝልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን እናታችን እመቤቴ ማርያም ዛሬም ሀጢያታችን በዝቶዋልና አትለይን ስለ ሐገራችን ለምኝልን አሜን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
ወላዲት አምላክ በሥጋም በነፍስም ሁሉ የጉደለኝን እኔን ደካማዋን ልጅሽን መጨረሻዬን አሳምሪው
እንደገና ስራኝ አባቶይ ነፍሴ ም ስጋዬም አንተን ናፍቃለችና
አሜን የኔናት አማላጄ ክብር ሁሉ ላንቺና ለልጅሽ ይሁን
እግዚአብሄር ይመሥገን መምህር ሰላመወት ይብዛ
ህይወት የሆነ ትምህረት ነዉ ቃለ ህይወት ያሠልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን
በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምር
አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣማለጀትዋን ፀሎትዋን ኣይለየን ኣሜን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
የእመቤታችን በረከት ምልጃዋ አይለየን አሜን።
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ገብረኤል በለተቀኑ ከክፉነገር ይጠብቅህ አሜን ላስተማረን ለመከን ለገሰፀን ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን፫ ቃልሂወትያሰማል በድሜበጸጋ ይጠብቅልን በውነት በጣም ብዙትምህርት አግንቻለሁ ያገልግሎትዘመንወን ያርዝምልኝ መምህራችን። የተዋህዶልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
አማላጂቷ እመቤታችን ድንግል ማርያም ያ አመት ስው ትበለን ለወድማችን ቃለ ሕይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
ድንግል ማርያም ሆይ ስደተኛ ነኝ ሃፅያትየም እንደእሽዋ እመድ ነው እና እገርየ በሰላም እስገብኝ በይቅርታም ከልጅሽ እንታረቅ ወደንስሃ መትህ እብቃኝ እመቤታችን ሆይ አማላጅነትሽ እይለየን 🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን። ቃል ህይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቅልን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን በእውነት ግርም ነው ይህንን ት/ት ልንሰማ ለፈቀደለን እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀ ሆይ ክብር ምስጋና ይደተሰሽ የቅድሳን ሐዋርያትን በረከትን ይደረብን አሜ.
አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን፡፡ እመ ብርሀን ፍቅሯ በረከቷን ታሳድርብን፡፡
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ደስታና ሰላም የተሞላሽ ሆይ አመበታቼን ደስ የበለሽ ተሎተሽ አና መልጋሽ አየለየን አሜን ካለ ሂዎት ያሰማለን
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን💚
አሜን💛
አሜን❤️
አውነት ቃሕወትያሠመልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን
ውንድማችን ፀጋው ያብዛልህ ሃገራችንን ስላም ያድርግልን የእመቤታችን ብረክት አይለይንን
Kalhywt yasemaleg memhyrchen
አሜንአሜንአሜን
እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ ምን እንኳ ምንም በጎ ነገር ባይኖረኝም ኣንቺ ኣለሽኝና ተስፋ ኣልቆርጥም ።እናቴ ባንቺ እፅናናለው ።ኣሜን።በዚ ኣምድ ብዙ መንፈሳዊ ትምርት እንደሚኖር ኣስባለው።ዛሬ ግን ለየት ይላል ስለእናታችን ንፅህተ ንፁሓን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ዜናዋን ስሰማ ውስጤ ኣልቻለም እንባ ተናነቀኝ እወዳታለውና።
አሜን ለንስሃ ሞት ያብቃን ።
አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘርህ ይባረክ::
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
እመብርሐን ያላንቺ ሂወት ምንም ናትና
ጸሎት ልመናሽ አይለየን 🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏
የድንግል ማርያምስ እኛ ኣይደልም የቀደሙ ኣባቶች እናቶች እኮ ስለ ክብርዋ ገልጸው ለስዋ የሚገልጽ ቃላት ኣላገኙም ስለዚ እኔስ ተመስግን ተመስገን ተመስገን ኣምላኬ ሆይ እላለሁት።ቃለ ህወት ያስማልን።
Amen Amen Amen 🙏
አሜን፫
አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ማህበር ተዋህዶ ሰብስክራይብ በማድረግ ቃለ እግዚአብሔር በጋራ እንማማር የወላዲቷ በረከቷ ልመናዋ ከአገራችንጋ ይደረግልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን😭😭😭😭
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እመቤታችን በርከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን ኣቤቱ ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጠን ስለ ቅድስት ቁድሳ ድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን የስማነው በልባችን ኣስድርብን ለፊሬ ለበረከት ኣርግልን ኣሜን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ መጨረሻችን ኣሳምርልን ከልጀሽ ከወዳጀሽ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልን ሃጥያታችን ያስተስርይልን ዘንድ ለዘላኣለሙ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት በረከት ይደርብን 🙏🏽🤲🏽🙏🏽🤲🏽🙏🏽🤲🏽 አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለወንድማችኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በልቦናችን ያሳድርብን
የእመቤታችን አማላጅነት ፋቅራ አይለየን አሜን አሜን አሜን
የእመቤታችን እረዴት በሀከትዋ አይለየን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን የመቤታችን በረከት አይለየን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ወላዲተ አምላክ ምልጃሽ አይለየን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያ ስምሽ በኔም በሀፂአተኛ አደበት በሌሎችም አደበት የተመሰገነ ይሁን የጌታዬ እነት እወድሻለሁ ክብርሽ ገናነተሽ የከበር ነወ ከልጅሽ አስታርቂኝ ምልጃዋ ጥበቃዋ አይለየን በአንቺ ስም የለመን አያፍርም የሰማነወ በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ድግል ማርያም በረከቶ ምልጇዋ አይለየን ሰምተን 30.60.100. ያማረ ፍሬ የምናፈራበት ያድርገን አሜን❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
እወነት ቃል ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ሁላችንም
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
የፈጣሬ እናቱ እመቤቴ ማርያም ምልቸዋ አይለየን አሜን 3
Amen Amen Amen kale hiewete yasemalen
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወድማችን እመቤቴቅድስትድግል ማሪያምሆይ ከተለዩ የተለየሽ ከፍከፍያልሽ ነሽና ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በረከቷ አማላጅነቷ ከኛ ጋር ይሁን ።
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ደስ ስል የእመቤታችን የድንግል ማርያም ፍቅርዋ ረድኤቷ አይለየን 🙏🙏🙏🙏
እመቤቴ ሆይ ከዚች ክፉ ዓለም እንዳይው እባክሽ ልጄ በኝ ሰውርብኝ አሜን፫😭😭🙏🙏