መንግስት ኢንዶሚ ...!!!! | ድንቅ ልጆች : 80 | Comedian Eshetu | Donkey tube 2022 |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
    The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #comedianeshetu
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    Follow Us On :
    / comedianeshe
    / comedianeshetu0
    / comedian.eshetu
    Join this channel to get access to perks:
    / @comedianeshetu
    My other RUclips Channel: Comedian Eshetu - official
    +251913610673
    +251938212020
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Donkey Tube
    Other Related Videos
    ====================
    " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
    • " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
    ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
    • 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
    ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
    • " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 1 тыс.

  • @asma.5679
    @asma.5679 2 года назад +648

    ዲናየ፣ዲንነት፣ዲኑካ፣መልካሙ እና ዜማ ያሬድን ይቅረቡልን😘😘😘

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 года назад +161

    ዜማየ እኮ ድጋሜ በ 5 ቀን ውስጥ አንድ ሚሊ ገብታለች
    ዜማየን አምጣልን እሽቱ እንዴት እንደናፍቀችኝ ደጋግሜ ነው የማያት አስለችኝ

    • @lula1721
      @lula1721 2 года назад

      enem degagmeye new ymyat btam nafkagalech

  • @emutube818
    @emutube818 2 года назад +2390

    ዜማ ያሬድ እና ዲና መልካሙ ድጋሜ ይቅረቡልን የምትሉ 👍👈

    • @zeynebebrahim981
      @zeynebebrahim981 2 года назад +15

      ናፈሀቁን

    • @saralove4924
      @saralove4924 2 года назад +7

      የእውነት ፌመስ ነኝ አፌ ቁርጥ ይበል ስወዳት

    • @emutube818
      @emutube818 2 года назад +2

      ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ አርጉኝ እመልሳለሁ ውዶች

    • @hbetamendalw9023
      @hbetamendalw9023 2 года назад +5

      እኔም

    • @gelanemegerasa9105
      @gelanemegerasa9105 2 года назад +3

      Biykarebat rasu 1m...view moltalach

  • @tube3413
    @tube3413 2 года назад +424

    ዜማ በድጋሜ ትቅረብልን የምትሉ 👍አሼ የሳቃችን ምንጭ እንኳን ደና መጣህልን😍

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 2 года назад

      ዜማ በየነጋው በቀረበችልን አደለም ድጋሚ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад

      እህቴ ሰብስክራይብ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад

      @@ፅጌማርያም-21 ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 2 года назад

      @@hayutube3193 እሽ ማማ

  • @khawlah9347
    @khawlah9347 2 года назад +603

    እሼ ዜማ በ6 ቀን 1.1m veiw ድጋሚ ትቅረብ የምትሉ 👍👍

  • @esramedia8466
    @esramedia8466 2 года назад +336

    እሼ በናትህ
    1ዜማ
    2ዲና
    3ራኬብ
    4አሜንንን
    ስለምንህ እነዚህ 4ቱን ልጆች ደግመህ አቅርብለን መቼም የማረሳቸዉ በጣም ጣፋጭ በዶንኪ ይቱብ ድንቅ ልጆች ናቸው 😇😇

    • @shegiywrekidawede4649
      @shegiywrekidawede4649 2 года назад +1

      በጣም ስወዳቸው

    • @madi8643
      @madi8643 2 года назад +1

      እኔ እራሱ ድንቅ ልጆች ሲባል እነሱን ነው እማስታውሰው

    • @seadamahmud9332
      @seadamahmud9332 2 года назад +3

      ዲናየ የኔ ቆንጆ 3ኛ እስከምትመጪ እንጠብቅሻለህ ዲናየ

    • @seadamahmud9332
      @seadamahmud9332 2 года назад +2

      ድናየ ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ ያንቺው አድናቂ መልሳ እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ

    • @seadamahmud9332
      @seadamahmud9332 2 года назад +2

      ድናየ ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ ያንቺው አድናቂ መልሳ እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ

  • @titihabeshawit4792
    @titihabeshawit4792 2 года назад +643

    በማርያም ዜማ ያሬድ ትቅረብልን የምትሉ 👍👈

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 года назад +146

    ዜማ ያሬድ የዱኮንኪይ ዝግጅት ላይ በየሣምንቱ ትቅረብልን ፍትሕ ለወዳጆቾ🥰🥰🥰ዉይ ልጅነት ❤❤

  • @zenahzenah5210
    @zenahzenah5210 2 года назад +232

    እባካችሁ ዝግጅቱ በተሊብዥን ዱንክ ቲብ ላገራችን ልጆች ይዳረስ ኒት የለላቸው 90/100

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 года назад +4

      በትክክል ድምፅ እንሁን ለድሀዎችም ይሆናል ዩቱብ ለሀብታም ነው

    • @mesigetaaalijiinatii8286
      @mesigetaaalijiinatii8286 2 года назад +2

      ማር ትክክል ነሺ እኔም እደዛው 🤍

    • @seve3476
      @seve3476 2 года назад

      ኸረ ልክ ነሽ ውደ በጣም ይጠቅመን ነበር ለልጆቻችን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад

      💟💟💟💟👌👌👌👌ልክ ነሽ ምርጥ ልጆች አሉ እኳ

    • @zeharatube2513
      @zeharatube2513 2 года назад

      ትክክል

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    ድና መልካሙ ደግማ ትቅርብ የምትሉ👍😍😍

    • @medi9725
      @medi9725 2 года назад

      😘😘👍

    • @meymunahusen4193
      @meymunahusen4193 2 года назад

      እኔ ራሱ በጣም ነው የናፍቀችኝ

  • @sojatetube3198
    @sojatetube3198 2 года назад +129

    ዲና መልከሙ እና ዜማ ያሬድን በድገሚ ይቅራቡልን

  • @ገኒየወልደያዋ..ቀበጥ
    @ገኒየወልደያዋ..ቀበጥ 2 года назад +97

    ዜማኮ 1 ሚሊዮን ገባች
    እረ ትቅረብልን በፈጣሪ
    በ 5 ቀን ድፍን ለ 2ተኛ ጊዜ
    ዜማ እና ድና ይምጡ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @marymessele3423
      @marymessele3423 2 года назад

      2ሚሊየን ገብታለች ዜማ

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 года назад

      @@marymessele3423 አዎ ገብታለች የመጀመሪያው የአሁኑ ደሞ በዛኛው ዩቱብበ5ቀን 1ሚሊዮን ገባች

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 года назад

      ገኒ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @susususu1889
    @susususu1889 2 года назад +38

    ዲና መልካሙ ድጋሜ ትቅረብልን ናፍቃናለች ቅመም ትለያለችኮ ንግግሯ ላንተ ራሱ ስትናገር ያለት ክብር ይገርማል እኔም እወድሃሎ እኔም ኣመሰግናሎ ስትልህ ከኣይኔ ኣትለየኝም እንዴት ቢያሳድጓት ነዉ ቤተሰቦቿ ዲኑየ ወየ ዲኒካ ወየካ በቃ ሁሉ ነገሯ ቅመም ናት

  • @fozitube4459
    @fozitube4459 2 года назад +187

    ዜማ ያሬድ እና ድና መልካሙ ይቅረቡልን የምትሉ✋

  • @ኢክሩየደሴዋ
    @ኢክሩየደሴዋ 2 года назад +45

    ዲናና ዜማ የናፈቋችሁ በላይክ አሳዩ በድጋሜ እንዲመጡ

  • @hikmayoutube8004
    @hikmayoutube8004 2 года назад +119

    ዜማ ያሬድ ድና መልካሙ ድጋሜ ይምጡ አብረው የምትሉ👌😳 የኔ ጣፋጭ ደስ ስትይ😘👌

    • @emueman4161
      @emueman4161 2 года назад

      ስላም እዳትናችሁ ዉዳችየስወዳችሁ ፍሮፍይሌን በመጫንቤተስብአድርጉኝ በቅንነት አይከፍልበትም አሳድጉኝ ስወዳችሁ

    • @lula1721
      @lula1721 2 года назад

      enem huletega endekerbu efelgalehug

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 2 года назад +181

    ዜማን አምጣልን አሹ አብራችሁ ስሩ የምር ናፍቃኛለች

    • @emueman4161
      @emueman4161 2 года назад

      ስላም እዳትናችሁ ዉዳችየስወዳችሁ ፍሮፍይሌን በመጫንቤተስብአድርጉኝ በቅንነት አይከፍልበትም አሳድጉኝ ስወዳችሁ

    • @ednewoldu7615
      @ednewoldu7615 2 года назад

      Ena ersa zema nefekchge ❤️

  • @aregashgebr344
    @aregashgebr344 2 года назад +21

    አረ ኮመንተሮች እቺ ልጅ ምን ይወጣላታል ዜማ ዜማ የምትሉት አረ ሌሎች ልጆቻችንም እንዲቀርቡ እድል ስጡ ዜማ ድጋሚ ከዚ በኋላ ብትመጣ እንደ መጀመሪያው ላታስቀን ትችላለች ህጻናት እኮ ሳያስቡት ነው የሚያስቁን እንጂ አስባበት መጥታ አታስቀንም

    • @biniyamalebachew8591
      @biniyamalebachew8591 2 года назад

      ኡፍ የልቤን ተናገርሽልኝ

    • @aregashgebr344
      @aregashgebr344 2 года назад

      @@biniyamalebachew8591 እኮ ዜማ አዝናንታናለች አስቃናለች በቃ አሁን ተራው የሌሎቹ ህጻናት ነው

    • @mulunafakiwa2537
      @mulunafakiwa2537 Год назад

      እወነት ብለሻል

  • @shewayezenabu1914
    @shewayezenabu1914 2 года назад +42

    ዜማን፣በጣም፣ነው፣የምንወዳት፣አቅርብልን፣እሸቱ❤❤❤

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 2 года назад +51

    ቤት የሌላቸውን የጎዳና ተዳዳሪዎችን ለምን አታቀርብም ድሀዎች ናቸው የሚረዳቸው ሰው ሊያገኙ ይችላሉ ድንቅ ልጆች ናቸው እነሱም ከድህነታቸው በስተቀር አትርሳቸው እባክህ አመሰግናለሁ 🙏❤️

  • @tigyemariyamlij...466
    @tigyemariyamlij...466 2 года назад +27

    ዜማ በድጋሜ ትቅረብ በ5ቀን 1ሚሊዮን ታይታለች ድጋሜ ዙር ላይ

  • @NechoTamir
    @NechoTamir 2 года назад +63

    አይ ምንቴ ትቅረብ የምትሉ😍😍😍

    • @emueman4161
      @emueman4161 2 года назад

      ስላም እዳትናችሁ ዉዳችየስወዳችሁ ፍሮፍይሌን በመጫንቤተስብአድርጉኝ በቅንነት አይከፍልበትም አሳድጉኝ ስወዳችሁ

  • @ajebyabdlkrem8063
    @ajebyabdlkrem8063 2 года назад +98

    ዲናዬን አምጠልን እሼቱ ምርጥ ሰው በታለይ ያመግቢያው ጭፈረ ያበደ ናው

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад +1

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 года назад +221

    ዜማ በድጋሚ ትቅረብልን እምትሉ 👍👍👍

    • @emueman4161
      @emueman4161 2 года назад

      ስላም እዳትናችሁ ዉዳችየስወዳችሁ ፍሮፍይሌን በመጫንቤተስብአድርጉኝ በቅንነት አይከፍልበትም አሳድጉኝ ስወዳችሁ

  • @hajertube1097
    @hajertube1097 2 года назад +51

    ዲና ዲናየ ድንነት በድጋሚ ትቅረብልንንንንን🌹🌷🌹🌷

    • @lala1793
      @lala1793 Год назад

      🍰🍦 🍥🍡
      🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇
      🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦
      🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧
      🍥🍬🍬🍬🍰
      🍡🍬🍧
      🍇

  • @mekdesyedingllij5008
    @mekdesyedingllij5008 2 года назад +37

    የዜማ ፍቅር አዙሮ ሊደፍኝ ነው አቅርብልን በ5ቀን አንድ ሚሊየን ታይታለች

    • @ednewoldu7615
      @ednewoldu7615 2 года назад +1

      Ena ersa altemsh alge keswa bhala❤️

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 2 года назад +87

    ኢንዶሚን ይቀቀልልኝ የምትልው ልጅ እንኳን አቀረብክልን ኢንዶሚን አምራች ድርጅቶች በዚች ልጅ ማስታወቂያ ቢሰሩ ብዬ ተመኝቼ ነበር ያሳድግሽ ማማዬ

    • @emueman4161
      @emueman4161 2 года назад

      ስላም እዳትናችሁ ዉዳችየስወዳችሁ ፍሮፍይሌን በመጫንቤተስብአድርጉኝ በቅንነት አይከፍልበትም አሳድጉኝ ስወዳችሁ

    • @aregashgebr344
      @aregashgebr344 2 года назад +1

      ኢንዶሚ ማስታወቂያ በሀይለኛው ሰራች በቃ ከዚ በላይ እንዴት ትስራ ድርጅቱ ሊከፍላት ይገባል ሳታስበው ሰራችላቸው እኮ ማስታወቂያውንማ😂😂😂😂

    • @ራህመትምዲያራህማት
      @ራህመትምዲያራህማት 2 года назад

      እንዛመድ

    • @ራህመትምዲያራህማት
      @ራህመትምዲያራህማት 2 года назад

      @@emueman4161 እንዛመድ

    • @ራህመትምዲያራህማት
      @ራህመትምዲያራህማት 2 года назад

      @@aregashgebr344 እንዛመድ

  • @tttg6150
    @tttg6150 2 года назад +26

    ዜማ በድጋሚ ሪከርድ ሰብራለች በ 5 ቀን 1 ሚሊየን ቪው ኣላት በተሻለ ሽልማት ድጋሚ ኣቅርብልን ኣሼ

    • @emueman4161
      @emueman4161 2 года назад

      ስላም እዳትናችሁ ዉዳችየስወዳችሁ ፍሮፍይሌን በመጫንቤተስብአድርጉኝ በቅንነት አይከፍልበትም አሳድጉኝ ስወዳችሁ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 года назад +53

    ዜማን የዶንኪ ቲዮብ ቤተስብ ትሁንልን

    • @emueman4161
      @emueman4161 2 года назад

      ስላም እዳትናችሁ ዉዳችየስወዳችሁ ፍሮፍይሌን በመጫንቤተስብአድርጉኝ በቅንነት አይከፍልበትም አሳድጉኝ ስወዳችሁ

  • @kef1613
    @kef1613 2 года назад +42

    አይ እሸቱ ከልጆች ኮ አንተ ነህ ምታስቀኝ ጥያቄዎችህ ይመችህ አቦ
    ግን የዜማ ነገር እንዴት ነው እባክህ አምጣልን ጣፋጭ ቅመም ናት 🍬🍬🍬🍬🍬❤

    • @emueman4161
      @emueman4161 2 года назад

      ስላም እዳትናችሁ ዉዳችየስወዳችሁ ፍሮፍይሌን በመጫንቤተስብአድርጉኝ በቅንነት አይከፍልበትም አሳድጉኝ ስወዳችሁ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 2 года назад +61

    እሼ አይ እሸቱ የምትለዉን ዜማ ያሬድን አቅርብልን ልዩ ድንቅ ልጅ ነች🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @meditube9150
      @meditube9150 2 года назад

      አይ ምንቴ ስትል በሳቅ

  • @dagim9626
    @dagim9626 2 года назад +35

    አሼ ዜማን ለፋሲካ አቅርብልን ያንተ ኘሮግራም ዝነኛ ያረገችዉ እሳ ናት ሐትሪክ ትስራ በዚ ሐሳብ የምትስማሙ👍👍👍👍

    • @emueman4161
      @emueman4161 2 года назад

      ስላም እዳትናችሁ ዉዳችየስወዳችሁ ፍሮፍይሌን በመጫንቤተስብአድርጉኝ በቅንነት አይከፍልበትም አሳድጉኝ ስወዳችሁ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 года назад +103

    ዜማ ያሬድና ድና ይቅረብልንንን እባክክክ እንዝናናለንኮ

    • @emueman4161
      @emueman4161 2 года назад

      ስላም እዳትናችሁ ዉዳችየስወዳችሁ ፍሮፍይሌን በመጫንቤተስብአድርጉኝ በቅንነት አይከፍልበትም አሳድጉኝ ስወዳችሁ

  • @oneloveethiopia9625
    @oneloveethiopia9625 2 года назад +25

    ዲና የኔ ቆንጆ ዜማዬ የኔ ቆንጆ እስካያችሁ ጎጉቻለሁ የኔ ማርች አር በጌታ በቅረቡ

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 2 года назад +15

    ዜማ ዜማ ዜማ አር ጥንታልን ❤️❤️❤️

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +82

    ኢንዶሚ ውስጤ ነው 🤣👌እኔ እራሱ 😁ዜማ ትቅረብልን እና ያኛው ሼፉ ታዳጊ

    • @emueman4161
      @emueman4161 2 года назад

      ስላም እዳትናችሁ ዉዳችየስወዳችሁ ፍሮፍይሌን በመጫንቤተስብአድርጉኝ በቅንነት አይከፍልበትም አሳድጉኝ ስወዳችሁ

    • @HK-ni1ko
      @HK-ni1ko 2 года назад

      endomi yekulalit teter yametel. don't eat.

  • @እሳቱላይነድጭሱገደለ-ረ4ኈ

    ኧረ እሸቱየ ዜማን በድጋሜ አቅርብልን

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 года назад

      👍👍👍🤲🤲🤲🙏🙏❤️❤️❤️😍🌹😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 года назад +6

    እሼ እድሜህን ያርዝመው ይህንን ድንቅ ልጆች እና ዶንክቲዩብ ስለከፈትክልን እናመሰግናለን

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 года назад +20

    ዜማናፍቃናለች ትምጣልን ዜማ ያሬድ❤

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 года назад +37

    ወይኔ ሆዴ ነፈረ😂😂😂😂 የዘድሮ ልጆች እሆድ አረጀተዋል😹😹😹😹😂😂😂 ድጋሚ አቀረባት 🤣🤣 ዜማዬዬዬዬ ይቱብ ተከፈተ የምትሉ👍👍👍 ሆሌ እድናያት🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sawasawa345
    @sawasawa345 2 года назад +36

    ዲና በድጋሜ ትቀረብ ❤❤

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 года назад +87

    🎉🎉🎉🎉ዜማ ናፈቀችኝኝኝኝኝኝ😢😢😢

    • @ghjfy6008
      @ghjfy6008 2 года назад +3

      እኔም እፍፍፍፍ ምንይሻለናል በይቱብ ትምጣልን

    • @kokikokiy5008
      @kokikokiy5008 2 года назад +1

      @@ghjfy6008 በጣም ድምፅ እንሁን

    • @emueman4161
      @emueman4161 2 года назад +1

      ስላም እዳትናችሁ ዉዳችየስወዳችሁ ፍሮፍይሌን በመጫንቤተስብአድርጉኝ በቅንነት አይከፍልበትም አሳድጉኝ ስወዳችሁ

    • @nigistbesfat8389
      @nigistbesfat8389 2 года назад +1

      enem

  • @sadyhussen9808
    @sadyhussen9808 2 года назад +43

    እሼ ዲና እና ዜማ አብርክ አቅርብልን ልጆች እኮ በጣም ነጭ ወርቀት ናቸው

  • @meronethiopia4872
    @meronethiopia4872 2 года назад +19

    ዜማ ዜማ ዜማ ዜማ እባካቹ አቅርብልን እሸቱ

  • @meazagebremedhin6063
    @meazagebremedhin6063 2 года назад +9

    እሼ ተባረክ እንኳን አቀረብካት በእውነት አድራሻዋን አጥቼ ነው እንጂ በዛ ቀን በጣም ነበር ያዘንኩት ካርቶን ሙሉ ብገዛላት ደስታዬ ነበር!

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 2 года назад +2

      በሽታ ነው እኮ ወዳጄ ። ልጅ ካለሽ እንዳትሰጭ

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 года назад +63

    አይ እሸቱ አንተ እራስህ ከልጆቹ የባሰ ታደክማለህ በሳቅ😂😂😂ቅመም ነገር ነሽ ፈጣሪ ያሳድግሽ😍😍😍

    • @emueman4161
      @emueman4161 2 года назад +1

      ስላም እዳትናችሁ ዉዳችየስወዳችሁ ፍሮፍይሌን በመጫንቤተስብአድርጉኝ በቅንነት አይከፍልበትም አሳድጉኝ ስወዳችሁ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      @@emueman4161 ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 2 года назад +6

    የመዳም ቅመሞች የሮመዳን ስራ እዴት አድርጎችሆል አይዞን ውዶቸ

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 года назад +6

    እውነት ነው ዲና እና ዜማ በድጋሚ ይቅረቡልን እሼ ንፍቅ አድርገውናል እባክሕ እባክሕ ።

  • @hiwet__dagne4697
    @hiwet__dagne4697 2 года назад +19

    ዜማስ ናፈቀችኝ
    ኤዶሜ 😂😂😂

  • @meazagirmakostr9267
    @meazagirmakostr9267 2 года назад +51

    ልጆች እኮ የደሰታምንጭናቸዉ እኮ😀😘

  • @zuzu9326
    @zuzu9326 2 года назад +11

    ፐርፐዝ ብላክ ኢትዬ ደሴ እና ኮ/ቻ ቅርንጫፍ ሊኖራችሁ ይገባል እረ እባካችሁ ወገኖቻችን በችግር አለቁ ጦርነት እንዳይሆን አድርጓቸዋል ይሄ ታሳቢ ሊደረግ ይገባል አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይነልስልን!!

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +20

    ኢንዶሚን ውሰጤ ነው የመዳም ቀመሞች እንዴት ናቹ
    እሼ ዜማ ያሬድን ትቅረበልን

  • @ghjfy6008
    @ghjfy6008 2 года назад +7

    እሼዋ ሥወድህ ዜማዬ ባይኔ ላይ ዞረች አምጣልኝ ማነው እንደኔ የናፈቃት ድምፅ ሁኑኝ

  • @seadamahmud9332
    @seadamahmud9332 2 года назад +6

    ዲናየ የኔ ቆንጆ 3ኛ እንደምመጪ ተስፋ አለኝ እጠብቅሻለን ዲናየ

  • @boudicell682
    @boudicell682 2 года назад +14

    እሼ ዜማ ናፈቄችን

  • @yordanosslmon1676
    @yordanosslmon1676 2 года назад +3

    እረ እሼ ስሞትልህ በማርያም ዜማየንንንን የኔጣፋጭ አቅርብልን በሀሳቤ የምትስማሙ ላይክ

  • @sayamshingh6390
    @sayamshingh6390 2 года назад +38

    ዜማ ያሬን ትቅረብልን ናፍቀናል.
    የምትሎ የት ናችሁ

  • @admaswerque9326
    @admaswerque9326 Год назад +1

    አሸቱ ምርጥ ዝግጅት!!! ትችላለህ 🙏 👌👌👌በርታልን ድንቅ ልጃችን!!!👌👌👌

  • @አቤቱጌቴሆይይቅርበለን

    ማሪያምን ድንቅ ልጆች ላይ የሚመጡ ልጆች ሁሉ ልዩ ናቸዉ.ዜማ ግን በጣም ትለያለች እሼ.

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 2 года назад +17

    ዜማየ ናፍቃናለች

  • @senaitsenait6819
    @senaitsenait6819 2 года назад +17

    አረ ዜማዬ ናፈቀቺኝኝኝ😘😘

  • @fasil8772
    @fasil8772 2 года назад

    በጣም ለረዥም ጊዜ በዚህ 'ኮሜዲያን' ቀልዶች ለመሳቅም ሆነ ፈገግ ለማለት እንኳ አልቻልኩም። በርግጥ ኮሜዲያኖች ሁሉንም ሰዎች ያስቃሉ ብሎ ማስብ የዋህነት ነው። ያ ማለት ግን በሳቅ ሆዴ እስከሚቆስል የሚያስቁኝም እንዳሉ መግለጽ ይኖርብኛል። ሳቅ እወዳለሁ። ከሰፈር ልጆች ጨዋታ ጀምሮ የሚያስቀኝ ነገር ከሰማሁ እና ካየሁ መንጋጋዬ እስኪዝል ድረስ እስቃለሁ (የግድ ኮሜዲያን መሆን አይጠበቅም) ። ይህ ሰው 'ሰብዓዊ ነገሮች ያደርጋል እኮ' የሚሉ ወዳጆች አጋጥመውኛል። ያ በጣም ጥሩ ነገር ነው። ሌሎችም ያገኙትን ዝና ለበጎ ዓላማ ቢያውሉት ሃገር እና ህዝብ የበለጠ ይጠቀማል። ወደ ተነሳሁበት ጉዳይ ስመለስ ቶሎ ቶሎ በማውራት ሳቅን መጫር አይቻልም። ታዛቢ ነኝ ከጎንደር

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm 2 года назад +27

    ሳላየው ላይክ የማረገው ፕሮግራም ድንቅ ልጆች ❤️❤️❤️💕💕

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      እህት ደምሪኝ ማር ፍሮፋይሊንተጭነሽ ሠብሥክራይብ

  • @mkatube6728
    @mkatube6728 2 года назад +18

    የኔ ቆንጆ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ትዮዎድራዬ እድግግግግ በይልን

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      እህት ደምሪኝ በቅንነት

  • @አመቱላህነኝየሰለምቴዎችወ

    የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ ዲና ዲናዬ ዲኒንነት ዲኑከ ነፍቃኛለች💋

  • @bemntamen9894
    @bemntamen9894 2 года назад +23

    ወይኔበሰቅ ጠፋጭየሆነችልጅ ትለያለሽከምር😘😘😘😘😘😘

    • @emueman4161
      @emueman4161 2 года назад

      ስላም እዳትናችሁ ዉዳችየስወዳችሁ ፍሮፍይሌን በመጫንቤተስብአድርጉኝ በቅንነት አይከፍልበትም አሳድጉኝ ስወዳችሁ

  • @mekdsmelaku4830
    @mekdsmelaku4830 2 года назад +6

    እሼ በማርያም ዜማ ያሬድና መንትዮቹን አቅረብልን

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 2 года назад +6

    እኔስ ዜማ እንደ ቡና ሱስ ሁናብኛለች በቀን ሳላያት አልዉልም

  • @mahitube9113
    @mahitube9113 2 года назад +12

    ዜማን አቅርቡልን በድጋሜ አሹ

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 2 года назад +7

    አቶ ካሌብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን ሀገሬ እኮ ሰው ነበራት😥መድሃኒታችን መድሃኒያለም ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም አደረግልን😥

  • @mamegondrew9542
    @mamegondrew9542 2 года назад +15

    የኢዶሚ ማስታወቂያ ብትሰራ ይዋጣላታል 😂

  • @mekdesyedingllij5008
    @mekdesyedingllij5008 2 года назад +5

    እሼ ዜማን አቅርብልን በማርያም ናፍቃናለች

  • @susu-gf4ck
    @susu-gf4ck 2 года назад +8

    ወይኔ ካልተቀቀለ ብላ ስታለቅስ እኔም አልቅሼ ነበረ ይቀቀልላት ብዬ ኡፍፍ እሼ ተባረክ ዛሬ ደሞ በሳቅ ስላየዋት ደስ ብሎኛል።

  • @tegistaweke2705
    @tegistaweke2705 2 года назад +1

    ዜማ የእኔ ጣፋጭ ዲንዬ ይቅረብልን

  • @ሰአዲነኝወለዬዋ
    @ሰአዲነኝወለዬዋ 2 года назад +25

    ሀገራችን የሴቶች ቁጥር ከፍ ማለቱን በዚህ ፕሮግራም ተረዳሁ የሚቀርቡት ሁሉ ሴት ናቸዉ ክክእእ

  • @መቅደስወለተማርያም
    @መቅደስወለተማርያም 2 года назад +1

    በእውነትም ከድቅም ድቅ ነት እግዚአብሔር ያስድግሽ የኔ ልዩ

  • @አነ-ዀ3ገ
    @አነ-ዀ3ገ 2 года назад +3

    ዜማ ያሬድ ገ/ስላሴ ገ/ማርያም መራጭ ሀድጉ ደግመህ አቅርብልን

    • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ
      @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ 2 года назад +1

      ወይ አሸማደድ ከናያቷ

    • @አነ-ዀ3ገ
      @አነ-ዀ3ገ 2 года назад

      @@ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ በጣም በፍቅር ስለምወዳት ደጋግሜ ነው የማያት ለዛ ነው ከነአያቶችዋ የሸመድኩት

  • @emiyeethiopia7130
    @emiyeethiopia7130 2 года назад +19

    ወይኔ ይቺ ልጂ አመጣክልን እሺ👌 በጣም ደሰ አለኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሃገራ 🇪🇹😘 ዜማ ያሬድን በድጋሚ አቅርብልን አንደበትዋ ይጣፍጣል ትቅረብልን ንግግርዋ እድሜዋን በልጥዋል 😘

    • @emueman4161
      @emueman4161 2 года назад

      ስላም እዳትናችሁ ዉዳችየስወዳችሁ ፍሮፍይሌን በመጫንቤተስብአድርጉኝ በቅንነት አይከፍልበትም አሳድጉኝ ስወዳችሁ

  • @awolljemila4414
    @awolljemila4414 2 года назад +7

    ከልጆቹ ልጅ ከአዋቂዎችም አዋቂ ሆነህ ነዉ ምትሰራዉ ድንቅ ተሰጦ ነዉ ያለህ። ልጆቹ ብቻ ሳይሆኑ አንተም ነዉ ምታዝናናን

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 года назад +1

    እባክህ ዲናዬን አምጣልን ስጦታ አለኝ😘👏👏💕🙏🏻

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p 2 года назад +5

    ዜማ ያሬድን አቅርብልን ቋሚ ፖሮግራም አዘጋጅልን በየደቂቃው ባያት አልጠግባትም❤

  • @eyerusleulsegede7076
    @eyerusleulsegede7076 2 года назад

    ደስስስ ስትል የኔ ቃጠሎ። ዜማዬ በድጋሚ ትቅረብልን

  • @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ

    ዜማ ዲና ይቅርቡልን የኔ ማሮች ማማ እድግ በይ

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 года назад +2

    እዲም አይነት ኢትዮጲያዊአለ አብልቶሚያስተምር ጀግና በርታ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 года назад +6

    በጣም ከሚያሳዝነው ጉድ የልጆቹን ስም በፈረንጅ ስም እያወጡ እረሳቸው ግራ ገብቷቸው ህዝቡን ግራ አጋብተውታል 😭😭😭😭😭😭😭😭
    ልጅቷ ግን በጣም smart kid🙏🏾💕💕💋💋💋💋💋💋

    • @queensheba2506
      @queensheba2506 2 года назад +1

      @@sirayebitew6045
      ቴዎድራ ማለት በፈለገው አገር ቋንቋ ትርጉም ይኖረዋል ልክ ነው።
      ነገር ግን ይህ ቋንቋ የእስራኤል አገር ከሆነ ኢትዮጵያውያንን አይወክልም የፈረንጅ ስም እየሰጠን we are going to lose our identity (Ethiopia ) በየትኛውም አለም ተሰዶ ከሚኖረው ህዝብ only Ethiopians ብቻ ነው ልጆቻቸውን ቋንቋ የማያስተምሩ በጣም (የቋንቋ ማሪያ ያደረጓቸው) ያሳዝናል 😭😭😭😭
      ባጠቃላይ ስልጣኔ እራስን መሆን ነው 🙏🏾♥️👌

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +17

    እንኳን ለኒቆድሞስ ሰባተኛ ሳምንት አደረሳችኹ ውድ የተዋህዶ ልጆች ድንቅ ልጆች እውነትም ድንቅ 💕ስወዳችኹኮ

    • @buzuneshtamirattesems6800
      @buzuneshtamirattesems6800 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን🙏

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 2 года назад +5

    ለዜማ ያሬድ የትምህር እስኮላር አሰጧት በፈጠራችሁ በጣም የምታሳዝንና ደስ የምትል ድንቅ ፈጣን ልጅ ናት ማን ያቃል ነገ ሀገሯን ኢትዮጵያን ታስጠራ እኮ ይሆናል በእውነት::

  • @SoloMessTube
    @SoloMessTube 2 года назад

    እሼ የዘመኔ ጀግና ነህና አንተን ለማድነቅ ቃላት ይደክሙብኛል፡፡
    1 አስተያየት ግን አለኝ፡፡ ከቻልክ ፈስ የሚለውን ቃል ሚዲያ ላይ ባትጠራው፡፡ ደስ የሚል ስሜት አይፈጥርም፡፡ እባክህ

  • @dhhdzbvhha9251
    @dhhdzbvhha9251 2 года назад +10

    ዲና መልካሙ ድጋሜ ትቅረብልን

  • @ትግስትበጌታደስይላታል

    ❤❤❤❤❤ ወይኔ እሸቱ ከልጄቹበላይ አንተነህ ፈታ እምታረገኅ እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥህ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 года назад +10

    ስነስረአታ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ያሳድግሽ፠

  • @mensurnuribarenja5043
    @mensurnuribarenja5043 2 года назад +5

    ከሁለትቀን በፊት ዳግም አይቻት ለምን በዶኪትዩብ በድቅ ልጆች ፕሮግራም አልቀረበችም ብዬ እራሴን ጠይቄ ነበር ጥያቄዬን ተመለሰልኝ አመሰግናለሁ

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 2 года назад +11

    ዜማዬን አምጡልን 😓ናፍቃናለች ❤️❤️❤️

  • @ወዲዓባይሃገረትግራይ
    @ወዲዓባይሃገረትግራይ 2 года назад +1

    ወይኔ እቺ ልጅ ቲክቶክ ላይ አይቻት ነበር አሳዝናይ ነበር ኢንዶሚ ስትል ነበር የኔ ቆንጆ ዋው እደግ በይ ፈጣሪ ያሳድግሽ የመዳም ቅመሞች ስደታችን ጨረስን እንደዚህ ያለች ልጅ ይሰጠን ፈጣሪ 🥰🥰 ሳብስክራይብ አደረጉኝ 🙏🙏

  • @zeynebshamil9562
    @zeynebshamil9562 2 года назад +5

    ዲና መልካሙና ዜማ በድጋሚ ይቅረቡ

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም

    የኔ ቅመም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ

  • @mimi7324
    @mimi7324 2 года назад +6

    የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 😍😍😍 እሼ እናመሰግናለን አንተ ረሱ በሳቅ ጨረስከን🤣🤣🤣🤣

    • @emueman4161
      @emueman4161 2 года назад

      ስላም እዳትናችሁ ዉዳችየስወዳችሁ ፍሮፍይሌን በመጫንቤተስብአድርጉኝ በቅንነት አይከፍልበትም አሳድጉኝ ስወዳችሁ

  • @tube-cn5wg
    @tube-cn5wg 2 года назад +2

    የኔዉድ አላህ ያሳድግሽ አሼዋ ድናየን አምጣልኝ ዉይይይይ ናፈቀችኝ

  • @khawlah9347
    @khawlah9347 2 года назад +3

    እሼ እኛ የመዳም ቅመሞች በጣም እንደምንከተልህ ታቀለ በጣም ነው የምንወደህ

  • @misganateshomegemesho6444
    @misganateshomegemesho6444 2 года назад +1

    AMAZING DONKEY TUBE ESHETU !!!!