Emebet Negasi - Yasazinal | ያሳዝናል - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии •

  • @hawy728
    @hawy728 4 года назад +13

    አይይይይይ ልቤ ሠዉንንንን ማመንንን
    ጎዳኝ እደኔ የዋህ አትሁኑ የሚበድላችሁ ይበዛልና 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @FatumaBegam-ty1vl
      @FatumaBegam-ty1vl 9 дней назад

      እኔምየዋሕ ሖኘ ብዙ ጋደ ኞቸ እርቀውኛል

    • @FatumaBegam-ty1vl
      @FatumaBegam-ty1vl 9 дней назад

      እኔምበየዋሕነቴ ብዙ ጋደኞቸ እርቀውኛል አብሽሪ

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 5 лет назад +18

    ዱሮ ልጆች እያለን መንገድ ላይ ተሰባስበን ከረቀት የዚነትን የቴፕ ድምፅ እየሰማን ሌሊቱን እናነጋ ነበር ።ዚነት እጅግ ተወዳጅ ነበረች።

  • @ባለተስፋ5955
    @ባለተስፋ5955 7 лет назад +15

    ፍፁም ልዩ ሴት ከሁለም የፀዳች ከዘመኑ ዱቄት እና ቀለም ነፃ የሆነች ደስ የምትይ ነሽ እዲህ ነው በራሱ የሚተማመን ሰው በጣም ቆንጆ ነሽ በዛላይ ቆንጆ ስራ በርቺ እርግት ያልሽ እረ ምኑ ትቼ ምኑን ልናገር ሰላምሽ ብዝት ይበል ♥♥♥

  • @mufeedali2326
    @mufeedali2326 4 года назад +22

    جمال الطبيعة وجمال المناخ والبيئة يعطيك بالتالي جمال في المخلوقات وجمال في الاداء والتعبير وجمال في الموسيقى واللحن هو المكمل للجمال تحية لكم من ارض السودان فنحن وانتم نشكل التضاريس التي توحي بالحياة والسعادة

    • @ergowedijo3701
      @ergowedijo3701 2 года назад

      ሀይና ምንምን😁.......💔😄🌹.።ዝምቲዉ ሥጢነዉክፉ አልናገርም የኒንህ ይወት እጂየሠዉንአል ኖርም .....ለልክሥክሥ እናለአሥመ ሣይ...........😄😄😄😄እኛ ከማነምበላይ ጉድሠሪነን ኦኪ።....💔😄🌹

    • @semuganzabicusulaiman2353
      @semuganzabicusulaiman2353 Год назад

      @@ergowedijo3701 hhhhhh 😁😁🤭

    • @TheMarcusYukoFireHydrant
      @TheMarcusYukoFireHydrant Год назад

      Very lovely and enjoyable and I hope we can be friends.
      ❤ New subscriber from Japan

    • @girmayetemsgen3731
      @girmayetemsgen3731 10 месяцев назад

      ።።።።።።።።።።።።።❤መሰሉ​@@semuganzabicusulaiman2353

  • @helenberhe3646
    @helenberhe3646 7 лет назад +7

    ኡፍፍፍ የድሮ ዘፈን ምርጥ እኮ ነው የዘኒት ዘፈን ውስጤ ነው እመቤት ውድድድድድ 🎵🎵🎵🎷🎷🎷

  • @ኢትዮጵያ-ኘ9ፀ
    @ኢትዮጵያ-ኘ9ፀ 7 лет назад +40

    በእውነት በጣም ነው
    ደስ ያለኝ
    እሱም ደግሞ መታሰቢያነቱ ሰምተን ሳንጠግባት
    የህይወቷ ጉዞ በአጭር ለተቀጨው ለድምፃዊት ዚነት ሙሃባ
    ስለሆነ!!!!!

    • @abidatbador2061
      @abidatbador2061 5 лет назад

      የዚነት. ሙሀባ ዘፈን ነው

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 3 года назад

      በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ

    • @Tamam-yq7my
      @Tamam-yq7my 7 месяцев назад

      ሠመ

  • @Mahmab-zz9fj
    @Mahmab-zz9fj 6 лет назад +28

    تحيه لكل الشعب الاتيوبي من السودان احبكم كثير 😚😚😚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇩🇸🇩🇸🇩

    • @mailmail8436
      @mailmail8436 5 лет назад +3

      ❤❤❤

    • @paullouren5446
      @paullouren5446 5 лет назад +2

      Am a Turkana from Kenya, for sure you have very good melody that touches my deep heart. I really love it and our Beloved God will energizer you even more...

    • @zd933
      @zd933 3 года назад

      💞💘

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 2 года назад +1

      እኛም ውድድ❤️🌹ان باد بحبك

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 6 лет назад +9

    የኔ ድንቡሽቡሽ ስወድሽ እኮ ኑሪልኝ ዚነትዬንም ነብሷን በገነት ያኑርልን ኡፉፉፉፉ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ ስንቱን ልቡን ሰበራችሁት እባካችሁ ወንዶች እባካች ይቁም ክህደታችሁ

    • @BdJd-fy7fb
      @BdJd-fy7fb 2 месяца назад

      እህህህህህህህህ ልክክክክክክክ ነዉ

  • @blagirayawajaneg824
    @blagirayawajaneg824 7 лет назад +35

    ካች እርጋታ የሙዚቃ ው እርጋታ ሲጨመርበት በጣም ውበት ሰጠው ያምራል

  • @mahramihammed3383
    @mahramihammed3383 7 лет назад +13

    ይህ ዘፈን የዜኒት ሙሀባ ነው በጣም ነው የምወድው ግን በደብ ነው የዘፈንሽው በርቺ

  • @feyo5718
    @feyo5718 6 лет назад +10

    ልብን የሚነካ ደስ የሚል ሙዚቃ፡ በጣም ያምራል።

  • @karugabashuiman930
    @karugabashuiman930 2 года назад +4

    Thanks hope much ❣️ love from Uganda pearl of Africa 🌍

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Год назад +3

    ከዝህ ዘፈን ያገኘሽው ገንዘብ እንዳይባረክልሽ መጥፊያሽ ይሁን በተሠቦቿን ሳታስፈቅጅ ነው የዘፈንሽው የዚነትን ዘፈን መጋዣ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @meargmelesarega9218
    @meargmelesarega9218 7 лет назад +1

    በጣም አሪፍ ሥራ ነው ብዙ ነገር አስታወሽኝ እንደዚህ አይነት ሙዚቃዎች ያምሩብሻል ከአድናቂዎቼ ማህደር አስቀመጨሻለሁኝ ቀጥይበት

  • @bertayalew6294
    @bertayalew6294 7 лет назад +34

    መቼ ኑሮዬ ሞልቶ ነው አገሬ ገብቼ እንደሰው የምሆነው ኧረ ስደት

    • @saeed4942
      @saeed4942 4 года назад

      ማርነሽ፡ጨርሰሽ

  • @yousrytom2844
    @yousrytom2844 6 лет назад +25

    I'm from Sudan I love listening to this singer her voice beautiful

  • @عمرحمدودنعيم-خ7غ
    @عمرحمدودنعيم-خ7غ 4 года назад +20

    Beautiful whispersThe sweetest greetings from Sudan🇸🇩 to Ethiopia

  • @nejutube1152
    @nejutube1152 7 лет назад

    ዋው በጣም ወድጀዋለሁ ለኔ የተዘፈነ ያክል
    ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ ልብ ሰርቃችሁ የጠፋችሁ ሁሉ እፍፍፍፍ ይከብዳል ብቻ

    • @rahelbedada6381
      @rahelbedada6381 6 лет назад

      አሜን የስራቸውን ይስጣቼው

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    እውውውውውውውው የልቤን ነው የዝፍንሽው እናትየ እስኪ በፍቅር የተስብር ማነው እስኪ እንያችሁ ላይክ ጉጭኝ የአግሬ ልጃች ስላማችሁ ይብዛ ስድት የመርርው ላይክ ይግጭኝ ላይክ ድስ ይልኝል#የልቤ ቆስል #እህ#እህ

  • @solona2000
    @solona2000 6 лет назад

    አሪፍ የተዋጣለት ሥራም ቢሆንም ይበልጥ በዚነት ዜማ የጨቅላ የልጀነት ጊዜአችንን በትዝታች ማአበል አንሳፍፈሽ ከ35 አመት በፊት ወደ ነበረው መልካም የፍቅርና የጉርብትና ዘመን ወሰድሽን።
    ያ ውብ ወርቃማ ፍቅር አልፎ በጊዜ ፣
    ኩፉ ዘመን መጣብን የዘረኝት አባዜ ፤
    ~~~~~~~###~~~~~~~~~

  • @yabsirabiruk1756
    @yabsirabiruk1756 6 лет назад +9

    እመቤት ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ካንችጋ ይሁን በጣም በሚገርም ሁኔታ ነዉ የዘፈንሸዉ እንወድሻለን

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 5 месяцев назад

    እመቤት ነጋሲ፥
    በድምጽሽም በውበትሽም እንደስምሽ እመቤት ነሽ።
    ዘፈኖችሽ ምርጦችና የማይሰለቹ መሆናቸውን ስገልፅልሽ በደስታ ነው።
    ይህ ዘፍንሽና "ሰንዳበል!" ውስጤ ናቸው።
    ይመችሽ!! 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @meharifentahunendalew696
    @meharifentahunendalew696 7 лет назад +25

    የኔ ደርባባ ! ዚኒት ሙሃባውን እንዳሰታውስ ስላርግሸ አመሰግናሁ!!!!! እግዚአብሄር ይጠበቅሽ!!!

  • @emuwlde5777
    @emuwlde5777 3 года назад

    ሁሉንም አሟልቶልሻ ፈጣሪ የተረጋጋ ባህሪሽን አደራ እንዳትቀይሪ ሁሉም ሙዛቃዎችሽን እወዳቸዋለው አንቺንም የኢትዮጽያዊ ለዛ ያላቸው ናቸው

  • @salahkraar7979
    @salahkraar7979 7 лет назад +11

    Through Emebet and her angels music , great love from Sudan , to all Ethiopian peoples.

  • @zewdan
    @zewdan 7 лет назад

    እመቤት የድምፅሽ አድናቂ ነኝ፡፡ በሙሉ አልበምሽ ብመጪ እድማጪሽ ነኝ፡፡ በጣም ደስ ይላል፡፡ ዘኒትዬም ብኖር ስታዳምጠው ደስ ይላታል በሰራሽላት እንዲሁም በሰጠሻት ክብር!!! ምን ይሻላል፤ ማን እንደ ሃገር፤ የረኛው ፍቅር፤ አሳሳች የሚሉትንም እወድልሻለው፡፡ በርቺልን!!!!

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 7 лет назад +61

    #ያሣዝናል ቀኑ ያለመታመኑ ባንተ አልፈርድም ያጠፋው ልቤ ነው ሢዋሹት ያመነው!👌
    *የኔ ቼኮሌት ከክሊፕ ጀምሮ ምርጥ ስራ ነው❤*

  • @fatumaali7513
    @fatumaali7513 Год назад +1

    አደናቂሸ ነኝ በጣም ነው እመወዳት እሙወዳት በላይክ👍

  • @ያተውአፍቃሪለዘላለም

    ምርጥ ዘፈን ነው የአሁን ወንዶች ልብ ወስደወ ጨጓራ ነው የሚመልሱት አሉ

  • @haftemekonen
    @haftemekonen 2 года назад

    የኔውድ በጣም አምሮአዊ satsfaction እየተሰማይነው እድሜሽን ያርዝምልሽ ፈጣሬ

  • @MekidesAssefa
    @MekidesAssefa 7 лет назад +3

    ዚነት ሞሃባ ዚነት ሞሃባ ዚነት ሞሃባ: I am giving 100% credit for Zinet Mohaba. I Love it!

  • @hanahana-jo9si
    @hanahana-jo9si 2 года назад

    ዚነት እናቴን ታስታዉሰኛለች😢😢😢 ❤❤❤ምርጥ ዘፈን ዘመን የማይሽረዉ ለትዉልድ የተቀመጠ ቆንጂት አድናቂሽ ነኝ❤

  • @Lemalali85
    @Lemalali85 6 лет назад +31

    Getting crazy about Ethiopian music. From Tanzania.

  • @haimanotayele7285
    @haimanotayele7285 7 лет назад

    በጣም ቆንጆ ነሽ! ደግሞ ዘፈኑን በጣም ወድጀዋለሁ!! በርቺ! ቀጥይበት እባክሽ!!
    እስኪ ደግሞ የጎጃም እና የጎንደር ዘፈን ዝፈኝ

  • @መክሊትየመኖሬተስፋ
    @መክሊትየመኖሬተስፋ 7 лет назад +160

    ፎንቃዬ ማን ነበር ሳስታውሰው እጋብዘዋለሁ..እስኪ በርዶኛል ላይክ ግጩኝ ."ይግጭሽ እንዳትሉኝ አደራ

  • @sumeyayimamhassen4328
    @sumeyayimamhassen4328 6 лет назад

    የዚነት ሙሃባን ሙዚቃ ስለዘፈንሽል በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወደው

  • @mekdesgetaneh7544
    @mekdesgetaneh7544 7 лет назад +31

    የልቤን ማን ነገረሽ ግን ለኔ ነው ያዜምሽልኝ አመሰግናለሁ 😓😢😢

  • @ayioptahir9510
    @ayioptahir9510 3 года назад +1

    እዉነትነዉ ድሮ የምጥም ፍቅር ነበረእኮ ""አሁን ሥለፍቅር ከሚዘፈን ሥለገንዘብ ቢዘፈን ይወደደል ፍቅር የተለነ???

  • @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ
    @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ 7 лет назад +4

    ዚነትዬን በጣም ነው ምወዳት እግዚአብሔር ነፍሷን ይማራት አንችም ምርጥዬና ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል ሰላምሽ ይብዛ

  • @deguandualem9936
    @deguandualem9936 7 лет назад

    ምርጥ ሙዚቃ ነው ሙዚቃዎችሽ ሁሉም ይመቹኛል ጥሩ ድምፅ አለሽ

  • @ethiopiaethiopia1157
    @ethiopiaethiopia1157 7 лет назад +17

    የዜነት ዘፈን ነው የኔ ቆንጆ ነብሳን ይማረው አቺም ቆንጆነሽ ማር ይመችሽ

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 года назад

    ዋዉ በጣምምምም ያሳዝናል ማን ነገረሽ ለኔ ስትይ ነዉ መሰል የዘፈሽዉ ዛሬ ይመችሽ ማር ስወድሽ።🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😳🎵🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎸🎸🎸🎸🎻🎺🎤🎤🎤🎤🎧🎧🎧🎧

  • @shubhamjambhale8078
    @shubhamjambhale8078 4 года назад +18

    I am from india , I don't know anything about lyrics , but I like her voice.

  • @Alehegn772
    @Alehegn772 7 лет назад +1

    ውስጤ ነሽ!!!!
    የወደዱትን ማጣት እንዴት ከባድ ነው!!!
    😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌

  • @Iam_Maya11
    @Iam_Maya11 7 лет назад +24

    She's a musical queen because she knows very well what to do and how and where to pick it up. blessing to you sister keep the good work. South Sudanese.

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 5 лет назад +1

    ዚነት ዚነት ዚነት ዚነት ሙሃባ የአገሬ ልጅ ልትታወስ ይገባታል ፣በርእሱም ማስታወሻነቱ መገለፅ አለበት ።

  • @sofiyaethiopia3913
    @sofiyaethiopia3913 7 лет назад +8

    ደርበብ ያለች ሴት ስወድ የእኔ ቆንጆ ስወድሽ እኔም የፀፀት አለንጋ እየገረፈኝ ነው በስደት ላይ ኡፍፍፍፍፍፍ ትዝታ

  • @ሽገዛያፄዎቹነኝ
    @ሽገዛያፄዎቹነኝ 6 лет назад

    ዋውው ከስራሽ ስርአተ አለባበስሽ ሁሉም ነገር ምርጥ እሚለው አይገልፀውም ቁንጅናሽ ኢትዩጲያይቱ ቆንጆ 👍👍ብያለሁ

  • @dahirfinin8135
    @dahirfinin8135 5 лет назад +5

    What a lovely song and beatifuly lady I'm Somali and I like Ethiopian music

  • @nabeyatemohammed477
    @nabeyatemohammed477 6 лет назад

    ምን ብየ ልግለጥሽ ብሰማው ብሰማ የማይሰለች ሙዚቃ ነው ቢያንስ በቀን ከ10 ጊዜ የምሰማው ሙዚቃ ነው እድሜሽን ያርዝመው ብሶቴን ስለገለጽሽልኝ ከድምጥሽ ጀምሮ እስከ ገጽታሽ ትመቻለሽ እሄነ ብየ ለመለጽ ቃላት ያጥረኛል ይመችሽ

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 6 лет назад +12

    Thank you for bringing my beloved Zenet to life again.

  • @جوجومرديس
    @جوجومرديس 6 лет назад +13

    I am Sudanese am not understand the song words but the voice singer so deep and touched heart I think missing love nice performance

  • @yimedemeke5707
    @yimedemeke5707 2 года назад +1

    በጣም የሚያምር ስራ ነው ማር ነሽ እወድሻለሁ በርችልን በሌላ ስራ እንገናኝ ማር🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👆🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emadfdl
    @emadfdl 4 года назад +3

    كل الحب والتقدير والاحترام لكم
    من السودان الحبيب

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 2 года назад

      🌹🏃‍♂️واو emad

  • @IdrissAHBabar
    @IdrissAHBabar 2 года назад

    My sweetheart sent the link to me, I didn't not understand but I love every bit of it... Love from Ghana 🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tefere572
    @tefere572 7 лет назад +3

    ኣማርሽኝ!ዋው እንዴት ባደርግ ነው አግኝቼ ስጦታ እማደርግልሽ!

  • @first24434
    @first24434 7 лет назад

    ከተጫዋችዋ በስተጀርባ ድብቅ ምስጢር አለ ።የሙዚቃው ለዛ !?ያምራል

  • @gebrittewelde5183
    @gebrittewelde5183 7 лет назад +7

    ዋው በጣም የምራል ይበል ዘፈን በታሽ
    ብኩሉ እንትናኽ ደስ ባሃሊት ኢኺ ድምጺ
    ኣሎ ኣዞሽ

  • @zeleke75
    @zeleke75 Год назад

    ምርጥ የፍቅር ሙዚቃ ነው እመቤት ❤❤❤

  • @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን

    አይይይይይ፡አረ፡ወንዶች፡የስንቱን፡ልብ፡አደሙት፡እኔ፡እንኳን፡ባሌ፡ማለቴን፡ትቼ፡ባላችን፡ነው፡እምለው

    • @lubabatb7453
      @lubabatb7453 7 лет назад +5

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። eko 😂😂😂😂😂

    • @hiwethiwet2070
      @hiwethiwet2070 6 лет назад +4

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። kkkkk

    • @birukalemu7993
      @birukalemu7993 6 лет назад +3

      በጣም ከልቤ ያሳቀኝ ኮሜንት

    • @haytelove5466
      @haytelove5466 6 лет назад +2

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። kkkkkkkk

    • @faizajemal1328
      @faizajemal1328 6 лет назад +1

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛ
      😁😁😁😁😁😁😁

  • @ለኢላሀኢለላህመሀመዱሩሱል

    ውይ የኔናት በጣም ትችያለሽ ከከፈሮችሽ ላይ ማር ጠብ የሚል ይመስላልበነገራችን ላይ ሙዚቃ አልወድም ያንችን ሙዚቃሽን የወደድኩት ካንች እርጋታ የተነሳነው በርች

  • @tsnuehabtom2745
    @tsnuehabtom2745 7 лет назад +26

    I love ethiopian music from Eritrea

  • @destakahsay1378
    @destakahsay1378 7 лет назад

    ያዛዝናል ብቻ ሊላ አለውውውውውውውው
    ዘፍኑ ግን ቃል የለኝም ለመግለጽ ♥

  • @mulubelay5025
    @mulubelay5025 7 лет назад +8

    Madly in love with this song...good job

  • @imanberjawe4762
    @imanberjawe4762 6 лет назад

    ጥሎብኝ ሣወድሽ ውሣጤነው ሁሉም ሙዚቃሽ አይሠለችም😍😍😍😘😘😚

  • @getchamede2094
    @getchamede2094 7 лет назад +3

    Legend, timeless, the queen of voice zinetu muhaba ...... unforgettable forever....thank you for reminding us abt her....

  • @ashenafiassefa9851
    @ashenafiassefa9851 7 лет назад

    ዘፈኑ ከመልክሽ አይበልጥም ቆንጆ ነሽ ለማለት ነዉ

  • @ጀሚላሁሴንየሰላምተስ-ዐ6ሰ

    ስወድሽ እኮ።ለወንድ ልብን መስጠት መቃጠል ነው ።ሴቶችዬ የዘንድሮ ወንዶች ትርፋቸው ልብን ወስደው እልም ማለት ነው።ስለዚህ ልባችሁን ከራሳችሁ አትለዩ መፈለጉ መከራ ነው።

    • @zeigamulubrhan9650
      @zeigamulubrhan9650 7 лет назад

      Liben yminkagn musika newwwwww

    • @zewdan
      @zewdan 7 лет назад +2

      አይ እኛ የማንንም ልብ አንፈልግም የራሳችን በቂ ነው!!!!

    • @jemessjemss4055
      @jemessjemss4055 6 лет назад

      ጀሚላ ሁሴን የሰላም ተስፋዬ አድናቂ በጣም፡አለባበስሸ፡ደስ፡ሲል

    • @mdenhhussen4353
      @mdenhhussen4353 6 лет назад

      Dani -ze-man። ክክ

    • @loveiswinner7108
      @loveiswinner7108 6 лет назад

      ሁሌ ኮሜንት ላይ ወንድም ማማረር ይቁም ወንዶችም ታማኝ ሁኑ የሴትን ልጅ ልብ ማድማት ይቁም!!!

  • @mohamedsalman8588
    @mohamedsalman8588 5 лет назад

    የኔ ደርባባ ሰታምሪ ቀጨው ጨው የማይል ሙዚቃ ውሰጤ ነው ከዋለ ካደረ ነገር ይበላሻል ኡኡኡ ሆነጅ

  • @MAXMAN357
    @MAXMAN357 5 лет назад +9

    I love her music, she makes you feel what she is singing even if you don't understand the words.

    • @Champion_787
      @Champion_787 11 месяцев назад

      The song is about someone opening their heart to someone who they thought was a lover of their life but the person ended up being someone else, a lier.

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 5 лет назад

    የ ዚነት ሙሀባ የ ቆየ የድሮ ሙዚቃ ቢሆንም ምርጥ አርገሽ ተጫውተሽዋል ምርጥ ስረ ነው

  • @markyoung3251
    @markyoung3251 7 лет назад +8

    Yet again another amazing song from a beautiful and very talented artist. I have been following your work for over 5 years. I saw her perform live during my first visit to Addis at Yod Abesibia in 2015. I only regret never meeting her. Her music just gets better each year. I hope to see her perform one day. God keep you safe and healthy my beautiful sister.

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 7 лет назад +1

    አውይ ስታምሪ በጣም ደስ ይላል መታሰቢያነቱ ለዚነት ሙሀባ አሪፍ ነው

  • @2008gervasi
    @2008gervasi 6 лет назад +3

    I dont understand any word you say but I really love you

  • @edentaye9678
    @edentaye9678 6 лет назад

    አቺም ዘፈኑም ምርጥ ቆንጅዬ አድናቂሽ ነኝ

  • @jiddojarmon3255
    @jiddojarmon3255 6 лет назад +13

    This woman never gets old, because she is Ethiopian, proud of my people.

  • @fatumayimer2708
    @fatumayimer2708 6 лет назад +2

    ልብ የሚያቆስል እንጅ ደህና ጠፍቷል አየ ዘመን

  • @edukonjo4982
    @edukonjo4982 7 лет назад +4

    ዘፈኖችሽ ሁሉ እርግት ያሉና ለጆሮ ቅልል ይላሉ በርቺ ደሞ በጣም ነው የምወድሽ❤️😘😘😘

  • @lehulumgezaalew1669
    @lehulumgezaalew1669 6 лет назад

    የዚነቱ ሙሃባ ዘፈን አስመስለሽ በመዝፈንሽ አደንቅሻለሁ ለቤተሰቦቿ ግን በጣም ያማል

  • @ድንቅነሽኢትዮጵያ
    @ድንቅነሽኢትዮጵያ 7 лет назад +246

    ዘፈኑ ያምራል ግን ለዘንድሮ ወንድ ልብ ከመስጠት ባህር ላይ መራመድ ይቀላል ከምር

  • @ይብላኝእንጂላንተወዳጂመች

    ""ባንተ አልፍርድም ያጠፋው ልቤ ነው ስትዋሸው ያመነህ""እህህህህህ

  • @girmaworkie6250
    @girmaworkie6250 6 лет назад +3

    ዋው አሳማራ አስዉባ ዘፍነዋለች በዛ ላይ ክሬዲት ለዚነት ሙሃባው ሰጣለች እናከብርሻለን እመቤት

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 6 лет назад

    ስወድሽ እኮ እሙ ቆንጆ በጣም የምወደው ሙዚቃነው ትዝታ አለብኝ😢😢😢😢

  • @machwegdektatorvonunsereml7186
    @machwegdektatorvonunsereml7186 4 года назад +3

    Very nice zfen,from eriterian 🇪🇷🇪🇹

  • @Asefuየተክልየልጅ
    @Asefuየተክልየልጅ 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሙየ ቃላት የለኝም ስለ አድናቆቴ በጣም ነው እምወድሽ ኑሪልን🌹🌹🌹🌹

  • @werkneshwerknesh5318
    @werkneshwerknesh5318 7 лет назад +50

    ዚነት ሙሀባ እንዳትረሣ
    አደረግሻት

  • @yifattube2020
    @yifattube2020 5 лет назад

    የምወዳት የዘይኒት መሀባ ዉብ ዘፈን ነው...
    Very sad lost zenit mehaban in very young age...

    • @kedijamohmd9308
      @kedijamohmd9308 5 лет назад

      ደስ ስትይየኔ ቆጆ ማሻ አላህ ነሽ የልቤን ምን ነግሮሽ ነው

  • @chombe9555
    @chombe9555 7 лет назад +5

    አሪፍ ነው በጣም በጣም ጥሩ ረጋ ያለ የማይረብሽ ምረጥ ድምፅ አለሽ ወድጄዋለሁ በጣም

    • @እኑነኝ
      @እኑነኝ 7 лет назад +1

      አፄ ፍቅር ሰላም ነህልኝ

    • @chombe9555
      @chombe9555 7 лет назад +1

      እኑ ነኝ ሄይ ቆንጆ

  • @tsehayberhan5765
    @tsehayberhan5765 7 лет назад

    woooww,,,,,!!!!!!! ዘኒት የኔ ፍቅር እንዲህ እንዳዲስ ስለሰማት ደስታዬ ክልክ ኣለፈ, እናቴ እና ወንድሜን አስታውስበታለው, የዘፈን ግዜን ወደ ዋላ መመለስ አቅም በጣም ይገርማል😢😢😢😢😢 እስቲ ይሁን ..... እናቴ እና ወንድሜ ነብሳችሁ በአፀደ ገነት ያኑርልኝ😭😭😭

    • @fasikafasika7107
      @fasikafasika7107 7 лет назад +1

      tsehay berhan waw ብሠማው ባዳምጥ ባዳምጠው የማልጠገበው
      እንዴት ነው የሚያመረው ቅንብሩው

    • @tsehayberhan5765
      @tsehayberhan5765 7 лет назад

      Fasika Fasika awo des ymil zefen new

  • @elradiawad7150
    @elradiawad7150 5 лет назад +12

    Voice like engle god bless you form next door sudan we love you people

  • @miftahk4180
    @miftahk4180 2 года назад +1

    ዋው

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 7 лет назад +4

    ውይ እርጋታሽ አለባበስሽ በስማም ደስ ስትይ ሁሉ ነገርሽ ያምራል ሙዚቃውን ወድጀልሽ አለሁ

  • @derejegodana2623
    @derejegodana2623 5 лет назад

    በጣም በሚምር ድምጽ ተጫወትሽው እባክሽ ዚኒት ሙሀባ እንዳትረሳ ሌላው ንም ዘፍኖቻን ተጫወቻቸው ድምዕሽ በጣም ያምራል ሁሉም ስራዋችሽ ቆንጆዋች ናቸው

  • @demissiedegefaw4081
    @demissiedegefaw4081 7 лет назад +4

    she reminds me of z great favorite song all time እንዲያው ከምበል ደፋ of ዚነት ሙሃባ of wollo music. Loved it!

  • @salamas9853
    @salamas9853 2 года назад

    ብጣም ደሰ ይምል ሙዚቃ ነዉ አይይይ😭❤

  • @kirubellemma1372
    @kirubellemma1372 7 лет назад +3

    perfect you reminded me zenet muhaba my mother top choice of course your nature looks real natural beautiful Ethiopian lady. bravo.

  • @sikosilo7924
    @sikosilo7924 3 года назад

    ይሄ ዘፈን የዚነት ሙሀባነው ሙሉ በሙሉ ያንቺ ስራ አስመስለሽ ስታቀርቢው የኮፒ ራይትን ነገር እንዴት አሰብሺው?

  • @መጥፎነገርከሆድአይጠፋም

    አቤት እርጋታሽ አለባበስ ሲያምርብሽ ♥♥♥♥♥

  • @ቀበጦነኝ
    @ቀበጦነኝ 7 лет назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ቆንጅት:-*

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 7 лет назад +6

    I like your traditional distinctive dressing and hair style. Great!