Ethiopian music : Ephrem Altaseb - Benegerkush(በነገርኩሽ) - New Ethiopian Music 2017(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @ethopiyauae4777
    @ethopiyauae4777 Год назад +18

    ሁሌዬ ይሄን ሙዚቃ ሥሠማ እባዬ ነው የሚቀርመኝ 😭😭😭💔💔

  • @TemreMuhamed
    @TemreMuhamed Год назад +18

    አለቅስነበር በዚህበሙዚቃ😢😢እክላስጓደኞቸጋ ስጣላ😢😢😢አይሥደት ሊለያየንእድህ😢😢😢😢

  • @tiztameseret7864
    @tiztameseret7864 2 года назад +38

    የዉእነት ይሄን ሙዚቃ ስሰማ አለማስታወስ ወይ አለማልቀስ አልቻልኩም የመጀመሪአ ፍቅረኛየ ማስታወሻየ ነዉ አሁን በዉትርና ሂወቱ አለፈ በጣም ይፀፅተኛል ሰዉን ከጎናችን ስናጣዉ ነዉ ጥቅሙን እምናቀዉ ፀፀት ተሸክሜ አለሁ ጥልዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረዉ የኔ ታማኝ

  • @manarkalba1889
    @manarkalba1889 5 лет назад +27

    እሄን ሙዚቃ ስወደው ማሬ ሁሌም በዝህ አስታውስሀለሁ ብንለያይም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 💘💘💘💘💘💘

  • @AbrhamWMichael
    @AbrhamWMichael Год назад +14

    ይሄ ሙዚቃ ወንድሜን ያስታዉሰኛል ህፃን እያለሁ እሱ ደግሞ ወጣት እያለ አብረን ስንተኛ ይሄንን ሙዚቃ ከፍቶ እንሰማ ነበር ከተለያየን ሰባት አመት ሆኖኛል ወንድሜ❤

    • @mekdesketema6190
      @mekdesketema6190 Год назад

      ዘፈኑ ከተለቀቀ ገና ስድስት አመቱ ነውኮ😂

    • @Kunfyekun
      @Kunfyekun 6 месяцев назад

      ረ የቆየነው አክሊሉ ስዩምነው የዘፈነው ሆሆሆ

    • @مريممحمد-ح6غ
      @مريممحمد-ح6غ 23 дня назад

      🤭😂😂😂😂😂😂😂😂​@@mekdesketema6190

    • @MRr-lm7cf
      @MRr-lm7cf 5 дней назад

      🤏🤏🤏👌🤏👎

  • @emuemanye.gohalej4511
    @emuemanye.gohalej4511 5 лет назад +8

    ወይኔ ትዝታየን ቀሠቀሥከዉ አክሊሉ ሢዘፋነዉ በጣም እወደዉ ነበር ባንተ ደግሞ ይባሥ በጣም አሣምረሀዋል በጣም ወድጀዋለሁ ሁልግዜም አማደምጠዉ ሙዚቃ ሆኗል ወወወወይይይኔኔ ባየሕኝ

    • @Nobala-c4r
      @Nobala-c4r 4 месяца назад

      Z😢😮😅😊

  • @ኢዩቲኢዩቲ
    @ኢዩቲኢዩቲ 4 года назад +114

    የምውደው ቢለየኝም አልሀምዱሊላህ የሚወደኝን ስጥቶኛል 8አመት በፍቅር ቆይተን ዘንድሮ ተጋባን ለዛውም በርቀት ቆይተን ሱም አልሀምዱሊላህ ያኛው ግን አስለቅሶኝ ሂዶ እስካሁን ያለቅሳል 3አግብቶ ፈታ ጭራሽ አልሆንለት ሲል አሁን ይመኘኛል አልሀምዱሊላህ እደናትም እደአባት ወንድምም የሆነውን ስጠኝ الحمدلله الحمدلله ለናንተም ይስጣችሁ 💞💞💞💞

    • @france8937
      @france8937 4 года назад +3

      ዋው ማሻ አላህ በጣም ደስ ሲል

    • @ሜሪ.ጓልቶምጀጋኑ
      @ሜሪ.ጓልቶምጀጋኑ 4 года назад +1

      Amen. Amen amen.

    • @love.9390
      @love.9390 4 года назад +3

      የኔ ማር ደስ ስይል እኔማ 9 ዓመት ቆይተን ተጣላን

    • @armazsegede2651
      @armazsegede2651 4 года назад +1

      @@love.9390 weyne ayzoshi ye set lij edme chigr new bey fetari melkamum ystshi

    • @armazsegede2651
      @armazsegede2651 4 года назад +1

      Desylal ehte fetari yksal🙏

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 17 дней назад

    ይሄን ሙዚቃ ያባቴ ትዝታ ስላለብኝ አባቴ ሲናፍቀኝ አዳምጠዋለው 😢😢
    ስደት ችግር አይኑ ይጥፋ😭

  • @קסטהסמינך
    @קסטהסמינך 4 года назад +7

    ጎበዝ በጣም ነው የተመቸኝ ውድ ወንድማችን በርታልን

  • @MesseleMitike
    @MesseleMitike 3 месяца назад +1

    ሁሌም ይህን ሙዚቃ ስሰማ እንባየ ነው የሚቀድመኝ💔💔💔

  • @kelethiopia8715
    @kelethiopia8715 5 лет назад +19

    ከቀናት ከሳምንታት ከወራት ከአመታት
    ጀመረው አክሊሉ ሙዚቃ ሲሰማ አልጠግብ ልቤን ነካኝ የሚሆኑ አለቅም
    እፍፍፍ ፋታ ይስፅነናል ልብ ይብሰል 😍❤💔

  • @habbaahaa5654
    @habbaahaa5654 4 года назад +11

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ሁሉ ነገር ሁሌም በልቤ ነህ ሁሌም አሥብሀለሁ ይድላህ ላንተ ብቻ ያንተን ሁሉ መከፋትም ሆነ ምንም ነገር ለኔ ያድርገው አይ መለየት

  • @AmanuelGirma-xd1iz
    @AmanuelGirma-xd1iz Год назад +4

    ያምራልወድሜ🎉

  • @wubetfishaha7662
    @wubetfishaha7662 6 лет назад +13

    ዋውውው በጣም ያምራል በጌታ ስም ሌላው ይቅርና ለቀረፃ ቦታ አመራረጥህ ባገርህ ላይ ደስስስ ይላል በጣም ♥♥♥♥♥

  • @sabagondrwerta8259
    @sabagondrwerta8259 6 лет назад +18

    ወይ ትዛታየን ቀሰቀሰከው ወንድሜ እምወደው ሙዚቃ ደግሞ ድምፁህ በጣም ሆድ ይርብሻል ቀጥልበት ያምራል። አይዞን አይክፉህ

  • @AlebachewGashaw-t7p
    @AlebachewGashaw-t7p 15 дней назад

    ብሰማዉ እማልሰለቸዉ ሙዚቃ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsehay-r2f
    @Tsehay-r2f 3 месяца назад +4

    ኦዎ አስታወስኝ ❤

  • @Zfrkwwwqw
    @Zfrkwwwqw 11 месяцев назад +1

    የማስታውሰው ልጅ አለይ በዚሙዚቃ ልቤን ነው ሚበላይ ከምሬ❤❤❤❤❤❤

  • @meriema5813
    @meriema5813 3 года назад +11

    ጥሎብኝ ላላገኝህ አፈቀርኩህ እስታይልህ በሙሉ እምፈልገዉ መስፈርትነዉ ያሟላኸዉ ግን የኔም ባትሆን እድሜልኬን ስወድህ ሳፈቅርህ እኖራለሁ

    • @utcg5942
      @utcg5942 4 месяца назад

      😢😢

  • @semiraadem-r7u
    @semiraadem-r7u 9 месяцев назад

    ብሠማው የማልሠለቸው ሙዚቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UaeexpoUaeexpo-rv8fg
    @UaeexpoUaeexpo-rv8fg 4 года назад +4

    አይይይይ አሁንስ አልቻልኩም ትዝታ አለብኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢 በነገርኩሽ አችየ በነገርኩሽ እር ትዝ አትበይኝ ፍፊየ ዜድ ነኝ ወሎየዋ

    • @utcg5942
      @utcg5942 4 месяца назад +1

      ዜድዬ የኔሙሉ ሴት❤❤❤❤❤

  • @hassnmnjl6869
    @hassnmnjl6869 2 года назад +6

    በጣም ምርጥ ሙዝቃ ሃገራችን ሰላም ያዉርድልን ፈጣር

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 3 года назад +1

    ወድሜ በጣም የምወደው ሙዚቃ በጣም አድናቅህ ነኝ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍

  • @አኢሻእናኻሊድ
    @አኢሻእናኻሊድ 4 года назад +32

    ማነው እደኔ ትዝታ ወደሇላ የሚጎትተው.

  • @asefaselamawit2952
    @asefaselamawit2952 4 года назад +3

    እሰይ ህጻና እስክስታው ስትችልበት ኣይዞሽ የኔ ልጅ በርችልኝ በሚያምረው እስክታሽን ሁሌም እስከ ያለሁ በሂወት እያስታወሽኩሽ እኖራለው

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 4 года назад +3

    ወይይ ትዝታ 2002 እሰማው ነበር

  • @Ffgfv-bs2nj
    @Ffgfv-bs2nj 2 месяца назад +2

    ❤❤❤አክሊሉየ

  • @ابوسالمانننللم
    @ابوسالمانننللم 3 года назад +4

    ሀይ ሰላም

  • @HeymanotAbebe
    @HeymanotAbebe Год назад

    እኔ ንትርክ ምን ዝግ ይህም አርብ እውነትምያማልመሰል፣😢እረፍስራነውበርታ❤❤❤❤

  • @ሰለሞንትንሹን
    @ሰለሞንትንሹን 6 лет назад +10

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ይመቻችሁ

    • @adfadf7411
      @adfadf7411 5 лет назад

      ሰለሞንትንሹን

    • @MalkGabre
      @MalkGabre 2 месяца назад

      ❤😢😢😢😢😢😢Yes​@@adfadf7411

  • @Zfrkwwwqw
    @Zfrkwwwqw 11 месяцев назад +1

    ውይይይ ስውደው ከልቤ❤❤❤❤❤

  • @mmkjl4827
    @mmkjl4827 6 лет назад +29

    wowowo ቃል አጣሁልህ ነብስ ይማር አክሊሉ ስዩም እናመሠግናለን ወድም እሱንም እዳይረሣ ስላደረክ ።

    • @SasahuBit
      @SasahuBit Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @manetageboshkassa9146
    @manetageboshkassa9146 7 лет назад +2

    ኬዲ የኤፍሬም አደረናቂ ቦታው ውቢቷ ጎጃሜ ባህር ዳር ነው እሸ ወንድሜ በርታ የአክሊሉ ሲጫወተው ያምራል አንተን ደሞ ባዲሰ የራሰህ ሰራ እንጠብቃለን

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 5 лет назад +6

    እውነት ምርጥ ስራ ቀጥልበት አርፍ እድሳት ነው ትዝታየን ቀሰቀስከው ....አክሊሉን ነብስ ይማርልን

    • @tigestawagu1775
      @tigestawagu1775 5 лет назад

      Love with like Mumm on🌞💟💟💟💟❤🇧🇴

    • @tigestawagu1775
      @tigestawagu1775 5 лет назад

      Sorry is was now OK by that w

    • @hejejehfjfu3663
      @hejejehfjfu3663 4 года назад +1

      ምነውሞትዋልእዴ ኮሜትሳይክፍኝ

    • @ዳኒዩቱብ
      @ዳኒዩቱብ 3 года назад

      የመተው መጀመሪያ ሙዚቃውን ያወጣው ነው የሞተው ይኸ እማደል

  • @Gjgf-l2ብርቱ
    @Gjgf-l2ብርቱ 28 дней назад

    እፍፍፍፍፍ ኣይ ትዝታ ዝም ነዉ😢😭😭😭

  • @sabagondrwerta8259
    @sabagondrwerta8259 6 лет назад +14

    ይህ ስደት መቸ ይሆን በቃ እሚለኝ ትዝታ እርበሸኝ እማስታውስበት ሰው አለኝ

    • @dfghsfhbj7950
      @dfghsfhbj7950 3 года назад

      ሰለመ

    • @عايشهعاشه-ذ7ط
      @عايشهعاشه-ذ7ط 3 года назад

      @@dfghsfhbj7950 ትማም

    • @zaneebm5084
      @zaneebm5084 3 года назад

      @@عايشهعاشه-ذ7ط kkķkkkkkkkkkkkķiijkkkkkkkkkkkkkkķkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk1

    • @muksinasayed5224
      @muksinasayed5224 2 года назад

      ይህ ስደት መቼ ይሆን በቃ አሚለኝ ተዝታ አርበሸኝ አማስታውስበት ሰው አለኝ😭😭😭

  • @khalilmakhlouta2133
    @khalilmakhlouta2133 5 лет назад +2

    ዋው ድምፅህ ያምራል ጓደኛዬ አስታወሰኝ ጤና እና እድ መ ይስጥህ ወንድሜ👍👍🐆

  • @sarsweet2017
    @sarsweet2017 5 лет назад +11

    መታሰቢያነቱ ለአክሊሉ ስዩም👌😢 ምርጥ ድምፅ ምርጥ ቅንብር👍

  • @melkamgetnet3790
    @melkamgetnet3790 6 лет назад +1

    ሰውየው በህይወት ስለለ የሰውን ዘፈን መዝፈንህ በጣም ነውር ነው የራስህን እንጅ ሰው የደከመበትን ምክንያቱም አክሊሎ በህይወት ስለለ መጥፍ ስራ የራስህን ሙከራ አሳየን

  • @ዜድነኝየረሱልወዳጂዜድነኝ

    አቦ ይመችህ ውስጤነው ሙዚቃው

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 года назад +1

    ደስ ስትል ጎበዝ

  • @smar12s70
    @smar12s70 5 лет назад +5

    በጣም ምርጥ ትዝታ ያለው ሙዚቃ ነው ባሌን ሣሥብ ሣዳምጠው ስለተለያየን በጣም ይከፍኛል አክልልየዋ አልሞተም

  • @GtCell-g3z
    @GtCell-g3z 7 месяцев назад +1

    ትዝታየ😢😢😢😢

  • @ዛይድየድንግልልጅእግዛቢሄ

    ይሄን ዘፈን ሲሰማ ውስጤን ይቀሰቅሰኛል
    ኣየ ትዝታ 😭😭😭♥🇪🇹♥

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 5 месяцев назад

    Wow it is so beautiful ❤❤❤

  • @meriema5813
    @meriema5813 3 года назад +5

    አይይይይይይይይይ ወላሂ ልቤን ወስደኸዋል ግንላተ ላይመስልህ ይችላል ላድ ቀርቶ3ቢያድሩልህ ስትወጣስገባ ለኔበቂየነበር ባይታዋሩልቤ አይይይይይይይይ💔💔💔💔💔💔💔🌹🌹🌹🌹🌹🌹💍💍💍💍

  • @ציונהסלם-י4ק
    @ציונהסלם-י4ק 5 лет назад +11

    ነብስ ይማርልን አክሊሉን ቆንጆ ዘፈን ነው እናመሰግናለን

  • @sabagondrwerta8259
    @sabagondrwerta8259 6 лет назад +2

    ዋውውው
    ድምፆህ ልብ ይሰርቃል
    ያምራል ቀጥልበት ቆጆጆጆ

  • @salme6847
    @salme6847 5 лет назад +4

    ኡፍፍፍፍፍ ይህ ሙዚቃ ለኔ ብዙ ትርጉም አለው ትዝታየን ቀሰቀሰው ውይይይይይይይይ🤔🤔🤔

  • @Rነኝየልጇናፍቂ
    @Rነኝየልጇናፍቂ 2 месяца назад

    በጣም ደስይላል❤❤❤❤

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 4 года назад +12

    እፍፍፍፍፍፍፍ አይ ትዝታ ዝም ነዉ😭😭😭😭

  • @Ertria-i7g
    @Ertria-i7g 6 месяцев назад +2

    Yene wede edete edemewedeke webe konjo anedebete aleke beka sewedeke Beretta konjo ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @munabinttemam1702
    @munabinttemam1702 5 лет назад +4

    ዋዉዉዉዉዉዉ ምርጥ ነው በርታ በጣም ደስላል

  • @mesimarfromgonderamehra9194
    @mesimarfromgonderamehra9194 7 лет назад +39

    ልጅቷ ስትዘል የልጅነት ትዝታየን አስታዎሰችኝ የኔ ቅመም ስታምር 😗😗

    • @demeozderes436
      @demeozderes436 6 лет назад

      mesi mar from Gonder Amehra ተዋህዶኑሪለዘላለም

    • @exkuw3165
      @exkuw3165 5 лет назад

      mesi mar from Gonder Amehra hi

    • @eamenyibetw24
      @eamenyibetw24 2 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍

    • @eamenyibetw24
      @eamenyibetw24 2 года назад

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @eamenyibetw24
      @eamenyibetw24 2 года назад

      ሠላም

  • @ሀዩሀበሻ
    @ሀዩሀበሻ 7 лет назад +1

    ዜማው የዲሮ ሙዚቃ ይመስላል
    ለማንኛውም ቆንጆ ስራ ነው በርታ

    • @ethiomusicvideo8524
      @ethiomusicvideo8524 5 лет назад

      Fh6faa cufti 🐶🐕👏👋🐱🐹🐢👏👋🐕🐹

    • @ethiomusicvideo8524
      @ethiomusicvideo8524 5 лет назад

      Heudrhrhrhhdhfisyhergryr8ehyyuhcuchhu3uxjlzjfixslshisgd djheiehf8yfutyfyryeyeufhdcfchehsjtuts7stte7ryr6teyetrtttt7tyghghggheudgrfeue7eydgdvdcdfsgdgfhrhudueieyeirgd8Tiffy rdttdyys7yettdfdtyeteyeyrgdtdgdffge7eydvhdhehsigw8sgdyfdhbzzvcmci29diwehdkfjfhdigsidggygd6tfuhehydhfjjfjfjfgfigfygw6dgdjfidjdoskmvbzcqieufgfufusgeurgeirgddgdvfhdjgdgdfgrtghggg f jrjrgrufuvd fhvduhyryfyfgdgdgdydfeywttdfgdhheieguegeugeyegegriehudieyisgwiegufgeigdigugeiheurugeuygueygdugjdveig2uecjdt8efeufeyfdighfgfhduydy grgrhdugdugdhfududhudgeuegeuheueguyr7turyry.jevegdyduwyugwydgygeugdgsihsvdhgdjgdugdugdhhugiauruuyeryryyrygfgdufjdhhdhdudfhdggdjdiegfyfuurufdyeu3yrur hdhfhghfrhhdgdui2urgfgdytehrurhychhuwhgwuyxyfeug2iwgufyr7g3yeudhufudwudigdiriuryuurughfffhfjjrjdjhhfhdhufihfhhfhryeuueugghfhuweghfygifhufhfurhyegergguwywhfyhdfhdgdhhugh ciheirurhrugfhrheuyeufgfygrydgfyehgegeyeggf3gegdbhbfbbfbdbdbbdhueheuehuehdubdhebdhduegidhrhyrufhfhduwhfhfjj d dirjrhtvrbehe9c heuwyf idhdueggisggdjjrhjduheheigdiggfigkhfjufugumzvxceigeiegiyroy3idyrihfgcueyeyydftfdyyeyyruueyeuryfyydyfudyudegdidhudgehxnfhjdjfhjfhhdhhfyffhttydhdhdjhrjdhwjjeuwhh
      NDhdgdgdyydydr8gydgeute

  • @nigatuaasres6885
    @nigatuaasres6885 5 лет назад +4

    አሪፍ ነው ያምራል በርታ ግን አሳዘንከኝ የወደድትን ማጣት ይከብዳል

  • @yeshieshitaw5583
    @yeshieshitaw5583 7 лет назад +29

    አቦ ይመችህ ምርጥ ቆጆ የሀበሻ ልጅ እጅግ በጣም ያምራል ዘፈኑም ድምፅህም ቆጆነው እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልን

  • @hhdhdjhdhshs3148
    @hhdhdjhdhshs3148 3 года назад

    አየየየየየየየየይ አ
    ሁን ሥያለሡ ከመኖር ሞቴን እመርጠጣለሁ Aየኔሂወት ከፍህን ለኔያድርገው የመጀመሪያየ የልቤንጉሥ💔

  • @amenaasmam3636
    @amenaasmam3636 4 года назад +4

    አቤትየሰዉገላያመኑትንምካድ😢😍

  • @desalewfile
    @desalewfile 11 месяцев назад

    thank you aklilu. my music are best to another.

  • @sumayaalovelove9959
    @sumayaalovelove9959 4 года назад +8

    በፍቅር ምክንያት የተነሳው በሺቴኛ የሆኩ ሰው ነኝ ተውኝ ልኖርበት😢💔💔💔💔💔😢😢😢😢😭😭

  • @FatomaMohamed-w9q
    @FatomaMohamed-w9q 8 месяцев назад

    አይይ ትዝታ ብቻ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekonenamine8988
    @mekonenamine8988 5 лет назад +12

    ዋውወውው ትንሹ አክሊሉ ስዩም በጣም ወድጀው አሎህ በርታ ወንድም

  • @ፋፊነኝህልሜናፋቂ
    @ፋፊነኝህልሜናፋቂ 2 года назад

    Waye aklilu 😍😍dimsih betam yimral ethiopia 🇪🇹 lazlilem tnurilin zure magbeyiya nifekishngnil

  • @hayetheyet
    @hayetheyet 4 года назад +5

    ዋውያምራልይመቸህ

  • @GebryLemlem
    @GebryLemlem 5 месяцев назад

    ተባርክ በርታልን❤❤❤

  • @endeshawgonderew3340
    @endeshawgonderew3340 7 лет назад +7

    በአክሊሉ ሙዚቃ ዘና አደረከን እናመሰግናለን

  • @HawaAsfaw-m9p
    @HawaAsfaw-m9p 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉ያምራል፡ቀጥልበት፡ሙዚቃውን፡ስሰማ፡ትውስታ፡አለብኝ

  • @famenameneregagayhenegzabh8605
    @famenameneregagayhenegzabh8605 6 лет назад +5

    እኔ።መች ጠረጠርሁ ልብህ በሌላ መዋል ማደር ደጉ አቤት የሰው ገላ አክለሉስዩም መታሰቢያ ምርጥ ዘመን የማይሸረው ሙዚቃ ።

  • @toke1995toke-h3j
    @toke1995toke-h3j 3 дня назад

    ,እደዝህእደሙዚቅእምወደዉየለኝም🤔🤔🤔🤔🤔😭😭

  • @mmuhammad2937
    @mmuhammad2937 2 года назад +3

    ዋዉዲምፅ ያምራል💗😘😘

  • @SadSad-wd2dl
    @SadSad-wd2dl 4 месяца назад

    አይ ትዝታ😢 የምወደዉ ዘፈን

  • @zeenatmuhamed3732
    @zeenatmuhamed3732 6 лет назад +4

    የአክሊሉን ሙዚቃ ነው የምዘፍነው ያምራል ድምፅህ

    • @HussenSesi
      @HussenSesi 7 месяцев назад

      የአክሊሉንሙዚቃ

    • @HussenSesi
      @HussenSesi 7 месяцев назад

      ❤🎉

  • @ahjgjjiu4910
    @ahjgjjiu4910 3 года назад

    አሪፍ ነው ዋውውውውውውውስ በጣም ደሥ ይላል

  • @zanitelove3172
    @zanitelove3172 6 лет назад +10

    አይ ትዝታ አለብኝ። ሆዲ ባሰኝ አይ ስደት

    • @muridamuri689
      @muridamuri689 4 года назад

      አክሊሉ ስዩም የሙዚቃው ንጉስ ሁሌም በሰማሁህ ጊዜ እንባዬን መቆጣጠር እልችልም እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው

  • @iberahemtessema1930
    @iberahemtessema1930 Год назад

    ወይትዝታ❤❤❤

  • @ማሪኝእመቤቴማሪያም
    @ማሪኝእመቤቴማሪያም 7 лет назад +8

    ያምራል በርታ አክልሉን በጣም ነው የምወደው

  • @masaratmasarat2239
    @masaratmasarat2239 Год назад

    አይ ትዝታ😢😢😢

  • @habtamu156
    @habtamu156 3 года назад +4

    number 1 in Africa after teddy afro🔥🔥🔥 keep up bro

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 8 месяцев назад

    ማነውእደኔትዝታወደሆላየሚጎትተው😮😮😮

  • @yeshiyeyahi7318
    @yeshiyeyahi7318 6 лет назад +3

    ዋውውው ሙዚቃውን በጣም ነው ምወደው አንተም በደንብ ተጫውተኸዋል።ይመቻችሁ ኮሜንቶች

  • @hayatwolo6235
    @hayatwolo6235 2 года назад

    ፍቅር ለኔ ጥላቴ ነው ሁለ ነገሬን ነው ያሳጣኝ🥺

    • @biniyamgmayman674
      @biniyamgmayman674 2 года назад

      እኔም ለመጀመሪያ የፈቀርኳት ስደት አይኑ ይጥፈነ ለያይቶን አገበች እህው ከሷ ወዲ ሴት የለምአይመስለኝም

  • @samsungminimini3030
    @samsungminimini3030 7 лет назад +10

    አሪፍ ነው

    • @mulatdachu2324
      @mulatdachu2324 3 года назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍

  • @Tube-oy8mz
    @Tube-oy8mz 3 года назад +1

    ወይኔ ወንድሜ በጣም ነው የሚወደው

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 4 года назад +3

    Effffffffffff. Aye. Sedet. Hode. Ba. Ba😭😭😭😭😭😭

  • @triop00tuei829
    @triop00tuei829 8 месяцев назад

    ምርጥ ተዋናይ ደስየሚሉ በዉነት

  • @sh-gd9jf
    @sh-gd9jf 4 года назад +4

    ምርጥ ስራ ነው ግን ምን ዋጋአለው ትዝታ ያዘን እንጂ

  • @seadaseid9403
    @seadaseid9403 Год назад

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢አይ ትዝታ

  • @ትግራይዓደይኣክሱምጽዮንማ

    ኣይ ትዝታየ ቀሰቀሳቹሁብኝ በጣም ምወደዉ ዘፊን ነዉ

  • @UeHeh-y1w
    @UeHeh-y1w Месяц назад

    😢😢😢ይህሙዚቃ❤❤❤😢

  • @hawahawa9650
    @hawahawa9650 5 лет назад +5

    ውይይይ ስፍራው ዴስሲል

  • @እሙቲፋሲላዊት
    @እሙቲፋሲላዊት 7 лет назад +6

    የሚመመረጥ ሙዝቃ ነው የመረጥቅ ኣይዞክ በርታ

  • @MaryeAlemu
    @MaryeAlemu 6 месяцев назад

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahmihiret4053
    @sarahmihiret4053 7 лет назад +7

    ዋው ውብ ሀገር ጎንደር የአማራዎቹ መንደር ዘላለም ኑሪልኝ ሀገሬን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቃት

  • @ZmzamA-qx2dr
    @ZmzamA-qx2dr 11 месяцев назад

    በጣምየምወደውሙዚቃነዉ

  • @lijiselameedajanee9977
    @lijiselameedajanee9977 4 года назад +4

    Wowwww

  • @መኪይYoutube
    @መኪይYoutube 4 года назад +6

    ዋው እደት ታምራለክ እባክህ ሀህፃኗም ማኛ ናት

  • @TegstGondr
    @TegstGondr 26 дней назад

    ዋዉ፡ስወድህ፡እንባየን፡መቆጣጠር፡አቃተኝ❤❤❤❤

  • @የኢትዮጵያልጅ-ሰ2ጘ
    @የኢትዮጵያልጅ-ሰ2ጘ 7 лет назад +49

    የተመረጠ ሙዚቃ... ወደ መጀመሪያ አካባቢ ድምጽህ
    አክሊሉን ልምሰል ይላል.. ሳስበው የሱን ሙዚቃ በደንብ ያጠናኸው ይመስላል
    ባጠቃላይ ወድጀዋለሁ.. ..

  • @ቅድስትድንግልማርያም-ነ3ሐ

    wowowo LOVE ❤ 💛 💚