ፅጌ ስጦታ ሰጠችኝ አዲሱ YouTube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @zabibamuhammad7566
    @zabibamuhammad7566 Месяц назад +235

    ለመጀመሪያ ጊዜ የሰራተኛ ክብር ያሳየሽ ፀጌ ተባርኪ

    • @Hope-n3v
      @Hope-n3v Месяц назад

      ruclips.net/video/nev5uKoyJUI/видео.htmlsub_confirmation=1

    • @Hope-n3v
      @Hope-n3v Месяц назад

      www.youtube.com/@%E1%89%85%E1%8B%B3%E1%88%9Ccollection?sub_confirmation=1

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz Месяц назад

      አሚን ተባረኪ ፅጌ

    • @zaharaAhmedd
      @zaharaAhmedd Месяц назад

      በፊት ያሳለፈችው ስቃይ ስላለ ነው ❤

    • @FrehiwotWorku-m9j
      @FrehiwotWorku-m9j 24 дня назад

      ​@@zaharaAhmeddወሬ አለብሽ

  • @الحمصلله
    @الحمصلله Месяц назад +455

    አድስ አበባ ላይ የመጀመራያ ግዜ የሰራተኛ ክብር ያላቹህ ሰወች ሳይ በደስታ እና በፍቅር ይሙላላቹህ መልካምነታቹህም አይለያቹህ ፅጌዪ የኔ የዋህ ስወድሽ❤❤❤❤

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj Месяц назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk Месяц назад +3

      ትክክል

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Месяц назад +3

      በጣም የእውነት እንዴት ደስ እዳለኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 Месяц назад +3

      በጣም🎉🎉🎉❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Месяц назад +2

      ​@@EmanAman-li3gjደምረኛ

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx Месяц назад +204

    እስኪ ፅጌን እንደኔ የሚወዳት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈👈👈👈👈👈👈

  • @saadsksa4339
    @saadsksa4339 Месяц назад +211

    ምግብ እየሰራሽ ልቀቂ ደሞ እንዳኒም ያግዙሻል በርች እህት ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ

  • @فاطمة-ز5م
    @فاطمة-ز5م Месяц назад +465

    ፅጌ የእውነት ቃል የለኝም የምር ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤😂

    • @TsgaRoyal
      @TsgaRoyal Месяц назад +10

      Aman mara

    • @TsgaRoyal
      @TsgaRoyal Месяц назад +3

      Aman ♥️

    • @ZahraKhatun-l6k
      @ZahraKhatun-l6k Месяц назад +4

      ፅጌ ይቅረታ አያሥፈልገውም ውደ ፍራክ ነው አቺ ጥሩ ልጂ ነሽ ወላሂ በጣም ነው የምወዲሽ❤​@@TsgaRoyal

    • @Amazonwill-yt6hd
      @Amazonwill-yt6hd Месяц назад +1

      በጣም ምርጥ ስው ❤ ፅጌ from Saudi Riyad

    • @TffGfyy
      @TffGfyy Месяц назад

      በጣምምም

  • @medinamehammd
    @medinamehammd Месяц назад +78

    አርቲስት ገነት ንጋቱ ትዝ አለችኝ ሙሉ ቤተሰባን ይቶብ ስከፍት ለሰራተኛዋግን... በጣም አሳዝናኝ ነበር ምናለ ብታሳድጋት በሚለው ለናተ ቃል አጣሁ ቅን ልጆች ናችሁ ፈጣሪ አሰባችሁበት ድረሱ

  • @Zinatibrahim-z4r
    @Zinatibrahim-z4r Месяц назад +325

    በሉ ዳይ የመዳም ቅመሞችየ ሸር እያደረጋችሁ እናሳድጋት

  • @Dani-u1u2o
    @Dani-u1u2o Месяц назад +114

    ፅጌ መልካም ሴት ነሽ እናመሰግናለን ድምፃችን ተሠምቷል😂 ስሙዬ በርቺ❤❤❤

    • @Hope-n3v
      @Hope-n3v Месяц назад

      www.youtube.com/@%E1%89%85%E1%8B%B3%E1%88%9Ccollection?sub_confirmation=1

  • @ElsiMeski
    @ElsiMeski Месяц назад +64

    ለሰራተነኛ ያላቹ ክብር ያልተነገረላቹ ጀግናዎኘች

  • @amlakiayelegn4896
    @amlakiayelegn4896 Месяц назад +19

    ፅጌ በእውነት ሰመኝ ስለክበረሻት እግዚአብሔረ ያክበረሽ የልብሽን መሻት ይፈፅመልሽ ዮቱብ ስለክፈትሽላት በጣም ደስ ያለኝ በእውነት

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Месяц назад +142

    ፅጌ የእውነት ቃል የለኝም የምር ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Месяц назад +23

    በሉ የመዳም ቅመሞች በዚህ አመት ግማሽ ላይ 100k እናስገባት ይቻላል የማይቻል ነገር የለም እሷ ብቻ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ትልቀቅ❤❤❤

  • @Misge930
    @Misge930 Месяц назад +85

    ይቺን ሚስኪን እናበረታታለን በርቺ ስሙዬ😍🙏

  • @mama-if2to
    @mama-if2to Месяц назад +24

    ሚዲያ ላይ ያላችሁ ሰዎች ቆም ብላችሁ እያሰባችሁ ከፅጌ ተማሩ ተጣላን ሳትል ተታረቁ ፅጌ ከዳኒ ጋ አብራችሁ ስላያሁዋችሁ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ አይለያችሁ❤

  • @mubetube2
    @mubetube2 Месяц назад +74

    በርች ዉዴ ፅጌ ምርጥ ሰዉ❤

    • @abrehetmerssa3211
      @abrehetmerssa3211 Месяц назад

      በትክክል ዉዴ ❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Месяц назад

      ​@@abrehetmerssa3211ደምረኛ

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx Месяц назад +34

    ፅጌ ማለት የዋህ,አዛኝ በምን ቃል ልግለፅሽ ፈጣሪ ያቆይሽ,ሁላችሁንም ይቆያችሁ ፍቅራችሁ ሲያስቀና❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemesgenAmlake-xb2jr
    @TemesgenAmlake-xb2jr Месяц назад +12

    ፅጌ እናመሰግናለን ጩኸታችንን ስለሰማሽን አይዞሽ ስሙ አሁን ነው 50 K እምገቢው❤

  • @beastfamily-e4c
    @beastfamily-e4c Месяц назад +41

    ጽጌ ፈጣሪ ካሰብሽው በላይ ያድርስሽ

  • @ቲጂቲዩብቲጂቲዩብ
    @ቲጂቲዩብቲጂቲዩብ Месяц назад +27

    ፀግየ የኛ አሥተዋይ ተባረኪ ለኔም እሥኪ ክፈችልኝ ልጄ ጋረ ልሥራ ብቻየን ነው ልጄን የማሳድገው

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад +22

    ፅጌ ማርያምን ከልብሽ ሰዉ ነሽ❤❤❤እግዚአብሔር ልቦናችሁን አይለዉጠዉ❤❤❤ሰሙዬ የኔ ቆንጆ በርቼ እኛም ከጓንሽ ነን❤❤

  • @ሰኒነኝየእናቶወዳጅ
    @ሰኒነኝየእናቶወዳጅ Месяц назад +15

    100k እናስገባት ማርያምን ይለፍላት የሰው ደስታ ያስደስተኛል❤🎉🎉🎉

  • @طيبهسعيد-ف9س
    @طيبهسعيد-ف9س Месяц назад +31

    ይች ፅጌ ሬዳ በጣም ጡሩ ልጅ ድምቀት ናት እስይ የኔ ቆጆች ሁላችሁም ዉብ ናችሁ

  • @ዳነ
    @ዳነ Месяц назад +39

    ❤❤❤❤የልጅ አዋቂዎች በነገራችን ላይ ፅጌ ከአንቺ የተማርኩት ትግስት አስፈላጌ እንደሆነ ከዳኒ ስትጣሉ ቡድኑን ሳትበትኝ ስለጠበቅሹ መልሳቹ ተገናኛቹ ወደየ ቤታቹ ተመልሳቹ ቢሆን እንደገና ለመመለስ ይከብዳቹ ነበር ከሰዎች ጋር ብንጣላም የተወሰነ ሰከን ማለት አስፈላጊ እንደሆነ ተምሬብሻለው ፅጌ ቀበጥ የምትሆነው ለስራ ብላ እንጂ በጣም ጀግኒት ናት❤❤

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa Месяц назад +8

    ፅጌ ጨዋ የጨዋልጂ ተባረኪ በውነት እግዚአብሄር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @AszAszc-zm8sn
    @AszAszc-zm8sn Месяц назад +57

    በርቺ እሺ ዳሞ ምግብ አሳረር አሰይን በቸነልሽ

  • @HdhbDhdb
    @HdhbDhdb Месяц назад +8

    ፅጌ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mlyen-wu4yx
    @mlyen-wu4yx Месяц назад +31

    ፅጌ የእውነት ቃል የለኝም የምር ህላቹም ተባረኩ ❤❤

  • @salam9960
    @salam9960 Месяц назад +7

    ማሪያም እኔ ለፅጌ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባረክሽ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 Месяц назад +8

    ፅጌዬ የኔ ቆጆ ሰራተኛችሁን ስለምታከብሯት በጣም የምወዳችሁ

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz Месяц назад +10

    የኔ እናት አይዞን ሁሉም ያልፋል.
    ሰራተኛ ሳይ እዝንንንን አደርጋለሁ
    ራስም ስላለሁበት. አልሀምዱሊላህ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Месяц назад +27

    በጣም ነው እምታምሩት ዳጊ እና ፅጌ አትለያያዩ❤❤❤

  • @Burk-k4l
    @Burk-k4l Месяц назад +7

    ፅጌ እናመሠግናለን ድምፃችን ስላከበርሽልን ስሙ በርቺ

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl Месяц назад +7

    በጎ ቃል የለኝም ሰው አክራሪ መልካም ሴት ነሽ የመዳም ቅመሙች በሎ እናበረታታት ❤❤❤

  • @ህልመኛዋነኛየራሲዉደራሲ

    የእዉናት ፅጌ ቃላት የለኝም እመቤት ማራያም ትጨምርልሽ❤❤።🙏

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Месяц назад +60

    ችሎታ ያለሽ ለሚዲያ የምትመቺ አይነት ሰው ሆነሽ ነውና ለኔ የታየሽኝ እደጋ ተመንደጊ ብያለሁ😊❤❤❤ልጅሽ ደሞ ከፅጌ እህት ከትንሿ ከአሜን ጋ መንታ ነው የሚመስሉት ነገሩ ምንድነው አጣሩ😊❤❤ሮያል ፋሚሊ ትለያላቹ በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤❤❤❤

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Месяц назад +1

      ደስ፡ስሎክ😢ቅይ፡ጥያቄ፡አለኝ፡እናትና፡አባት፡የት፡ናቸው፡የልጆቹ😢😮❤❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Месяц назад

      ከሎበይሀገራችወ​@@emoydseta2899

  • @ጮቄዩቲዩብ2119
    @ጮቄዩቲዩብ2119 Месяц назад +6

    ጽጌ እስከዛሬ በሩቅ እያየሁ የራኩሽ ይቆጨኛል
    ሁላቹም ህይወታቹ ዘመናቹ ያማረ ይሁን

  • @sinidu6477
    @sinidu6477 Месяц назад +14

    Tsigiyee yenee jeginaa ❤❤❤❤❤ simuu berichii

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke Месяц назад +8

    ምርጥቤትሰብ አሏህይጨምርላችሁ 😢😢ከድስታየየተነሳ አስለቀሳችሁኝ ወላሂ ለሰራተኛ ክብርበመስጠታችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BaseRoyal
    @BaseRoyal Месяц назад +37

    Smuachin🎉🎉

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ Месяц назад +4

    እውነት ኮሜንት አልኮምትም ፕሮግራማችሁን እከታተላለው እውነት ፅጉ ተባረኪ ክብር እንደሰጣችዋት እማምላክ ታክብራቹ ሰላማቹ ይብዛላቹ🌼🌼🌼ደስ የሚል የምትተሳሰብበት የምትከባበሩበት መልካም ፍሬ የምታፈሩበት ዘመን ይሁንላቹ🌼🌼🌼🌻

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 Месяц назад +3

    ፅጌ እውነት ሁሌም የምትጠርያት እማምላክ ድንግል ማረያም እሰከልጇዋ ትጠብቅሽ በእውነት ቅን ነሽ እማ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @samritube645
    @samritube645 Месяц назад +6

    በቅድሚያ ጽጌ ተባረኪ በመቀጠል የኔ ጣፋጭ እደጊልኝ ሰሙም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በርቺ ጠንክሪ በቻናልሽ ስሪ ተለወጭበት የኔ ቆንጆ ውይ ስጦታው ደግም በጣም ነው የሚያምረው ጥሎሽ ይለቅ*

  • @user-jk2tb7go6rዜድ
    @user-jk2tb7go6rዜድ Месяц назад +4

    ፅጌዬ የኔ ቅመም ባለፈው አናደሽኝ ነበር አብርሽ ጋራ የሰራችሁት አሁን ግን ወደድኩሽ የኔ የዋሕ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betibetelem
    @betibetelem 24 дня назад +1

    የእዉነት ፅጌ ቃል የለኝም ሂወትሽ ዘመንሽ ይባረክ ሁላቹም ተባረኩ እዉነት😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😂😅😅😅 በጣም ነዉ ድስ ያለኝ
    እንደናተ ያለ ለሰራተኛ ክብር ያለዉ ሺ ይኑርልን🫶🫶🫶👍👍👍👍👍

  • @ABTube-x2n
    @ABTube-x2n Месяц назад +4

    ፅጌ🫶🏿በጣም እናመሰግናለን 🌼 ከሁሉም ስጦታ በላይ ነው አብረን አለንልሽ በደንብ ስርበት ብርቼ አብረንሽናን

  • @GgHh-rl2vw
    @GgHh-rl2vw Месяц назад +2

    ፅጌየ በጣም ነዉ ምወድሸ ከምር ለሰራተኛ ያላቹህ ክብር ደሰ ሰትሉ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Месяц назад +9

    ሚጣየ ስታምር ማሻአላህ ❤❤❤
    ፅጌ አላህ ይስጥሽ የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @HarunBfss-rb2eg
    @HarunBfss-rb2eg Месяц назад +1

    ፅግዬ የኔ ውድ የዋህ ነሽ የምር ፈጣሪ ልብሽን አይቀይርብሽ ማሬ ❤❤❤

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 Месяц назад +5

    ፅጌ ቃልሺን ስላከበርሺን በጣም እናመሰግናል❤

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Месяц назад +2

    መጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ ሰሙ በአዲስ ቻናል በመምጣትሽ እኔ ሰራተኛ ብዬ አልጠራትም ምክንያቱም ፀባይዋ ትትነዋ ሰዉ አክባሪ የምታምር ሴት ቤተሰብ የምትወድ ፈገግተዋ ብቻ ሁለ ነገሯ ደስ የምትለኝ ሴት ነች ፅጊ እናመሰግንሻለን ስለከፈትሽላት ተባረኪ👏🙏👍

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o Месяц назад +4

    ሁሌም እምወድሽ ፅጌዬ የዋህ እኮ ነኝ ተባረኺ❤ስሙዬ በርቺ

  • @GenetTayu
    @GenetTayu 26 дней назад

    ፅጌ በጣም ነዉ የምንወድሽ እግዚያቤሔር ይባርክሺ ስሙየ በርች እናሳድግሻለን ቶሎ ቶሎ ቪዶ ልቀቂ ስራም እየሰራሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EilsaE
    @EilsaE Месяц назад +5

    ስሙዬ እንኳን ደና መጣሽ❤❤❤❤ፅጌ የምር ምርጥ ሰዉ ነሽ እናመሰግናለን❤❤❤እና ሁላቹም የሮያል ፋሚሊ እንኳን አደረሳቹ🎉🎉🎉

  • @fireshegawufire3414
    @fireshegawufire3414 Месяц назад +2

    ፅግዬ የኔ ቀበጥ ሰው አክባሪ ፈጣሪ ያክብርሽ የኔ ቀንጆ በጣም እወድሻለሁ😍😍😍😍

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Месяц назад +4

    እውነት ትለያላችሁ ፅግየ ክበሪልን❤❤❤❤❤❤

  • @TamiruMinychel-u6c
    @TamiruMinychel-u6c Месяц назад +1

    እግዚአብሔር የመጀመርያ ግዜ የሤት አሠሪ ለሠራተኛ ክብር የሠጠች ፅጌ እዳው ምን ልበልሽ ብቻ እመቤት እድሥት አርሴማ ትጠብቅሽ እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ❤❤❤

  • @AsmaReed-d5i
    @AsmaReed-d5i Месяц назад +3

    ጽጌ ክበሪ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የኔ ቆጆ

  • @Mekde731
    @Mekde731 Месяц назад +2

    ሰሙዬ ብችል ሺ ጊዜ ነበር ሰብስክራብ የማደርግሽ አይዞንንን ውዴ ጠንክሪ ነገ ሌላ ና መልካም ቀን እንደሚሆንልሽ ፈጣሪን አልጠረጥረውም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samprincess378
    @samprincess378 Месяц назад +3

    ፅጌዬ የእውነት ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GnatGnat-en2ky
    @GnatGnat-en2ky Месяц назад +1

    ፅጌየ የምር ትለያለሽ ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 Месяц назад +4

    ጌታ እየሱስ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 Месяц назад +1

    ፂጌ እነማሰግነለን ቃል ስለጠበቅሽ ስመኝም በርች አላህ ልጅሽን የሰድግልሽ❤

  • @mesutube-h8h
    @mesutube-h8h Месяц назад +5

    Wel come yene ennat ayizoshe berchii ❤❤🎉🎉

  • @tigistmelese8423
    @tigistmelese8423 Месяц назад +1

    እደው ፅጌ ምናባቴ ልሁንልሽ እግዚአብሔርን ውድድድድድ ነው የማደርግሽ የኔ ፍልቅልቅ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @Ntube444
    @Ntube444 Месяц назад +4

    ሮያል ፋሚሊወች በጣም ነው የምትመቹኝ እወዳችሆለሁ❤❤❤❤

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts Месяц назад +2

    ፅጌ አላህ ከፍ ያርግሽ ሁላቹም ለሰዉ ያላቹ ክብር ያላቹ

  • @ruthruth8913
    @ruthruth8913 Месяц назад +4

    ፅጌ ብቻ ሳትሆን ሁላችሁም ሮያል ፋሚሊዎች ተባረኩ

  • @የማዳምቅመም-ቘ3ጨ
    @የማዳምቅመም-ቘ3ጨ Месяц назад

    ፅጌ የኔ ጀግና የምር ቃል አጣዉልሽ ብቻ እግዚአብሔር ለአንቺ ከዚ በላይ ደስታ ይስጥሽ 2017 ያሰብሽበት ሁሉ የሚሳካልሽ አመት ይሁንልሽ

  • @wina-663
    @wina-663 Месяц назад +3

    ምግብ ሰትሰሪ ቅረጪ እሸ እድታድጊ በተረፍ መልካም ሰራ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @badriya-m9b
    @badriya-m9b 24 дня назад +1

    ፅጌ እውነት ትለያለሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @alahamalaham
    @alahamalaham Месяц назад +3

    ማሻአላህ ሥታምሩ ብሉሁላቸዉንም እናሣድጋቸዉ❤

  • @semiradesalegnyoutube1904
    @semiradesalegnyoutube1904 Месяц назад +2

    እናመሰግናለን እኛን አክብራችሁ ዩቱብ ስለከፈተታቹላት እናመሰግናለን thank You ሰሙ በርቺ ጎበዝ ❤❤❤❤እንወድሻለን

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro Месяц назад +5

    ቃሌን አክብሪያለሁ በርችልኝ ውዴ እንወድሻለን ስሙዬ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 22 дня назад

    የሮያል ፋሚሊ ይመቻችሁ ተባረኩ ጥሩ አደረጋችሁ ያግዛታል❤❤❤❤

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ Месяц назад +8

    9ኛ ሰብስክራይበር ነኝ

  • @bontudamena894
    @bontudamena894 Месяц назад

    Semuye yene jegena berechi Egziabeher lejishen betsegawuna bemogesu yasadegelesh happy new year 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @marathmarath1883
    @marathmarath1883 Месяц назад

    ጎበዞች እንዲህ ሰው ማክበር በእናተ ላይ አየሁ እንጅ አዲስ አበባላይ ለሰራተኛ ያላቸው ቦታ በጣም ያስጠላል።
    በጣም ወደድሗችሁ ውዶቸ😍😍😍🌻🌼

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ Месяц назад

    ጽጌ ትልቅ ሚዲያ ቀርበሽ እንደማየሽ ተስፋ አለኝ ለአጋዥሽ ያለሽ ክብር እመብርሀን ታክብርሽ ሌላ አልልም እንባዩ እስኪወድ ነው የጨረስኩት🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 29 дней назад

    ፅጌ መልካም ሰው የኔ ውድ ለሰራተኛ ይለሺ ከብር በርግጥ ሁሉም ሰው ለራሱ ለኑሮው ሰራተኛ ናው

  • @morasosa5390
    @morasosa5390 Месяц назад

    ፀግየ የኛ አሥተዋይ ተባረኪ ለኔም እሥኪ ክፈችልኝ gn lemekfet mn mn yasfelgal??

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy Месяц назад +1

    ወይኔ ማሻአላሕ በጉጉት ሥጠብቅ ነበር ወላሒ አላሕ ይሥጠሽ ጀግናነሽ ያልተወራልሽ የምር

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Месяц назад +2

    ፀግዪ እግዚአብሔር ይስጥሺ በአድስ አመት ምርጥ ስጦታ እህታችንን እናበርታታት እናጠንክራት የመዳም ቅመሞች ኑኑ ይችን እህታችንን እናበርታታት ከበታጀራ ወደ ስሙ ኑ

  • @Max-zd3pg
    @Max-zd3pg Месяц назад +2

    ፅጌ ጥሩ ልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ስትሉ ❤❤😊

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p Месяц назад +1

    Welcam samu በርቺ እኖድሻለን እኛም በስደት ነን እናም እናቀዋለን እናበረታታት እሮያሎች ቃል የለኝም ተባረኩኩ ❤

  • @selamawitworkneh6283
    @selamawitworkneh6283 Месяц назад +1

    ፅጌ የኔ ልዕት እግዚሀቢሄር ይስጥሽ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ ቃል የለም ላንቺ❤❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Месяц назад +1

    እውነት እናመስግናለን
    ማርያምን ስው እንደዚህ ነው ሁሉንም ነገር አስረዳት እናተጋ ስመጣ 10 ደቂቃም ቢሆን ትስራልን ንገራት እናይላታለን ❤ እና እናት Royal በጣም ለብዝወች ሁናችሁሀን በርቱ እሽ ዳኒም ስለተመልስክ ደስ ብሎናል

  • @LemlemFikadu-f9z
    @LemlemFikadu-f9z Месяц назад

    ፂጌ ስወድሽ መሪያምን ተባራክ ደሞ ከዳን ጋር ስለታራቀቹ ደስ ብሎኛል ፍቅራቹ ያስቀናል Smun የምትወዱሃት 100k አስገቡኝ👍👍👍🎉🎉❤❤

  • @tigisttiruneh1904
    @tigisttiruneh1904 Месяц назад +2

    ጽጌ እግዚአብሄር ይባርክሽ youtube ስለከፈት ሽላት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShyShay-wq7do
    @ShyShay-wq7do Месяц назад

    የኔእናት በርች ፅጌዬ ላችቃላትየለኛም ተባርጌ 👍👍👍👍እስኪእደኒ ደስያላችሁ👍👍👍👍በሉ

  • @nardos55
    @nardos55 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ያክብራችሁ ሌላ ምንም ቃል የለኝም በድጋሚ አንድ ላይ ስላየዋችሁ በጣም ደስብሎኛል

  • @hanlove412
    @hanlove412 Месяц назад

    ፅግዬ የኔ ወርቅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ገኒን ስንቴ ለመናት ለትግስት youtube እንድትከፍት ተባረኪ አንቺ ትለያለሽ❤❤❤

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube8383 Месяц назад +2

    ደስ ብሎኛል በርች ፅየ እግዚያብሄር ይስጥሽ

  • @Fozi-xg7uk
    @Fozi-xg7uk Месяц назад

    ሰሙየ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እናበረታታሻለን ጠክሪ ቪደወም ልቀቂ ቶሎ ቶሎ

  • @atsedemaryammulualem
    @atsedemaryammulualem Месяц назад +1

    ፅጌ ምን መስራት እንዳለባት አግዢያት እና ህፃናቶች ያሉበትን ቻናል ምናምን ለህፃኗ አሳይዋትና እሷ ራሱ ትሰራለች

  • @NbvMjf
    @NbvMjf Месяц назад +1

    ❤❤❤❤ፅግየ ❤❤ በጣም እናመሰግናለን❤❤ድምፃችን ስለተሰማ እና በሉ የመዳም ቅመሞች እናበረታታት❤❤❤

  • @TsionMelese-vl7lm
    @TsionMelese-vl7lm Месяц назад +1

    Respect for this group 🙏🏼

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ Месяц назад +1

    ማሪያምን የሮያል ቤተሰቦች ስትመቹኝ ስወዳችሁ ስሙዬ እንኳን ደስ አለሽ ዳኒሻን ስላየሁት ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ትለያላችሁ ሁላችሁም ❤❤❤🎉🎉

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ Месяц назад

    ፅጌዬ ተባረኪ በጣም ነው ደስስ ያለኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁላቹህንም በጣም ነው እምወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DiboraSolomon-m1w
    @DiboraSolomon-m1w Месяц назад

    የምር የስሙን የዩቱብ ቻናል ሳይ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔርን ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @vivvvfj1277
    @vivvvfj1277 22 дня назад

    አይዞሺ እህታችን እኛ የመዳም ቅመሞች በዚህ ወር መቶ ሺነው የምናስገባሺ አይዞሺ ጠንክር