የእግዚአብሔር መንፈስ በውኃው ላይ ይሰፍፍ ነበረ ኦሪት ዘፍጥረት 1&2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • የእግዚአብሔር መንፈስ በውኃው ላይ ይሰፍፍ ነበረ

Комментарии • 88

  • @ስለናት-Tube
    @ስለናት-Tube  13 дней назад

    የኔ ተወዳጆች ስለምሰጡኝ ድጋፍ እጂግ አድርጌ አመሰግናለሁ ክበሩልኝ

  • @meskermbajo
    @meskermbajo 16 дней назад +1

    selame selame inikani beselame metashi wede baleshibeti yegizabiheri selame yebizalishi amen amen kali hewoti yasemali ❤❤

  • @HarmongethunArsm
    @HarmongethunArsm 16 дней назад +1

    Salem nashi ankeni mantshi maryee ankani adarshi maryee kalyawatni yasmalni antyee amenamen amenamen amenamen elelelelele elelelelele elelelelele

  • @mekdestube7985
    @mekdestube7985 16 дней назад +1

    ሰላም በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚኣብሔር ሰላሙን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ቤተጊዮርጊሰይቶብ
    @ቤተጊዮርጊሰይቶብ 16 дней назад +1

    ሰላምሺ በክርሰቶሰ ብዝት ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሺ አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን

  • @TadeIuJaraRoro
    @TadeIuJaraRoro 14 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @MereamMohammed-i6x
    @MereamMohammed-i6x 16 дней назад +1

    ❤❤

  • @EliseTubeሁለገብ
    @EliseTubeሁለገብ 16 дней назад +1

    ሰላም እግዛያበሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሽ በእወነት መምህራቸን በእወነት ቃልሄወት ያሰማልን እደሜ ከፀጋ ያደልልን በእወነት አሜን አሜን አሜን ተመሰገን እናመሰግን አለን

  • @Deguukebed
    @Deguukebed 16 дней назад +1

    Agziabher yemsgen amen amen amen bewnt qal hiyot qal brkat yasmaln abatachn agziabher tsegawn yabzalachuu

  • @Amutube25
    @Amutube25 16 дней назад +2

    እግዚኣብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ቃል ብርክት ያሰማልን በቤቱ ያኑርን ተመስገን እንዴት ደስ እንደሚል ድል በእግዚአብሔር ነው ችርንቱ ደሞ ተአምረ ነው

  • @Mehlat
    @Mehlat 16 дней назад +1

    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ
    እህታችን እንኳንም በሰላም መጣሽልን

  • @HaregTtube
    @HaregTtube 14 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን የዝማሬው ባለቤት ልቁል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን

  • @ዘሙ2GETAHUN
    @ዘሙ2GETAHUN 16 дней назад +1

    ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ሁሉ ላንቺ ይሁን ባለሽበት ፈጣሪ ጠብቀሽ

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 16 дней назад +1

    ሰላም ክርስቶስ ይብዛልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በርቺ

  • @Fatumaወሎጊራና
    @Fatumaወሎጊራና 16 дней назад +1

    ሠላምም ሠላምም እኳን ደህና መጣሸ
    ሀሪፍ ቆይታ ነበር ዉደ በርች ሠላም ላገራ
    ችን አዲነትን መዋደዲን ያምጣልን

  • @Meremwelotube
    @Meremwelotube 16 дней назад +1

    አሰላም አለይኩም እራህመቱላሂ ወበሪካተሁ ወድና የተከበራችሁ የሀገሪ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያሪግልን ሰላም ፍቅርን አንደነትን መከባበሪን መተሳስብን አላህ ያመጣል ❤❤❤

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 14 дней назад

    የእግዚአብሔርን መንፈስ የቆጣጣርን መንናተችን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንንን ውድ ወንድማችን የክርስቶስ ሰለም ለአንተ ይሁንንን የቃሉ በለቤት እግዚአብሔር ይበራክ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 14 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን በቃችሁይበለን

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 16 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አባታችን ❤❤❤

  • @Selam12-y3p
    @Selam12-y3p 16 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይከበር ይመስገን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @HiwatykeduserufiallijHiwat
    @HiwatykeduserufiallijHiwat 16 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን
    ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @BahariyeAlawi
    @BahariyeAlawi 14 дней назад

    ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም እህታቻን እንኳን በሰላም መጣሸ አሚን አማን አሚን አሚን አሚን ሀገራችን ሰላም ያደረጋት❤❤❤

  • @መሰረትፀሃየ
    @መሰረትፀሃየ 15 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ፀጋውን ያብዝህ በቤቱ ያንረን የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ይደርብን

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 14 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 14 дней назад

    እግዝአብሔርን ይመሰግን ሰለ ማይነገርወ ነገር ሁሉ ሰሙ የተመሰግን ይሁን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛለን ሀገራችንን ሰላም ፈር አድነቱን ያብዛለን ወደ መልካሙም መንግደ ይምራን እናመሰግናለን በቤቱ ያጽናና 🎉🎉🎉

  • @helenhailu6727
    @helenhailu6727 14 дней назад

    እግዚያብሄር ይመሰገን አሜን አሜን አሜነንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰላም ፍቅር ለአገራችን ይሰጥልን

  • @ልጆነውአምላኮ
    @ልጆነውአምላኮ 16 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሒወት ቃለ በርከት ያሰማልን

  • @KalklkDanAyten-s2k
    @KalklkDanAyten-s2k 15 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ አሜን አሜን አሜን ቃለህይው ቃለ በርከት ያስማልን አባታችን የስማንውን በእዝን ልቦና ያኑርልን

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 13 дней назад

    ሰላም ሰላምናፍቅርን ያብዛልንበያለንበት አላህይጠብቀንሰላምለሀገራችንይሁንሰላምለህዝባችንይሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nejataliyoutube9902
    @nejataliyoutube9902 15 дней назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤትይሁን እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን በርችልን እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምምምምምምም ያድርግልን🎉🎉🎉🎉

  • @Eyerusእየሩሰ16እናቴ
    @Eyerusእየሩሰ16እናቴ 14 дней назад

    ስላም እህታችን የነበርን ቁይታ መልካም ነበር እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቡና ይስጥልን አደራውን አምላኪ አደራህን ማስተዋልን ስጥን

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 14 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን አሜን አሜን አሜን አሜን የአባቶችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በያለንበት አሜን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MentloveLove
    @MentloveLove 16 дней назад

    Selam selam egzabher berktau yedarbin enmasgnlin desaemlyi koyita nabern tebrkilina amen amen amen

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 16 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ በእውነት አለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቸው

  • @feedfwwr6998
    @feedfwwr6998 15 дней назад

    እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምሽሽ ብዝት ቲሪፍ ይበልልን እንካን ብሰላም መጣሽልንን ኣሜንንንንንንን ኣሜንንንንንንን ኣሜንንንንንንን ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን ኣሜንንንንንንንን

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 13 дней назад

    Selam egzabeher lanechi yehun Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 15 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 14 дней назад

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ አደረስን የኔ ወንድም አሜን አሜን አሜን እና መስግናለን እግዚአብሔር ለሀገርችን ለህዝብችን ሰላም ያብዛልን አሜንንን❤❤

  • @wubalemeliyas2318
    @wubalemeliyas2318 14 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል በርች ጎበዝ በርች ውዴ እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀችሁ እግዚአብሔር የእርፍት እንጅር ይስጠችሁ የሁገሬ ልጆች

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 14 дней назад

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi elelele elelele elelele elelele elelele ameeeni ameeeni ameeeni ameeeni kahiwote yasemalin bakitye baselm yaganagni hagarchinin selm

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 14 дней назад

    ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣ መንግስተ ሰማያትን ያውር ስልን፣ በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን፣ ከበረከቱ ስለ አካፍልሽን እጅግ አመሰግናለኹ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @ሁሉምያልፋል-አ3ጰ
    @ሁሉምያልፋል-አ3ጰ 14 дней назад

    ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም እሕት እንኳን ደሕና መጣሽ የነበረን ቆይታ አሪፍ ነበረ ቃለሕይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያዋርስልን የሠማንውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን🎉🎉

  • @youtubechanel7328
    @youtubechanel7328 15 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን እንካን በሰላም መጣሽ እህታችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለኣባታችን በጣም ደስ የሚል ነዉ ኣሪፍ ቆይታ ነበረ ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 15 дней назад

    እኳንን በሠላምም መጣሸ ውዴ በርቺልንን ፈጣሪ በያለንበት አለምም ዳርቻ ይጠብቀንን ሠላም ፍቅር አንድነትንን ይመልሥልንንን🎉🎉🎉❤❤

  • @FirehiwotKassaw-od9gb
    @FirehiwotKassaw-od9gb 14 дней назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ከልብ እናመሰግናለን ቀጣይ በሌላ ስራወችሽ እንጠብቅሻለን በርችልን

  • @eeee8580
    @eeee8580 16 дней назад

    ሰላምሸ ይብ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛልሸ ያገ ልግሎት ዘመን ይባርክሎት አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችኝኝ ይፃፈልኝ

  • @AMIR465
    @AMIR465 14 дней назад

    Ashamaa harka fune jira jirtu ijoolle biyya koti hundii kesaanuu bakka jirtanu hundatii rabii isin walin yaa jiratuu jabadhuu jabadhuu

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 15 дней назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛን በርችልኝ ውድና የተከበራችሁ እህት ወድሞቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁን ብዝት ብዝትዝት አሏህ ያርግልኝ ሀገራችነን ረሂሙ ሰላም ያርግልን አሚንንንንንንን

  • @Fatimaወለየዋዩቱብ
    @Fatimaወለየዋዩቱብ 14 дней назад

    ስላም ስላም እንኳን ዴህና መጣሺ እህቴ ባለሺበት ስላምሺ ይብዛልኛ ስላም ለኢትዮጵያ ስላም ለህዝቡቿ🎉🎉

  • @EshetTube
    @EshetTube 14 дней назад

    ሰላም ውዴ ሰላምሺ በጥፍ ይብዛልሺ አገራችንን ሰላም ፍቅር አድነትን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በርቺ❤❤❤

  • @HabtamHata
    @HabtamHata 14 дней назад

    ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን እጅጉን ደስስስ የሚል ቆይታም ነበር በርችልን

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 15 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን ያባቶቻችን በርከት ይደርብን በሁላችንም ላይ አሜንአሜን አሜን ሀገራችነን ሰላም ያስርግልን ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች ❤❤❤❤❤

  • @Entertainment-7-q_7
    @Entertainment-7-q_7 14 дней назад

    ሰላም ሰላም እንኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጂቺ በያላቺሁበት ሰሳማቺሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራቺት

  • @BirukMengesha-m6s
    @BirukMengesha-m6s 16 дней назад

    Salem nashi ankeni mantshi kalyawatni yasmalni amenamen amen elelelelele amen amenamen amen elelelelele amen

  • @Entertainment-7-q_7
    @Entertainment-7-q_7 14 дней назад

    ሰላም ሰላም እንኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጂቺ በያላቺሁበት ሰላማቺሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራቺን ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛልን

  • @Abreham21birte-jg8sv
    @Abreham21birte-jg8sv 14 дней назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በርች ከዚህ በላይ እንጠብቃለን

  • @የናትዋ
    @የናትዋ 14 дней назад

    SELAM SELAM ENKEWAN SELAM
    METASHE EHETS BERECHE
    ZEMARA MELEAKE YASEMALEN AMENE AMENE

  • @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ
    @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ 14 дней назад

    ሰላም ሰላምወድ እንኳንደህመጣሻ ሀራፍቆይታነበርበርች ሰላምለሀገራችንሰደትያላችሁ እህቶች ቨሰላልለሀገራችንያበቃንንንኔ🎉🎉🎉😂😂😂😂🎉

  • @elssaelssa7844
    @elssaelssa7844 16 дней назад +1

    እዉነት ነዉ❤

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 14 дней назад

    ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ አሜን አሜን አሜን እልእልእልእልእል የፃድቃን የስማዕታት ምልጃና ፀሎት ከሁላችን ገር ይውን ❤❤🎉

  • @መድናአስፋው
    @መድናአስፋው 15 дней назад

    ሠላም ሠላም እህት እንካን ሰላም መጣሽ
    በጣም አሪፋ ነው በረች ጀግና ነሽ
    ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሠግናለን በቀጣይ እሥከምንገናኝ ሰላምሽ ይብዛ🎉🎉🎉

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 14 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር አንድነት መተሳሰብ

  • @SelinaTube-n8g
    @SelinaTube-n8g 16 дней назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ደስ ይላል በጣም ደስ ይላል ደስ ይላል ደስ❤

  • @GetuGetu-bw1ls
    @GetuGetu-bw1ls 14 дней назад

    እግዝያብሕር ይመስገን ሰላም የክርስቶስ ቤተሰብ አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን አሜን የነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር

  • @HawwiiMulate
    @HawwiiMulate 15 дней назад

    Ashamaa harkaa funee nagaa Waqaayyoo Mana kana Yaa ta'uu bagaa nagaa dhuftee obboleetii keenyaa jabadhuu

  • @weyni2816
    @weyni2816 14 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @selammulubrhan3901
    @selammulubrhan3901 14 дней назад

    እግዚብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም፡መጣሽ እህት ኣሜንንንንንን ኣሜንንንንንን ኣሜንንንንን እግዝብሄር በያለንበት ይጠብቀን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @መቅዲ16
    @መቅዲ16 14 дней назад

    Selam inqun dehna mettash wawww desss yemil koyta neberen inamesegnalen elllllll kalehywot yasaln egziabher ystln

  • @ብርሐኔ
    @ብርሐኔ 14 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁልልል ምምምም ም ም ድረስ እግዚአብሔር

  • @ToybaToyba-s7s
    @ToybaToyba-s7s 14 дней назад

    ሰላምምም እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ
    ሰላምሽ ይብዛዛዛ ሰላም ፍቅር መተሳሰ
    ብብብ መረዳዳትት መዋደድድድ ለሀገ
    ራችንን አላህ ይስጥልን በርች እህታችን
    በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን🎉🎉🎉

  • @tube-lh4ud
    @tube-lh4ud 16 дней назад

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለሕዝባችን ይህ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ጠብቃት እህታለም እንኩዋን በሰላም መጣሽልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርች

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube 14 дней назад

    agziabher yemsgen selamsh yebzaa ahtachn ankwn denaa metsh des yemil tamhrt new labatachen qal hiyot qal brkt yasmaln

  • @weynyTube
    @weynyTube 14 дней назад

    selam selam wdna yetekeberachhu yehegere ljoch beyalachhubet yealah selam ina iznet ayleyachhu agerachnn selam yadrgln

  • @አባቴንእወደዋለሁ
    @አባቴንእወደዋለሁ 14 дней назад

    ሠላም ሠላም ዉድዬ እንኳን ደህና መጣሽልን የኔ እህት በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነበረን ጀግናዬ በርቺለኝ የኔ ጀግና በቀጣይ እንጠብቃለን

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 14 дней назад

    Salm tena yestilgna wudina yetebarchuw yee hagere lijochi salmachuu yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia Salm yadrglin arfe qoyiata nebar enamesginalen

  • @mamanewus7381
    @mamanewus7381 14 дней назад

    Encan selam metashe selam fikir andinet ayleyen berchi

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 16 дней назад

    ሰላም ሰላም እማ እንኳን ደህና መጣሽ
    እማ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን መስግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤
    አሜን

  • @Sandrowedros
    @Sandrowedros 15 дней назад

    Selam selam enkuwan bercgiln enkuaan abro aderseb amen amen amen kale hiwot yasemlin selam selam berche berchrlng

  • @ekramkasahun-o2b
    @ekramkasahun-o2b 14 дней назад

    aselam aleyikum werahmetulahi weberekatehu selam eht selamm lehagerrarachinn ketornet beka yubelen❤❤

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 14 дней назад

    Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yeblen Fekerun Yabezalen Kalehiyeweten Yasemlen Edema Ketana Yesetelen Enamesegenlen Bereci Gobez

  • @ToybaH-lv1hu
    @ToybaH-lv1hu 16 дней назад

    እንኩዋን ደና መጣሽ እህቴ
    በርች🎉🎉🎉🎉

  • @Azeb1
    @Azeb1 15 дней назад

    selam enekan dena mexash
    des ymil koyta neber enamsegenaen berichi

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 13 дней назад

    selam egezaberi keulachine gare yeune kesedate beselam leagere lebetesebe yabeqane qaleyewaten yasemalene lasetemaren lemekeren kebere mesegana yegebawe bebetu yalachu yaqoyachu kebetu yeraqachu wedabetu yesebesebachu

  • @Amonmideaአሞንሚዲያ
    @Amonmideaአሞንሚዲያ 16 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat 15 дней назад

    selam enekan dena mexash des ymil koyta neber enamsegenalen
    berichi melekam sera

  • @MereamMohammed-w8i
    @MereamMohammed-w8i 16 дней назад +1

    ❤❤

  • @eeee8580
    @eeee8580 16 дней назад

    ሰላምሸ ይብ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛልሸ ያገ ልግሎት ዘመን ይባርክሎት አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችኝኝ ይፃፈልኝ