ከዓለም ፊት መቆም || ሙንሺድ ዓሊ አሚን || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 59

  • @samiramuhammed7789
    @samiramuhammed7789 11 месяцев назад +9

    ወላሂ ከሚስ ምሽት ማየት ከጀመርኩ በኋላ የሰለዋት ጥቅም በጣም ገቡቶኝ ማለት ጀምሬ ብዙ ለውጥ እራሴ ላይ አይቻለው ጃዛኩምላኸይር

  • @user-Akrem7
    @user-Akrem7 11 месяцев назад +8

    ወላሂ ያረሱለላህ ናፍቆቶ በኛምላይጠና ያአላህ እኛንም ወፍቀን መካናመዲና❤❤❤❤

  • @rukiaabdella3037
    @rukiaabdella3037 11 месяцев назад +8

    ❤❤❤አልሀምዱ ሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም በጉጉት ኸሚስ ምሽትን መጠበቅ ❤❤❤ለገዛ ሙስሊሞች ወንድምና እህቶች ነስሩን አላህ ያመጣላቸው ሸሂዶቻቸውን ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው አሚን ያረብ አልአለሚን😢😢😢

  • @FetiyaSherif-o6x
    @FetiyaSherif-o6x 11 месяцев назад +2

    ማሻአላህ ለእኛም አላህ ይወፍቀን የእናንተም ዚያራ በረካ ያድርግላችሁ የሸህ መሀመድ ኢብራሂም እንጉርጉሮ ቴሌግራም ላይ ይለቅልን የምትሁ👍👍🏻👍🏻👍🏻 አድርጉ እንጂ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 11 месяцев назад +4

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 11 месяцев назад +4

    ከአለም ፊት መቆም ሁልችንም ይወፍቀን

  • @fouzal1405
    @fouzal1405 11 месяцев назад +1

    ማሻአላህ እንኳን አላህ ወፈቀህ ያአኺ ።

  • @GFg-zq7dk
    @GFg-zq7dk 6 месяцев назад

    መሸአላህአሊ አላህእኛንም ይወፍቀን እደወጣትትለያለህ አተልጅ አላህይጠብቅህ

  • @umasam6820
    @umasam6820 11 месяцев назад +2

    Masha Allah Alhamdulilah ❤❤❤❤❤❤

  • @wudetaiskejenet8546
    @wudetaiskejenet8546 9 месяцев назад

    Allahumma selli weselim ala nebina muhamed 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 10 месяцев назад

    ናፈቁኝ ያአሸረፈል ሀልቅ ጌታዬ ወፍቀኝ ያጀመአ ዱአ አድርጉልኝ❤

  • @emann7734
    @emann7734 11 месяцев назад +2

    የረሱል عليه الصلاة والسلام ከተማ መዲና ድንቅ ናት ወንድም ዐሊ تقبل الله جميعا

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ
    @አለህሁንየለውይሆነልአለህ 10 месяцев назад

    አሚንንንንን የረብ አለህ ለሁለችንም ይወፍቀን የረመን😭😭😭

  • @ነኝያባትዋልጅ
    @ነኝያባትዋልጅ 11 месяцев назад +4

    ማሻአላህ ሜበሮች ከሚስ ምሽት በጉጉት የምጠብቀዉ መካና መዲና ያላያችሁይወፋቃችሁ ምኞቴ ነዉ ያረብ

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 11 месяцев назад

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም የምወደው ወንድም አሊ አሚን ❤❤❤❤❤❤❤መሐመድ ፈረጀ ጀዛአላሁ ኸይር ግጥሞችህ ከልብ የሚቀር ነው አሁንም እንደገና ጀዛካአላሁ ኸይር ወንድም መሐመድ ፈረጀ ❤❤❤❤❤❤❤ ለረመዳን ኢንሻአላህ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤

  • @semirahassen3500
    @semirahassen3500 10 месяцев назад

    Welahi baye sew ybsal sibal aygebagenm neber, betam kebad new ande aytew kemetu behula ❤

  • @reemeshafi
    @reemeshafi 11 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በተለይ ስለመዲና ሲናገር ለማየትበጣም ቸኩያለሁ አላህ ያግራልኝ የሱ አገላለፅ በጣም ደስ ይላል ዱአቹ አይለየን

  • @ፎዬየበረሀሎሚ
    @ፎዬየበረሀሎሚ 11 месяцев назад +2

    ያረቢ ለኔም ጥራኝ በእዝነትህ ወላሂ የትም ሆንን የትም አላህ ይጠራ ነው የምትገኘው ወላሂ የምናፍቀውና የምመኘው ነው አንተው አድለኝ የመካ ጉረቤት ሁነህ ከሌላ አለም መተው ዘይረው ሲመለሱ ምነኛ መታደል ነው ያወዱዱ በራህመትህ ቅርብ አድርግልኝ ያጀመአ ዱአ አድርጉልኝ በአላህ አላህ እንዲወፍቀኝ ያለሁት ጁዳ ነኝ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 10 месяцев назад

    ያያያያያያ ያ አላህ ወፍቀን ያረብ❤

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i 11 месяцев назад

    Neshida be classical harame newe tebale ayidel lemen menber tv bidea tasefafalachu.

  • @AlBb-ue4ez
    @AlBb-ue4ez 11 месяцев назад

    ማሻአለህአለህይቃባላሂወናዱሚሄ❤❤

  • @KiyaMehemmde-eh1dg
    @KiyaMehemmde-eh1dg 11 месяцев назад +2

    ወላሂ እኔ በሳምንት ቢያንስ ሁለት ጊዜ ሀረም እሆዳለሁ ግን እደዚ ትኩረት ሰጥቸ አላቅም ከዚህ ብሀላ ስሜቱን በደብረ እረዳለሁ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ለካ መድና መገኘት መመረጥ ነው ወላሂ ልቤን ነካኚ ለካስ እድለኛ ነኚ እስኪ ዱአ አድርጉልኚ ልቤ በጣም ደርቆብኛል

  • @luqmanmedia1492
    @luqmanmedia1492 11 месяцев назад +1

    ኸሚስ ምሽት ላይ የሚጋበዙ ሰዎች ጥቆማ
    1. ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ
    2. ሸይኽ ሙሀመድ ጧሒር
    3. ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን
    4. ኡ/ሙሀመድ ሙስጦፋ
    5. ኡ/ሓሰን ታጁ

  • @fouzal1405
    @fouzal1405 11 месяцев назад

    አሚን ያረብ ያሙጅበ ዱአ

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 11 месяцев назад

    Ameen. Ameen. Yarebiylalemen

  • @AlBb-ue4ez
    @AlBb-ue4ez 11 месяцев назад

    اللهم صل وسلم وبارك على وبين محمد❤❤❤

  • @iphoneiphone5153
    @iphoneiphone5153 11 месяцев назад

    ተራራው አልተገለለም ነበር ግን አሊዩ በአላህ ፍቃድ ተራራውን ዙሮ ሂዶ ናፍቆቱን ተወጣ ማሻአላህ

  • @NuhaS-tb2eq
    @NuhaS-tb2eq 10 месяцев назад

    Inwadhallnn shabby Allan ytbbkha❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج 11 месяцев назад

    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ❤

  • @emann7734
    @emann7734 11 месяцев назад +2

    ወንድሞች እባካችሁ እነዚህን ድንቅ ግጥሞች ያለ ዜማ በእንጉርጉሮ ብቻ ብታስደምጡን

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 11 месяцев назад

    አሚን አሚን አሚን❤

  • @emann7734
    @emann7734 11 месяцев назад

    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد

  • @SoltadeleAbe
    @SoltadeleAbe 11 месяцев назад

    S a w ❤❤❤❤❤❤

  • @monajamal4895
    @monajamal4895 11 месяцев назад

    Sallaahu aleyhii wassallam sallaahu aleyhii wassallam sallaahu aleyhii wassallam sallaahu aleyhii wassallam sallaahu aleyhii wassallam sallaahu ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 11 месяцев назад

    Mashallah munshid

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 11 месяцев назад

    ለነገሩ አስተያየት መስጠት ቀለል ነው ሰራውን ላይ መገኘት ሌላ ነው የሰዎችን የለፉበት ማመስገን ትልቅ እውቀት ነው
    ወንድሞች ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 11 месяцев назад

    Ena yemqoceg, abtan salzyrew, wede akera mehdu 😢😢😢
    Esti duaa adrgulte labata❤

  • @yahyafifi-j7c
    @yahyafifi-j7c 11 месяцев назад

    Masha.allah❤❤❤

  • @yahyafifi-j7c
    @yahyafifi-j7c 11 месяцев назад

    S.a.w.amin.amin.amin🤲🤲🤲

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 11 месяцев назад

    Mashallah

  • @AishRoba
    @AishRoba 9 месяцев назад

    Jzkmullh kyrn allh lgham wfkn

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 11 месяцев назад +1

    Sallalahalyhewselm

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 11 месяцев назад

    Nebina❤️selhlhu a w

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 11 месяцев назад

    Gen lemn harimwchen atgabzum...

  • @iphoneiphone5153
    @iphoneiphone5153 11 месяцев назад +1

    ሚምበሮች ግን እስቲዲኦአችሁ ለእንግዶች ላዝም ሶፍት ማስቀመጥ ያለባችሁ ይመስለኛል እንግዶች በስሜት በሚያለቅሱ ስዓት በጃቸው በልብሳቸው እንባ ማበስ ይቅር

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 11 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zieneboumer7392
    @zieneboumer7392 11 месяцев назад

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i 11 месяцев назад

    Bidea tasefafalachu minber tv ....pls

  • @lulaa1242
    @lulaa1242 11 месяцев назад +1

    አስላምአለይኩም አዘጋጆች የምታቀርቡት ፕሮግራም በጣም መስጭ ነው የሽኾችም የምታቀርብዋቸው እንግዶች መስማት እየጏጏን መሀመድና ሁሴን ብዙ ጣልቃ እየገባቹህ የእነሱ መስማት አልቻልንም እና ጀዛክሌህ እናንተ ተቆጠቡ

    • @munaali2129
      @munaali2129 11 месяцев назад

      Bzu gza tnagrachaw aysamum! They love talking and distracting 😞

  • @najeebanajeeba
    @najeebanajeeba 11 месяцев назад

    ነሺዳዉ ላይ ኪላኪሳና ከበሮዎች ቢቀሩ ባይ ነኝ በኢንጉርጉሮ ቢሆን ይመረጣል እኔ ባሁን ሳት ነሺዳ የተባለዉ ነገር እደ አድ ዘፈን ነዉ የማያዉ አክቱ ሁሉ የዘፈንን በሀሪ የያዘ በመሆኑ ነሺዳን ጠላዉ።

  • @AkremAbdi23
    @AkremAbdi23 11 месяцев назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሀመድና ሁሰይን ብዙ ጊዜ ልፅf እልና እተወዋለው ዛሬ ግን አልቻልኩም ከናንተ ቢዚነት የተነሳ ነው መዲና ሰማይ ስር የቀረው ማለቴ በየሳምንቱ ማይቀርበው ወይስ እንግዳ ጠfቶ ነው ወይስ ለኛ እንዳይመሽብን አዝናቹ ነው በሆነው ባልሆነው በስልክ feጦ የሚያመሽ ህዝብ ምናለ ተራ እስኪደርሰው እንደ ዛre አይነት እንግዳ እየጋበዛቹ በናፋቆት ብንመላለስ እስቲ አስቡበት በነገራችን ላይ እኔ በቲ ቪ ነው ምከታተለው ምክንያቱም የቲቪውኮ ላይቭ ነው ሚመስለኝ እና በተረፈ አላህ ይጠብቃቹ በምትለፉት ልክ አረ ከዛም በላይ ምንዳውን ይክፈላቹ በርቱልን ❤❤❤❤ ከሚስ ምሽትን ከልቤ

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 10 месяцев назад

    ክላሲካው ሙዝቃ ነው ሚመስለው

  • @rahmatrahma6057
    @rahmatrahma6057 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @afiyashukritube936
    @afiyashukritube936 10 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤✈️🕋❤❤❤❤❤❤❤🕋🕋🕋

  • @hanizamareg1026
    @hanizamareg1026 11 месяцев назад +1

    እረ ሰዋች የትናችሁ ሙስሊም ወል ሙስሊማት ከማይረባ ፍራክ እስቲ ትንሽ ግዜ ሰጥታችሁ አዳምጡ

  • @luqmanmedia1492
    @luqmanmedia1492 11 месяцев назад

    ሁሴን ከድር እና ኸሚስ ምሽት ጭራሽ አብረዉ የማይሄዱ ናቸዉ። ሁሴንን እደዋለሁ አከብረዋለሁ ግን ሁሴን ለትረካ እና የህይወት ገፅን ለመሰለ ፕሮግራም እንጂ ኸሚስ ምሽት ፈኑ አይደለም ያለፈኑ አታፈናፍኑት።
    ሙሀመድ ፈረጅ ጋር ተናቦ ኸሚስ ምሽትን ያስዉበዋል ብየ የማስበዉን ለመጠቆም ያክል አደሚና ቢሆን? ወይም አዩብ ቢሆን በአላህ ከ3 ግዜ በላይ ነዉ ይሄን ጥያቄ የማቀርበዉ በጣም ፕሮግራሙን እያቆረፈደዉ ነዉ።
    ክፋለ ለገር ሂጄ ትልልቅ መሻይኾች ፕሮግራሙን ሲከታተሉ አይቻለሁ የእነሱም ሀሳብ የደረስነት ለዛ የለዉም የሚል ሀሳብ አጋርተዉኛል።
    ወላሂ የምሬን ነዉ ለቃላት አጠቃቀሜ ይቅርታ!

  • @rehimaSiraj-v8r
    @rehimaSiraj-v8r 11 месяцев назад

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @nefisa17
    @nefisa17 11 месяцев назад

    Mashallah