Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስሙኝማ እናት ለዘላለም ትኑር አሜን በሉ ዉዶችየ ❤❤❤🎉🎉
ትቧለል የኔ ድቡሽቡሽ ስወዳት
አታኋጅን የሚወድ ላይክ የኔከብላላ❤❤❤❤
እሱባለው በእውነት ጎበዝ በርታ
❤እሱቤ እግዚአብሄር ይስጥህ የኔ አባት❤❤
እትዬ አልማዝ የኔ እናት ❤❤❤❤❤
afer
ማሮቼ ዉዶቼ ፍቅሮቼ የመጀመሪያነኝ ለይኩኝ❤❤❤❤ ቅመሞችዬ ብርዱ እዴትነዉ😅❤❤❤❤
እስባለው ስታጎርሰው ደስ አለኝ እንዲህ ነው ወንድም ጋሻ ደገፍ አድርጎ አይዞህ ሲልም ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ያአላህ፣በትክክል፣የዘመናችንሰዉዳርእስከዳር
ስማቸው እና መደነቂያ ጠፉ በሰላም ነዉ
ወይ እታጉ የሳቄ ምንጭ❤❤❤❤
እሱ ባለዉ አምሮብሐል ሺምግልናዉ😮😮😮
ስማቸው ይምጣ የምትሉ ላይክ👍
ወይ የታጉ ስአት ወላሂ ታጉ እንዴት እደምወዳት ጨዋታም ጨምራለች
አያ ገሬን ካልዳራችሁኝ እንተላለቃለን💔😢😢
ታጉየ የኔ ፍቅር የስአቱ ነገረስ 😂😂😂😂 😂😂😂
❤❤❤❤❤❤ሱሶቼ❤❤❤ስወዳችሁ እንዳዉ እናንተን የምገልፅበት ቃል ያጥረኛል እግዚአብሄርን እወዳችኋለሁ በርቱልኝ🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ውዶች ማሮች ፍቅሮች ልዩዎች እንቁዎች❤
እረ እሱቤ 👌👌👌👌 ግን አንተ ጽድት ያልክ ጎረምሳ ነክ ለታዴ ተውለት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እያንዳንዳችሁ የሙያ ብቃታችሁ እሚገርም ነዉ❤❤❤ እመቤትና አተጓች መቀናናት ነዉ ወይስ 😂😂😂ስወዳችሁ
ተዋንያን በሚለው እዬጠበኩ ሢሣይ እደዛ ታሽጎ ሢፈታ ሣላየው ይብላኝላችሁ ጓጉቸ ቀረሁ ❤❤❤❤❤❤
Telekual eyiwu
አለቀስኩኝ በስመአብ 😪 ቃየል ወንድሙን አቤልን ገደለው በወንዱሙ ቀንቶ. ይሄ ሁሉ ዘረኝነት ጥላቻ የመጣው ነገ ጥለነዉ ለምሄደዉ አፈር አደለ 💔😔
ሲሳይ ተው እንዳር ልግባ ወዳገሬ እሽ በለኝ😢❤
መጡ መጡ የኔ ምርጦች❤ የኔ ሱሶች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
😂ሁሉንም ተዋናይ አፍቅራችሁ ምን ሊበጃችሁ ነው😂የአይን ፉንቃችሁን የእምዋ💃💃 እርግጫ ያስለቅቅላችኳል ወደ እምዋ ሂዱ 😂😂
እንዴ እንዴ ወገን ሐሙስ አይደለም እንዴ?አበጀሽዬስ የተጀመረው ድራማስ አረ በሕግ አምላክ የጀመራችሁትን ጨርሱልን።
Esu Tewanay TV lay new yalew.. yehe lela chanelachew new
ሀሙስአደለም ዛሪ😂😂
እሱቤ ጀግናው ባለዓምሮ
የማክሰኞ የስ ኖ አይዶል ሾ ይጀመርልን❤❤❤
ነገሩ ቢያሳዝንም ትብዋለል አሳቅሺኝ😂😂😂
እታንጓች ቅመም ሆናለች በርቺ
ትናት ሥለቀሩ ማነዉ ቅር ቅር ያለዉ
አይ እታጉ እንደው ምን ይሻለኛል ስወድሽ።❤❤❤❤😂😂 ሲሳይ ግን በደንብ ሳይቀጠቀጥ ማምለጡ አናዶኛል።
እሱቤየኔፍቅር😢😢❤❤❤❤እምወድህ😣😣
ሠው ጨልሏል ለካ😅😅😅
ሲሳይ የኔ ፍቅር❤👈 ስወድክ ግን አትረዳኝም 😢 መልስልኝ ከልቤ ነው የማፈቅርክ 😢❤❤❤❤
አይዞሽ🎉😢
😂
😂😂😂
እንከፍ
@gondermedianetwork 👎👎👎👎
ለመሬት ተብሎ😢😢😢😢😢😢😢
እኳን ደህናመጣችሁልን ማሮቸ ፍቅሮቸ
አያ ሱባለው ሞላጫ ሴተኛ ብቻ ትመስለኝ ነበር ችሎታህን አደነኩት ጥሩ ተዋንያነወ ነህ በርታ ።
ኧረ ታጉ ዛሬ ምንድን ነው ?😂❤😂❤😂
በዛው ተከታታይ የተለቀቀውን አይቼ ስጨርስ ወደዚህ መጣሁ ክክክክክክ
ኡኡኡ አታጓጂ እና እመቤት ጉጫቹህ እዳይመለጥ😂😂😂😂🙆🙆
አታጓድ የቤቱ ድምቀት
እስኪ በማርያም ረጅም ሰአት ሳይበላሽ የሚቀመጠዉ የጎጃም ድፍድፍ እንዴት እንደሚሰራ ንገሩኝ 😢😢😢
በይ ልንገርሽ በቀላሉ የሚዘጋጅ ብቅልና ጌሾ አዘጋጅ ከዛ ዳጉሳ በቆሎ ነክረሽ አብቅይና አድርቀሽ አስፈጭ ከዛ የጠላ ቂጣም አዘጋጅ የዳጉሳ ከዛ ብቅልና ጌሾ በትንሽ ዉሃ ጠንስሰሽ ከ3 ቀን በኋላ ቂጣ ትጨምሪያለሽ አሁንም በሶስተኛዉ ቀን የበቀለዉን የዳጉሳ ዱቄት አነኩረሽ አብርደሽ ከደረቆቱ ጋር ብቅልናጌሾ ጨማምረሽ አንድ ላይ ማደባለቅ ከዛ በጥንስሱ እሽት አድርገሽ በወፍራሙ ክድን አድርገሽ ማስቀመጥ ከዛ ማር የሆነ ጠላ ጠመቅሽ ማለት ነዉ😂😂😂🎉❤❤❤
@@MekdesTakele-w1b❤❤❤👍👍
@@MekdesTakele-w1b ሴት ወይዘሮ ብዬሻለው ተባረኪ ❤❤❤❤
እታጉ ግን መቅናትሽ እግር አውጥቶ እሮጠኮ እመቤትን የመሰለ ጠይም መለሎ ምን ይጎላታል ባል ለማግባት😮 ሌላው ደግሞ የአለምወርቅን ደጓን ቆንጆ ሴት ባልዋለችበት እንዲህ በግምት ማብጠልጠል እግዚኦኦኦ😮እንደው በእውነቱ ግን ህይወት እንዲህ ነው ማለት ነው ገጠር😮😮ከሆነ ጉድ ነው እንዴት ይኖራል😮😮
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማም ናት ድምፁ የሱን ይመስላል
አንድ ሰው ምግብ እሚጠቅመው በራባውና በአስፈለገው ሰዓት ሲያገኝ እንጅ የረሀብ ጠኔ ከጎዳው በኃላ የፈለገውን ያህል ቢመገብ ከጉዳት አያድነውም።እኔም በአለም ወርቅ የአይን ፍቅር ከተወጋሁ ድፍን አመት አለፈኝ እናም እባካችሁ ከዚህ የከፋ ነገር ሳይመጣ አድራሻውዋን ተባበሩኝ ላግኛትና ላውራት please😢
እውነትነው፣ፈጣሪ፣ይርዳህ
በሉ ጉንጫቹ እንዳይላጥ ።
❤❤❤🎉🎉🎉
የይዝናን ድምፅ ይመስላል የወይንሸት ድምፅ
ኧረ ባህል እየጠበቃችሁ አባት ወንድም ልጅ ሙቶ በስድስት ወሩ እንደዚህ ነው የሚለበስ??????
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤
ቢጫ ሻሽ የ ዝማም ልጅ መሆን አለባት?
ወይንሸት የዝማም እህት ነች ? ድምፃቸው አይመሳሰልም ?
አታጓጅ😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😢😢
Yene marochi
😂😂😂😂❤❤❤❤
ዝማም ወፈርሽ አንች ነሽ
❤❤❤❤😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የጀመራችሁትን ተከታታይ ድራማ ካልቀጠላችሁት ሁለተኛ አላያችሁም😒
Tewanay lay eyiwu
ተከታታዩ በሌላ ጋ ተለቋል እኮ
another new person. What's wrong with you guys ?
አንተ እንዳትደፍቀው ኸኋው ውሽጥ
እታንጓች አይነት ሴት አመጣችሁ ምላሳም ውሸታም አንዱን ካንዱ ምታጣላ ነገረኛ
ERe befeterachehu.. Esubalew shimagele mehone ayechelebetem ayamerebetem,, yehone zegemetegna new yemimeselew.. Tadese yet hedo new? betam yeselechal ye yesubalew part.. drama atabelashu.. beka AYECHELEBETEM..
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤

🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣