Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Hilemaye gobeze nehs
ዋሌኩም ስላም እውቀትሽ ይባረክ
❤❤❤❤❤❤ወአሌኩም ሰላም በርቺ የኔውድ
አሳላሙ አለይኩም እህቴ❤❤❤
አስላም አልኩም ወፍጮ ቤት ገብች ጤፍ በአህያ ልጭን ስል ከኔጋ የሚስራ ልጅ አለ አይ መጋዝ ይጫን አለን በአህያ ልላቀን ወንድ ልጅ 2000 ገዛን ምድነው በውነታው አብርን የጋራ የምንሽጠው መጋዝ አለ ያላገባሁ ነን አሊማይ ፍችልን በጣም ከስርይለው
አሰለሙለይኩም ወራመቱላሂ ወበረከቱ❤
🎉🎉🎉🎉
👍👍👍👍
አሰላሙ አለይኩም ውዱዋ ❤ እኔ ዛሬ በህልሜ ሀገር አባታችን ነኝ ጉዋሮ ከእናቴ ጋር ቁጭ ብዬ ነበር ወደ ቤት ስገባ የሆነ ቀጭን ረጅም ወንድ ሳሎን ነበር ሌላም ልጅ አጠገቡ ነበር ሄዱን አሞት ሰገራ ያመልጠዋል ሰገራው ልክ እንደ አረፋ ነው ከልብሱ ይታያል ቶሎ ብዬ ነጠላ ጫማ ሰጥቼው ሽንት ቤት አስገባሁት እና በውስጤ ሽንቤታችን እነደ እናንተ አይደለም ብዬ በሩን ዘግቼለት ወጣው ከዛ ኪችን ውስጥ እያለሁ ልጄ እኔቴም መጡ ልጄን ስጠራት ፈገግ እያለች ለምን ጥለሽኝ ሄድሽ ብላ እኔ ላይ ቁጭ አለች እኔ ረሳችኝ መስሎኝ ነበር ጡቴን ላጠባት እልና ወተት የለውም በዛ ላይ ይወርድብኛል ብዬ ተውኩኝ እናቴ አላወቀችሽማ ስትለኝ አረ አረሳችኝም ለምን ጥለሽኝ ሄድሽ አለችኝ እላታለሁ ከዛ ወዴት እንደ ሄደች አላውቅም ጠፋች ብዬ ልጆች ጋ እፈልጋታለሁ አንዱዋ እህቴ ጉዋዳ ልብስ እየለበሰች ፈልጊያት ስላት ትቀልዳለች አራርጫት እንደ ገና ልጄን እፈልጋታለሁ ጉዋሮ ስወጣ መጀመሪያ ቁጭ ያልንበት ቤታ የኔ እና እናቴ ሻርፕ መሬት ላይ ነበር እረስተነው ነው ብዬ ዞሬ በፍት ለት ስሄድ ልጄ ከወገብ በታች የልጅ ቅርፅ ሚመስል ሰገራ አርታለች ሁለት ነው አንዱ ነፃ ይላል አንዱ ጦቀር ይላል ረፊቅ ሚባል ዘመዳችን መቶ አባቴን ሊጠይቅ ሰገራውን አይቶ ቀልዶባት ሄደ አለችኝ እናቴ ቤት ስገባ አንድ ክላስ ወስጥ አባቴ ጫት ሲቅም ነበር ከናቴ ጋር ሚጣሉ መስሎኝ ስሄድ አባቴ የተቀቀለ እንቁላል ይበላል ሌላ 2 ሰሃኑ ውስጥ አያለሁ እናቴ. ጥቁር ሰሀን እንካ በዚህ አድርገህ ብላ ብትለው አይ ይላል ይጨቃጨቃሉ የቱ ይሻላል ስትለኝ በዛው ቢበላ ችግር የለውም ስልት ድሮም ለሱ ነው ምትደግፊው ብላ አኮረፈች እኔ እንደዛ አይደለም እኔ ሁለታቹንም አለይም ግን ይሄ ትክክለኛውን ነው የነገርኩሽ እላታለሁ የፈታሁ ነኝ ፍቺልኝ በአላህ❤
በህልም ብዙ ቀይ በጎችን መጠበቅ
ruclips.net/video/VPKoVoRc6HI/видео.htmlsi=h0rRO55Y9OcrbgXR 👈 ቀይ ቀለም ፍቅር ነው
አሰላሙአለይኩም ሀሊማየ እንዴት ነሽ (በአላህ ፍችልኝ) ጅዛኪላህ ኸይር ሀሊማየ በህልሚ ከወንዝ ዳር ነጭ የለበሰ ቀይ ትልቅ ወንድ አልጋላይ ተኝቶ ሄጄከጓኑ እተኛለሁ ተንስቼ ስሄይከተለኛ እንዳይድርስብኝ እሮጣለሁ ይከተለኛል ለማምለጥ መሰላል ስውጣ ብዙ ቅመምም አገኛለሁ ሰውየው ይመለሳል ከዚያ ተራራ እየወጣን ዘዶ ሰው ውጦ ዘዶው ከወገቡ ተቆርጦል ከወገቡ በታች ያለውን ይቆራርጡታል ወዶች ውድአፉ ባለው በኩል ነው ያለው ሰውየው እሆዱ ውስጥ እንዳቀፈዉ ነው ግንአልሞቱም ሰውየውም ዘዶውም ይዞት ይጠፈልፈት ነኝ
ruclips.net/video/K7te3_1Xh8s/видео.htmlsi=6oGhwUI8iWEN6JGS 👈ruclips.net/video/omN0_HzXdHU/видео.htmlsi=7lUuu-MGukVBs1YH 👈ruclips.net/video/hoH3_968Nk0/видео.htmlsi=0Go3pXFUPhuSbQ9X 👈
ሰላም እህቴ በህልሜ ነጭ ሽንኩርትና ቀይ እና ቀይ ቃርያ በርበረ ለበዓል ላበተሰቦቼ ሰርቄ እየዎሰድኩ ሌላ ዴሞ በዛገ ብላ የሆነች ሴት እግሬን ልትቆርጥ ትንሽ አሳምማኝ አመለጥኩ እና ምድነው
አሠላምአለይኩም ዉደ 3 ሀይላዲ ዉሀ ይዠ አዱን እየጠጣሁ ሁለቱን,በብትብቻየ ደብቄ የዠ መዝረአ እያጠጣሁ መዝረአዉን ትቸ እክላሴ ላኖር ሥመጣ አዱን ከላይ ክዳኑን እደመምጠጫ ተጠቅሜ እየጠጣሁ ሁለቱን ደሞ ሸሽጌ ይዠ ወደ ክላሴ ሥመጣ አልጋየን ከቦታዉ አፏቀዉታል ከሥሩ ቆሻሻ እዳለዉ ለመሠለል ብለዉ ይመሥለኛል መዳሜ ዉሀየንም እዳያዩብኝ ቦታ አሲዠ ክላሴን ቢያዩትም ቀሻሻየለዉ እያልኩ ፍራሸነና አልጋየን እያደራጀሁ ነበር ሥለ ዋይፋይ ደሞ አጠፉትደ እያልኩ እያየሁ ነበር ላሥቸግርሽ ዉደ
Aselamu aleykum እባክሽ ፍችልኝ ህልሙን ያየችው እህቴ ናት ፈት ናት እኔና አንቺ ባህር ውስጥ ገብተንአለችኝ ከነልብሳችን እንታጠባለን ከዳርዳር የተምር ዛፎች ነበሩ አኔ አላገባሁም
ሰላም ውድ የተለየኝ ፍቅረኛየ በመኪና አሱ እየነዳ ረጅም መንገድ ከሃላተቀምጬ እያወራን እንሄዳለን እኔም ለምንድን ነው ስጽፍልህ ማትመልሰው ስለው ካሁን በሃላ እመልሳለሁ ይለኛል እናም አንገቱ ወደኋላ ጉልበቴ ላይ ያስደግፋል እኔም የራስ መኪና ስትገዛ እንደዚ እንሄዳለን እለው አለሁ ከዛም ቤተክርስቲያን እንሳለም አለን (ያላገባች)
ruclips.net/video/3Wc67aDVmf4/видео.htmlsi=XCZ_IMXJG25JCUe- 👈ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=rT6AOcgYNI5oRXmk 👈
አመሰግናለሁ ውዴ
እባክሺ በግ ሳግዱነዉ የማዱረዉ ግለጪልኝ
ruclips.net/video/VPKoVoRc6HI/видео.htmlsi=RomPjttVN13_MOglለአንድ ሰው በግ ማየቱ መልካም የምስራች እና የተትረፈረፈ መተዳደሪያን የሚያመለክት ሲሆን ይህም በስራ ወይም ከአንድ ሀብታም ዘመድ ሊጠብቀው በሚችል ውርስ አማካኝነት ...
ሰላም ውዴ በአላህ አብራርተሽ ፍችልኝ በህልሜ ፍቅረኛየ እኛ ቤት መቶ ይመስለኛል ቤቱ ምግቤት ቤት ነው የኛ በውነታው ሌላ ሰው ምግብ ያዘኛል ሁለቱን ጥብስ ይቅደም ይለኛል 6 ቱ ደሞ ቡሀላ ይወጣል ይለኛል የማላቀው ሰው 2የሚያምሩ ሴቶች አሉ ፍቅረኛየን ምግብ ሳትበላ እዳትሄድ ስለው እሺ ይለኛል ከዛ ምግብ አመጣሁለት በውነታው የምቀሠጥበት ቦታ ተቀምጦ አገኘውት ምግቡን ሰጠውት ነይ አብረን እንብላ ሲለኝ ቆይ ስራየን ጨርሼ እበላለሁ አንተ ብላ እለዋለሁ በውነታው የማቀው እብድ አለ ስሜን ጠርቶ ሶፍያ 10 ብር ስጭኝ ይለኛል ልሰጠው ባንኮን በቁልፍ ስከፍት 100 100እና 5 ብር ብቻ ነው ያለው 10 ብር የለውም ሙሳ 10 ብር ስጠው እሰጠሀለው እያልኩ ነቃሁ ከፍቅረኛየ ጋ ተጣልተናል በውነታው በዝርዝር ፍችልኝ በጉጉት ነው ምጠብቅሽ ያንቺ አፍታት ነው ትክክል ሁኖ ያገኘውት ውዴ
ruclips.net/video/gt3Vou0_Pbs/видео.htmlsi=hHY8E3dACSG3yKjU 👈ruclips.net/video/WOD9lcD1y-A/видео.htmlsi=fOMs6-uSg5ILJEWD 👈ruclips.net/video/RaK4yu1GfzE/видео.htmlsi=zAjMbKb4vvaVODsr 👈ስለ ፍቅረኛሽ ብዙ ጊዜ ታልሚያለሽ ደንበኛየ እንደመሆንሽ መጠን እና በተደጋጋሚ ስለ አንድ ሰው ማለም ምን ማለት እንደሆነ ደሞ ነይ እንብላ ሲልሽ ብትበይ ትታረቁ ነበር አሁንም ግን ትታረቃላችሁ ትንሽ ጠብቂው
ሰላም እሕቴ አዲስ ነኝ በሕልሜ ብዙ እርግቦች ከፊቴ ሖነው አንዷ መታ አገቴ ላይ አርፍ ትሔዳለች ደሞ መጠቃት ፈልጋለች ስሯ እየፈለገች ነው ግን እሳ ሔደችሌሎቹ አጠገቤ ሖነው ነቃው ካላስቸገርኩሽ ቶሎ ብፈቺልኝ ጨቆኛል ይቅርታ ደሞ ባለትዳር እና የልጆች እናት ነኝ
ruclips.net/video/y9XxNuP-J9E/видео.htmlsi=9KGHD5FFqYUk_LMT
Hilemaye gobeze nehs
ዋሌኩም ስላም እውቀትሽ ይባረክ
❤❤❤❤❤❤ወአሌኩም ሰላም በርቺ የኔውድ
አሳላሙ አለይኩም እህቴ❤❤❤
አስላም አልኩም ወፍጮ ቤት ገብች ጤፍ በአህያ ልጭን ስል ከኔጋ የሚስራ ልጅ አለ አይ መጋዝ ይጫን አለን በአህያ ልላቀን ወንድ ልጅ 2000 ገዛን ምድነው በውነታው አብርን የጋራ የምንሽጠው መጋዝ አለ ያላገባሁ ነን አሊማይ ፍችልን በጣም ከስርይለው
አሰለሙለይኩም ወራመቱላሂ ወበረከቱ❤
🎉🎉🎉🎉
👍👍👍👍
አሰላሙ አለይኩም ውዱዋ ❤ እኔ ዛሬ በህልሜ ሀገር አባታችን ነኝ ጉዋሮ ከእናቴ ጋር ቁጭ ብዬ ነበር ወደ ቤት ስገባ የሆነ ቀጭን ረጅም ወንድ ሳሎን ነበር ሌላም ልጅ አጠገቡ ነበር ሄዱን አሞት ሰገራ ያመልጠዋል ሰገራው ልክ እንደ አረፋ ነው ከልብሱ ይታያል ቶሎ ብዬ ነጠላ ጫማ ሰጥቼው ሽንት ቤት አስገባሁት እና በውስጤ ሽንቤታችን እነደ እናንተ አይደለም ብዬ በሩን ዘግቼለት ወጣው ከዛ ኪችን ውስጥ እያለሁ ልጄ እኔቴም መጡ ልጄን ስጠራት ፈገግ እያለች ለምን ጥለሽኝ ሄድሽ ብላ እኔ ላይ ቁጭ አለች እኔ ረሳችኝ መስሎኝ ነበር ጡቴን ላጠባት እልና ወተት የለውም በዛ ላይ ይወርድብኛል ብዬ ተውኩኝ እናቴ አላወቀችሽማ ስትለኝ አረ አረሳችኝም ለምን ጥለሽኝ ሄድሽ አለችኝ እላታለሁ ከዛ ወዴት እንደ ሄደች አላውቅም ጠፋች ብዬ ልጆች ጋ እፈልጋታለሁ አንዱዋ እህቴ ጉዋዳ ልብስ እየለበሰች ፈልጊያት ስላት ትቀልዳለች አራርጫት እንደ ገና ልጄን እፈልጋታለሁ ጉዋሮ ስወጣ መጀመሪያ ቁጭ ያልንበት ቤታ የኔ እና እናቴ ሻርፕ መሬት ላይ ነበር እረስተነው ነው ብዬ ዞሬ በፍት ለት ስሄድ ልጄ ከወገብ በታች የልጅ ቅርፅ ሚመስል ሰገራ አርታለች ሁለት ነው አንዱ ነፃ ይላል አንዱ ጦቀር ይላል ረፊቅ ሚባል ዘመዳችን መቶ አባቴን ሊጠይቅ ሰገራውን አይቶ ቀልዶባት ሄደ አለችኝ እናቴ ቤት ስገባ አንድ ክላስ ወስጥ አባቴ ጫት ሲቅም ነበር ከናቴ ጋር ሚጣሉ መስሎኝ ስሄድ አባቴ የተቀቀለ እንቁላል ይበላል ሌላ 2 ሰሃኑ ውስጥ አያለሁ እናቴ. ጥቁር ሰሀን እንካ በዚህ አድርገህ ብላ ብትለው አይ ይላል ይጨቃጨቃሉ የቱ ይሻላል ስትለኝ በዛው ቢበላ ችግር የለውም ስልት ድሮም ለሱ ነው ምትደግፊው ብላ አኮረፈች እኔ እንደዛ አይደለም እኔ ሁለታቹንም አለይም ግን ይሄ ትክክለኛውን ነው የነገርኩሽ እላታለሁ
የፈታሁ ነኝ ፍቺልኝ በአላህ❤
በህልም ብዙ ቀይ በጎችን መጠበቅ
ruclips.net/video/VPKoVoRc6HI/видео.htmlsi=h0rRO55Y9OcrbgXR 👈 ቀይ ቀለም ፍቅር ነው
አሰላሙአለይኩም ሀሊማየ እንዴት ነሽ (በአላህ ፍችልኝ) ጅዛኪላህ ኸይር ሀሊማየ በህልሚ ከወንዝ ዳር ነጭ የለበሰ ቀይ ትልቅ ወንድ አልጋላይ ተኝቶ ሄጄከጓኑ እተኛለሁ ተንስቼ ስሄይከተለኛ እንዳይድርስብኝ እሮጣለሁ ይከተለኛል ለማምለጥ መሰላል ስውጣ ብዙ ቅመምም አገኛለሁ ሰውየው ይመለሳል
ከዚያ ተራራ እየወጣን ዘዶ ሰው ውጦ ዘዶው ከወገቡ ተቆርጦል ከወገቡ በታች ያለውን ይቆራርጡታል ወዶች ውድአፉ ባለው በኩል ነው ያለው ሰውየው እሆዱ ውስጥ እንዳቀፈዉ ነው ግንአልሞቱም ሰውየውም ዘዶውም ይዞት ይጠፈል
ፈት ነኝ
ruclips.net/video/K7te3_1Xh8s/видео.htmlsi=6oGhwUI8iWEN6JGS 👈
ruclips.net/video/omN0_HzXdHU/видео.htmlsi=7lUuu-MGukVBs1YH 👈
ruclips.net/video/hoH3_968Nk0/видео.htmlsi=0Go3pXFUPhuSbQ9X 👈
ሰላም እህቴ በህልሜ ነጭ ሽንኩርትና ቀይ እና ቀይ ቃርያ በርበረ ለበዓል ላበተሰቦቼ ሰርቄ እየዎሰድኩ ሌላ ዴሞ በዛገ ብላ የሆነች ሴት እግሬን ልትቆርጥ ትንሽ አሳምማኝ አመለጥኩ እና ምድነው
አሠላምአለይኩም ዉደ 3 ሀይላዲ ዉሀ ይዠ አዱን እየጠጣሁ ሁለቱን,በብትብቻየ ደብቄ የዠ መዝረአ እያጠጣሁ መዝረአዉን ትቸ እክላሴ ላኖር ሥመጣ አዱን ከላይ ክዳኑን እደመምጠጫ ተጠቅሜ እየጠጣሁ ሁለቱን ደሞ ሸሽጌ ይዠ ወደ ክላሴ ሥመጣ አልጋየን ከቦታዉ አፏቀዉታል ከሥሩ ቆሻሻ እዳለዉ ለመሠለል ብለዉ ይመሥለኛል መዳሜ ዉሀየንም እዳያዩብኝ ቦታ አሲዠ ክላሴን ቢያዩትም ቀሻሻየለዉ እያልኩ ፍራሸነና አልጋየን እያደራጀሁ ነበር ሥለ ዋይፋይ ደሞ አጠፉትደ እያልኩ እያየሁ ነበር ላሥቸግርሽ ዉደ
Aselamu aleykum እባክሽ ፍችልኝ ህልሙን ያየችው እህቴ ናት ፈት ናት እኔና አንቺ ባህር ውስጥ ገብተንአለችኝ ከነልብሳችን እንታጠባለን ከዳርዳር የተምር ዛፎች ነበሩ አኔ አላገባሁም
ሰላም ውድ የተለየኝ ፍቅረኛየ በመኪና አሱ እየነዳ ረጅም መንገድ ከሃላተቀምጬ እያወራን እንሄዳለን እኔም ለምንድን ነው ስጽፍልህ ማትመልሰው ስለው ካሁን በሃላ እመልሳለሁ ይለኛል እናም አንገቱ ወደኋላ ጉልበቴ ላይ ያስደግፋል እኔም የራስ መኪና ስትገዛ እንደዚ እንሄዳለን እለው አለሁ ከዛም ቤተክርስቲያን እንሳለም አለን (ያላገባች)
ruclips.net/video/3Wc67aDVmf4/видео.htmlsi=XCZ_IMXJG25JCUe- 👈
ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=rT6AOcgYNI5oRXmk 👈
አመሰግናለሁ ውዴ
እባክሺ በግ ሳግዱነዉ የማዱረዉ ግለጪልኝ
ruclips.net/video/VPKoVoRc6HI/видео.htmlsi=RomPjttVN13_MOglለአንድ ሰው በግ ማየቱ መልካም የምስራች እና የተትረፈረፈ መተዳደሪያን የሚያመለክት ሲሆን ይህም በስራ ወይም ከአንድ ሀብታም ዘመድ ሊጠብቀው በሚችል ውርስ አማካኝነት ...
ሰላም ውዴ በአላህ አብራርተሽ ፍችልኝ በህልሜ ፍቅረኛየ እኛ ቤት መቶ ይመስለኛል ቤቱ ምግቤት ቤት ነው የኛ በውነታው ሌላ ሰው ምግብ ያዘኛል ሁለቱን ጥብስ ይቅደም ይለኛል 6 ቱ ደሞ ቡሀላ ይወጣል ይለኛል የማላቀው ሰው 2የሚያምሩ ሴቶች አሉ ፍቅረኛየን ምግብ ሳትበላ እዳትሄድ ስለው እሺ ይለኛል ከዛ ምግብ አመጣሁለት በውነታው የምቀሠጥበት ቦታ ተቀምጦ አገኘውት ምግቡን ሰጠውት ነይ አብረን እንብላ ሲለኝ ቆይ ስራየን ጨርሼ እበላለሁ አንተ ብላ እለዋለሁ በውነታው የማቀው እብድ አለ ስሜን ጠርቶ ሶፍያ 10 ብር ስጭኝ ይለኛል ልሰጠው ባንኮን በቁልፍ ስከፍት 100 100እና 5 ብር ብቻ ነው ያለው 10 ብር የለውም ሙሳ 10 ብር ስጠው እሰጠሀለው እያልኩ ነቃሁ ከፍቅረኛየ ጋ ተጣልተናል በውነታው በዝርዝር ፍችልኝ በጉጉት ነው ምጠብቅሽ ያንቺ አፍታት ነው ትክክል ሁኖ ያገኘውት ውዴ
ruclips.net/video/gt3Vou0_Pbs/видео.htmlsi=hHY8E3dACSG3yKjU 👈
ruclips.net/video/WOD9lcD1y-A/видео.htmlsi=fOMs6-uSg5ILJEWD 👈
ruclips.net/video/RaK4yu1GfzE/видео.htmlsi=zAjMbKb4vvaVODsr 👈ስለ ፍቅረኛሽ ብዙ ጊዜ ታልሚያለሽ ደንበኛየ እንደመሆንሽ መጠን እና በተደጋጋሚ ስለ አንድ ሰው ማለም ምን ማለት እንደሆነ ደሞ ነይ እንብላ ሲልሽ ብትበይ ትታረቁ ነበር አሁንም ግን ትታረቃላችሁ ትንሽ ጠብቂው