ሽለላ - መላኩ ታረቀኝ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ @Arts Tv World

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ሽለላ - መላኩ ታረቀኝ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ
    Tobiya Poetic Jazz - Enqutatash at Prof. Mesfin Weldemariam House
    #TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Комментарии • 179

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 3 года назад +9

    ከ100 ጊዜ በላይ ባየው የማይሰለቸኝ ፣ጀግና ነህ ስሰማህ ውስጤን ይነዝረኛል 💚💛❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @derbewbirku2095
      @derbewbirku2095 3 года назад

      እጅግ በጣም ደስ ይላል
      ነገር ግን እሄን ለኦሮሞወቹና ትግሬዎች አክራሪ ሐገር ጠሎቹ እንጅ ለአማራ እሄ ተነገርውም አልተነገረው ኢትዮጵያዊነቱን የመጠላ አይደለምና
      ይልቅስ እንደ አማራ ተደራጅቶ እራሱን እንዳይከለከል መደንዘዣ ነው እሄ
      የትኛው ኢትዮጵያዊ ነው የአማራውን ተለይቶ መገደል ወጥቶ የተቃወመው ?
      እና በወያወዬ ሥራችን ባንዘነጋ መልካም ነው

  • @dironazendiro1827
    @dironazendiro1827 3 года назад +23

    ይሄነው ነፍጠኛ አማራዬ ኢትዮጵያን የምታድናት አንተ ነህ አማራዬ💚💛❤

  • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ

    የሚኒሊክ ዘር የሚያኮራ ታሪካችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 3 года назад +31

    አንበሳ ይሔንን ሕዝብ ነው ነፍጠኛ እያላችው ሺ ስም የምታወጡለት

  • @yetnayetkassa9657
    @yetnayetkassa9657 3 года назад

    Enkuan Amhara honku 💗💗💗💗💗💗💗💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @abc2abcx506
    @abc2abcx506 3 года назад +6

    ፈጣሪዬ ይህን ማንነታችን ይመልስን ይህ ነበር የኢትዮጲያ ማንነት

  • @deotube1
    @deotube1 3 года назад

    ዋው አማራው

  • @bestbanderbwe2210
    @bestbanderbwe2210 3 года назад +25

    ጌታ ሆይ የህዝቦችህን ድምፅ ስማ ምንኛ የአባቶቻችን የናትእአያቶቻችን ዘመን መልስልን ሳይማሩ አስተምረው እየሞቱ ያስረከቡን ሀገር ቅርሶች አፍራሽ ባንሆን ምንኛ መልካም ነው

  • @teddygirma872
    @teddygirma872 3 года назад

    የኢትዮጵያ ጀግና

  • @fetsumalemu4924
    @fetsumalemu4924 3 года назад +33

    I am not Amhara, but I love the Amhara - the most decent in Ethiopia now

    • @betelhembirhanu5773
      @betelhembirhanu5773 3 года назад +2

      ዘር አትቁጠር ኢትዮጵያዊ ከሆንክ በቂ ነው

    • @temesgenbazezew226
      @temesgenbazezew226 3 года назад +1

      ኢትዮጽያዊ ስለሆንክ ነው አማራን የምትወድ ወንድሜ

    • @yetnayetkassa9657
      @yetnayetkassa9657 3 года назад

      Thanks fesum we all Amhara love

  • @anteman7087
    @anteman7087 3 года назад +1

    በርታ ጠንክር! ኑርልን፤
    እንዲያ በልማ የአገሬን ጀግና፤
    ታሪክ ተነግሮ መቼአለቀና፡፡
    የወንዶቹ ዘር የወንዶች ማገር፤
    አንተን አገኘን ታሪክ ሚናገር ፡፡

  • @sewmehon4693
    @sewmehon4693 3 года назад

    temesgen new engi ethiopian yesetat anten mesay ligi mele! tibebu yabzalh

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 3 года назад +2

    የተ አይነት ይብዙ. ጀግና

  • @abrehamadane3755
    @abrehamadane3755 3 года назад +12

    ጀግና ማለት ሀገሩን የሚወድ ነው።
    ሀገሩን እርስ በርስ የሚያባላ ባንዳ ነው።

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 3 года назад +2

      እግዚአብሔር የክብርልኝ አቦ

    • @tigistadane2617
      @tigistadane2617 3 года назад

      ጀግና ማለት ለሌሎች የሚኖርም

  • @ፈተናውያልፋል
    @ፈተናውያልፋል 3 года назад +24

    ኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @remla6686
    @remla6686 3 года назад

    የኔ አበሳ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 года назад +33

    የኔ ጀግና አንተስ እንዳው ኡፍፍፍፍ ውድድድድ ይቁጠረው ቤቱ💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 3 года назад +1

    ዋው እልህ ኑርልን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +3

    ዋው ሽለላ ብራቦ

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 3 года назад +21

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 3 года назад +6

    እንዲያ በል ዬኔ ጀግና
    """ፈርሀ እግዝአብሔር"""!

  • @sophiagualu1832
    @sophiagualu1832 3 года назад +3

    ወይኔ ይሄ ቀን ናፈቀኝ አገሬ የጠላሽ ይጠላ

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 3 года назад +2

    Teiyim Asa Mesay my chocholate...jegina🥰🥰👏👏👏👏wededede....Ayizok...

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 3 года назад

    Abo Zemenih Yibarek Ante Lij,Kuch Bidig Eyaliku New Yadametihut

  • @kemamuyesawzer6987
    @kemamuyesawzer6987 3 года назад +2

    ተባረክ

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 3 года назад +3

    እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊ ጀግና!!! የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @goosigoosi3822
    @goosigoosi3822 3 года назад +5

    የእምዬ ሚኒልክ ልጅ ኢትዮጽያዊ ጀግና ጀግና !!!

  • @selamsewangizaw1464
    @selamsewangizaw1464 3 года назад +5

    ምሰራቅዬ በጣም ታመሪያለሸ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነሸ።
    ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ።
    ሸለላዉ ደሜ ዉሰጥ ገብቷል።
    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ።
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!

  • @uaejojoaalain9882
    @uaejojoaalain9882 3 года назад +3

    ጀግኖች 💚💚💛💛❤️❤️

  • @aberazelalem4385
    @aberazelalem4385 3 года назад +3

    በጣም ደስ ይላል

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 3 года назад +1

    ባህላቺንን. አፈ አርግልን በዚህ ነወ ያደግነው ጄግና

  • @S0410
    @S0410 3 года назад +2

    I Love this program

  • @nesanetlehulum1825
    @nesanetlehulum1825 3 года назад +5

    ሽለላና ፉከራ የጀግና ሕዝብ ምልክት ነው።

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse3360 3 года назад +11

    One of the most Patriotic song, you made me cry , ONE Ethiopia

  • @sulaimanali1067
    @sulaimanali1067 3 года назад +10

    So wonderful l really love it

  • @jedasalma4789
    @jedasalma4789 3 года назад +1

    ወይኔ አስለቀስከኝ አላህ አገራችንን አንድ ያርግልን

  • @tirfekebede8142
    @tirfekebede8142 3 года назад +1

    Ethiopia Ethiopia Ethiopia

  • @nigussieyimamu520
    @nigussieyimamu520 3 года назад +3

    I am so proud. Long live for you and yours family's

  • @beti7355
    @beti7355 3 года назад +1

    Wow betsm new dese ymilew 👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @seadaethiopia9094
    @seadaethiopia9094 3 года назад +2

    ምርጥ ስራ

  • @amendaniel970
    @amendaniel970 3 года назад +3

    I really like it yewnet yanekankal 👏👏

  • @samerawittegegn2733
    @samerawittegegn2733 3 года назад +3

    ምስራቅዬ የኔ ወርቅ

  • @Love_Ethiopia1
    @Love_Ethiopia1 3 года назад +2

    Nice I love it

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 3 года назад +1

    Stir yealanm Ethiopia awy men

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 3 года назад +3

    ይህቺንእ ፍእጹምእ ታአሪኳአ ተአነአግእሯኦ የአማአያአልእ ቅእላአትን ሀአገአር ፈአጣአሪኢ ይእጠአብእቃአት 🙅🙅❤❤❤

  • @tsehay5501
    @tsehay5501 3 года назад +1

    Selam le Ethiopia 🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊👉👌👌👍👍👍jegna neh abo

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 3 года назад +1

    Mama 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹love you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 года назад

    Art Tv World ለወቅታዊ ዝግጅታችሁ የህዝብ ክብርና ምስጋና ይድረሳችሁ !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @demekegebeyehu8104
    @demekegebeyehu8104 3 года назад +1

    መላኩ ….አንበሳ ኢትዩጲያዊ በርታልን የብሄር ዘውግን የማታቀነቅን ኩሩ ጀግና እወድሃለሁ ጥበብ ይሙላብህ …..

  • @kasahunabebe9733
    @kasahunabebe9733 3 года назад +1

    ኑርሊኝ ዘላለም ጀግና የጀግና ዘር ሰላምህ ይብዛልኝ ባለህበት ቦታ በምሰራበት ስራ ዘርፍ ስኬት ይሁንልህ

  • @adamia3883
    @adamia3883 3 года назад +2

    Egzabher ebakhe ande Adrgen 💞🕊️🕊️🕊️🕊️💓

  • @smethiopia7069
    @smethiopia7069 3 года назад

    ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👉ጦቢያ የፍቅር ጥግ
    የአንድነት ተምሳሌት"

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 3 года назад +1

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️Viva Ethiopia.

  • @gezawwordefa5467
    @gezawwordefa5467 3 года назад +1

    "ከጀመረማ ወሳኙ ምእራፍ - ራሱ ገርፎ ይጮሀል ጅራፍ "!!!!!

  • @maramawitteshome2204
    @maramawitteshome2204 3 года назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HiruteSlase
    @HiruteSlase 3 года назад

    ጀግና ነህ እንደ አንተ አይነቱ ይብዛልን

  • @መርካቶ-ኘ6ዀ
    @መርካቶ-ኘ6ዀ 3 года назад +2

    ምስራቅዬ የኔ ውድ

  • @Sebleaddis
    @Sebleaddis 3 года назад

    አናቴ ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @proha2861
    @proha2861 2 года назад +1

    ዘራፍ በልልኝማ 💚💛❤

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 3 года назад +3

    Gosh I adore this jegina🥰🙏🙏👏👏👏

  • @aeshaesh2371
    @aeshaesh2371 3 года назад

    ጀግናወቺ፣በርቱልን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @adad708
    @adad708 3 года назад +1

    አይዞኝ

  • @monaworku7553
    @monaworku7553 3 года назад +2

    አንድ ነን

  • @wondwessenkebedeasfaw7445
    @wondwessenkebedeasfaw7445 3 года назад

    Feriha Egzeabeher yaderebetu,eyeweketut yehonal tire,Ethiopia deha nat silugn semahuachew sew benjera bicha yeminor meslauachew,yenesunem chiger sayemeleketu.Ethiopia malet yekidan hager,yekunjena hager,yetibeb hager endeneberech tarik yenager.GOD bless Ethiopia ever and ever!

  • @mitikuseyoum5121
    @mitikuseyoum5121 3 года назад +10

    ጥሩ ነው:ግን የማጀቢያ ሙዚቃው ደማቅና አብሮ የሚሄድ ቢሆን ይመረጣል: ቀረርቶ ቢጨመርበት ደግሞ ሙሉዕ ይሆናል: ከዛ ባለፈ በጣም ቁጡና ስሜታዊነትን ሚገልፅ ቢሆን ይበልጥ ይሸነፍጣል::መልዕክቱ ግንተመችቶኛል::Arts tv ቀጥሉበት::"ልዩ ነንንንንንንንንንን,,,,,,,!"

  • @asnaasna4215
    @asnaasna4215 3 года назад +3

    እዴት እደምወድህ

  • @zinashuae2231
    @zinashuae2231 3 года назад

    ዋዉ እዴት ደስይላል👍👍👍👍👍🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @tigistadane2617
    @tigistadane2617 3 года назад +3

    ነፍጠኛዉ ሞቶ ሌሎችን ያኖራል

  • @malakum9126
    @malakum9126 3 года назад +4

    Stay bless! love it!👌

  • @gm-gm19
    @gm-gm19 3 года назад +3

    wonderful

  • @fatumasedyoutube4033
    @fatumasedyoutube4033 3 года назад

    የኔ ጀግና

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 года назад

    የኛጀግና"አበሣ"የጀግናውንዘር"ሊጠፉ"ተነሣጅታውን"ውድአደረግንው"እንካን"ከማራተወለድኩን"ዋውውው♥♥♥♥♥♥

  • @sadorkumie748
    @sadorkumie748 3 года назад +2

    አንበሳ ኢትዮጵያ ልጅ

  • @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ

    ጌታ ሆይ አንድነታችንን አጽናልን።ጌታ ሆይ ፍቅርህን ሰላምህን ላክልን ጌታ ሆይ አን አድርገን።

  • @user-gl3ox2lt1c
    @user-gl3ox2lt1c 3 года назад

    ሀገራ ውስጤ ናት

  • @zagool6
    @zagool6 3 года назад +1

    Preach brother, Preach !!

  • @አኩፋዳዩቱብ
    @አኩፋዳዩቱብ 3 года назад

    ዘራፍፍፍ !ፈጣሪ ሰላሙን ለኢትዮጵያ ስጣት.!!
    "እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ጠብቅ"
    "💚💛❤️"

  • @WA101.11
    @WA101.11 3 года назад

    Most inspirational and patriotic

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 3 года назад

    Esey Esey Anbesaye Endiya New Enji

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 3 года назад

    እዲሀ አዞህ ኢትዮጵያ ልጆቻቸውን ጋራ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 3 года назад +1

    An amazing feeling and performance! Thank you Dear Melaku! Bergitim Andnet yashenifal!!

  • @alialialialalialali9668
    @alialialialalialali9668 3 года назад

    Eden katena yesetek wenedema tekekelaga etiopiawe anetanak

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 3 года назад

    💚💛❤

  • @adamia3883
    @adamia3883 3 года назад +1

    Neberl wandemachen 🇪🇹🕊️🇪🇹👏👏👏💓

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 3 года назад

    ምን ዋጋ አለው በየግዜው አገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ የማያውቁ አገርን እያመሱ ህዝብ እያስናቁ ህዝብ በስደት አጎንብሶ እንዲሄድ አደረጉት። ሀገር በልመና የምትደዳደ አደረጓት። ቸር ይግጠም ለሀገር።

  • @ስሙጤቻተመኘ
    @ስሙጤቻተመኘ 3 года назад +8

    ማጀቢያ ክላሲካሉ በስልካችሁ ነዉዴ የከፈታችሁት
    የልጁን ስራ ገደል ከተታችሁት

  • @fikeryelelebet9988
    @fikeryelelebet9988 3 года назад

    Wow akoralehu

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 3 года назад +1

    ወአኔኤህ ብእቻአ በአቂኢ ነአውእ አቦ ትእውእልድ ተአረአከአብ ቴኤድሮኦሰእ ቀአናአ ብእለአውእ ቢያአዩኡ አቦኦይእመአችህ

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 2 года назад

    💚💚💛💛❤️❤️💪💪

  • @etemama9255
    @etemama9255 3 года назад

    ጀግና

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 года назад

    ተጋበዙልን_
    ኢትዮጵያዊ ቻናል_
    ቤተሰብ_ይሁኑን

  • @maramawitteshome2204
    @maramawitteshome2204 3 года назад +2

    💚💛♥️

  • @FadilaQtr
    @FadilaQtr 3 года назад +1

    Wwwwwwwwaaaaaaaaaaa💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👆👆👆👆🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌👌✅✅✅✅

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 3 года назад +2

    Amaraw eko Ethiopian silemiwed ina zeregna silalhone new zeregnoch yemichefechifut. Miskin hizb. 😭. 💚💛❤️

  • @ethioentertainment4056
    @ethioentertainment4056 3 года назад

    እትነው የጀግና አገር ኢትዮጵያ

  • @girmatube551
    @girmatube551 3 года назад +3

    👏👏👏👏👌👌

    • @petternasvall1456
      @petternasvall1456 3 года назад

      🤗🤗🤗✨✨✨🎆🎆🎆🎆🌋🌋🌋🎁🎁🎁🎁🎁🔔🔔🔔🔔🔔

  • @rabiyamohamed8499
    @rabiyamohamed8499 Год назад

    ትክልኛውእሂነው

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 3 года назад

    💚💚💚 💛💛💛 ❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @nurubiru6258
    @nurubiru6258 3 года назад +1

    ትክክል ! አጥር መኖር የለበትም ። በተመሳሳይ መድረኮች ሰፊው ህዝብ ልብ ውስጥ ለዘመናት ሲሰገሰግ( ሲታጠር) የኖረውን የጥላቻ፣የተንኮል፣የምቀኝነት አጥር ማፍረስ ግድ ይላል። ለዘላለሙ እንዲጠፋ ከተፈለገ ግን በመላ ሀገሪቱ ት/ ቤቶች የ" ግብረ- ገብ "! ት/ ት የግድ መሰጠት አለበት። ሰውን ከእንስሳ መለያው እሱ ነውና!!

  • @so2bk
    @so2bk 3 года назад

    Turinafa hula. Sirafet tornet metirat enji selam atakum. Ethiopia yemechekogna mesariya nech. Le biher bihereseboch bota yelelat Ethiopia Teret Teret nech.