"ፍቅር ተደረሰ" ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024
  • 🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ 25 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
    👇 👇 👇
    • አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
    🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    "ፍቅር ተደረሰ" ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ @-mahtot

Комментарии • 128

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 2 месяца назад +89

    እንዴው ምን ጉድ ነሽ እንዴት አድርጎ ቢፈጥርሽ ነው???? እኔ ቀራንዮ አደባባይ ቆሜ ከፊቴ ተራቁቶ ተሰቅሎ አይን አይኑን እያየሁት በጭራሽ የህማሙ የመከራው የችንካሩ ህማም አልሰማኝ አልታየኝ ብሎ እውር ሆኘልሻለሁ ለአንች ለህፃኗ እንዴት አድርጎ ነው የገለፀልሽ ይሄን ከመፃፌ በፊት አራት ጊዜ መላልሸ ሰምቸው እንኳን አንች የፃፍሽውን እኔ መረዳት ተሳነኝ ሁሌም ያንችን ግጥም ሳዳምጥ በራሴ አፍራለሁ አኔ ማለት ያለብኝን ሳልለው ከአንች ስሰማው አፍራለሁ ግን የልቤን ስለምትናገሪልኝም በአንች እደሰታለሁ የተባረክሽስ ነሽ ግን አብዝቶ/3/ ይባርክሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልን ዋናው ፍፃሜ ነውና አመሰግናለሁ።

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 2 месяца назад +24

    እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ፀጋውን ያብዛልሽ 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @KelemAklil
    @KelemAklil 11 дней назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፀናሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ

    የኔ ጌታ😢 የግጥም ጥበብን ላንቺ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን ምን እላለኹ መጨረሻሽ ይመር❤

  • @BeteAkotet
    @BeteAkotet 2 месяца назад +4

    ፍቅር ተደረሰ ❤ ❤❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እኔ የግጥም አፍቃሪ ነኝ ስምቼ አልጠግብም ያቺ ግን ይለያል እህቴ መድኃኔዓለም ይጠብቅሽ። ናፍቆት፣ ዝምተኚት ባለቅኔ፣ ኒቆዲሞስ...💕

  • @fff-v8i
    @fff-v8i 2 месяца назад +2

    Yena Webe Asetway Esate Tebarike Bebatu Yatenash❤❤❤❤❤

  • @onenow458
    @onenow458 2 месяца назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @ortodox719
    @ortodox719 2 месяца назад +2

    ቃለህወት ያሰማልን በእዉነት 🥰🥰🥰😢😢😢

  • @tewahedobete5627
    @tewahedobete5627 2 месяца назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ አገልግሎትሽን ይቀበልልን❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 месяца назад +2

    እፅብ ነዉ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልን😭

  • @Mekdi8871
    @Mekdi8871 2 месяца назад +4

    💖💖💖እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ✨❤🙏❤

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 2 месяца назад +2

    ተባረኪልን ቃለ ሂይወት ያሰማልን 😇😇😇😍😍😍🙏🏻

  • @Temesgen-u6r
    @Temesgen-u6r 2 месяца назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን
    ❤❤❤❤❤

  • @የገሀነብደጆችአይችሏትም
    @የገሀነብደጆችአይችሏትም 2 месяца назад +4

    አድናቆቴን ለመግለፅ ቃላቶች ያንሱብኛል😢 ቃለ ህይወት ያሰማሽ በፀጋው ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ❤

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 месяца назад +3

    አቤት መታደል ወጣትነትሽ የባረከው እግዚአብሔር ይባረክ።ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @RedietHebistu
    @RedietHebistu 2 месяца назад +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏
    እንኳን ለደመራ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @shashetusisay8998
    @shashetusisay8998 2 месяца назад +3

    እግዚአ ብሔር ይመስገን እኀታለም
    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህም በላይ እዉቀቱን ጥበቡን ይግለፅልሽ ዉዳ እኀቴ😢

  • @MekdesMoges-x7f
    @MekdesMoges-x7f 2 месяца назад +3

    🙏🙏🙏‹‹እግዚአብሔር በክብር በሞገስ በቤቱ ያፅናሽ ቃለ ህይወት ያሠማልን›› 🙏🙏🙏

  • @namnmnamm7161
    @namnmnamm7161 27 дней назад

    ቃለይውት ያሰማልን ፀገውን ይብዛልሽ

  • @GenetAdulem
    @GenetAdulem Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @tigosteshete2111
    @tigosteshete2111 2 месяца назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን እህት አለም ከፈተና ሁሉ ይጠብቅሽ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤

  • @NH-vl3ff
    @NH-vl3ff 2 месяца назад +2

    ህሉዬ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ። ግጥሞችሽን ሳዳምጥ ሳነብ የሚሰማኝ መንፈሳዊ ደስታ በጣም በጣም ነው ደስ የሚለኝ ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @NatnaelMekonen-f4g
    @NatnaelMekonen-f4g 2 месяца назад +4

    Kalehiwet yasemaln

  • @abiy_kiya
    @abiy_kiya 2 месяца назад +4

    በጣም ግሩም የሆነ መልዕክት ያለው ግጥም ነው።
    ፍቅር ስሜት ሳይሆነ ማነነት ያለው አምላክ እርሱም እኢየሱስ መሆኑን ጥሩ አሳይተሽናል። ስሙ ቢካተት ደግሞ ይበልጥ ይጎላ ነበር ብዬ አምናለሁ። (ኢየሱስ መድህን የዓለሙ ሁሉ ጌታ) አይነት።
    ተባረኪ!
    በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው። ፊል 2፥5 - 11

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 2 месяца назад

      ሴታሴትመናፍቅ ውጣከዚ ሲጀመር እኛጋር አትግቡ ሌቦች ለኛስለክርስቶስ አትገረን ለራስክ ይግባክ ተዋህዶ ለአለም ይተርፋልእውቀቷ ስለክርስቶስ

  • @emebatabera348
    @emebatabera348 2 месяца назад +3

    Kale Hiywet Yasemaln Berchi Ema

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 2 месяца назад

    መጨረሻሽን ያሳምረው

  • @NmnmNmnm-tz4ms
    @NmnmNmnm-tz4ms 13 дней назад

    ፀገውን ይብዛልን እህታችን

  • @sisaytesfaye3495
    @sisaytesfaye3495 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @fikadutesera1775
    @fikadutesera1775 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 2 месяца назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mehurma.8
    @Mehurma.8 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @YiftuseraWolde
    @YiftuseraWolde 2 месяца назад +1

    Kale hiweten yasemalin

  • @YitbarekZewde
    @YitbarekZewde 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ❤❤❤😢

  • @toptube3101
    @toptube3101 16 дней назад

    Kale hiwot yasemaln👏👏

  • @TadlaDavid
    @TadlaDavid 2 месяца назад

    Kalehiowet Yasemalen

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 месяца назад

    Kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤😢😢😢

  • @Hegerneyta
    @Hegerneyta 2 месяца назад +2

    Hiluye kalehiwet yasemalin tibebun yabizalsh

  • @fanijo9301
    @fanijo9301 2 месяца назад

    Helinaye no word ❤️❤️❤️

  • @DammaHaro
    @DammaHaro 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yene yabate lij

  • @zehabesha7778
    @zehabesha7778 2 месяца назад

    ፀጋዉን ያብዛልሽ 🤗🥰

  • @rahelsamuel5738
    @rahelsamuel5738 2 месяца назад

    Kalehiwot Yasemalin ❤❤

  • @user-qh5qr9qr7f
    @user-qh5qr9qr7f 2 месяца назад

    ቃለ ሂወት ይሰማልን😢❤❤❤

  • @TsebeluTizazu
    @TsebeluTizazu Месяц назад

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ውነትም
    ህሊና እናመሰግናለን

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልኝ እህቴ ሁሌም ግጠሚ የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅሽ

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏❤️

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 2 месяца назад

    የተዋህዶ እንቁ በርቺ ❤❤❤❤

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 2 месяца назад

    አሜን❤ ፍቅር ተደረሰ! ፍቅር ተገለጠ!❤❤❤

  • @merek-media-linkink.
    @merek-media-linkink. 2 месяца назад

    ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @haylegrbreail
    @haylegrbreail 2 месяца назад

    ግሩም ነ ው❤🎉❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 Месяц назад

    ቃለሕይወት ያሰምልን 😢😢😢😢😢😭😭😭

  • @AbrehamBallack
    @AbrehamBallack 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢😢

  • @nebia.23
    @nebia.23 2 месяца назад

    የህይወት ቃልን ያሰማልን።

  • @jerrybeshah0721
    @jerrybeshah0721 2 месяца назад

    ተባረኪ ህሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @BelayTafere
    @BelayTafere 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን ጥዑም ትምህርት ❤❤❤❤

  • @dehnatube
    @dehnatube 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልሽ ❤ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እህታችን

  • @LeulDubai
    @LeulDubai 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤ I don't have words for you please keep up God bless you

  • @everythingeverything7672
    @everythingeverything7672 2 месяца назад

    ye hiwetn kal yasemaln lanchim

  • @mahletalem
    @mahletalem 2 месяца назад

    God bless you!!!

  • @MairegHenok
    @MairegHenok 2 месяца назад

    😢😢😢❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 2 месяца назад

    Kelehiwoten yesemaln 👏👏👏

  • @DanielAbebe-bx4ld
    @DanielAbebe-bx4ld 2 месяца назад

    Egziyabiher yibarkish fikir ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ensratube
    @ensratube 2 месяца назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን እህታችን😢

  • @TsegayeTilahun-vj2pd
    @TsegayeTilahun-vj2pd 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mginspire
    @mginspire 2 месяца назад

    ዘመንሽ ይባርክ እህቴ

  • @fikerrfikerr4458
    @fikerrfikerr4458 2 месяца назад

    Yene konjo fetari bebetu yatsnashe kanchi bezu entebkaln

  • @SitotawAnmaw
    @SitotawAnmaw 2 месяца назад

    ❤❤❤ Amen 🙏🙏🙏

  • @seniyousf1990
    @seniyousf1990 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ረዳት12
    @ረዳት12 2 месяца назад

    Enkuan Aderesachihu🎉🎉🎉

  • @AeonLegacyChannel
    @AeonLegacyChannel 2 месяца назад

    😢😢 አቃረንክባቸዉ

  • @mekadr842
    @mekadr842 2 месяца назад

    many thanks

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 2 месяца назад +1

    ሞቴን የሞትክልኝ እየሞትክ ያዳንከኝ የፍቅር አባት የዘላለም ሂወትን የኖርክልኝ ❤❤❤

  • @abrehamtamiru8812
    @abrehamtamiru8812 2 месяца назад +2

    ❤❤❤

  • @liljoy28funandfacts22
    @liljoy28funandfacts22 2 месяца назад

    Tebarekie

  • @shewaaster5470
    @shewaaster5470 2 месяца назад

    Temendegi❤

  • @MebatsionKahsay-pp3cz
    @MebatsionKahsay-pp3cz 2 месяца назад

    Kal.heywt ysmalne

  • @aronelias2407
    @aronelias2407 2 месяца назад

    Kale hiwot yasemalin

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 2 месяца назад +2

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Rahelnardi
    @Rahelnardi 2 месяца назад +1

    ❤️👏👏👏👏👏❤️

  • @Yetewahdozmare-nb9is
    @Yetewahdozmare-nb9is 2 месяца назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EndaleAbateMamo-ps1ki
    @EndaleAbateMamo-ps1ki 2 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @Nahitubeofficial
    @Nahitubeofficial 2 месяца назад

    3:22 ገራፊዎችህ ፊት አለመታገልህ በዳይ አስመሰለህ...

  • @dagmawisolomon6971
    @dagmawisolomon6971 2 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsionAsheber-nm4km
    @TsionAsheber-nm4km Месяц назад

    እንደው ምን ላድርግሽ እግዚአብሔር ብዕርሽን እና አንቺን ይባርክ

  • @TsebaotYilma
    @TsebaotYilma 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirkteHegeno
    @BirkteHegeno 2 месяца назад

    🎉🎉❤❤❤❤

  • @TsigeAlefew-z9u
    @TsigeAlefew-z9u Месяц назад

    ❤🎉

  • @eys9496
    @eys9496 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @bezamekonen9482
    @bezamekonen9482 2 месяца назад

    Be hiwote kemdenekbachew 3 sewoch west 1ua nesh

  • @haimanotbelete4943
    @haimanotbelete4943 2 месяца назад

  • @ethioschoo-e2q
    @ethioschoo-e2q 2 месяца назад

    🎉🎤

  • @abebahochet8566
    @abebahochet8566 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yordanoseshta
    @yordanoseshta 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TsegeTsege-qj1vl
    @TsegeTsege-qj1vl 2 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Yabhelen2328
    @Yabhelen2328 2 месяца назад

    Maryamn hulem endekenahubsh new egziyabher adloshal emebete titebksh yene eht

  • @hanawsemayat177
    @hanawsemayat177 2 месяца назад

    🥰🥰🥰🥰😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 2 месяца назад

    🤲🤲🤲💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️

  • @Kaki-16123
    @Kaki-16123 Месяц назад

    እኔ ይችን ልጅ ስራ ማሰራት እፈልጋለሁ ምትገኝበትን ነገር ብታሳውቁኝ