እንዴት ነሽ በሉልኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 май 2018
  • እንዴት ነሽ በሉልኝ በርሬ እስክደርስ - Ethiopian Traditional Music video
    🎧🎸Check Out New Ethiopian Music, Orthodox Tewahdo Mezmur, and Entertainment Videos
    ✔️Subscribe here: ruclips.net/user/subscription_c...
    ✔️Facebook : / alem-ber-media-5359633...
    ✔️Google+: plus.google.com/1060118852634...
    ✔️web: AlemberEthiopia.com
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 605

  • @meeraahmed8498
    @meeraahmed8498 6 лет назад +103

    ውይ ደስሲል ድምፅ ብሎ ዝምነው ♥♥♥

  • @Ha-cq3qk
    @Ha-cq3qk 4 года назад +138

    የወሎ ልጅ ነኝ ላይክ የወሎ ልጆች

  • @aminatabdu6905
    @aminatabdu6905 3 года назад +22

    የወሎ ልጅ በመሆኑ የሚኮራ ላይክ

  • @bezacss2015
    @bezacss2015 4 года назад +12

    ማነው በዚህ ሙዚቃ ትዝታ ያለበት እንደኔ እህህህ ስደት አይኑ ይጥፍ

  • @ramaahmar9259
    @ramaahmar9259 6 лет назад +167

    እኔን ግርም ያለኝ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ እህቶቼ ሁሉም ስሰማ አይ ስደት አይ ስደት እንደው ሁሉም ስደተኛ ነው እንዴ እህቶቼ ይገርማል ለማንኛውም ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-xl4qm3zc1v
    @user-xl4qm3zc1v 5 лет назад +47

    ክክክክክ ትዝ አለኝ ተማሪ እያለን ፍቅርኛየ ሁል ግዜ ይህን ዘፈን ይዘፍንልኝ ነበር መገን ወሎ ስንቱን አሳለፍነዉ እንደዝህ ስደት ሊበታትነን

    • @zainabawol883
      @zainabawol883 4 года назад

      እኔም አይይ ትዝታ ከድሬ መቸም አረሳህ አላለልንምጅ ባንድ ብንሆን /, ሁነን በሆን ደስ ይለኝ ነበር መገን 2002&2003

    • @user-iq5bi7vl6x
      @user-iq5bi7vl6x 4 года назад

      በጣም አይ ስደት

    • @ahmedamhabshi208
      @ahmedamhabshi208 2 года назад

      አልሽውና

  • @AliAli-zr2fb
    @AliAli-zr2fb 5 лет назад +71

    እኔሰ የዉሎ ልጁች ሰወዳቹህ በፍቃድኝ። ዉሎ የሚወሰድኝ። !!

    • @m.....6393
      @m.....6393 5 лет назад +2

      እኔ.በጣምድስትኞ

    • @m.....6393
      @m.....6393 5 лет назад

      እኔውስድሸላሁ

    • @AliAli-zr2fb
      @AliAli-zr2fb 5 лет назад +3

      m.እናቷ ናፍቃያ.እማፍቅር ማማ. ፍቅር. ንርልይምአምይ. በይ ነይ ወሰጀኝ። አበሸሪ የኔልዪ። ቆንጁ የዉሎልጀ ሲባል ለራሱ ሰወድ ጠሎበኝ

    • @m.....6393
      @m.....6393 5 лет назад +3

      @@AliAli-zr2fb እሺመጣልሁበጣም.አመስግነልሁ

    • @m.....6393
      @m.....6393 5 лет назад +2

      ይቅርታ ግን.የትነሺማር

  • @user-cg9vw9sc3r
    @user-cg9vw9sc3r 4 года назад +11

    በስደት ያለን እህት ወንድሞች አንዴት ናችሁልኝ አይዞን አትመረሩ ይህም ያልፈል በየሀይማኖታችን መጸለይ ነው እመቤቴ ማሪያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ለሀገራችን ታብቃን አሚን አማን አሚን።❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

    • @newman422
      @newman422 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን ማር

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b 4 года назад +12

    😍😍😍ወይኔ ትውስታ በጣም ልጅ እያለን ህፃናቶች ተሰብስበን ትልልቆቹ በውድድር ያስጨፍሩን ነበር

  • @hawaahmed-mg8fx
    @hawaahmed-mg8fx 7 месяцев назад +3

    የኔዋ ወሎ❤❤❤❤❤

  • @GgHh-ee5lf
    @GgHh-ee5lf 6 лет назад +65

    ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @zaharaali8598
    @zaharaali8598 6 лет назад +11

    ይሄን ዘፈን የሠማሁ ሁለትሺ ሁለት ላይ ሀገር ኩትራቴን ጨርሸ ሥገባ ለመጀመሪያ ጊዜ ፊቅር ሥጀምር አብርን የሠማነዉ ዉዱ ጉዋደኛየ ጋር ደሤ መናፈሻ የኔ ዉድ ብንለያይም አላህ ባይፈቅድልን አብረን ለመኖር ሁሌም እወድሀሐለሁ አፈቅረሀለሁ የኔ ናፊቆት ሥደት አለያይቶኝ አለሁኝ በናፊቆት

    • @ethiopiaethiopia7133
      @ethiopiaethiopia7133 6 лет назад

      Zahara Ali አይዞሽ ማር አላህ በሰላም ያገናኝሽ እኔ ከ 3 ወር ብኅላ እሄዳለሁ

    • @zaharaali8598
      @zaharaali8598 6 лет назад

      AminaT Mohamed ታድለሽ ማምየ

    • @sarahmahanat4105
      @sarahmahanat4105 6 лет назад

      ዘሀርየደሴልጅነሸእናትያገሬልጅነሸማለትነውአይዞንን

    • @user-gz3cz1nz7d
      @user-gz3cz1nz7d 5 лет назад

      እኔ20002.6አመትልጅነበርኩኝ

    • @HayatHayat-be8ud
      @HayatHayat-be8ud 4 года назад

      ❤❤

  • @madntahmed5835
    @madntahmed5835 4 года назад +6

    ዋዉ ስዉዴዉ እኮ ብዙ ትዝታ አለኝ ከዉሎ አዲስ አበባ እሱን ነበር የምሰማዉ

  • @user-xg7tw2gg8z
    @user-xg7tw2gg8z 4 года назад +14

    ዘመን የማይሽረው ትዝታ ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @aa6750
    @aa6750 5 лет назад +47

    ወሎዎች ስወዳችሁ እኔ ግን ወሎ አይደለሁም ፉቅር ናችሁ እኮ

    • @Ali-jc8sg
      @Ali-jc8sg 4 года назад

      እናመሠግናል 🌹🌷😘

    • @genetgeti1485
      @genetgeti1485 4 года назад

      እናመሰግናለን

    • @user-op2pf5eu3j
      @user-op2pf5eu3j 4 года назад +1

      እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

    • @user-ou3kj9iu8r
      @user-ou3kj9iu8r 4 года назад

      እናመሰግናለን

    • @crownrak1927
      @crownrak1927 4 года назад

      ትዉሥታየመገንወሎየወሎቀበጥ👍👍👍🙋🙋😍😍😚😚😚👌👌👌💓💓💓🎧🎧🎧🎤🎤🎤

  • @user-yw2gh6qz9u
    @user-yw2gh6qz9u 5 лет назад +8

    ወሎዎች የምንታወቀው በፍቅረና በጥሩ ነው
    አሁንም እህቶቼ መልካም እንሁን ዘረኝነት ኤዳያስተምሯችሁ መልካምነት ያኮራል

    • @azmeraabeya7470
      @azmeraabeya7470 Год назад

      እኮ የኔዋ ወሎ ፍቅር ብቻ ❤️❤️❤️

  • @rahmamohamed2489
    @rahmamohamed2489 6 лет назад +14

    የአላህ የናቴን ነገር አደራ እማ ናፍቆቴ ናት

  • @user-mz9ho6mx4m
    @user-mz9ho6mx4m 5 лет назад +10

    እኛም ጎንደሬዎች ዉበታም ነን እስስክስ እስስስስ በልያዝ ጎንደር ስለሙዚቃዉ እናመሠግናለን

  • @user-ic8fo5uw2g
    @user-ic8fo5uw2g 6 лет назад +3

    ወይኔ በትዝታ ሞትኩ ስደት አይኖ ይጥፍ የማብሪ ሙዚቃ ሁሉም ትዝታ አለብኝ

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 5 лет назад +3

    ወሎ የቆንጆ ሀገር ሁሉ ነገሩ የማይጠገብ ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @mrslobaba7636
    @mrslobaba7636 5 лет назад +7

    አይ ሥደት ና ትዝታ ቤቱን ሠራብኝ 😭😭😭😭

  • @fafinegn2257
    @fafinegn2257 6 лет назад +2

    ወይ ይህን ሙዚቃ ለመጀመሪያ ሠአት የሠማሁት 9ኛ ክፍል እያለሁ ክለስወ ውስጥ ከምርጥ፩ጓደኞቼ ጋር ነበር አይይይ ትዝታ አለብኝ

    • @maremare2053
      @maremare2053 5 лет назад

      Samera Ebrahim የአገረ።ልጄች።እውደቸሀለሁ።

    • @maremare2053
      @maremare2053 5 лет назад

      የውልጅ።ነፕ

  • @azizamehamed3568
    @azizamehamed3568 5 лет назад +7

    በስደት ይለነዉ ነን ዉስጣችን የሚማስለዉ አገሩ ያለማ ምን ይስማዋል አላህ ከስደት ያዉጣን

  • @user-wy8gl7hx1f
    @user-wy8gl7hx1f 4 года назад +2

    ወይ የማረሳው ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዚቃ ወይይይይ ስደት

  • @rhmaarhmaa5651
    @rhmaarhmaa5651 4 года назад +3

    የኛ ሰርግ ለት የተዘፈነ ሙዚቃ አቤት አቤት

  • @user-ev7vr3yq5t
    @user-ev7vr3yq5t 4 года назад +3

    ውይይይ ትዝታ አለብኝ ጎደኞቸ ጋ የዛሬን አያድርግና ስደት አለያየን

  • @nikabismybeaut8587
    @nikabismybeaut8587 6 лет назад +35

    የወሎ ልጀ ያዉም ደሴ ላይ

    • @user-tz1nb4mz5t
      @user-tz1nb4mz5t 6 лет назад

      ማነዉስሙ ዘፋኙ እስኪ ንገሩኝ ስወደዉ

    • @thaashiasoy706
      @thaashiasoy706 5 лет назад

      des sil masha allahanam wlo

    • @user-nc7xi2cb4k
      @user-nc7xi2cb4k 5 лет назад

      ሀየ ያገሬልጅ

    • @zainabalo4267
      @zainabalo4267 4 года назад

      የወሎልጀ

    • @engidubitew7061
      @engidubitew7061 4 года назад

      yetm hugni yetm wollo andi new yawum atbelu yawum malet yararkal wegenoche beterefe ymechachihu

  • @zahrahzahrah3368
    @zahrahzahrah3368 3 года назад +2

    ወላሂ እኔ ስደት ስመጣ የወሉ ልጆይ እና የደሴ ለጆይ ነበሮ እግር አገጣጥሞን ወላሂ ፍቅር ናቸው ደስሲሉ በሳሶ አስተው እስከ ደበር አብረን ነው የመጣነው ደስ ሲሉ አላህ ይጠብቃቹህ

  • @tekamuchwolde1787
    @tekamuchwolde1787 6 лет назад +9

    ዋው በጣም ደሥ ይላል ዘፍኑ ተመችኝ

  • @ሀነን
    @ሀነን Месяц назад +1

    የዋሎ ልጅ ነኝ ወለሂ ለይክ ግጡኝ ክክ😂😂💋💋💋😩😩

  • @weynshetmekoya3215
    @weynshetmekoya3215 6 лет назад +8

    ሙዚቃ አልወድም ግን ይሄ ሙዚቃ በጣም የምወዳት የስደት ጓደኛየ ከሚላ ጀማልን የማስታውስበት ነው በስንት ጊዜየ ስሰማው በጣም አለቀስኩኝ አይ ስደት ሳላበው አገናኝቶ ሳላስበው አለያየን ከሚላዬ በጣም ትናፍቂኛለሽ ሁሉም ሳስብሽ እኖራለሁ የእኔ ልዩ የት እንደማገኝሽ ባላውቅም የስደት ትርፌ የእናንተ ትዝታ ነው ከሚላዬና ሰላምዬ

    • @asdgasdf6030
      @asdgasdf6030 6 лет назад

      Weynshet Mekoya የኔማር አይዞሽ እኔም

    • @user-mh3yr5wi9s
      @user-mh3yr5wi9s 6 лет назад

      Weynshet Mekoyaየኔ ውድ ካሚላ ጀማል እምትባል ጓደኛ እኔም አለችኝ ዱባይ አይይይ ስደት

    • @samsungme607
      @samsungme607 6 лет назад

      Weynshet Mekoya ዪመቻችሁ

    • @user-mh3yr5wi9s
      @user-mh3yr5wi9s 6 лет назад

      ያችም ዱባይ ነው ያለችው እኔ የመርሳልጂ ነኝ እሷጋር እምንተዋወቀው መደሞቻችን እህትና እህት ስለነበሩ ነው በጣም ነው እምወዳት ከራሴም በላይ እሷግን ደሴን ታልፋለች አገራችን አንድ አደለም እሷ ደሴን ወጣብላ እኔ ሀይቅንም አልፊ መርሳ ብቻ እወዳታለሁ ነፍሴናት ከሚላ ጀማል ትባላለች አሁን ተለያየን እኔ ከጠለብ ወጣሁ መደሟ መጥፎ ነበረች ወጣሁኝ እና አንገናኝም ሁሌም ትናፍቀኛለች ኡፍፍፍ

    • @nanaashgan967
      @nanaashgan967 6 лет назад

      waw

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Год назад +1

    በዚህ ሙዚቃ2008ትዝታ አለብኝ አይሥዴት አይለፍልህ😥💔

  • @rozamuahmud1657
    @rozamuahmud1657 4 года назад +2

    ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ወሎ የቆንጆወች ሀገር

  • @xstylishsuznamominaxstylis6560
    @xstylishsuznamominaxstylis6560 6 лет назад +11

    አቦ ልጆቹ ሲያምሩ ❤

  • @user-ig9pl4gy6z
    @user-ig9pl4gy6z 5 лет назад +2

    ወይ ስደት አሁንስ ትዝታ ሊደፋኝ ነው በመዳም ደረጭ ውድ ጓድኞቸ ሁሌም አስታውሳችሁ አለሁ 2002 መቼም አረሳውም

  • @user-qp6hm5ep9v
    @user-qp6hm5ep9v 6 лет назад +24

    እንደነክ በሉልኝ ቀኝ እጁን ይዛችሁ
    መቼም የኮራ ነው አያናግራችሁ

  • @user-mh3yr5wi9s
    @user-mh3yr5wi9s 6 лет назад +1

    ዘይባ መሀመድ ሁሌም አስታውስሻለሁ በዚህ ሙዚቃ መቸም አረሳሽ ማሬ

  • @zinetadefa4629
    @zinetadefa4629 4 года назад +6

    የወሎ ልጂ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @user-eg3ho6gm8n
    @user-eg3ho6gm8n 4 года назад +1

    ወይ ትዝ አስባልሽኝ አብሮ አደጌ ልጅ አፍፍፍፍፍ ዘፈኑን ብቻ ልጁን የታ ላግኝዉ

  • @graceabouhaidar1927
    @graceabouhaidar1927 3 года назад +4

    አይ ስደት የስራህን ይስጥህ ምንም ማለት አይቻልም

  • @hiwettewelde6637
    @hiwettewelde6637 4 года назад +2

    አይ እሔን ሙዚቃ ስሠማ አገሬናፈቀኝ

  • @gebeye6878
    @gebeye6878 6 лет назад +21

    ወይ ይህን ሙዝቃ ሰውደው

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l 3 года назад +1

    መገን ወሎ 7 ወር ቡሀላ አይሻለሁ ናፍቆቴ እግዚአብሔር ይርዳኝና

  • @user-vv5lr7tb7w
    @user-vv5lr7tb7w 6 лет назад +1

    _ይከ ሙዚቃ የመጣው እኔ ቀለበቴ ያረኩ ጊዜ ነበር ትዝተዬን ቀሰቀሰብኝ ኡፍፍፍፍፍ

  • @temesegentolotatesemaemeby1201
    @temesegentolotatesemaemeby1201 6 лет назад +2

    Mejar fikre nene one love ashenafi menilk lejoch jgena

  • @hiwotlove396
    @hiwotlove396 6 лет назад +1

    ውይይይይ ስወደው ይህን ሙዚቃ

  • @gghggg9745
    @gghggg9745 4 года назад +5

    ቀጥሉበት ጥሩ ነዉማሮቼ

  • @user-vf5ho6pl1x
    @user-vf5ho6pl1x 5 лет назад +1

    አይይይ ጎደኞቸ ጋ እንገባበዝ ነበር እችን ሙዚቃ ኧረ ብትንትን አልነው በስልክ እኳን አላገኛቸውም አይ ትዝታታታየ ሁሌየም ከልቤ እወዳቹሀለሁ የኔ ሡሶች

  • @AaA-b8l
    @AaA-b8l 7 дней назад

    አይልጅነቴ፡ያራትልጆች እናት ሆኩሳላቀው በስዴት። አይ ስዴት መልሰኝ ሀገሬ

  • @user-kr4np9rz2i
    @user-kr4np9rz2i 6 лет назад +3

    ዉይ ይገርማል ማስታወሻነውይህሙዚቃ በስንትጊዜው ሰማሁት እኔ እንኳን መዚቃአልወድ ልጂቱንሳይ አምራኝ ነውየገጠርአለባበስ ያደግበትንልብስልሀይብየነበር

  • @EthioEthio2016
    @EthioEthio2016 2 месяца назад

    ኡፍፍፍ ይኸ ሙዚቃ ሥወደው❤❤❤❤❤

  • @user-qr8rf1dx4m
    @user-qr8rf1dx4m 6 лет назад +14

    አቦ ድምፅህ ሲምር💗💗💗

  • @user-dc6ex9vq3e
    @user-dc6ex9vq3e 5 лет назад +2

    ወይ ትዝታ አይይይይይይይየ

  • @rabiaseid9366
    @rabiaseid9366 2 года назад

    አይይይይይ ስደት ይብላኝልህ አቦ ትዝታየ ሆደን አማሠለዉ

  • @kerimam.dkerimam.d9226
    @kerimam.dkerimam.d9226 5 лет назад +2

    እየሰማሁ እረሳለሁሁ እየስደት

  • @tirngokut2404
    @tirngokut2404 4 года назад

    ዋውውውውው በጣም ያምራል ትዝታዬ ቀሰቀሰብ

  • @user-vw5vv3lw6c
    @user-vw5vv3lw6c 5 лет назад +5

    ውይይይ የተሙሸርኩብት
    ሙዚቃ ያ አልፎ አሁን
    አድስ ፍቅረኛ ያዝኩ መገን
    ስድት ሳናስበው አላያይቱን ቀረ

    • @user-ib6ep1ic2q
      @user-ib6ep1ic2q 4 года назад

      እኔም በዚህ ነው ጫጉላ ቤት ፈታ ያልነው ግን መችም የማይርሳ ትዝታ ነው እድሜ ለስደት አሁን እሱም ሌላ አግብቶ የወንድ ልጂ አባት እኔም ሌላ አግብች የሴት ልጂ እናት ሁኛለሁ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሳስበው ደከመኝ

  • @abekiemaru2452
    @abekiemaru2452 2 года назад

    አቤት ትዝታየ ❤️💚💛🙆✈️✈️

  • @last7227
    @last7227 5 лет назад +6

    እዴት ነሽ በሎልኝ ቀኝ እጁዋን ይዛችሁ መቸም የኮራች ነች አታናግራችሁ
    ሰወቹ ይላሉ ሎሚ መራራነው
    እኔን የመረረኝ ካች መራቄ ነው እማ እናቴ
    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ
    ወይ ስደት ከፎ

  • @user-mm3jg7gs6z
    @user-mm3jg7gs6z 6 лет назад +8

    ዋውውው ደስ ሲሉ ድምፅ ሙዚቃ

  • @ferseid3460
    @ferseid3460 5 лет назад

    የወሎ ልጅ ያውም የሀይቅ ፍልቅልቅ ውሀ መሳይ አቦ ተመቸከኝ (ufffffffff)😘😘😘😘

    • @Ali-jc8sg
      @Ali-jc8sg 4 года назад

      ትክክል የሀይቅ ልጆቺ እኮ ፀያይምናቸው ልብን በፍቅር የሚያፈሡናቸው።

  • @genetabreha3096
    @genetabreha3096 6 лет назад +7

    አይወሎ ይመቻችሁ

  • @fikiryegojjamlijj504
    @fikiryegojjamlijj504 4 года назад

    Wowwwww Abishir Wolo ye Fikir hager beka Amhara wustie new sil be Mikniyat new Amharayeeeee ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-nc5ne8co1n
    @user-nc5ne8co1n 5 лет назад +2

    አይይይ ትዝታ ስደት እኔስ አልቻልኩም

  • @user-ws9og1hz9g
    @user-ws9og1hz9g 6 лет назад +8

    የወሎ ልጂ ያውም የዴሴ

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 3 года назад

    ኡፍፍፍ ስደት የስራህን ይስጥህ 😭😭😭😭😭

  • @kingcell4474
    @kingcell4474 4 года назад +2

    ያነን ልጅ ሳምልኝስለኔ ስለኔ

  • @asdgasdf6030
    @asdgasdf6030 6 лет назад

    ውይይይ ፍቅረኛየ ይህንን ሙዙቃ ጋብዞኝ ነበር ግን ምንይደረጋል ይህ ስደት.

  • @user-sq5gf4iw8b
    @user-sq5gf4iw8b 3 года назад

    ወሎየ ባልሁን ይቆጨኝነበር ፍቅርነን😍😍😍😍😍😍

  • @Fafi26
    @Fafi26 9 месяцев назад

    ወይ ትዝታ ወንድሞቸጋ 😢😢😢😢ሆኘ😢😢😢😢😢

  • @noofacool8614
    @noofacool8614 5 лет назад

    የጦሳ ልጆች እስኪ እጅ አውጡ። 💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷💖💖💖💖💖🍓🍓🍓🍓🍓🍓

  • @user-vm9di6wd7g
    @user-vm9di6wd7g 4 года назад +1

    እናቴ ጋ ሁኘ ቀሎቻን ቁርጥመን ደስተኛ ነበርኩ አይ ስደት እሺ ብዙም ባይሆን ገንዘብ ያዝኩ ግን አሁን ደስታ ከየት ይምጣ ናፍቆት ፀፀት ጭንቀት ብቻ ስደት ልጅነቴ ቀማኝ
    ይሁን እስኪ ተመስገን

    • @zuzu4878
      @zuzu4878 4 года назад

      አይዞን ማር

  • @rahmahussain7869
    @rahmahussain7869 6 лет назад +4

    እኔ ሳገባ ነበር የወጣው ልዩ ማስታወሻየ ነው ስወደው

    • @zainabz8778
      @zainabz8778 6 лет назад

      Rahma Hussain786 ageten belahew. Betely. Desen sttera. Enelenate gabthkot

    • @zainabz8778
      @zainabz8778 6 лет назад

      Rahma Hussain786 rahma anh yetneshi

    • @amneenatdaood1784
      @amneenatdaood1784 5 лет назад

      እውርው

  • @user-uk6lu5xw7c
    @user-uk6lu5xw7c 6 лет назад

    እንዴት ደሥ ይላል ድምፁ ሥወድህ እኮ

  • @techzone6330
    @techzone6330 6 лет назад +5

    😘😘😍😍❤❤❤

  • @kidistchala3228
    @kidistchala3228 5 лет назад +1

    አንችዬ
    አንችዬ
    እንችዬ
    እመለስ መስሎሻል❤️❤️❤️❤️❤️
    እንዴት በሉልኝ ቀኝ እጇን ይዛችሁ 😂😂❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-sq5gf4iw8b
    @user-sq5gf4iw8b 3 года назад +1

    ወሏሂ ትምህርት እያለሁኝ (8)ሥምተኛክፍል ሁኒ
    ተጓደኞቸጋር አዳምጠውነበር አሁን ስደት በታተነን😭😭

  • @ayekela7489
    @ayekela7489 6 лет назад +1

    ውይይይ ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ

  • @user-ib6ep1ic2q
    @user-ib6ep1ic2q 5 лет назад +1

    ሀገሬ ናፈቀኝ 😢😢

  • @tsigemenale892
    @tsigemenale892 6 лет назад

    Konjo demesena zefen👉💚💛❤👈🏿👏👏👏👏👏👏👏👏😘

  • @ranawaseem9472
    @ranawaseem9472 5 лет назад

    ወሎ ገራገሩ ሀገሪ ወሎላይ መወለድ ካማራችሁ እንደእኔ ወሎ ላይ በተወላዳችሁ ክክክክክ ሀገራችንንን የኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር ስጠን

  • @ayshaaysha8979
    @ayshaaysha8979 4 года назад +1

    ሀገሬ ናፍቆኝ

  • @serkeserke8304
    @serkeserke8304 6 лет назад +1

    Woww edat yamral

  • @magicglass4533
    @magicglass4533 6 лет назад +25

    ውበታሞች ወሎ

    • @osmanosman9483
      @osmanosman9483 6 лет назад

      Magicመልካም Glassበይዉ og er

    • @user-bx3fs8sb6l
      @user-bx3fs8sb6l 6 лет назад +1

      ወይኔ ልጅ ነቴ ናፈቀኝ ከዛሬ 10አመት በፊት በግ ሣግድ አዳምጥ ነበር አይ ሥደት ይብላኝልህ

    • @eleniboulotte1591
      @eleniboulotte1591 6 лет назад +1

      Magicመልካም Glassበይዉ ewntnwe

    • @magicglass4533
      @magicglass4533 6 лет назад

      Eleni BOULOTTE 💚💛❤️

    • @eleniboulotte1591
      @eleniboulotte1591 6 лет назад

      ሀዩ ወሎየዋ የእናቴ ነፋቂነኝ ali arène.eti.eni.37.amteonial.brhi.eti.

  • @sweetyhekma3159
    @sweetyhekma3159 6 лет назад +1

    አይይይ እረ ሀገሪ ዛሬስ አልቻልኩም የእናት እና የሀገር ናፍቆት ባሰብኝ።
    እኔ የማስታውሰው ማትሪክ ፍተና ከጓደኛየ ጋር አብረን ጋብዛኝ የሰማነው።
    የጓደኛ ናፍቆት ሰውን እንደሚጓዳ ዘንድሮ ተረዳሁት።

  • @meri-bx3os
    @meri-bx3os 6 дней назад

    my ወሎ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-dv7jq3pv4z
    @user-dv7jq3pv4z 5 лет назад +1

    ውይኔአገሬወሎናፈቅሽኝወይስደትአይኑይጥፍ

  • @mohmadtarawneh5336
    @mohmadtarawneh5336 3 года назад

    ውይ ድሰሲል እንኳንም የውሎ ልጅ ሆነኩኝ

  • @eexx1971
    @eexx1971 3 года назад

    አየ ትዝታ ያክስቴልጅ ጋ እንሰማው ነበር

  • @tesfayeasnake840
    @tesfayeasnake840 2 года назад +1

    ዋው💗💗💗💗💋

  • @manbra4340
    @manbra4340 6 лет назад

    ዋውውውውውውው

  • @eyeruseyerus5024
    @eyeruseyerus5024 5 лет назад +1

    ዋውአገሬ ሥወድሽ ኩፉአይንካሽ 💔💔💔💔💔🌷

  • @hayath639
    @hayath639 3 года назад

    ዋዉዉዉተዝታአለብኝጎደኝየስታገባነበረ

  • @medanitabebe3207
    @medanitabebe3207 5 лет назад

    ድምጽ ብሎ ዝም ነው ዋው

  • @semiraa2838
    @semiraa2838 2 года назад +1

    ዉሥጣነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ከወዱህ እኮ

  • @hy6035
    @hy6035 5 лет назад +1

    እደነሽ በሉልኝኝኝኝኝኝኝኝ 😍😍😍😍😍😍

  • @user-ev7vr3yq5t
    @user-ev7vr3yq5t 4 года назад +1

    ኡፉፉፉ ትዝታ ገደለኝ

  • @user-qg6uw7di9m
    @user-qg6uw7di9m 4 года назад +2

    እደነሺ በሉልኚቀኚ ጇን ይዛችሁ መቸም የኮራች ነች አታናግራችሁ

  • @user-ug4lr1ql8q
    @user-ug4lr1ql8q 2 года назад

    Wayeeeee Tzita ትምርት ቤት እንዘፍነዉ ነበር ወላጅ ባእል ሲሆን

  • @fekrme747
    @fekrme747 4 года назад +1

    Wawwuw ❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚