Ethiopia:ሸብረብ አስቂኝ ድራማ ክፍል 2 - Shebreb Sitcom part 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 471

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 3 года назад +299

    ምርጥ ሲትኮም ነው የሚትሉ 👍የልጅቷ ትወና ያስደመመው እስኪ ማን ነው

    • @ahffhfgy8547
      @ahffhfgy8547 3 года назад +2

      እኔ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад +1

      እኔ በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @merimamo3963
      @merimamo3963 3 года назад +1

      Tasetelalech

    • @bezamaasa8709
      @bezamaasa8709 3 года назад

      @@miftahMekonen lituu

    • @bezamaasa8709
      @bezamaasa8709 3 года назад +1

      Lliyuu

  • @hsjsishe3236
    @hsjsishe3236 3 года назад +102

    ዋዉ አሪፍ ነው ህፃኑዎ ግን ትችላለች አይገልፀውም ፈጣሪ ያሳድግሽ።

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ

  • @እኔስየማርያምነኝእኔስእም

    አባቴ እንዲህ ዱቄት ለብሶ ነበር ያሳደገኝ አሄሄ💔💔 እስኪ ይሁና ውለታውን በትንሹ እንካን መመለስ ባልችልም እየጣርኩ ነው ግን አባቴ ህይወቴ ሙሉ አለሜ ነው ❤❤❤❤

    • @AaAa-vo3jf
      @AaAa-vo3jf 3 года назад +1

      አይዞሽ እህትየ🙏እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🙏🙏

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 3 года назад +1

      እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ ❤🤲

    • @beza301
      @beza301 2 года назад

      Subscribe argugn bemariyam

  • @natitube1716
    @natitube1716 3 года назад +99

    እማማ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ ዘረኝነት ይውደም

    • @የሸገርልጅነኝ
      @የሸገርልጅነኝ 3 года назад

      Amen 🙏 🥰

    • @christy-t3z
      @christy-t3z 3 года назад

      አሚን

    • @ZahraZahra-ge3dm
      @ZahraZahra-ge3dm 3 года назад

      አሚን

    • @ሰሙነኝየናቴናፋቂ
      @ሰሙነኝየናቴናፋቂ 3 года назад

      አሚን

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад

      አሚን ያረብ በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @ጌታሆይማረን-ፈ8ከ
    @ጌታሆይማረን-ፈ8ከ 3 года назад +26

    እኔ እችን ፈላ ብወዳትም ልጆች ይሄን ሲትኮም እንዲዮት አልመክርም እደጊ የኔ ሁለተኛዋ ጣፋጭ

    • @yeraseneny17
      @yeraseneny17 3 года назад

      Ewnet new abatuan bedula yemtarurut lij hoo

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 года назад +74

    ወፍጮ ቤት ለሚሰሩ ወንድሞቻችን ትልቅ ክብር ይገባቸዋል 👏👏👏

  • @እናቴየዘጠኝወርቤቴ-ሰ5ቘ
    @እናቴየዘጠኝወርቤቴ-ሰ5ቘ 3 года назад +153

    ማነውእደኔ ይችንሚጥሚጣ በጉጉት የሚጠጠብቃት

  • @Qwertyuiop-cl2qe
    @Qwertyuiop-cl2qe 3 года назад +208

    የጋሽ መኮንን አድናቂዎች እሥኪ እጃችሁ ይታይ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад +1

      አለን በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @afewerkberhe771
      @afewerkberhe771 3 года назад

      ጋሽ መኮንን ካልተመለሱ አስጠላኝ

    • @beza301
      @beza301 2 года назад

      @@miftahMekonen subscribe argugn

    • @MesfinBugie
      @MesfinBugie 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 እኔ

    • @MesfinBugie
      @MesfinBugie 9 месяцев назад

      ​@@miftahMekonen❤❤🙏

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 3 года назад +115

    ይቼን ቅመም ልጅ ለማየት እደ ዉሃ ቀጂ ዩቲዉብ ስመላለስ የከረምኩት 😃😃😃😃

    • @meleketmedia-5596
      @meleketmedia-5596 3 года назад

      እኔም

    • @tewerswassawassa5562
      @tewerswassawassa5562 3 года назад

      እኔም

    • @ahffhfgy8547
      @ahffhfgy8547 3 года назад

      እኔም

    • @rahelrahel9470
      @rahelrahel9470 3 года назад

      Ename

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад +1

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ

  • @zizusitot
    @zizusitot 3 года назад +13

    እንደዚች አይነት ህፃን አይቸ አላቅም ችሎዋታና ወሬ ካንዲ ወይኔ ጉደ 😃😃😃 ማሻአላህ አላህ ያሳዲግሽ

  • @nunuabate1667
    @nunuabate1667 3 года назад +14

    ምን አይነት ቅመምና ምርጥ ልጅ ናት ስወዳት የኔ ጣፋጭ😍😍😍😍

  • @uaepower4941
    @uaepower4941 3 года назад +14

    የኔ ማር ህጻኗን በናፍቆት እና በጉጉት ስጠብቃት ነበር ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +9

    ሞኬ እኮ የምር አባት እኮ ነክ ሆኖ ሲሰራ እንዴት ደስ እንደሚል እኮ አንተና ሸዋፈራው ሁሌም ስሩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሀገሪንተውልኘ
    @ሀገሪንተውልኘ 3 года назад +3

    አይ ሸብረብ እደት ስው 10ከ10 ያመጣል ትግስቱን ይስጥሺ ሚጣየ ቅመም ነገር

  • @EADTina
    @EADTina 3 года назад +7

    እውነት ነው ምንም በማናቀው ስቀበጣጥር እንውላለን ይሔ ነገረር ምድነው አውነቱስ ምኑጋር ነው ብለን እንኳን አናጣራም በተለይ f.b ጌታሆይ ጥርቅም ያርግልን ባልተጣራ ወሬ ስንፈርድ እንውላለን በጣም ትምህርት ሰጪ ነው በርቱልን ሁላቹም ያምርባችዋል 👌👍👍👍👍

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 3 года назад +6

    ውይ ሽብሩ 😂😂😂ልጅቱ ግን 👌

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 3 года назад +4

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነች ስታስመስል የባለፈውን እራሱ ሶስቴ ነው ደጋግሜ ያየሁት

  • @meheretabfekedemengesha4148
    @meheretabfekedemengesha4148 3 года назад +12

    አዝናኝ እና አስተማሪ ነው ሁለቱን የያዘ ስለሆነ ሳላመሰግናቹ አላልፍም በዚሁ ቀጥሉ በርቱ እየተማርን እንዝናናበታለን

  • @ethionairobimoha4194
    @ethionairobimoha4194 3 года назад +10

    ምን አይነት አስማት የሆነች ልጅ ነች በአላህ አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад

      አሚን በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 3 года назад +20

    The little girl she is vary talented ,also all staffs are good .

  • @birzafadmasu388
    @birzafadmasu388 3 года назад +1

    በእውነት ብርክቲ ጎበዝ ልጅ ነሽ።
    ሸብረብ ግን ወፍጮ ውስጥ ከትቼ አፈጭሀለሁ

  • @mimim9982
    @mimim9982 3 года назад +1

    ምነው እቁዋረጠ ደስ አይልም አንጠልጥላችሁን መጥፍት ልጅቱዋ ናፈቀችኝ እየደጋገምኩ ባያውም እንደ አዲስ ነው የምስቀው ክክክክክክ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 года назад +22

    ትንሿ ቅመም እድግ በይ ለቁም ነገር ያብቃሽ ሀገርሽን የምትወጂ ልጂ ያድርግሽ ❤️❤️❤️❤️

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад

      አሚን በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 года назад

      ዊው

  • @welokutaber2904
    @welokutaber2904 3 года назад +27

    ይች ልጂ ተመልሳ መጣች😂😂
    የኔ ማር ከመጥፎ እይታ አላህ ይጠብቅሽ❤

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 3 года назад +14

    በታም የሚያዝናና , የሚያስቅ , የሚያስተምር ደራሲው ኣክተሮቹ ጎበዞች ብያለው 🙏🙏🙏

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 3 года назад +18

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በውጭም በሀገር ውስጥም ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለ125ኛ አድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ አደረሰን፤ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝተው ይባርክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mesafentdemissia8602
    @mesafentdemissia8602 3 года назад +6

    ብርክቴ ዋው መልካም አደበት ብቃትሽ እጅግ በይ መልካምነት መልእክቱ ላስተዋለው መልካም ነው
    እናመስግናለን ሁሉንም ክሩ አባላት

  • @yohannesghilay5297
    @yohannesghilay5297 3 года назад +7

    I love this sitcom and all actors are very funny and great!!!!

  • @ጥላሁንበፍርዱ
    @ጥላሁንበፍርዱ 3 года назад +7

    ብርክቲ እና ሞኬ ድምቀቶች ናቸው😃

  • @ሰኒሐበሻዋወሎቤተአማራ

    10 ካስር10😂😂😂😂😂😂😂

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 года назад +17

    እማማ ብርክቲ ክክክክ ማር ነገር ይመቻል ግን እዳታቋርጡብን

  • @R.A52
    @R.A52 3 года назад +8

    ግን እዳታቋርጡት እኛ ሀገር ጥሩ ነው ሲባል የለም ተናግረናል !!!መኩዬ ነው ስወድህ

  • @dhdjsjhehej3101
    @dhdjsjhehej3101 3 года назад +2

    ማሻአሏህ ደስስስ ስትሉ ከምናምን ነገር ፅድት ያለነገር ነው ያቀረባችሁት ቀጥሉበት አቦ ይመቻችሁ

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 года назад +7

    ዋውው አሪፍ ድራማ ነው ጩጬዋ 😂❤❤❤

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 3 года назад +5

    ባለ ዱቄቱ ስሙ ጠፋኝ ትወናው ደስ ሲል

  • @ለፀሎትተነሱ
    @ለፀሎትተነሱ 3 года назад +11

    ማነዉ ፈቶ የለቀቃት ይቺ የጥበብ ፈርጥ እሷን መጨረሻዋን ለማወቅ ሰብስክራብ አረኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 3 года назад +6

    በጣም ደስ የሚል ሾው ነው። we are looking for the next episode .thank you!

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 3 года назад +5

    እኔ ምንልበል ዋው!!! በርቱ ትናፍቁኛላቹ።

  • @saraguragawe1741
    @saraguragawe1741 3 года назад +6

    ሽብርብ ብሩክቴ አትንካብኝ ወይኔ ማር ባያት ባያት አልጠግባትም

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +3

    😂😂😂😂ሄኑ በሳቅ ገደልከኝ ከነ ልጅክ 😂😂😂😂😂

  • @Sara-et9cr
    @Sara-et9cr 3 года назад +1

    በስማም ህፃንዋ ዋው ብቃቷ የሚገርም ነው እድግ በይልኝ

  • @AbdiiAliiy
    @AbdiiAliiy 2 месяца назад

    ሞኬን ማንም አይስተካከለውም የምር እኔ በጣም ነው የምወደው እዲሜህ እረጂም ይሁንልህ ሞክየ

  • @ዜድዜድ-አ8ኸ
    @ዜድዜድ-አ8ኸ 3 года назад +2

    ዋው በጣም ያምራል የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሺ

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 3 года назад +2

    ወይኔኔኔኔምን ያለች ቅመም ልጅ ናት ኡፍ እድግ በይልኝ ጣፍጭ አደበት ነሽ የኔ ውድ

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 года назад +6

    ወይኔ ብርክቲ ሚጥምጣ የሆንሽ ልጅ ❤

  • @ሶፊነኝሀላሌንናፊቂ
    @ሶፊነኝሀላሌንናፊቂ 3 года назад +16

    የኔ ማር እዳች ቅመም የሆነች ልጅ ይስጠኝ

  • @mimim9982
    @mimim9982 3 года назад +3

    የኔ ጠፍጭ እድግ በይ ደስ የምትል ፈጣሪ ከአይን ይጠብቅሽ

  • @ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው

    መለስ ዜናዊ ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂

  • @abebajiddahjiddah7643
    @abebajiddahjiddah7643 3 года назад +5

    እውነት። የመጨረሻ። የሚገርም ድራማ ነው

  • @kalyesamilj2969
    @kalyesamilj2969 3 года назад +5

    የኔ ማር ድምፅሽ በራሱ እንደ ማር ይጣፍጣል

  • @sarkalmdamise5833
    @sarkalmdamise5833 3 года назад +2

    በርቱልን በጣም አስቂኝ እና አስተማሪ ነው

  • @idihome5716
    @idihome5716 3 года назад +1

    Berktryeeeeeee yene konjooo. Ediggg beyelign. Ehe yalemedemamet beshita gin yene gash beke bicha endaymeseleish yehulachininm new :) mirttttttt sitcom wawww

  • @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ
    @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ 3 года назад +3

    ሞኬ ሞኬ ነው ልጅቷ ደሞ አደመቀችው በዛ ላይ ድምፃ ሲያምር

  • @tedted8833
    @tedted8833 3 года назад +4

    ደስ የምትል ልጅ 🤣🤣🤣

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +2

    የኔዋ ብክቲዬ እድግ በይ የኔ ቃጠሎ 🤩🤩🤩🤩🤩🤩ሄኖክና ሞኬ በሳቅ 😂😂ምርጥ አስተማሪ ሲትኮም ነው እንዳይቆረጥ እንጂ 😘

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 3 года назад +2

    አስቸጋሪ ልጅ የደረሰበት ያቃል 😂😂😂

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 3 года назад +2

    የኔ ሚጥሚጣ ዋው ብቃት እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤❤😂😂😂😍🙏🙏

  • @hanabehani8082
    @hanabehani8082 3 года назад +3

    እደጊ ሚጣ በጣም ጐበዛ ናት አንደኛ

  • @temeseldesta7423
    @temeseldesta7423 3 года назад +2

    Amazing thank you both specially little smart princess Brikti

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 3 года назад +4

    እሰይ አዲሷ የዩቱብ ቅመም መጣች 😘😘

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 11 месяцев назад

    ጋሽ መኮነን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ መልካም አባት ነህ አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seidandaykel9413
    @seidandaykel9413 3 года назад +2

    ሚጣየ ጎበዝ በርች

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Год назад

    Very nice message. Well done✔

  • @ansha4167
    @ansha4167 3 года назад +6

    የኔማር እድግ በይ 💚💛❤️

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 3 года назад +2

    ዋውውውውው የኔ ቅመም በርቺ ልዩ ነው

  • @gudutaye6337
    @gudutaye6337 3 года назад +13

    I saw part 1&2 today I can't wait for part 3. This is the best sitcom. You have to promote this so that everyone can watch.

  • @ritaarsema9575
    @ritaarsema9575 3 года назад

    Yene konjo fetari yasadgsh berchi betam gobez nesh

  • @Hነኝየማሚየቀለጤእማሂወቴ

    እናተ ኮሚቶች ግን ታስባላችሁ ሞኬ ብርክቴ እምትሉት ሁሉም ጎበዝ ናቸው ❤❤❤❤

  • @ቲናG
    @ቲናG 3 года назад +2

    ይች ህፃን ግን በጣም ነው እምትችለው ዋው ብቃት

  • @ከንቱነኝየከንቱከንቱነኝ

    ወይዘሮ ብርክቲ ውስጤ ኖት እርሶን ሕጻን ለማለት ቢከብደኝ ወይዘሮ ብዮታለው አይቀየሙኝ ል!

  • @LL-nf1ic
    @LL-nf1ic 3 года назад +25

    አረ ይች ልጅማ እዉስጡአ ትልቅ ሤትዮ ተደብቀዋል

    • @Leyla-c5u
      @Leyla-c5u 3 года назад +2

      አይገርምሽም እኔ ምሰራበትሽቤት እንደሷ የተቃጠለች ልጅ ናት እኔ የማፍረውን ሁላ ትናገራለች

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад +1

      @@Leyla-c5u
      ክክክክ በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
      @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 3 года назад

      ክክክክክክ

    • @Huda19998
      @Huda19998 3 года назад

      Kkkkkkkk🤣🤣

    • @ሃናንግርማአባቴየኔመከታ
      @ሃናንግርማአባቴየኔመከታ 3 года назад

      Hahahahahahahahhah enam tetratiryalew

  • @sadamohammed-cg2pv
    @sadamohammed-cg2pv Год назад

    አረ ወይኔ እኔ በሰቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +4

    መኩዬ ስወድክ ❤️❤️❤️❤️እረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @ተነኝየዎዶችእህት
    @ተነኝየዎዶችእህት 3 года назад +1

    አረ ምጣ እድየ ነበልባል 😂😂😂😂😂😂

  • @TamratTama-x9s
    @TamratTama-x9s 2 месяца назад

    The perfect sitcom and cast 🎉🎉

  • @etoss2990
    @etoss2990 3 года назад +1

    እንኳ ደህና መጣ ችሁ ይቺን ቆንጅዬ ልጅ እሣንለማየትነው ምገባው😂😂😂😂

  • @mariemaria5441
    @mariemaria5441 3 года назад +2

    የኔ ማስ ነገር 🥰🥰

  • @tadetade1617
    @tadetade1617 3 года назад +1

    wow shebreb drama desii yilalii cucewaa yimechishii best

  • @sarayonas4141
    @sarayonas4141 3 года назад +4

    Dsyamil film naw

  • @eyamuwedaj2697
    @eyamuwedaj2697 3 года назад +2

    የልጅቷ ታለንት ለየት ያለ ነው

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 года назад

      ጐበዝ።ዬኔማር

  • @kokikassa1524
    @kokikassa1524 3 года назад +2

    ሸብረብ ሲያሳዝን 😘😘

  • @lovethes3150
    @lovethes3150 3 года назад +4

    ቀጣዩ ክፍል 3 ልቀቁልን ከይቅርታጋር

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 3 года назад

    ይሄ ድራማ ቅኔው ለገባው ሰው ትልቅ መልእክት አለው የምንኖረውን እውነታ ፍንትው አድርጎ ነው የሚያሳየው አደራ እስከመጨረሻው ግፉበት

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 3 года назад +5

    የእኔ ቅመም እድግ በይ ወደ ፌት በትልቅ ትወና እንጠብቅሻለን ሞኬና ሄኖክ አድናቂያቹ ነው በርቱ

  • @victoriouslife5225
    @victoriouslife5225 3 года назад +12

    this is the best I have ever seen keep teaching us

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite 3 года назад +1

    Allah yasadegeshe ema weyi 😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @Salam-sh2dv
    @Salam-sh2dv 2 года назад

    Timirtim 👌🥰 aznagnm new 🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰 yimechachu

  • @sulimanalbnagi1694
    @sulimanalbnagi1694 3 года назад +6

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ

  • @zalemmesarat592
    @zalemmesarat592 3 года назад +6

    ሠላም በጣም ቆንጆ ነው

  • @ashenafieyob8761
    @ashenafieyob8761 3 года назад

    አፉዓ ላይ ነው ሁሉንም ቃላት የቸረጁአት

  • @masreshaalcho4048
    @masreshaalcho4048 3 года назад +1

    የኔ ማር ደስስስ ስትል ጉበዝ ናት

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 3 года назад +3

    ወይ ጉድ የዛሬ ልጅ በጣም አሪፍ ነው !!

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 года назад +3

    እውነት ጉደኛ ልጅ ናት ፈጣሪ ያሳድጋት

  • @zedhabesha1808
    @zedhabesha1808 3 года назад +2

    🤣🤣🤣አቃጥላ ደፋቻቸውኮ

  • @hanaalemayehu3063
    @hanaalemayehu3063 3 года назад +4

    When part 3

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 3 года назад +4

    ጋሽ ሞኬ አለበት ደስ ሲል😍😍 ሁሉም ምርጥ ናቸው ሚጣ ደሞ ፈጣን ልጅ ናት አቦ ምችት ይበላችሁ😂😂

  • @ሀንጀማል
    @ሀንጀማል 3 года назад +1

    በቀና ምጣዋ 😂😂😂😘💋💋

  • @mekdes-h8q
    @mekdes-h8q 3 года назад +3

    ቅመም የሆነች ልጅ😍😍😍

  • @betelhemhabtamu1524
    @betelhemhabtamu1524 3 года назад +2

    Mekuye ljio abatyew betam new yaftatugni

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 3 года назад +2

    በርቱልን። አደራ ደግሞ እንደተጠነቆለበት እቃ አትጥፉ።