Ethiopia:ሸብረብ አስቂኝ ድራማ ክፍል 6 - Shebreb Sitcom part 6

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 157

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 3 года назад +5

    የይች ልጅ በጣም ጎብዝ ናት ተንከባኩቡዋት የብርክት ኣድናቂኝ ነኝ eritrawi negn

  • @buxsgf11
    @buxsgf11 3 года назад +18

    የልጅቱ አባት ይመለስልን

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud Год назад +5

    1እስከ 5 የተወኑትን ተዋናዮች መልሱልን በጣም ደብሯል እውነት በጣም አስጠልቷል መኮ እና የልጅቱ አባት ይመለሱልን

  • @brookgetachaw1024
    @brookgetachaw1024 3 года назад +27

    በመጀመሪያዎቹ ተዋናዬች ያምር ነበር

  • @tesfutsegay9236
    @tesfutsegay9236 2 года назад +2

    የቅርደሙ ተዋናዮቹ ጥሩ ነበሩ I am Eritrean

  • @ቤቲዮቶብ
    @ቤቲዮቶብ 3 года назад +28

    ኡፍፍፍ ጋሽ ሞኬየ ከለሉ ድምቀት የለውም ይምጣልን

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Год назад

    ሞከ እና የልጅቱ አባት ናቸው ድምቀት እና የኔ ጣፋጭ

  • @wondachewayana4350
    @wondachewayana4350 3 года назад +3

    ርሀብ....አታዬኝም እንዴ እንዴት ቋ እንዳደረገኝ 🤣🤣🤣

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 9 месяцев назад

    አይ ሞኬ bemekeyeru ክር ብሎኛል ♥️❤️❤️🙏♥️

  • @sarakedir859
    @sarakedir859 3 года назад +2

    ጣፋጭን ስንል የባሰችው መጣች የኔ ቆንጆ

  • @kN-zm4ym
    @kN-zm4ym 3 года назад +1

    በርቱ ማለት አይሻልም የመመሠጋገን ድርቅ አለ አሉ መጋቢ ሀዲስ አለማየሁ እሸቱ ብሩክትዬ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ትልቅ አርቲስት እንድትሆኚ እመኛለሁ።

  • @panianis8065
    @panianis8065 3 года назад +6

    ቀጥሉበት በጣም ነው ደስ የምትሉት ሆዴን አቆሰለ ጭውት በሳቅ

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 3 года назад +1

    በትንሿ ጣፋጭ የትወና ብቃት ስገረም ነበር:: አሁን ደግሞ ከእርሷ የምትበልጥ ልጅ በማየቴ የበለጠች ተገረምኩ:: መቸም ስታድግ በጣም ታዋቂ እንደምትሆን ካሁኑ ታስታውቃለች::

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Год назад

    የኡኔት ድንቅ ልጁ ናት ብርክት❤❤❤

  • @kN-zm4ym
    @kN-zm4ym 3 года назад +2

    ብርክቲ እድግ በይልኝ የኔ ማር።

  • @regeobalcha6995
    @regeobalcha6995 3 года назад +6

    ሚጢጥዬ ነፍስ ነገር ... ለዘለዓለም ወደድኩሽ :: የእስራኤል ቅዱስ ያሳድግሽ !

  • @abrshjoco5740
    @abrshjoco5740 3 года назад +1

    ማርያምን ይሄው ከዝች comment በኋላ ከ ሸብረብ በገዛ ፈቃዴ እሬሴን አግልያለሁ። ያለ መኮነን ለአከማ አይታሰብም 🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️

  • @APNHM
    @APNHM 2 года назад +1

    እፉዬ ገላ👫😂😂😂🤣

  • @SerkalemdagimDani-rv7jn
    @SerkalemdagimDani-rv7jn Год назад

    ኡፍፍፍፍፍ ሰለቸኝ ገና ካሁኑ ጋሽ ሞኬን እና ሸብረብ ይመለስ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye Год назад

    የመጀመሪያዎቹ ተዋናዮችሰ ማለት ከ1 እሰከ 5 የተወኑት በጣም ያምራሉ

  • @muluwonde9799
    @muluwonde9799 3 года назад +16

    ይደብራል መኮነን ላእከ እና ሄኖክ የልጅቱ አባት ስለተቀየረ ይደብራል

  • @fafayyesuf4859
    @fafayyesuf4859 3 года назад +9

    አይይይይ የቀን ምትክ እጂ የሰው የለውም የሚባለው እውነት ነው የዱሮው ሸብ ረብ መልሱ?????

  • @ማራናታ-ቐ2ቨ
    @ማራናታ-ቐ2ቨ 3 года назад +3

    የኔ ማር እድግ በይልኝ

  • @zuzuhabshawit828
    @zuzuhabshawit828 3 года назад +14

    አባቷ ለምን ተቀየረ አይነፋም😏

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 3 года назад +2

    ብርክቲ የኔ ውድ

  • @ኢክራምአህመድ-ጘ8ዀ
    @ኢክራምአህመድ-ጘ8ዀ 3 года назад +3

    በቃ አልከታተልም ለምን ተቀየሩ ፍትህ

  • @samiabraham2474
    @samiabraham2474 3 года назад +1

    I love this actor (daughter’s father) he’s funny 😂

  • @esubalewnasir7145
    @esubalewnasir7145 3 года назад

    nuhamin tinshiyewa acter berchi betam gobez

  • @omerfaris5022
    @omerfaris5022 2 года назад +1

    good brckti

  • @selihombarni2263
    @selihombarni2263 3 года назад +5

    ትክክቶሹ አልተመጣጠነም ሸብረብም ጋሽ በቄም እዲያ

  • @getasfawhaila2633
    @getasfawhaila2633 2 года назад +1

    ተዋናይ መለወጡ በጣም ዉበቱን አጥፍቶታል

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 3 года назад +7

    አባታችን፡መኮነን፡የት፡ሆኖዉ፡ነዉ፡ይምጡልን

  • @Ainalam
    @Ainalam 3 года назад +14

    የድሮ ተዋናያችንን መልሱ

  • @miertugetumiertugetu5308
    @miertugetumiertugetu5308 3 года назад +1

    መኮነን ላከም የለም እያረፋችዉ እዩት

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +1

    በርበሬ🤣ዋ መጣሽ?
    😂😂😂😂😂😂

  • @bizu333
    @bizu333 2 года назад

    ታፋጭ ብርክቲ 😆😘😘

  • @samb484
    @samb484 3 года назад

    Araa film betam debra shebrba, moka ametati

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 3 года назад +1

    ere uuuuuuuuu mokishana hani kelalubete sheberebe yasexelale meloselene ere twyu gene

  • @lainlain3070
    @lainlain3070 2 года назад +1

    ሸብረብ ይመለስ

  • @aregaabate5321
    @aregaabate5321 3 года назад +1

    ጋቢ በቄ የለለበት ያስጠላል ሚጣ የምገርም ልጂ ነች ያሳድግሺ

  • @lemlemdebesay6979
    @lemlemdebesay6979 Год назад

    የበፊቶቹ አቶ መሸሻ እና ሸብረብ ሆነው ይሰሩ የነበሩት ቢሆኑ ቆንጆ ትዕይንት ይሆን ነበር

  • @muluwonde9799
    @muluwonde9799 3 года назад +5

    ያስጠላል በተለይ የልጅቷ አባት መቀየሩ

  • @firaolbersisa2845
    @firaolbersisa2845 2 года назад +1

    No one is like gash moke and z first shubrab .....inesun simelesu nw sitcomu miyamrew

  • @aynuabebe1983
    @aynuabebe1983 Год назад

    አረ ድራማው አስጠላ ሞኬ ይመለስልን

  • @filmontube3775
    @filmontube3775 2 года назад

    ere yederowochu yeshalalu

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 года назад +2

    ሞኬ ከሌለ እኔም የለውም በቃ

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 3 года назад

    ወይኔ ይችልይ ሰወዳት❤❤❤🇪🇹 ግን ካራክተር መቀየር ጥሩ አይዴለም ያዉም በ5 "ፓረት

  • @selamayele9682
    @selamayele9682 3 года назад +20

    መኩ የድራማው ድምቀት ለምን ቀየራችሁት🥺🤨🤨

    • @emuyeemuyekalu4731
      @emuyeemuyekalu4731 3 года назад +2

      እንደው ስው ሲቀያየር የሆን ከለሩን ያሳጡታል ምንም እንደመጀመሪው አይሆንም

  • @abimengistu2185
    @abimengistu2185 3 года назад +1

    ሸብረብን መልሱልን ደበረን

  • @hanayeta2632
    @hanayeta2632 3 года назад

    B ሸብረብ እና መኬኤ ketekeyeru belu cawe ename tekeyesalwe

  • @tesfayeyigrem5859
    @tesfayeyigrem5859 3 года назад

    ብሩክቲ የኔ ቅመም

  • @kiyasulubo37
    @kiyasulubo37 3 года назад +1

    ወይ የኔ ቆጀ አባትሽ ታቀየራ

  • @dawitg25
    @dawitg25 3 года назад

    ላእከን የሚያህል የለም

  • @tigsitmekonen5066
    @tigsitmekonen5066 2 года назад

    ❤❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 25 дней назад

    Henok Berhanu Is the Best

  • @nigatwasurafel5860
    @nigatwasurafel5860 3 года назад

    Ethiopia 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰brkte Love 🥰👍🏽

  • @dawitg25
    @dawitg25 3 года назад

    የሾው ውበት እጅግ በጣም ቀንሷል። ለእከ ትልቅ ውበት ነበር። ብሱ ጀምሮ በሌላ ሰው መጨረሱ ፕሮግራሙ አቧቧራ እንዲል አድርጎቷል።
    ሰውየው ብቃት የለም ማለት ሳይሆን በለአከ ተጀምሮ ወደ ሌላ መቀየር በጣም አስቸጋሪ ነው። ከእንግዲ ወዲ ይህን ሽው አላየውም።

  • @አለም-ጰ2ኰ
    @አለም-ጰ2ኰ 3 года назад +17

    ለምን ተቀየሩ ሸብረብ እና ጋሽ በቄ አረ ይደብራል

  • @abenezerfikre1742
    @abenezerfikre1742 3 года назад +4

    አረ ጋሽ ሞኬን መልሱሊን አረ እዳናይ አታርጉን

  • @jerusalemkoki8216
    @jerusalemkoki8216 3 года назад +1

    አባትም ይቀየር ጀመር

  • @mohammedsaed1632
    @mohammedsaed1632 3 года назад +3

    አልቻልክበትም ሰውየው እራሱ ይምጣ የብርክቲ አባት አይችልም

  • @bahran6813
    @bahran6813 2 года назад

    Ere melsut esun yihe adisu shebreb aynefam

  • @ዜድ-ወ5ዠ
    @ዜድ-ወ5ዠ Год назад

    እደኔየሚወዳት

  • @yerosenandenetbirhane5357
    @yerosenandenetbirhane5357 3 года назад +1

    ሲትኮሙን ከ1-5 ምርጥ ነበር እኔ የማይገባኝ እዚሐገር ያላቹ ደራሲያን እዲሁም ሌሎች አካላቶች ለጥቅም የሞታችው ናችው አንድ ነገር ጀምራችው ሰው ትቀያይራላችው እጅገ ይደብራል ከ6 በዋላያለው በጣም በጣም ይደብራል ሸብረብን መልሱት እሱ በደንብ ይጫወተዋል አዲሱ ልጅ ይደብራል ፡ ቃልቀየራችሁት በጣም ያስጠላል

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 Год назад

    ሳቄን ተቀማሁ

  • @bereketlorato3925
    @bereketlorato3925 2 месяца назад

    shebreb ina moke yimtulin,,,,,yalenesu aynefammmmm

  • @besufkadgetachew5293
    @besufkadgetachew5293 3 года назад +12

    እውነት ለመናገር መቀየራቸው በጣም ውበቱን ቀንሶታል ።
    ካራክተሮቹ አዲስ ነው የሆኑት ኧረ አስጠላ

  • @Werkye-s3g
    @Werkye-s3g 4 месяца назад

    ወይ ካሽ ሞኬና ሌሎቹስ ወዴት ሄዱ

  • @RahelBuze
    @RahelBuze Год назад

    Mejemrya lemayet yenbrgn gugut yemjemryawocu tewanyochu yezwt hedwal asxeltobetal

  • @amenbekalugezachew5950
    @amenbekalugezachew5950 3 года назад +3

    Betam yedeberal yemejemereyaw nw aref

  • @getasfawhaila2633
    @getasfawhaila2633 2 года назад +1

    ዉበቱ ከአምስተኛዉ ክፍል በሃላ ጠፋ

  • @APNHM
    @APNHM 2 года назад +1

    🤣🤣🤣😹

  • @AffectionateArchaeology-ml7kj
    @AffectionateArchaeology-ml7kj 4 месяца назад

    ሸብርብ በመጂመሪያው ነው ሚያምር

  • @ቤተዛታሰሜንሸዋ
    @ቤተዛታሰሜንሸዋ 3 года назад +1

    ውይ ምነው ባደዬ አደበዘዛችሁት

  • @faas1176
    @faas1176 Год назад

    ❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍🤣🤣😂😂🤣😂

  • @aregaabate5321
    @aregaabate5321 3 года назад +1

    እር ሸብረብ መልሱት ይደብራል በሱነው የሚያምረው

  • @amenyemeryamelij2781
    @amenyemeryamelij2781 3 года назад

    Woyi shabribi

  • @amefke2069
    @amefke2069 Год назад

    ሚጥምጣ የሆነች ልጅ ውድድድነው ማረጋችሁ ግን መኬን መልሱት

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤😂😂🙏

  • @LaleBro
    @LaleBro Год назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤

  • @mazmazi640
    @mazmazi640 3 года назад +8

    ጋሽ ሞኮ ከሌለ ድምቀት የለም

  • @musabramzi6956
    @musabramzi6956 3 года назад

    gna film u ahun astela

  • @bekicr7151
    @bekicr7151 2 года назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️💘💘💘💝💋💋💋💋

  • @RahelBuze
    @RahelBuze Год назад

    Kezi behuala becrash lemayet asxeltogal

  • @kalikali5826
    @kalikali5826 3 года назад +1

    YEKERBELACHUHUN TEMSGEN BELACHU EYU HAHAHA

  • @yilmateshome886
    @yilmateshome886 3 года назад

    የልጅ ቅመም እድግ በዪ።

  • @yorditesifay5366
    @yorditesifay5366 3 года назад

    Yemejemawochun ibakachu melisulin gash mokonin Ina shebreb melisulini

  • @tesfayeyigrem5859
    @tesfayeyigrem5859 3 года назад

    ዉይ ጋሽሞኬከሌሉ ደስ አይልም

  • @kal___kidan7006
    @kal___kidan7006 3 года назад +2

    ኤጭ የድራማውን ድምቀት ሸብርብን ቀየራቹት ከቻላቹ ሞኬንም መልሱልን 😏😏😏

  • @mediyashifa1391
    @mediyashifa1391 2 года назад

    Mokonan lake Ena yonanis biran kalelu ayamrim

  • @lencorame84
    @lencorame84 3 года назад

    Betam koye iko kifl 6

  • @Leilaahmed5671
    @Leilaahmed5671 Год назад

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @edlawttmsgen
    @edlawttmsgen Год назад

    ያስጠላል

  • @sinafikene4161
    @sinafikene4161 3 года назад +1

    Wow gashibaqe

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 года назад

    ለምን፡ተቀየሩ

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 3 года назад

    ክክክክክክ 🤣🤣🤣

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 года назад

    ዋዉ

  • @seyumfekadu6571
    @seyumfekadu6571 3 года назад +1

    ቅያሬው ውበቱን ቀነሰው ልበል ?????
    ተዋናዮቹ ሲቀየሩ ጥንቃቄ የጎደለው ይመስላል ።
    ቢያንስ አዲሶቹን አይንና ጆሮ የሚይዙበት ቦታ ቢሆን

  • @tesfayeyigrem5859
    @tesfayeyigrem5859 3 года назад

    ሸብረብ ለምንድነው የማይሰራዉ

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 3 года назад

    ሸብረብ ድምፁ ሳምር ልጂት ቅመምናት