Delicious Breakfast Recipe |No knead | Paratha Recipe|የማይጠገብ በጣም ጣፋጭና ተወዳጅ ቀላል ቁርስ|ቂጣ| Liquid Dough

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Healthy break fast recipe |How to make easy and quick egg breakfast | So tasty and easy breakfast recipe |Easy paratha no knead | Easy breakfast in a pan without kneading | The perfect breakfast | No knead | How To Make Paratha | Batter Paratha | Paratha No Rolling Easy Recipe
    ለቂጣዉ የተጠቀምኩት
    2 እንቁላል
    1 ኩባያ ወተት
    ጨዉ
    1 ኩባያ የዳቦ ዱቄት
    የፈረንጅ ቀይ ቃሪያ
    የድንብላል ቅጠል
    ቃሪያ
    Music: www.bensound.com

Комментарии • 194

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 года назад +5

    ዋው በጣም ልዩ የሆነ የሚያስጎመጅ ነው እጅሽ ይባረክ ያሚ👌😋💚💛 ሼር

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      አሜን!!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

    • @ZainabZzainab-vj1rp
      @ZainabZzainab-vj1rp День назад

      እስኪ፣እኔም፣እሞክርዋለሁ

  • @Tsehay27
    @Tsehay27 2 года назад +4

    *_ሰላም ሰላመ ክስስቶስ ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ዋው እጅሽ ይባረክ እህታችን በጣም ያምራል እናመሰግናለን በርችልን ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድስግልን አሜን፫_*

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад +1

    የሚዬ በጣም እሚያምርና የተመጣጠነ ጤናማ የቁርስ አዘገጃጀት ለቅዳሜ ቁርስ ተበላች እሞክረዋለሁ ለልጆችም በጣም ጥሩ ነው እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ቆንጆ‼️‼️💯👍💕❤️ሼር

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      አሜን!!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏ምሳዬ ሞክሪዉ በጣም ይወዱታል 👌

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 года назад +1

    የሚዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ🙏❤👍

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      አሜን!!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 года назад +2

    በጥም ቆንጆ የቁርስ አሰራር ነው ለጤናም ተስማሚ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ውዴ🙏🙏

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад +4

    በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው ኤሚዬ እጅሽ ይባረክ ❤️❤️👍ሼር

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      አሜን!!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @ስደተኛዋእናቴእወድሻለሁሀ

    ማሻ አላህ። ሀሪፍ ነው እኔ አልፎ አልፎ ለመዳሜ ሰራላታለሁ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад +1

    ያሚዬ በጣም ቆንጆ ቀላል የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ👏👏👏❤

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      አሜን!!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @jemilaahmed-q8y
    @jemilaahmed-q8y 8 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Год назад

    በጣም ምርጥ እና ፈጣን ነው አሁን ቁርሴን ሰርቻለሁ በርች እህታችን ባለ ሙያ ነሽ ❤

  • @meskrmegrma2018
    @meskrmegrma2018 3 года назад +1

    ጎበዝ ሰርቼ እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ

  • @ስደተኛዋእናቴእወድሻለሁሀ

    ከላይ። ጅብን ሞርዜሬላ ብጨምሪበት የበለጠ ያምራል በተረፈ በርች

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад

    ዋዉ ሲያስጎመጅ ልዩ ነው ባለሞያ እጅሽ ይባረክ👍👍❤️🥰❤️

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      አሜን!!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 года назад +2

    ዋው በጣም ልዩ ነው👍 ተባረኪልኝ በጣም ምርጥ ምርጥ ይከንማ ልጆች ይወዱታል 👍💖💖💖💖🙏

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      አሜን!!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @ghh3394
    @ghh3394 Год назад

    ስርቼ እንዴት እንደሚጥም አመስግናለሁ ማማዬ እጅሽ ይባርክ

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @wowtube
    @wowtube 2 года назад

    Betam enamesgnalen 🙏🙏🙏

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 года назад

    በጣም ጤናማ ቀላል አሰራር የሚዬ እናመሰግናለን

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @Aammaa-f8s
    @Aammaa-f8s 7 месяцев назад

    ማሸአላህ

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 года назад

    ያስጎመጃል ይህንን በሻይ ለቁርስ ቆንጆ ነው በተለይ አትክልት ለማይበሉ ልጆች 👏🏾👏🏾👏🏾

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      ልክ ነው ለሚዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 года назад +2

    የሚዬ ውዴ በጣም ጤንናማ አርገሽ ነው የሰራሽው ቀለል ያለ ቆንጆ ጤናማ ምግብ ልክ ብለሻል ልቁርስም ሆነ ለምሳም ልንጠቀም የምንችለው ነውሼር🥰🥰🥰🥰🙏💕

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      ልክ ነሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @hawemy9716
    @hawemy9716 Год назад

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ለወርቅ ግን ወተቱን ማንኛውንም ወተት መጠቀም እንችላለን ኒዶ ( የጣሳዋን ) መጠቀም ይቻልል ?,,,,,

  • @AunMUlu-fn4xx
    @AunMUlu-fn4xx 5 месяцев назад

    አናመሰግናለን❤❤

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 года назад

    Wow betam konjo argesh new yeserashew ejesh yebarek yemiy 😍😍

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      አሜን!!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    የሚዬ ዋው እንዴት እንደምያምር በጣም ቆንጆ ቀላል አሰራር 🥰👌👍👏

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @sosisosi2511
    @sosisosi2511 4 месяца назад

    ❤ጎበዝ በርች

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው ምርጥ አርገሽ ሰርተሽዋል ያስጎመጃል የሚዬ እጅሽ ይባረክ

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      አሜን!!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 года назад

    እንዴት እንደሚያምር ቀለል ያለ ላሰራር ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      አሜን!!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад

    ዋው👍👍👍👌👌👌❤🙏

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад

    Watching

  • @MMm-zk9ix
    @MMm-zk9ix 2 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ምግብ ነው ገና ዛሬ ሞከርኩት

  • @mehubabentbaba7461
    @mehubabentbaba7461 3 года назад

    እህቴ በርች ሞክሬው በጣም ይጥማል 👍👍

  • @ወይኩንፈቃድከወይኩንፈቃድ

    በጣም ደሴስ ይላል እጅሽ ይባረክ ❤❤❤ እኔ ግንነጨመርሽ በትን ነገር ማለቴ ከሜራ ኣላየሁትም ይጨመራል?

  • @ZeharamuhsmmedNuriye
    @ZeharamuhsmmedNuriye 3 месяца назад

    አሪፍ ነው ግን ሳላትሮ ምድነው

  • @meditube1834
    @meditube1834 3 года назад

    በጣም ተመችቶኛን ጎበዝ

  • @UaeKhf-t9v
    @UaeKhf-t9v Год назад

    የኔ ውድ እህ ቴ በጣም ነው የማመሰግነው 💗💗💗💗💗💗💗🎉🎉ተባረክ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 года назад

    ቀለል አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅ ይባርክ ኤሚዬ🥰🥰🥰👌👌👌

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      Thank you so much dear 😍🙏

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 года назад

    like like 👍YE Mey konjo breakfast thanks for sharing dear

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      Thank you so much dear 😍🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 года назад

    ዬሚዬ በጣም ቀላል እና ቆንጆ አስራር ንው እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽👍🏽😍😍

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      አሜን!!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @omosamatube
    @omosamatube 3 года назад

    አሰላም አለይኩም መሸአላህ ይስለሙ የድኪ በላይክ 👍👍👍👌

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    watching

  • @ኢስላምውስጤነው
    @ኢስላምውስጤነው 3 года назад

    ማሽአላህ በርቺ ዋው

  • @MonaMona-wj7nc
    @MonaMona-wj7nc Год назад

    Gobaze nashi yene wude ❤❤❤❤

  • @bereshebere6036
    @bereshebere6036 3 года назад

    Tebarki sitai beluj beluj new yemlwe yami

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 года назад

    Bexami konijo new ijshi yibareki

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 года назад

    አሪፍ ቁርስ ነው ያሳየሽን ኤሚዬ የተባረክ ይሁን ላይክ

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      አሜን!!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @RahimaAdim
    @RahimaAdim Год назад

    Meshaalah betamkonjonewu

  • @kurisamuel590
    @kurisamuel590 2 года назад

    Yihe lekurs yemihon tikiklegna mingib new wow!

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 года назад +6

    የሚዬ እጅሽ ይባረክ ማሬ የጋገርሽዉ ቁርስ በጣም ነዉ የወደድኩት ሲያምር ጤናማ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድ

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      አሜን ነብዬ እኔም ዉድድድድድድ😍😍

    • @mekushnirea1951
      @mekushnirea1951 3 года назад

      Q

    • @almazmengistu4326
      @almazmengistu4326 3 года назад

      @@mekushnirea1951 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰ

    • @ፋፌቼፋፌቼ
      @ፋፌቼፋፌቼ Год назад

      ​@@almazmengistu4326 ደምሪኛ

  • @srtlamr7485
    @srtlamr7485 2 года назад

    ጎበዝ በርቺልኝ የኔ ልዩ

  • @Shamisiya-ki8ht
    @Shamisiya-ki8ht 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 3 года назад +1

    ሰሞን ግለጭ ተመልካች እድታገኝ እኔም አይቸ ሞክሬዋለሁ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 2 месяца назад

    በረካሁኒ ማታ ማታ በማቡካት ምርር ብዬ ነበር

  • @MG-of3ef
    @MG-of3ef 3 года назад +1

    Wow this is very amazing and looks so delicious

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      Thank you so much dear 😍🙏

  • @yemimaimer7834
    @yemimaimer7834 2 года назад

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 года назад

    Betam konjo new. Ejesh yebarek

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      አሜን!!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @selomifamilytube2719
    @selomifamilytube2719 3 года назад

    Waw leyet yale aserar new egeshi yebarke be Eskuy share new yemetawet

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад +1

      Amen yene konjo eshi betam amesegnalehu 🙏😍

  • @hermitube9129
    @hermitube9129 3 года назад +1

    Thanks for sharing🙏🙏🙏

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      Thank you so much dear 😍🙏

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад

    በጣም ቆንጆና ጤናማ አሰራር

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 года назад

    ኤሚዬ ቆንጆ ነው እንደተለመደው ያሚ የተባረከ ይሁን👌👍🥰❤️

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      አሜን!!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ

    በርች የኔ ቆጆ

  • @tenawtadesse6153
    @tenawtadesse6153 3 года назад +1

    ሰላትሮ ምድን ነው የት ነው የሚገኝ?

  • @Zainatzeinat
    @Zainatzeinat 9 месяцев назад

    እርሾ አይጨመርም እደ ???

  • @kidsworld8502
    @kidsworld8502 Год назад

    Excellent 👍

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 года назад

    Batme konjo nwe rajesh yebark like

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      አሜን!!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @himahima2935
    @himahima2935 3 года назад

    አሪፍ ነዉ

  • @arsiidodolaa8669
    @arsiidodolaa8669 2 года назад

    👍👍👍ውውውውው

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    በጣም አሪፍ ነው

  • @RahmetAhmedin
    @RahmetAhmedin 2 года назад

    ምድነው ቅጠሉ እጅ ይባርክ በጣም ያምራል

  • @ssaidseid3409
    @ssaidseid3409 Год назад

    የኔውድ❤❤❤❤በረችልን❤❤❤😊😊😊😊😊ዋው

  • @GdHe-t8g
    @GdHe-t8g 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @dawnkitchen
    @dawnkitchen 3 года назад +3

    I'm even happier to see delicious videos on a fun day.
    Watching delicious videos makes me smile and feel good without realizing it.♥
    Thank you for your hard work. I'll see you later.ㅎㅎ

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      Thank you so much dear 😍🙏

    • @bertukan3934
      @bertukan3934 3 года назад

      @@yemitenሐጨየጰጰ ^tij

    • @hananhana4797
      @hananhana4797 2 года назад

      ዋው በጣም ምርጥ ምግብ ነው

    • @sadahs4112
      @sadahs4112 Год назад

      ሰላምእህት።በማርኛ።ፅፊልን።ግባአቱን

    • @ScG-d3u
      @ScG-d3u 9 месяцев назад

      ???ል?ፕፕይ​@@yemiten

  • @TrusetAzezew
    @TrusetAzezew 11 месяцев назад

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 3 года назад

    Betam konjo new tebarki

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      አሜን!!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @nusratkitchen7094
    @nusratkitchen7094 3 года назад

    Walekum assalam great work 🤲

  • @SaniMasamm
    @SaniMasamm 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 года назад

    በጣም ቆንጆ እና ቀለል ያለ አሰራር ልዩ ነው

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @ahadutadesse893
    @ahadutadesse893 3 года назад +1

    አረንጓዴ ሸንኩርት ማለት ባሮ ነው

  • @kedijatube2426
    @kedijatube2426 2 года назад

    yamral

  • @arsemaabbytube3659
    @arsemaabbytube3659 3 года назад

    Y m ye meret argeshi new yeserashiw 😋😋😋😋😍😍

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @aklilumengiste9986
    @aklilumengiste9986 3 года назад

    Wow

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      Thank you so much dear 😍🙏

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 года назад

    Yummy 😋👌share

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 3 года назад

    እግዚአብሔር እጆችሽን ይባርክ

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 года назад

    Watching!

  • @AyenkuluGebrewold-yn8sf
    @AyenkuluGebrewold-yn8sf Год назад

    ሌላ

  • @ferehiowthmbissa7094
    @ferehiowthmbissa7094 3 года назад

    ሳለትሮ ምንድነወ

  • @የአረጋዊልጅ
    @የአረጋዊልጅ 2 года назад

    ሰላንትሮ ማለት ፖርስሊ ነው? ነገሪኝ

  • @HassenMohammedbeshir
    @HassenMohammedbeshir 5 месяцев назад

    ሳላንትሮ ምንድን ነው?

  • @mulutsegategsetu1755
    @mulutsegategsetu1755 3 года назад

    ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ እየጋገርኩት ነው አመሰግናለሁ ተባረኪ 💜❤️💙

  • @axatube3194
    @axatube3194 3 года назад

    Ewnet new yemayitegeb kurs new, demo siyamir

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 года назад

    Masha Allah

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @Emily_CM
    @Emily_CM 3 года назад

    Thank you.

  • @ፍቅርበጉራጌ
    @ፍቅርበጉራጌ 3 года назад

    አሁን ምሳዬ ይሄ ልሰራ ነው🌹

  • @mimif5512
    @mimif5512 3 года назад

    Kongo and very simple

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው እንደሁልጊዜው🙏🏻😋

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @liyaaklilu6941
    @liyaaklilu6941 3 года назад

    Nice breakfast alternative Mitnye!!!

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      Thank you so much dear 😍🙏

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 года назад +1

    Great cooking as usual. Thank you for sharing

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      Thank you so much dear 😍🙏

  • @ሐያትጉራጌዋyoutube
    @ሐያትጉራጌዋyoutube 3 года назад

    Thank s

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад

    Watching 💕

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 года назад

    👀🥰