ገባ ገባ በሉ የዴዚና የአሌክስ ወዳጆች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 24

  • @FikirteKochito
    @FikirteKochito Месяц назад +5

    እሱ ሲስመስል ነዉ ልጂታን እየጎዳት ነዉ በቃ እህቱ ከሆነሽ እህቱ ነች ምንም ማስመሠል አይጠበቅበትም. እወ ነጋዲ ነዉ(400)ሲመኝ አንዱንም ያጣል

  • @selamayele1070
    @selamayele1070 Месяц назад +2

    ቲክቶክ አቆማለሁ እያ ነበር"ልጁን መተንፈሻ አሳጣናውኮ በዚ እኛ በዛ መሲ የምር አሳዘነኝ ልጁ የራሱን ህይወት ይኑርበት እንተወው በቃ🙏

  • @UqkjbdOdhj
    @UqkjbdOdhj Месяц назад +2

    ውዴ ቲክቶክ ስለማ ያስገባኝ ቀጣይውንም ደግመሽ አምጭልን በናትሽ

  • @MfSt-k6v
    @MfSt-k6v Месяц назад +1

    ክክክክክክ አዷ ስትሄድ አንዷ ትመጣለች ጉድ እኮነው ተውት ይጫወት

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 Месяц назад +1

    ሚሥኪን ኮሜታተሮች አኝ በላት አለኝ በላት ይላሉ ምን ያህል አብረዉ መሆናቸዉ እደሚያሥደሥታቸዉ

  • @letinaabreha3205
    @letinaabreha3205 Месяц назад +2

    Hhh echi demo man nat?

    • @belugebru
      @belugebru Месяц назад +1

      ሌላዋ ርካሽ የዱባይ ገላ ሻጦ አዳሪ ናት 🥹😡🥹😡ስራ እዛ ሲቀዘቅዝ እዚህ ትገባለች 🧐🤮

  • @HayatmahamadHayatmahamad-dy7gj
    @HayatmahamadHayatmahamad-dy7gj Месяц назад +1

    yalalh manewan

  • @FaFa-d7j
    @FaFa-d7j Месяц назад +1

    ምነው አሌክስ ከሌላ ሴት ጋር አንይህ ይች ደግሞ የት መጣች ውይይይ

  • @belugebru
    @belugebru Месяц назад +1

    አንቺ ቀላዋጭ ልክስክስ የሰፈር ድመት ነሽ 🤨😡 እሱስ ያልበሰለ ህፃን , እንጭጭ , ጭንቅላት ነው ቲሽ 😡🤬😡

  • @AyishaZeenath-hq2jk
    @AyishaZeenath-hq2jk Месяц назад

    አረ የሰሚሰት አታበላሽ

  • @MeberitAddis
    @MeberitAddis Месяц назад +1

    አሌክስ አትበሉ እሱ በቃ አካውንቱ ሰቷታል እሷ ነች አሁን እያለመጠች ያለቹ በፊት እሱ ነበረ ምሳደበው አሁን ግን እኔ እሱን ብሆን እቦልካታለሁ

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂 ልጅነት ሥላለባት ነዉ አትፍረጅባት

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 Месяц назад +2

      @@ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ ወላሂ ይሄንን ሣልሠማ ነበር የኮመትኩት ሥሠማ በጣም አናደደኝ ሆደን ነዉ የቆረጠኝ ልክ እደራሤ ነዉ ያየሁት አይይ ደዚየ

    • @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ
      @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ Месяц назад

      ​@@helimahelima5706እኔስ ብተይ እደት እደተቃጠልኩ አጠይቂኝ ልክ እደልጃችን አሳሳችን እኮ እኔ የሆነች ልጅ ተመጣይወድሁየአክስቱ እናአቢልአናደወኝ እሱ ደገመው ዛሬ እረ በቃኝ ዛሬስ ኡፍ

    • @ጓልትግራይ-ኸ7አ
      @ጓልትግራይ-ኸ7አ Месяц назад

      እጭጭጭጭጭጭ አሁንስ በዛ በትክታክ ነው የማዉት የነበሩ እሷ ከሽሻ ምዳ ጠፋለች ደሞ ባለፈ አመት ነው እና ያለፈ በህይወቱ ምናገባቹ እሱኮ ገና ልጅ ነው 😷😷😷​@@helimahelima5706

    • @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ
      @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ Месяц назад

      ​@@helimahelima5706ቆይ እናጣራ የጠራት ልጅ የድሮ ናት እያሉ ነው አግብታለች አሉ

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ❤🎉