አሌክስ ዴዚን እንደሚያፈቅራት ነገራት🥳🥳🥳

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 84

  • @samsungj6458
    @samsungj6458 6 часов назад +24

    አንድ ላይ ሰለያናችሁ በጣም ደስ በሎናል❤

  • @AsdAhsj
    @AsdAhsj 6 часов назад +21

    እዉነት አልክስ ፈጣር በጣም ይዎድሃል ልቦ የልጅ እና ንፁ የሆነች ሴት ናት

    • @AbuSuid-vl2tp
      @AbuSuid-vl2tp 6 часов назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Madena-c8u
      @Madena-c8u 5 часов назад

      @@AsdAhsj ሳህ ወላሂ ደም ደሰ ያለኚ በመጨረሻ ጋደኘዉ ጋ የወሬወን ነው እደት ደሰ እደለኝ

    • @selimaselima-mc2cg
      @selimaselima-mc2cg 3 часа назад

      Men ale wed ballah ​@@Madena-c8u

  • @muniramohammed664
    @muniramohammed664 4 часа назад +4

    የኔ ማሮች ❤❤❤
    አሌክስ ንገራት ጭንቅላትህ ውስጥ ያለውን ችግር 😅😅😅😅😅 ዴዚ Sychology ነው የምትማረው የኔ ጀግና ዴዚዪ ❤❤❤❤

  • @tube3507
    @tube3507 2 часа назад +6

    😅ሲጣሉ ቲክቶኬን አጠፋሁ 😅ከዛ ሲታረቁ😅ቲክታክ አውርጄ😅😅እቅልፌን አጥቼ አይቻቸው ❤❤❤❤ከዛ ዩቱብ ገብቼ የማያቸው ነገርስ❤❤❤

  • @henaa3965
    @henaa3965 4 часа назад +4

    በእውነት፡አሌክስ፡ፅዮን፡እመቤቴ፡በጠም፡ነው፡የምትወድህ፡ንፁህ፡የህፀን፡ልብ፡ነው፡ያለት፡ውዷ፡እንቁ፡የህይወትህ፡አጋር፡ዴዚዬ፡ሁለተችሁም፡በጠም፡የዋህ፡ናችሁ፡👍👍👍👨‍👩‍👧‍👦💞💞💞💞💞💞💞💞💞🍇😍🍇😍🍇😍🍇😍🍇😍🍇😍🍇💯💯💯💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐ኑሩልኝ፡በስለም፡በደስታ፡በፍቅር፡በትእግሥትና፡በማስተዋል፡ለኔ፡ልዩ፡ናችሁየኔ፡እንቁዎች፡😍😍😍😍😍🌺🍇🌺🍇🌺🍇🌺🍇🌺🍇🌺🍇💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @shewayesintayehu3948
      @shewayesintayehu3948 Час назад +1

      ማራያምን በጣም ነወ ደሰ ያለኚ የዉነት

  • @ShDh-b4m
    @ShDh-b4m 6 часов назад +16

    እዛ አይቼ ጨርሼ እዚህም ድጋሚ እያየሁ ነው 😂😂

    • @Hayimi124
      @Hayimi124  6 часов назад

      ክክክ የኔ ውዲ

    • @FatumaAssen-d2b
      @FatumaAssen-d2b 5 часов назад +5

      እኔ እራሱ እንቅልፍ አሳጡኝ 😅😅

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ 4 часа назад +2

      መታደልነውውደታችሑንኳንትገልፃላችሑበኮሜት

  • @hirutsello3394
    @hirutsello3394 39 минут назад

    ወይኔ እንዴት እንደምታምሩኮ የኔ ጨዋዎች❤❤❤❤❤

  • @AdnaAmari
    @AdnaAmari 6 часов назад +8

    እልልልል ደስታየ ወደር የለውም የኔማሮች እይ
    ጠላት ይቃጠል አሌክስዬ ዴዚየ ሑሌም ድስይበላችሑ የታባቱ እሕቴ እናመሰግናለን ኔቶርክ እቢ ብሎኝ ነበር 😂ኮሜተሮች ግን ስነጅራት ያዙ ዋ አትኩብን😢😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዜድሀሮሚዲያ
    @ዜድሀሮሚዲያ 4 часа назад +4

    ደዚየ በሳቅ ገደልሽኝ አችኮ ንጡህ ሴትናት❤❤

  • @ዜድሀሮሚዲያ
    @ዜድሀሮሚዲያ 3 часа назад +3

    እኔኮ እቅልፌን አጣሁ በነሂልጅየ ደዚየ ስውድሽኮ የኔጀግናሴት❤❤

  • @jerrychekol
    @jerrychekol Час назад

    ዴይዚ ንፁህ ልጅ ነች በአእዉነት አይገባትም

  • @Fate-y3t
    @Fate-y3t 6 часов назад +3

    ደስ ብሎኛል ስወዳቸው ❤

  • @KidusTekle
    @KidusTekle 5 часов назад +1

    Endate edemewedachu A&D ayelaychu alekse betame arife lejae new mecrschune egsbher yasamerew begogete new yamtebkchu ande laye selayhochu btame des belogale ❤❤❤❤❤

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 4 часа назад +2

    ለራሷ እኮ ነው ምታጣራው ያለበትን ሁኔታ😂😂😂

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv 20 минут назад

    ❤😂ደስ ይላል❤❤

  • @mekedasawlaw
    @mekedasawlaw Час назад

    የኔ እናት ምንም እንዳላወሩ ነው የተርዳሁት አሊክሰ ግን ይች ልጅ ሊላ ወንድ መጥቶ 😢ቢወሰዳት ሰትግደርደር አልሸነፋም ብለክ ይህ ሁሉ እያበርታታችህ ነው የሆነ ነገር እንድትላት ግን ደግሞ ከላፈቀርካት ቁርጡን ንገራት በውሰጥ አትሰቃይ ልጁቶ ብትጎዳም እውነቱን አሳውቃት እባክህ❤❤❤

    • @MEHERETLEETHIOPIAYEHUNE
      @MEHERETLEETHIOPIAYEHUNE 55 минут назад +1

      She is a psychology student this is one of her teaching she asked questions not because of she wants any kind of his love assurance why anything she asked him you think she wants to know he love her or not, it is not like that Don’t forget he is the one said he have a feeling for her. She is a very smart girl don’t forget she is American

  • @Ssd-g8s
    @Ssd-g8s Час назад

    Wandimeee metelewu negeris

  • @hiwettafes4543
    @hiwettafes4543 5 часов назад +2

    በላይቭ አይቼ ደግሞ እዚሕ መጣሁ ወይኔ ፍቅራችሁ ሊደፋኝ ነው

  • @WasKan-m5b
    @WasKan-m5b 6 часов назад +1

    Betam new des yalegn

  • @Zainash25
    @Zainash25 44 минуты назад

    ❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @TakkoushCell-v6o
    @TakkoushCell-v6o 4 часа назад +1

    እሷ ልትነግረው ትፈልጋለች እናቷ ግን ትቆጽጣጠራታለች ከአመት በፊት የተገናኙበትን ልትነግረውስትል አቋረጠቻት

  • @mehretteferi6023
    @mehretteferi6023 4 часа назад +1

    Good job deze

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 4 часа назад +1

    በስመሀም ሲበዛ ደረቅ ናት እደህት ምክር በጣም አይንሽ ያስታውቃል ፍቅር ይዞሻል ስይኮሎጂ ከሆንሽ ታዲያ እሱን መረዳት አቃተሽ

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 4 часа назад +1

      ፍቅር ከያዛትም ጥሩ ነዋ ካገሯ ልጅ አሌክስ ከመሰለ ቆንጆ, ሰው ማፍቀር ደረቅ ያስብላል🤔 እስከ ዛሬ ተናግራ አታቅም ዛሬ ነው በደንብ ያወራችው

    • @ዶናት-ኈ1ቘ
      @ዶናት-ኈ1ቘ 4 часа назад +1

      @ በነገራችን ላይ ፍቅር የትኛው ሀገር ቢሆን መልካም ነው ከያዛት መልካም ፍቅርን ማን ይጠላል እናት እየፈለገች እዳልፈለገ ደሞ ይደብራል

  • @ZeynabSeid-k4h
    @ZeynabSeid-k4h 6 часов назад +2

    ማይ ሲስ ክክክክ መይሲሲ ብላት እኮነዉ መጀመያ አናዳት

  • @zeinetnuru5224
    @zeinetnuru5224 6 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤I’m so happy

  • @shewayesintayehu3948
    @shewayesintayehu3948 2 часа назад

    ዋዉዉ ደሰ ሲሉ

  • @shewayesintayehu3948
    @shewayesintayehu3948 2 часа назад

    እልልልልል ዋዉ

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 6 часов назад +1

    ማይ ሢሥ ብሎ አናደዳት😂😂😂😂

  • @wegayehu-fo2xm
    @wegayehu-fo2xm 5 часов назад +2

    ያላሉትን አለ አትበሉ ለእናተም ቢሆን አብረዉ ቢወጡ ይሻላችኃል የዉሸት ቃል አትጻፉ

  • @Hana-b7k
    @Hana-b7k 34 минуты назад

    ከምርስርአትሽይገርማል

  • @mekedasawlaw
    @mekedasawlaw 6 часов назад +2

    የአሌክሰ ቀለበት እንደኔ ጋር የገባው ሠዉ አለ

    • @Hayimi124
      @Hayimi124  6 часов назад +1

      የእናቴ ነው ብለዋል

  • @sasaudi
    @sasaudi 3 часа назад

    ሩሱኣይቼ ሰሮጥ ተደፋቸ ነበሪ ግንኮ በላይብ ኣይቸዉለው ወይኔ ሱስ ሆኑብኝኮ😢😢

  • @kuobrakuobra4336
    @kuobrakuobra4336 5 часов назад +2

    ያልተባለውን አትፃፊ አፍቅራታለሁ ብች ነው ያለው እዛው ነበርን እኮ እደዝህ አታርጉ ኢቱቦሮች ኤጪ

  • @Kaj3iueSjwueu
    @Kaj3iueSjwueu 4 часа назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PhoneShop-ve6sj
    @PhoneShop-ve6sj 6 часов назад

    🎉🎉

  • @AddAsr-pc3xb
    @AddAsr-pc3xb 6 часов назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @MEHERETLEETHIOPIAYEHUNE
    @MEHERETLEETHIOPIAYEHUNE Час назад

    what kind of title it is? they don't say anything about their love for one another even if they have their own code :)

  • @PhoneShop-ve6sj
    @PhoneShop-ve6sj 6 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @PhoneShop-ve6sj
    @PhoneShop-ve6sj 6 часов назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @E.W.G
    @E.W.G 9 минут назад

    ማታ እንቅልፊን አጥቸ አይቸሽ አሁንም እያየሂሽ ነው የኒጨዋ

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 6 часов назад +4

    መች አንደሚያፈቅራት ነገራት የትኛው ሰከንዲ ደቂቃ ክክክክክ

    • @እሙአፍራህ
      @እሙአፍራህ 6 часов назад +2

      ሀሀሀሀሀሀሀ አስተኝተን ነው የመጣንው😂😂😂😂😂😂

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 6 часов назад

      😅😅😅​@@እሙአፍራህ

    • @אבגד-צ7מ
      @אבגד-צ7מ 6 часов назад

      😅​@@እሙአፍራህ

    • @The-lj7yh
      @The-lj7yh 6 часов назад

      @@እሙአፍራህ የትነው መጨረሻው ወላሂበይ ነገራት እንደሚያፈቅራት

    • @እሙአፍራህ
      @እሙአፍራህ 6 часов назад

      @@The-lj7yh እረ ልተናገረም አልችልም ብሏል

  • @selamayele1070
    @selamayele1070 6 часов назад +8

    ወሸት አትፃፉ አፈቅርሻለሁ አላለም ልጁ ሲያይ ይናደዳል ይሄ ነገር ነው አብረው አንዳይመጡ ሚከለክላቸው

    • @haymanotMoges-eh2wm
      @haymanotMoges-eh2wm 6 часов назад

      ምን ሲያይ ነው እሚናደደው

    • @Madena-c8u
      @Madena-c8u 5 часов назад +3

      @@selamayele1070 ወላሂ እኔ ሰምቸወለሁ እሱ ቤት መጨረሻ ሱወጣ ጋደኘዉ ገባ በትግርኛ አሩጎ ለምን ተፈራለህ እዉነቱን ነገረት እሽ ካለየ አለየ እቢ ከለየ አለዪ አለዉ ከዛ ደፈር በል ወደ አፈረም አለዉ ከዛ ከመተ የሚፀፈት ሙደነው በለዉ ሱጨጨዉ በአማረኛ ነገረቸዉ ከዛ ሁለም የሰ የሰአለ እስ እናተ ምን አለበቹ የሰ የሰ በሉ አለና ወጣ

    • @ربيعه120
      @ربيعه120 5 часов назад

      አዎ እኔም ሰምጀው አለሁ​@@Madena-c8u

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 4 часа назад +2

      አዎ እንደዚህ ያልተባለ እየፃፉ እኮ ነው የሚያሸማቅቋቸው ከዛ ልጆቹ ይጠፋሉ ከቲክቶክ ሲጠፉ ደሞ ጠፋቹ ብለው መከራቸውን ያሳያሉ

    • @Madena-c8u
      @Madena-c8u 4 часа назад

      @@Hayat79725 ሉከነሺ ግን ያፍቅርታል ግን ከነገረት ቱረቀኘለዪ ቡል የፈረል እሳደሞ እደነገረት ተፈለጋለዪ ሙከናቱ ተፍቅርወለዪ ግን እሰ እደጠየቀተ ነው እጂ እሳመጠየቀ አተፈለገም እሱ አለገበዉም የሳ ፈላገት ጋደኘቹ ደሞ ደፈረ ደፈረ ዪሉተል በዘለዪ እኛ ከመተረቺ እየሳፈረናቸዉ ነው

  • @AlemMulugeta-sx9ul
    @AlemMulugeta-sx9ul 6 часов назад +1

    እነራሴ ሁለተኛኮነዉ

  • @Munamuna-xu2fc
    @Munamuna-xu2fc 6 часов назад +1

    ፍትጌ።።።ደከመኝ።።ታየርድ

  • @Madena-c8u
    @Madena-c8u 6 часов назад +9

    ዉዴ እደት ደሰ እደለኝ እሰከ መጨረሻ ነበርኩ እላብ የደሰታየ ቡዘት ነው 2 የማየዉ ወላሂ

    • @Hayimi124
      @Hayimi124  6 часов назад +4

      አዎ በጣም ደስ ይላል የዛሬው

    • @Zainb-f9v
      @Zainb-f9v 6 часов назад +1

      አፈቅርሻለሁ መቸ አለ 😢😢😢❤❤❤

    • @Madena-c8u
      @Madena-c8u 6 часов назад +2

      @Hayimi124 ዪለያል በቃ ሀሰባቸን ተሰካ🥰🥰🥰😂

    • @alfiyamohammad8680
      @alfiyamohammad8680 6 часов назад +1

      ❤❤❤❤

    • @Hayimi124
      @Hayimi124  6 часов назад +1

      ​@@Zainb-f9vነጌ ጠብቂኝ❤