እኔ ታምሜያለሁ!! አርቲስት አስቴር በዳኔ | ከደፋሪው እኩል ‘ሰው’ መባል ራሱ ያማል | የሞጣ መጨረሻ | Haleta tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 205

  • @woinshetdejene4912
    @woinshetdejene4912 2 месяца назад +83

    እኔ የአክስቴ የልጅ ልጅ ክፍለሀገር ት/ቤት ስትሄድ ተደፍራ ህጉ በ20ሺ ብር ቅጣት ደፋሪውን ለቆታል። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ልጅቷ ትምህርቷን መማር አልቻለችም። እስካሁን ቀና ብላ ሰው ማየት አትችልም። ያልሆነ ህይወት እየኖረች አለች። እንዲህ አይነቱን እንግዲህ ቤት ይቁጠረው።

  • @yayahala615
    @yayahala615 2 месяца назад +25

    ሞጣ ሴጣኑ ከደፋሪው የበለጠ ወንጅል ሰርቷል በተናገረው ።።።ዝም ማለት ዋጋ ያሰከፋላል ።።።በህግ ይጠየቅ ።።።ፍትህ ለሂቨንዪ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Luna23official
    @Luna23official 2 месяца назад +5

    ከመድፈሩ ባሻገር የሆነ ሰይጣን ኣምላኪ ሳይሆን ኣይቀርም በምላጭ የተለተላት ደሟን ለመስዋዕትነት ሊያቀርበው ይመስለኛል ብዙ ጊዜ የ7 አመት ሴት ልጅ ነው የሚፈለጉት ይባላል ለሰይጣን የደም መስዋእት ለመገበር። እግዚአብሔር ይገስፀው። ወይኔ ልጄን አሳዛኝ በጣም ነው የሚያመው ለማሰብ እንኳን ይከብዳል። ታዲያ አገራችን እንዴት ሰላም ኣይጠፋ እንደዚህ ኣይነቶች የሰይጣን ካደማሚዎች እያሉ

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm 2 месяца назад +10

    ሄቨን የኔ ነጭ እርግብ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ልጄ ታሳዝኝኛለሽ ሁሌም

  • @Ethiopia2132
    @Ethiopia2132 2 месяца назад +22

    ሞጣ ፍጠሪ ይፍርድብህ እውነት የዚች ልጅ አምላክ ይፍርድብህ

  • @MelatMela
    @MelatMela 2 месяца назад +12

    እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረን የሰው ልጆች እንዲህ ቀለን መገኘታችን ሳስበው የእግዚአብሔር ቸርነት እና ምህረት ይገርመኛል አቤቱ ሀጢያታችንን ይቅር በለን😢

  • @alenehabtu562
    @alenehabtu562 2 месяца назад +10

    አስቴር በዳኔ ጎበዝ እውነተኛ ነሽ ። ሞጣ ማለት ግን ሠወች መናገር የማይችሉት ነውረኝነት በመናገሩ ብዙ ደጋፊወች አፈርቷል ። ይህ ለገንዘብ ብቻ ሰወችን እያዝናና መስሎ በባዕድ አምልኮ የተገራ ጭንቅላቱ ነው ይህ ድፍረት የተሞላው መልዕክት ያስተላለፈው ። ነውረኝነቱ ዳር ህገወጥነቱ የረጅም ግዜ እንጅ በአጭር ስሜት የተናገረው ነው ብየ ላስብም ።

  • @rahelalmsged794
    @rahelalmsged794 2 месяца назад +51

    ሞጣ ከደፋሪው ጋር ለ ህግ ይቅረብልን

    • @elsa3589
      @elsa3589 2 месяца назад

      በትክክል

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 2 месяца назад +1

      እንኳን ሞጣ አብይ መቅረብ አለበት ሤት ተደፈሩ ሢባል በዎንድ ገላ ነዉ ሢልየኛ ዎታደር በሣንጃ ተደፍረዋል ሢል

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 2 месяца назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ !!!!
    ለሔቨን
    ለኢትዮጵያ
    እንደ አንበሳ ደቦል ንፁህ እውነተኛ ፍርድ የሚሰጡ የሕግ እና የሥርዓት አስከባሪ ተቋማት ይኖሩን ዘንድ እግዚአብሔር ሆይ እንደ ህዝብ ልቦናችንን ክፈትልን የቀናውን መንፈስ ስጠን በኢየሱስ ስም አሜን ። 🙏🇪🇹🙏

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 2 месяца назад +2

    የሰው ልጅ በዚህ ደረጃ እንዴት መጨከን ይችላል በጣም ያማል ያሳዝናል ይች ልጅ እኮ ልጅነቶን ህልሞን ህይወቶን ነው የተቀማችው አገራችን ላይ ያለው የህግ መላላት ነው በዚህ ደረጃ ነገሮች እዚህ ላይ እንዲደርሱ የሆኑት ልብን ይሰብራል ፍትህ ለሄቨን ለዚች ብላቴና

  • @hanayohannes1022
    @hanayohannes1022 2 месяца назад +3

    አረ ምን ጉዲ ነው አረ የፍርዲ ያለ እግዚአብሔር ሆይ ፍረዲ አረ ያቃጥላል አሰቱዬ በብዙ ተባረክ የእኔ ጀግና እንዳንች ያለ ይብዛ ፍርዲ ፋርዲ እያልን እንጮሃለን

  • @azebg7176
    @azebg7176 2 месяца назад +2

    አስቱ የሴት ነገር ያወራሽ እውነት እግዛብሔር ይባርክሽ ።

  • @badreyanaga4292
    @badreyanaga4292 2 месяца назад +3

    በ19 92ዓም ከባለቤቴ ጋ ተጋጭተን ፍ/ ቤ ህጀ ዳኛ ታደለ የሚባል ዳንግላ ዎረዳ ያሠቃየኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መቸም መቸም አረሣዉም ዘመዱ ነዉ ዉይ 😭😭😭😭😭😭😭 በቃ ምን አፋችሁ መቸዉ ይሻለኛል

  • @belayneshmekonnen3530
    @belayneshmekonnen3530 2 месяца назад +11

    ወይኔ ስንት አይነት ሰወችን እደተሸከመች ምድር!!

  • @fvv1680
    @fvv1680 2 месяца назад +2

    እውነት እኛም ይታመናል ያውም በስደት😢😢🖤💔😭😭😭💔💔🖤🖤

  • @srde1234
    @srde1234 2 месяца назад +2

    እውነት ያማል😢😢😢😢

  • @merrylegesse953
    @merrylegesse953 2 месяца назад +11

    ህግ መች ኖሮ ያውቃል መውልድ የሚያስፈራበት ግዜ ደርሰናል ምን አይነት ጭንቅላት ምን አይነት አይምሮ እንዳላቸው አላቅም እ/ር ፍርዱን ያሳየን የእናትየውን እንባ ያብስ እውነት እውነት ያማል

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ✅
      እ/ር ❌

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt 2 месяца назад +2

    እኔስ ፈቻለሁ ወላሂ 😢😢😢😢😢

  • @betelehembokretsen7644
    @betelehembokretsen7644 2 месяца назад +3

    እረ ይሄ ሰዉ ሳይሆን ከ እንሰሳዎችም ጋር አይመደብም

  • @peace-x9s
    @peace-x9s 2 месяца назад +3

    አማራዎች የኛ ውድቀት እንደ ሞጣ ዓይነቱ የአማራ ፖለቲካ ተንታኞች ሆነው ሰሚ ሲያገኙ የኛ ድክመት ነው፣

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 2 месяца назад +3

    ፍርድ ለሄቨን ፍርዱ ትክክል አዬደለም ገዳዮ ይገደል ሞጣ ከደፋሪዎች አንዱ ነዉ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 месяца назад +2

    ፍትህ ፍትህ

  • @AyinalemAbebe-u3t
    @AyinalemAbebe-u3t 2 месяца назад +6

    እህታችን ጌታ ይባርክሽ እኔ ይህሰው እብድ ነው ያልኩት ከደፋሬው ያላነሰ ነው እኔ የተና ገረውን መድገም ይከብዳል እሱራሱ የሆነችግር አለበት ጭራሽ ወደዘረኝነት ወሰደው ይችልጅ የእናቷ ብቻ አይደለችም የህዝብ ልጅነች

  • @teferigungul4620
    @teferigungul4620 2 месяца назад +3

    ሞጣ ምላሱ መገረዝ አለበት።

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu 2 месяца назад +4

    እንኳን ህፃን ልጅ በትዳር ውስጥ መድፈር ወንጀል ነው:: ሚስትን በአላስፈላጊ ጉልበት መጠቀም እና ያለፋላጎቷ ግንኞነት ማድረግ መድፈር ነው::

  • @saad6456
    @saad6456 2 месяца назад +4

    ለፍርድ ይቅረብልን ሞጣ ልጅትዋን ከደፈረው ሰው አይተናነስም እሱም እድሉን ቢያገኝ መድፈሩ አይቀርም እንዴት እናት ድፈሩ ይላል

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 месяца назад +3

    የሰው ልጅ ህይወት በኢትዮጵያ እንዴት እንደረከሰ ህፃን ፊቨን ላጣናቸው ሁሉ ምልክት እና ምስክር ነች። ግፈኛ እና አመንዝራ ዘመን። በሴት ልጅ ላይ ሲደርስ የኖረው ግፍ በአገራችን እንደባሀል በወንዶች እንደ ጀብድ ሲወሰድ የኖረ ግፍ ነው። ብዙ አመት የታገልኩላቸው ህይወቴም አደጋ ላይ የወደቀበት ነው።ማህበረሰቡም በጋራ ሲታገለው አላስተዋልኩም።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 месяца назад +10

    ታመናል ፈውስ ያስፈልገናል

  • @anedualmgudeta8005
    @anedualmgudeta8005 2 месяца назад +7

    አስቱዬ ውዴ❤❤❤❤❤የኔ እናት

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 2 месяца назад

      💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ አሥቴ ዉዴ ሥለ አማራ ሕዝብ ያለ ግፍ ብዙ ነዉ

  • @selamuyigezu9203
    @selamuyigezu9203 2 месяца назад +3

    "አሸባሪዎችን ወደ ገሃነም መላክ የእግዚአብሔር ኃላፊነት ነው
    አሸባሪዎችን ወደ እግዚአብሔር መላክ ግን የእኔ ሥራ ነው" ቭ. ፑቲን ብሏል አሉ።

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 2 месяца назад +5

    ይሄ እንሰሳ አንዱ የህፃናት ደፋሪ ሞጣ ስለሆነ ነው የሱም ጉድ እንዳይወጣ እንዲህ የሚቅበዘበዘው የእሱ tiktok or RUclips channel መዘጋት እና መቀጣት አለበት !!!

  • @fvv1680
    @fvv1680 2 месяца назад +2

    😭🖤💔😭🖤💔😭😭ፋትህ ፋትህ ለህጻናት ለሴቶች ፋትህ ለሔቨን🖤💔😭😭😭😭

  • @sebletafese3099
    @sebletafese3099 2 месяца назад +3

    Justice justice justice for heaven and All Ethiopian kids and mother's

  • @yohannsmelkamu
    @yohannsmelkamu 2 месяца назад

    የሚገርም አገላለፅ ነው የገለፅሺው ተመቼሺኝ

  • @Rayuma-b1j
    @Rayuma-b1j 2 месяца назад +4

    Thank you astu ❤❤❤

  • @MakoneneLakew-mo1gc
    @MakoneneLakew-mo1gc 2 месяца назад +6

    ፍትህ ለሔቨን

  • @Etiopa
    @Etiopa 2 месяца назад +4

    ሞጣ ሰው አይደለም ዘመዴም ወደ ፖሎትካ ቀይሮታል እኔ ምለው እነዚህ ሰዎች ግን ጤነኞች ናቸው ሰው ምነው ደፈረሰ😢

  • @hiwotschlapfer158
    @hiwotschlapfer158 2 месяца назад +1

    ሁሌ ምለዉ ሕጉ ነዉ መደፈርና ሚደግፈዉ በትክክል:: 😭😭😭😭 አሁንም ቢሆን በህግ ደረጃ ከባድ እርምጃ ካልተወሰደ ይቀጥላ ብዙ ሰምተናል አይተዋናል እርምጃ ግን አላየንም ግታ ልቦና ይሰጣቸዉ ጠበቃና ዳኛም መጠያቅ አለባቸዉ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 2 месяца назад +1

    እድሜ ፣ፆታ፣ ብሔር ወይም ሀይማኖት አይልም እንደሰወኛ ስናስበው ከባድ ነው እኔ የምር ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዬ ለማለት በራሱ እንዲያሸማቅቀኝ ያደረገኝ ጥቃት አድራሺዎች በጥቂት ቅጣት ተለቀው ደረታቸውን ነፍተው ይነቃነቃሉ ጥቃቱ የደረሰባቸው ግን ከሚደርስባቸው የስነልቦና ስብራት አንገታቸውን ደፍተው እንዲኖሩ እየተደረገ እንዴት ፍትህ ታዲያ ምኑ ጋር ነው። ውጪ አገር እኮ እውነትሽን ነው አንዲት ሴት ያለፍላጎቷ ማድረግ አይደለም ቢሞክር እራሱ ቅጣቱ ከፍተኛ ነው ። ታዲያ ለምንድን ነው አደግን ተምረናል ካልን ጭንቅላታቸውን ማሰራት ያቃታቸው ። አስትኳ እነዚህ ጥቃቶችን ከብሔር ጋር እያገናኙ እንደልባቸው ልክ ትክክለኛ ነገር ያወራ ይመስል ይሄን የወረደ አስተሳሰብ ይዘው ብቻ ሳይሆን ከሰውነት ተራ የዘቀጡ ናቸው ። ሰው ዘር፣ ቀለም፣ ሀይማኖት ወይም ብሔር ሊለየን አይገባም ሁሉም እኩል ነው ሁሉም በፈጣሪ እስትንፋስ ነው እኩል የተፈጠርነው ዛሬ ወደዚች ወደአቆሸሽናት አለም መጥተን አማራ ኦሮሞ ትግሬ ምናምን ብለን እንድንለይ ማነው ስልጣኑን የሰጠን የራሳችሁ የቆሸሸ ጭንቅላት ነው እንጂ።

  • @user-qi8yq4gb2h
    @user-qi8yq4gb2h 2 месяца назад +4

    ይህ እኮ የመጨረሻው ዘመን ነው። አጋንንት ስጋ ለብሰው እየተንቀሳቀሱ ነው። መድሀኒአለም ብቻ ይሁነን

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 2 месяца назад +6

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ለህፃን ሄቨን

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 2 месяца назад +1

    እምየሳኡዲማሪኝ የምንቀልዲ የምን ሰውገሎደፍሮ 25አመትእስራትነው ባደባባይሰቀላታልጂ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 месяца назад +5

    ሞጣ የገጠር እንስሳ ነው ለሰው ልጅ ክብር የለውም እርሱ በገጠር እንስሳ አህያ ሲደፍር ስለነበር አህያ ነው እርኩስ መንፈስ አለበት በሰለጠነ አገር እየኖረ ያልሰለጠነ የሰው እንስሳ ነው ተባበሮ ክስ ሊቀርብበት ይገባል !

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 2 месяца назад

    የአባቶቼ የነቢያት የሀዋርያት የኔም አምላክ እግዚአብሔር ወዴት ነህ ??
    ስለንፁሀን ደም እንባና ላብ በፅድቅ ፍረድ እባክህ ከዙፋንህ ተነስ

  • @meftahhelillahmed446
    @meftahhelillahmed446 2 месяца назад +3

    አስቱአንቺንመሣይያብዛልንእኔወንድነቴንጠላሁት

  • @ommiommi8263
    @ommiommi8263 2 месяца назад +2

    የሀይማኖት አባቶቻችን የት አሉ እደማህበረሰብ የወደቅንበት ጊዜ ላይ ነው የሚታደገውን እፈልጋለን

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 2 месяца назад +4

    I am really sorry Mota new motata yemibal koshasha seweye yeserahen yeseteh

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ ሀንናቢርሃኑ፲፭፻፬

  • @teferigungul4620
    @teferigungul4620 2 месяца назад +1

    አገሪትዋ ፈረሰች ሲባልኮ እነዚህ ነገሮችን ሲከሰቱ ነው።

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 2 месяца назад +1

    😭😭💔

  • @berhanuserbessa9117
    @berhanuserbessa9117 2 месяца назад

    ለመሆኑ የአዲስ አበባ university የህግ ዲፓርትመንት እነዚህን የህግ ባለሙያዎችን ምንድነዉ የሚያስተምራቸው? ከወንጀለኞች ጋር ቁሙ ነዉ ግራ ያጋባል

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 2 месяца назад +3

    Jastic jestic for fevan and Ethiopia kid's

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 месяца назад +1

    ሞጣ እንስሳትን ሲደፍር የኖረ የሰው እንስሳ ነዉ::እንዴት ከሰው እኩል ቁጭ ብሎ ያወራል!?

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 2 месяца назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን!!!!

  • @TechnoTronix-xg3gi
    @TechnoTronix-xg3gi 2 месяца назад +8

    ሞጣ ከውሻ ያነሰ ነው አመለካከቱ ታሞአል

  • @AlemAbreha-d4v
    @AlemAbreha-d4v 2 месяца назад +1

    Hagrachen lyee men gaba??

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 2 месяца назад +1

    😢😢✝️🙏🙏

  • @EMANALI-nx9rq
    @EMANALI-nx9rq 2 месяца назад +1

    የኔማር አስቴርየ ስወድሺ ጀግናየ

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 2 месяца назад +1

    ስንቶች አሉ እንደ ሄቨን ተበድሎ እና ተገድለው እንዲሁ ያለምንም ፍትህ የቀሩት❤🎉❤🎉

  • @asterdefere9540
    @asterdefere9540 2 месяца назад

    ሞጣ የተባለ የምድራችን ከንቱ ፍጥረት እግዚያብሔር የእጅህን ይስጥህ አንተን ብቻ ሳይሆን ለአንተ ተከታይ ዝተት ሁሉ ኋላቀሮች ሀገራችንን በየሄዳችሁበት አዋረዳችሁን ፈጣሪ ይይላችሁ 😭😭😭😭😭

  • @DastaBashir
    @DastaBashir 2 месяца назад

    እየጠበቅኩሽ ነበር አስቱ እኔም አሞኛል ልጄን ሰዉ ላይ ጥዬ አረብ ሀገር ነኝ ስወጣ የ5 አመት ነበረች እንዴት ልቤ ጥልጥል እንዳለ አጠይቁኝ

    • @EphremObsa-p1h
      @EphremObsa-p1h 2 месяца назад

      አይዞሽ እህቴ የልጅሽን ነገር ለ እግ/ር ስጭው!

    • @DastaBashir
      @DastaBashir 2 месяца назад

      @@EphremObsa-p1h ሌላማ ምን ምርጫ አለኝ ፈጣሪ ይይልኝ 12 አመት ሆናት ግን ያሁን ልጆች ምን እንደሆነ እኔጃ አቁዋማ አነጋገሩዋ ሁሉ የትልቅ ሰዉ አንዱ አዉሬ እንዳይቀማኝ እፈራለሁ ጊታን እንዲህ አይነት ነገር ስሰማማ ይብስልኛል ስጋቴ😥😥😥

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 2 месяца назад +2

    ንገሪዉአ ለሚኒስተርሽ ደም ለሚጠጣዉ

    • @Reham-p4g
      @Reham-p4g 2 месяца назад

      😂 ለሚንስትርሽ

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 2 месяца назад

    ህጉ እኮ መች አውጪ እና ተርጓሚ እንጂ አስፈጻሚ አለው !!!!!!!እንኳን ምድራዊ ህግ የአምላክም ተጥሷልና ጌታ ምህረት ያብዛልን የኛ ሀጢያት በዝቶ እኮ ነው የቺን ለማየትም ሆነ ለመሳም እንኳን የምታሳሳ ፊቷ እንዳይጎዳና እጇን ለመሳም ድፍረት የምታሳጣ እምብቆቅላ ወ----የ---ው!!!!!!! ነብሰ በላው ነጠቀን ፍርዱን ለጌታ

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 месяца назад +3

    እኔ አሞኛል።በእዉነት ከመድፈሩ በምላጭ መቆራረጡ ኦኦኦኦኦ እኔ አሞኛል sorry 💔💔💔💔💔💔💔 ግን መንግስት አለ አገር ቤት? በእዉነት ሥራ አሥጠላኘኝ ኦኦኦኦ ደግሞ 25 አመት ለምን እሡ እንዳደረገዉ እሡንም ቁላዉን ቆርጦ ከነ ነብሡ በከተማ ማዞር ከዚያ መሥቀልል።ግን የአሑኑ መንግስት ይገባኛል ግነ ያሣዝናል ።ደግሞ የገዳዮ ወንድም ገቢወች ነዉ የሚሠራ በሡ ተመክቶ ነዉ እናቲቱ ታፍና አረ ኦኦኦኦኦ

  • @Rayuma-b1j
    @Rayuma-b1j 2 месяца назад +1

    ፍትህህህህህህ

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 2 месяца назад +1

    ፍትህ ሳይሆን ፍርድ ነው የምንፈልገው

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      ፍትኀዊ ፍርድ ፡ አስተማሪና ተጎጂ ቤተሰብና ማህበረሰብን የሚያረካ ነው።

  • @vuntziana5130
    @vuntziana5130 2 месяца назад +2

    አስቴርዬ ሞጣ ባለበት አገር መከሰስ አለበት ቋንቋ አያውቁም ብሎ የቱናገረው ልብ ይሰብራል አባባሉ ይዘገንናል ሰው ከማንም ይወለድ መርጦ ስለማይወለድ እንዴት በዚህሰአት እደዚህ አይነት ይናገራል መታሰር አለበት

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 2 месяца назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 месяца назад

    ይህ ድርጌት ኦሮሚያ ክልል ሁኖ ቢሆን ያች አዝማሬ ቅዳሜ ገበያ አማራዬ አለቀ አማራዬ ተበላ እያለች ያዙኝ ልቀቁኝ ትልነበር ግን የሳ ዘመድ ስለሆነ ደፋሪዉ እዉነት አይመስልም አለች ትናት ሰምቸታለሁ😭😭😭😭በጣም ከባድ ነወ ፍትህ ለሄቨን

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 2 месяца назад +1

    Ayyyy wechem ale yaw africa beza enji .yetem alem beshetgna ale 💔💔💔

  • @SayedSayed-k3e
    @SayedSayed-k3e 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halimo1255
    @halimo1255 2 месяца назад +5

    ሞጣ አላህ ይፍረዲቢክ በሴትነታችን ፈሰዲክቢን ሀገሪቱዋ አቃጣጫዋን ስታለች በእስልምና ሻሪያ መተዳደር አለባት ደሮም በደል ቢኖር የአሁኑ ግን ይባስ አላህ ምን ይላኝ ይሆን የምል ወንዲ የለም እናት ያላቹዉ ወንዶች እህት ያላቹዉ ምስት ያላቹዉ ሴት ልጂ ያላቹዉ ወጣ ወጣ በሉ የአብይ መንግስት ታሪኩን ያባላሸ ታሪካቹን አይጠቢቅም ልጂ ወልዳቹዉ የምታሳዲጉ ሀገሪ የላቹም ሰዉየዉ በአደባባይ ወቶ ይገደልልን 💪😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      ነገር ግን ፡ የሸሪኣው መሰረት የሆነው ተቃራኒው ቁርኣን ፡ በገንዘብ ላይ የተመሰረተ ባርነትና ግልሙትናን የሚያባብስበትን ነውረኛ አንቀፅ እነሆ፥
      - ካገቡት ሴቶች በስተቀር ፡ እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን ፡ በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (ለወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፳፬)።
      📖👈🏾🫢

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 2 месяца назад +2

    Feteh feteh fetehe....

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @መስከረም ኦዚ ኦህ

  • @milan8639
    @milan8639 2 месяца назад +2

    ሞጣ ዛሬ ሚካኤልን እና ገብርኤልን እያማቸው ነበር " ትናንሾችን መላእክት ይኮረኩሟቸዋል" እያለ ነበር😂😂

    • @zeritutube
      @zeritutube 2 месяца назад

      እረ አያስቅም ሰዉ አደለም እኮ ያ እርኩስ

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 2 месяца назад +3

    Kedefariw belay yamemegn ehe kebt mota yetebale koshasha new yamal

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ቲጊስትመኮንኔ፶፰፻፳፮

  • @She12-e5t
    @She12-e5t 2 месяца назад

    ሌላው ህዝቡነው( Jury ) መፍረድ ያለበት በውጭው ዓለም እኮ ትልቅ issues ሲይጋጥም Jury Duty ተጠርቶ አብሮ ይፈርዴል:: ስለዚህ የፍርድ አፈፃፀሙ በህዝብ ይሁን :: ፍ ት ህ ለሕፃን ፊቭን ???

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 месяца назад

    እስላም አሌይኩም ውድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-oh7op6vi5m
    @user-oh7op6vi5m 2 месяца назад

    Ewmnet new ehte betam new yemymew endemtnagrew new enem yemsmane bezu gude beybtu bezu yemsazen neger lebe yesbral enam blenbet meder alfene Egzabher freden bastkye endeste kemlemne wte endeleke ene mesker nene Geta mehret yemtalne betam new yznkut wedhgre lememlse enkone eskemlasbe derse aznalhe mulu from Canada.

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 2 месяца назад +5

    ሞጣባለጌነው

  • @TechnoTronix-xg3gi
    @TechnoTronix-xg3gi 2 месяца назад +2

    ሰውዬው መገደል አለበት መሰቃየትም አለበት የእሷን 100 እጥፍ ማሰቃየት

  • @She12-e5t
    @She12-e5t 2 месяца назад +1

    አግዚአብሔር አምላክ ይበቀለው ይ በ ቀ ለ ው :: በቀልም የርሱነውና ነፍስ አ ጥ ፍ ቶ መሽሽግ አይቻልም ወዳጄ ?? የቃየልንና ይንጉሥ ዳዊትን ታሬክ ከመጽሐፍ ቅዱስ መመልከትይችላ ል :: በራሱ እንኳንስ ህፃኗን ቀርቶ በጥል መሀል ሁለትጏደኛሞች በድንገትተጣልተው ባንድ ቦቅስ ብቻ ሞተቦት ሰው ሁሉ ደንግጦ ዝም ሴል በትሪሱሰልክ ደውሎ ለፓልስ ነግሮ ሲታሰር እኔወንጅለኛንኝ ብሎነየተፀፀትው በዚህም በ10 ዓመት ቅጣት ተቅብሎ ታስሯል :: ይህም ድፋሬ ፀፀት ቢመጣ እግዚአብሔር ም ሌራራለት ይችል ይሆናል:: ይህ ግን ሌሆን አልቻለም ሌላው

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 месяца назад

    ሞጣ ቅዳሜ ገባየ አሳፋሪ ክፉናቸወ

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 2 месяца назад +1

    Jastic for fevan mother's

  • @FetiaMetaferia
    @FetiaMetaferia 2 месяца назад

    ፍትህ ለሄሸን

  • @etsegenetworkeneh-to7ot
    @etsegenetworkeneh-to7ot 2 месяца назад

    አሰቴር ባለፈው ከ ሴቶች መብት ተከራካሪዋ ቤተልሄም ጋር ለውይይት ስትቀርቡ ብዙ ነገር ጠብቄ ነበር ያገኘሽውን አጋጣሚ ተጠቅመሽ ይህንን መሠል የኢትዮጵያ ሴቶችና ህፃናት ሰቆቃ የሚታገሉትን ልጆች ታበረታቻለሽ ሀሳባቸውን ይገልፁበታል ብዬ ነበር በጣም በተቃራኒው ስለ ልጅቷ ግላዊ ጉዳይ ላይ አትኩረሽ ልታሳጫት ሄድሽ አየሽ እነሱ የሚጮሁለት ጉዳይ ይሄ ነው እንጂ ቅብጠት (western feminism )አይደለም የህልውና ጉዳይ ነው አሁንም ያለሽን አቅም ጥቂቱን እንኳን ለ ዚህ ጉዳይ አውይው ከ ታላቅ አክብሮት ጋር

  • @KidusYared-dc3te
    @KidusYared-dc3te 2 месяца назад

    ሶስተኛ ናት ከሷ በፌት 2 ልጆች ሰለባ ሁነዋል

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 2 месяца назад

    💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 2 месяца назад +1

    ፍርድ ቤት ውጥ ያሉት እራሳቸው ማለት ዳኞች criminal ናቸው ሌቦች ናቸው በጉቦ ይመስለኞል በቀላል ነገር የሚበይኑት!! ይሄ ሌላውም ወንጀል እንዲሰራ የሚያደርግ እንጂ ማንንም የሚያስተምር አይደለም የሆነ ነገር መደረግ አለበት!!

  • @saad6456
    @saad6456 2 месяца назад

    በድፍረት እናት ድፈሩ ነው ያለው ሞጣ ደጋግማቹ በዚህ ሰው ዘመቻ ክፈቱበት ሀሌታዎች ጥሩ እንቅስቃሴ ተጀምሮል ቲክ ቶክ ላይ አካውንት ተዘግቷል ለህግ መቅረብ አለበት እንዴት ኤሜሪካ ሆኖ የኢትዮጵያ እናቶች ድፈሩ ይላል

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 2 месяца назад

    ለምንድነዉ የማይታየዉ ወንዱ

  • @meftahhelillahmed446
    @meftahhelillahmed446 2 месяца назад

    ከሰውይበልጥ ለመንገድላይሳርዛፍየወጣውህግያስገርማል

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 2 месяца назад

    ድንቄም ቅድስት ርኩስ ሀገር ሆነናል ንስሐ መግባት አለብን

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 2 месяца назад

    አማራ ክልል ላይ በመፈጠሬ ተጸጸትኩ በተለይ እነዚህ ለራሳቸው ብለው ፖለቲካ የሚካሄዱ እነ ሞጣ እግዚአብሔር ምን አለ መልስ ቢሰጥ ወደ አውሬነት ተቀይረዋል እኮ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @BirukKassa-tp1pt
    @BirukKassa-tp1pt 2 месяца назад +1

    ሞጣ እናቱን። አያ ነው። የደፈራት። የአያ። ልጅ ነው

  • @SemegnewfeteneSemegnewfetene
    @SemegnewfeteneSemegnewfetene 2 месяца назад +1

    እ/ር ምስክሬ ነው! የጉዳዩን ከ25% በላይ ዝርዝር ወሬ መዳመጥ አልቻልሁም:: "አይ ወንድነት" ???

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ✅
      እ/ር ❌

  • @meftahhelillahmed446
    @meftahhelillahmed446 2 месяца назад +1

    ውጭሀገርለሡአንድወንድጠፋማለትነው ከሱሚገርመውየሡፔጅሚከታተሉትይብሳሉ

  • @hdhddhd1652
    @hdhddhd1652 Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😊

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 2 месяца назад +20

    ሞጣ ማለት ገጠር እንሰሳ ሲደፍር ስላደገ የህፃናት መደፈር ለሱ ምንም ማለት ነው ሞጣ የሰው ግማሽ በልጅ አግኘው

    • @Mahder-k6z
      @Mahder-k6z 2 месяца назад +3

      የሞጣ ፎሎው አንሱ😢

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 2 месяца назад +3

      @@Mahder-k6z እንኳን ፎሎ ለማድአግ ቀርቶ እሱ ቤት ገብተው እሱን የሚሰሙት ለነሱ አዝናለው ትውልድ የሚያበላሹ ሰዎች ፈጣሪ በጊዜ ይውሰዳቸው

    • @Chulusmith
      @Chulusmith 2 месяца назад

      አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የቄሱን መፅሐፍ አጠበች አሉ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 2 месяца назад

      ​​@@Chulusmithተደፍረሻል ማለት ነው በልጅነትሽ ደደብ

  • @Muna336
    @Muna336 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ በቀቆቃ ለተገደለችው ህጻን ሄቨን ፍትህ ይገደልልን

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 2 месяца назад

    አመመኝ አመመኝ ስለ ሕፃኗ

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 2 месяца назад

    ሞጣን እደሰው ማየት ማቆም አለብን