Ethiopia | የስፒናችና የእንቁላል [Spinach egg roll]ጥቅል ሳንዱዊጅ |እጅግ ጣፋጭ ጤና አለምላሚ የሆነ | በቀላል የሚሰራ
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- የስፒናችና የእንቁላል [Spinach egg roll]ጥቅል ሳንዱዊጅ |እጅግ ጣፋጭ ጤና አለምላሚ የሆነ | በቀላል የሚሰራ
በቤቶ በቀላሉ የሚሰራ በተለይ ልጆች የሚዉዱትን ይህን የስቺናችና እንቁላል የጥቅል ሳንዱዊች በቤቶ
recipe bellow
የስፒናችና የእንቁላል ሮል ከሚጥም ጤና ገንቢ ስሙዚ ጋር
ለ5 ቤተሰብ የሚሆን
የጥቅል ውስጥ የሚገባው ሥጋ አዘገጃጀት
1 ኩባያ በቀጫጭኑ የተከተፈ የዶሮ ደረት ሥጋ
2 ኩባያ በተጫጭኑ በአግድሞች የተከተፈ የበሬ ሥጋ
የሥጋ መቀመሚያ ውህድ
2ሻይ ማንኪያ ኮረሪማ
2 ሻይ ማንኪያ ደርቆ የተፈጨ ሥጋ መጥበሻ ሮዝመሪ
2 ሻይ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት ዱቄት
3 ሻይ ማንኪያ በርበሬ
1/2. ሻይ ማንኪያ የባህር ጨው
1 ሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት
አሰራሩ
ሁሉንም በአንድ ላይ በደንብ እስኪዋሃድ በደንብ መቀላቀል
ቀጥሎ ግማሹን የዶሮ ሥጋ ላይ ግማሹን ውህድ ደግሞ የበሬ ሥጋው ላይ መማድረግ በደንብ መቀላቀል
ሁለቱንም የሥጋ ተይነት ለየብቻ በመጥበሻ በ1 ሻይ ማንኪያ አቦካዶ ዘይት መጥበስ
ሌሎች የጥቅሉ ውስጥ የሚጨመሩ ግባቶች
1 በቀጫጭኑ የተከተፈ ሽንኩርት
በደንብ በትንሽ ዘይት የተቁላላ
የስፒናችና እንቁላል መጥቅለያ
ግባቶች
6 ኦርጋኒክ እንቁላል
2 ሾርባ ማንኪያ አልመንድ ዱቄት
5 ኩባያ ቤቢ ስፒናች
2 ሻይ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት ዱቄት
1 ሻይ ማንኪያ ጨው
አሰራሩ
ሁሉንም ከላይ የተዘረዘሩት ግባቶች ተራ በተራ የምግብ መፍጫ ( food processer) ወይም ስሙዚ መስሪያ ውስጥ ሁሉም እስኪዋሃድ በደንብ በፍጨት ፈሳሽ ሊጥ እስኪሆን ድረስ
በአነስተኛ እሳት ላይ በመጥበሻ 1/4 ኩባያ እየቀዱ እንደቂጣ እያገላበጡ መጋገር
ሁሉም ካለቀ በውሃላ
ሌሎች ጥሬ ግባቴች አብሮ አደ ቤተሰቦ ምርጫ በቀጫጭኑ የተከተፈ
ቃሪያ
ዝርኩኒ
አቦካዶ
በፀሃይ የደረቀ ቲማቲም
የሳንዱጅ አረንጋዴ ሳር
ከላይ የተጥባበሱትን ሥጋ እና ሽንኩርት በመግረግ እንደምርጫዎ ጥቅል ሳንዱጁን መገንባት
ጤና አለምላሚ ስሙዚ እንደ ጎን ምግብ
1 ኩባያ ብሉ በሪ
1 ኩባያ ስትሮበሪ
1 ኩባያ ራስበሪ
1 እነስተኛ የሎሚ ጭማቂ
1 ሻይ ማንኪያ ቨኒላ ኤክስትራክት
1 ሙሉ አቦካዶ
1 ኩባያ ኦርጋኒክ ሙሉ ፋት ወተት
1 ሾርባ ማንኪያ ወፍራም የወተት ክሬም
1 ኩባያ አይስ ( ice)
አሰራሩ
ከላይ የተዘረዘሩት ግባቶች ተራ በተራ በስሙዚ መፍጫ ማሽን ውስጥ በመጨመር አስኪዋሃድ እና ላም እስኪል መፍጨት
በመጭጨረሻም በመጠጫ ኩባያ መገልመጥ
በቤቶ በቀላሉ የሚሰራ በተለይ ልጆች የሚዉዱትን ይህን የስቺናችና እንቁላል የጥቅል ሳንዱዊች በቤቶ
TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
FOLLOW THE LINK
| ruclips.net/channel/UCLqYeljA882vppA2oVISiog
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
👌👌WOW የቀመስኩ ያህል ነው የጣፈጠኝ 👍👍🙏🙏🙏
እባክህ ዶክተር ስለ ሮዝመሪ ጥቅም ብትሰራልን ?
Thank you for your hard work ❤
Selami wendime D. R betami amsegnalhue teru timierti addis neger iyastemarki tbarki igigi amsginalhue🤗
ተባረክ🥰!!!!!
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Woow Looks Yamy and Delicious Bless you DR.DANIEL
እግዚአብሔር ይስጥልን።
በጣም አሪፍ
Share and comment and ask your equation
Can you make a video about Heavy Metal Detox . Blessings!!
Enansgenal tebark❤
Wow yemm
መጣም ይገርማል እናመሰግናለን
Yummy may GOD bless you more and more
God bless Doctor. Thank you for sharing. I can wait to make it😊.
Really nice I will try it tomorrow ❤
God bless you brother, I can't wait to make it
Looks great. I can’t wait till try
Fexari yesexesh Hulu benorebet Hager hule enjerana wex k mebelat gelagelken carbohayederatem endanmegeb eyeredahen new❤
It looks yummy, I will try
እናመሰግናለን
Yummy thank you Dr. ❤❤❤❤ bless you
Thank you for sharing 🥰
Tnx for sharing doc
Thank you dr bless you more !!!!
Thank you looks so yeame
Thank you so much 👍
ዶክተር ስለኤግ ዳይት ጥያቄ ጠይቄህ ሰለመለስክልኝ በጣም አመስግናለው ፈጣሪ ያክብርህ 🙏🙏
Thank you
👍
Thankyou
❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጰያ ማለቴ ነው
👍🏽👍🏽👍🏽
እባክህ ዶር ኬቶ ዳይት for pregnant is safe ? ብትሰራልን ? እናመሰግናለን
it not safe , it is not recommended , just keep your carb low to protect yourself gestational diabetic
ዶ/ር ሰላም ላንተ ይሁን አንተ እምትሠራበተ አብዛኞ የለም
What if we use Frozen vegetables?? Is that unconvince for our health???
it has too much preservative , so do it in moderation
እናመሰግናለን❤