ቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችው ሴተኛ አዳሪ ( ክፍል አስራ ሰባት )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @Nejat104
    @Nejat104 7 месяцев назад +840

    ሳራን የሚወድ ላይክ ስወዳትኮ❤

    • @ZaharaTube
      @ZaharaTube 7 месяцев назад +5

      እኔም በጣም ነው የምትመቸኝ❤❤❤

    • @seidhashem3425
      @seidhashem3425 7 месяцев назад +2

      ሳራ🙏👍💐

    • @እሙአቲካነኝእንሻአላህበአ
      @እሙአቲካነኝእንሻአላህበአ 7 месяцев назад +2

      በጣም ነው የምወፎዳት🎉🎉🎉🎉😢

    • @مكيةاحمد-ج5د
      @مكيةاحمد-ج5د 7 месяцев назад +4

      እኔም

    • @NEima-h8u
      @NEima-h8u 7 месяцев назад +1

      ወይኔ ግን አንጨረጨረቻቸው
      ዳጊ እና ሳሪ አንዲ ቤት ቢሆኑ አሪፍ ነበር ዳጊን ሳያቅ እንዳይገሉት ደሞ ስወዳቸው ሁለቱን የምር ተከታታይ ዲራማ ቢሆን አሪፍ ነበር ኡኡኡኡ

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 7 месяцев назад +400

    ማነው የብሩክ ጥሩ ሁኔታ ላይ መሆኑ ያስደሳው ያረብ ሙሉ ጤናውን ይመልስለት ወንድማችንን

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 7 месяцев назад +170

    በጣም በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነው ። እንደኔ ፈታ የምትሉበት እስኪ በ Like... 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @JamaA-dz1fj
    @JamaA-dz1fj 6 месяцев назад +44

    አረ ክፊል18 ይለቀቅ የምትሉ ላይክ አድሪጉ

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 5 месяцев назад +1

      ክፍል 18 ተው ተው ደሜን አታፍላው ሳሪናን ይዘህ ወዴት ገባህ ወይስ ትንሽ ላበሳጫት ብለህ ነው ? ዋ ብያለሁ ና

    • @מירבבירסאו-ו6ח
      @מירבבירסאו-ו6ח 5 месяцев назад

      ❤​@@jerryaboye7200

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 7 месяцев назад +23

    ሳሪዬ ቆንጆ እነዚህ ጨካኞች ይመሰለኛል ቤተሰቦችሽን ያሳጡሽ ይመስለኛል እሄን ሁሉ መስዋትነትን ምትከፍይው እንደዛ ከሆነ ፍርዳቸውን ስጫቸው በጣም ትምህርት አዘል ድራማ ነው በርቱልን

  • @zenanisro6345
    @zenanisro6345 7 месяцев назад +114

    ዛሬ ዳግም የነገራት የተገደሉት ሰዎች የሳራ ቤተሰብ መሆን አለባቸዉ ሳራ ለመበቀል እራሷን የቡና ቤት ሰራተኛ አድርጋ ነዉ የመጣችዉ የኔ ግምት ነዉ.😊

  • @ሰላምለኪጽየንሆይ
    @ሰላምለኪጽየንሆይ 7 месяцев назад +24

    የተዋህዶ ልጆች ነገ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት ጸሎት በረከትዋን አይለየን 🙏💟❤

  • @SeadhS-xz1ms
    @SeadhS-xz1ms 7 месяцев назад +63

    ኧረበሳኡድእስራቤት ለሚሰቃዬትወገኖቻችንፍትህ😢😭😢😢

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 7 месяцев назад +98

    የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላቹህ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣቹህ

    • @hawa7349
      @hawa7349 7 месяцев назад +1

      አሚንንያርብ😊😊

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu 7 месяцев назад +1

      አሚንንንንን ያረብብብብብ

    • @Rutatube7595
      @Rutatube7595 7 месяцев назад +1

      አሜን🙏

    • @Rutatube7595
      @Rutatube7595 7 месяцев назад +1

      ደምሪኝ ውዴ❤🎉

    • @hawwaksa44
      @hawwaksa44 7 месяцев назад +1

      አሚን ያረብ

  • @Hanamanar
    @Hanamanar 7 месяцев назад +185

    እኔ አላምንም በሳምንት ሁለቴ ሆነ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤

    • @Nejat104
      @Nejat104 7 месяцев назад +7

      እኔ እራሱ ገርሞኝ ይልመድባቸው

    • @ZeyenebaShemsedin-hw6so
      @ZeyenebaShemsedin-hw6so 7 месяцев назад +3

      ነው እንዴ

    • @user-richo
      @user-richo 7 месяцев назад +6

      አማረኛ ፊልም አላይም ይሄንን ፊልም በጉጉት ነው የምጠብቀው

    • @HayateDesalenye
      @HayateDesalenye 7 месяцев назад +1

      😊

    • @sikosilo9779
      @sikosilo9779 7 месяцев назад +2

      ሆነ መሰል

  • @ATayetub
    @ATayetub 7 месяцев назад +115

    ሳርዬ የፊልሙ ድምቀት❤❤❤

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 7 месяцев назад +38

    ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን የመዳም ቅመሞች

  • @LidiyaLidiyadanel
    @LidiyaLidiyadanel 7 месяцев назад +41

    በስደት ያላችሁ እህቶቼና ወንድሞቼ ፈጣሪያችን ይጠብቃችሁ❤

  • @nunusha
    @nunusha 7 месяцев назад +10

    ክፍል አስራ ስምንት please

  • @DxvDxa
    @DxvDxa 7 месяцев назад +123

    ሳራ ና ዳግ ፍቅሬኝሞች ብሆኑ ደስ አይልም❤

    • @HawiBoru-s4h
      @HawiBoru-s4h 7 месяцев назад +1

      Yastalali batam Mahon yelabatim

    • @shewithadgu-s3n
      @shewithadgu-s3n 7 месяцев назад +14

      እኔ ከዮዮ ጋ እንዲሆኑ ነው ደስ ሚለኝ ዮዮ ታርሞ

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu 7 месяцев назад +1

      በጣምምምምም

    • @AlimaHasan-tk1ty
      @AlimaHasan-tk1ty 7 месяцев назад +1

      Bexam das yilal

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r 7 месяцев назад +1

      😢😢😢😢abte demo sente nefsegedayi yemrtal kzh Filme behwal mcekaken blowal 😢😢

  • @zemenzenghi1547
    @zemenzenghi1547 7 месяцев назад +22

    የዮኖ እናት የሳራን ወንድም ወይም አባት ገድላለች ይመስለኛል፣ ስለዚህ ሳራ ለመበቀል እየጣረች ነው።

    • @fafialitube6664
      @fafialitube6664 7 месяцев назад

      እናትና አባቷን ነው የሚመስለኝ

  • @ClipAlert-l1v
    @ClipAlert-l1v 7 месяцев назад +13

    የሳርትን ቤተሰብ የገደለቻቸው የዮዮ እናት ነች ብዬ እገምታለሁ😢😢❤

  • @xgyvdgdfygdfhdh8734
    @xgyvdgdfygdfhdh8734 7 месяцев назад +38

    ፍትህ እስርቤት ለሚሰቃዮት ወንድሞች😢😢😢😢

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 7 месяцев назад +59

    ድል ለሳሪታ 💪❤ ሳሪ እና ዳጊ የሚፋቀሩ ይመስለኛል

  • @Romiዩቱብ
    @Romiዩቱብ 7 месяцев назад +11

    ተመስገን በሳምንት 2 ግዜ ሰለ ሆነ ደስስስስ ብሎኛል ♥️❤️🍃🍃 ደግሞ የብሩክዬ ጤና ተጨንቄ ነበር ዛሬ ግን ደስ ብሎኛል❤️🍃❤️

  • @እሙሂክማእሙሂክማ-ሰ3ፐ
    @እሙሂክማእሙሂክማ-ሰ3ፐ 7 месяцев назад +21

    ረመዷን በመምጣቱ እንዴኔ ዴስያለውማነው አላህስበስላምያዴረስን

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r 7 месяцев назад +35

    በጣም ጥሩ አሁን ተሎ ተሎ እየለቀቃቹ ነው

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 7 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሁን ገባኝ የሳሪ አላማ የዮዮ እናት አባቶን ገላባታለች ማለትነው ዋው ድራማው እያበደ ነው ሳራ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 7 месяцев назад +25

    ሳራዬ ❤❤❤❤አልጠግባትምእኮየኔቅመም

    • @Rutatube7595
      @Rutatube7595 7 месяцев назад

      ደምሪኝ ውዴ❤🎉

  • @ስደተኛዋየልጀናፋቂ
    @ስደተኛዋየልጀናፋቂ 7 месяцев назад +10

    😂😂😂😂😂ዩናስ የኔ አስቂኝ
    ዳጊ እና ስራ እህት እና ወንድም ይሁኑ ይሆን ብየ አሰብኩ እስዋም እኮ ለበቀል ነው የገባችው በስማም ቢሆን ብየ አሰብኩት ሳሪየ የኔ ልዩ አይዞሽ በርች ከጣይን በጉጉት እንጠብቃለን በጣም በጉጉት

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 7 месяцев назад +5

    የዚ ድራማ መጨረሻ ናፈቀኝ ዳጊ አደጋ ላይ ነህ ወይኔ ምንም እዳይሆን😥😥ዳጊ እዳትገሉት ደራሲዎች🙏😥😥😥😥

  • @betelihe
    @betelihe 7 месяцев назад +57

    አፍላ ፍቅርና ይሂ ፊልም ሱሰ የሆነበት❤❤❤❤❤❤

    • @Haymingnyeእናቴናፍቂ
      @Haymingnyeእናቴናፍቂ 7 месяцев назад

      እኔ አለሁ✌

    • @Mቾ
      @Mቾ 7 месяцев назад +1

      እኔ ወላሂ

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 7 месяцев назад +1

      በህግ አምላክም የምርጥ ምርጥ ነው ❤❤❤

    • @betelihe
      @betelihe 7 месяцев назад

      @@jerryaboye7200 አላየሁትም እስኪ አየዋለሁ

    • @ManieTadie
      @ManieTadie 7 месяцев назад

      ውይይይይ እኔ

  • @berekettitoslovedjesus2732
    @berekettitoslovedjesus2732 7 месяцев назад +15

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ሳሪት ና ዳግን ምደርሱባቸው መስሎኝ ልቤ🎉🎉😅😅😅😂😂😂😂 ሳሪት ይመችሽ❤❤❤

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 7 месяцев назад +23

    ይከን ድራማ ለማየት ስሮጥ ተደፍቸ ነበር😢 ከምር እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን❤❤❤ ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ😊😘😘😘

    • @Rutatube7595
      @Rutatube7595 7 месяцев назад +1

      ውዷ ደምሪኝ❤🎉

    • @eses9273
      @eses9273 7 месяцев назад +1

      😅😅😅😅😅😅ቀስ በይ

    • @ሚጡየሩቲሙርከኝ
      @ሚጡየሩቲሙርከኝ 7 месяцев назад +1

      😮😮😮😮😮😮😅😅😅

    • @HanaGetahaun
      @HanaGetahaun 7 месяцев назад

      @@ሚጡየሩቲሙርከኝ 😁😁🙈

    • @odehhome8730
      @odehhome8730 6 месяцев назад

      ክፍል 18ልቀቁ Please

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 7 месяцев назад +23

    ይህ ተከታታይ ድራማ ግን የምር ያልተዘመረለት ድንቅ ድራማ ነዉ ደሞ ድንቅ ትወና ድንቅ ብቃት ዋዉ😊😊😊😊❤❤❤

  • @SuzanSuzan-l4i
    @SuzanSuzan-l4i 7 месяцев назад +10

    ወላሂ ሳራን በጣም ነው የምወዳት ይሄ ድራማ ሲመጣ በጉጉት ነው የማየው❤

  • @ድንግልማርያምሆይፍቅርሽን
    @ድንግልማርያምሆይፍቅርሽን 7 месяцев назад +57

    እነዚህን ቀበጦች ምናለ ቀን በቀን ቢለቁልን ስወዳቸው🎉

  • @RukiyeMuhammed-d8m
    @RukiyeMuhammed-d8m 7 месяцев назад +9

    የሳራ የትወና ብቃት ድንቅ ነው ሳሪና በሌሎች ስራዎች እንደምናሽ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @avip1257
    @avip1257 7 месяцев назад +11

    እሰኪ ሳአውዲ ያላቹ በላይከ አሳዮኝ ለወቃቹ

  • @Hiwotsara2903
    @Hiwotsara2903 7 месяцев назад +10

    የሳርዬ ጃግንናት ባጣም አዳንቃልው ሳርዬ 💋💋💋❤️❤️❤️❤️ ባርች የብልህ ❤❤❤

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm 7 месяцев назад +12

    ብሩኬን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 7 месяцев назад

      አሚን❤❤❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 7 месяцев назад +12

    በቃ ሰዉ ሰዉን ለማጥቃት ነዉ ሰዉ መስሎ ለብሶ የሚወጣ ። ደጉ ባለሀገሩገሩ ወገኔ ሰላሙን ያምጣልህ ከተሜ ተኮል ብቻ ናቸዉ🤔

  • @YerosanFff
    @YerosanFff 7 месяцев назад +20

    እናመሰግናለን ቶሎቶሎ ስለምትለቁልን

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @SisayDesbele
    @SisayDesbele 7 месяцев назад +51

    የመቸመርያው ነይ ላይክ እፈልግ አለሁ

  • @bizuayehushimels9601
    @bizuayehushimels9601 7 месяцев назад +109

    ሳራን የሚወድ ብቻ ላይክ አማሮኛል

    • @KitisKitis
      @KitisKitis 7 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤

    • @DfFf-ob9ns
      @DfFf-ob9ns 7 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤

    • @AaSs-c5z
      @AaSs-c5z 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 7 месяцев назад

      እንደሳራ አይነት ሴት ነው ማግባት የምፈልገው

    • @ፋጡማመቅደላ
      @ፋጡማመቅደላ 6 месяцев назад

      ክፍል18የለውምእደ😢😢😢

  • @alhamdulilahi
    @alhamdulilahi 7 месяцев назад +8

    ወይ ዮዮ በሌላ ክፍል እስክመጣ ትናፍቀኛለህ ❤❤

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx 7 месяцев назад +24

    በጣም ደር የምል ትምህርት ነዉ

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 7 месяцев назад +9

    በጣም የሚያስፈራ ቤተሰብ ሳሪና መልካም እድል የኔ ብልህ ❤❤❤❤ ወድድድድ

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 7 месяцев назад +30

    ሳራ ለበቀል ነው የመጣችው ታስታውቃለች

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 7 месяцев назад +5

    ዳጊ❤❤መልካም ሰዉ ❤❤ድራማ ቀጥልበት ያምርብሓል❤❤

  • @mebratufikre2450
    @mebratufikre2450 7 месяцев назад +13

    ዋው ሳሪቾዬ መጣሽ❤❤የምወደው ድራማ........

  • @reduasmamaw
    @reduasmamaw 7 месяцев назад +7

    ኧረ በማርያም ክፍል 18 ልቀቁልን 😢😢😢😢

  • @የአባቴናፋቂ-ገ1ኈ
    @የአባቴናፋቂ-ገ1ኈ 7 месяцев назад +14

    ልወልድ 8 ወር ከ 2 ሳምንት ቀርቶኛል እስኪ ለልጄ ላይክ ላጠራቅምለት 😪😃

  • @DfhDzre
    @DfhDzre 7 месяцев назад +3

    Ere benatachuh tolotolo lakulen betam tefachuh Eko sariye

  • @AddisalemErdado
    @AddisalemErdado 7 месяцев назад +8

    ቶሎ ቶሎ እያመጠችሁ ነው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ
    @ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ 7 месяцев назад +10

    ግን ማነው እንደኔ ሳራና ዳጊ በአንድላይ ታዩ አልታዬ እያለ የሚጨነቅ😩😁🤭

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 7 месяцев назад +25

    ዋው እድህ ቶቶሎ ልቀቁ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ🎉🎉🎉🎉ደሞ ደቂቃ ይጨመር አንድ ሰአት አድርጉልን🎉🎉❤

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 7 месяцев назад +24

    ዮንየ በጣም እኮነው የምወድህ ዘና እኮ ነው የምታደርገኝ በተለይ ሳራ❤❤❤❤❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 7 месяцев назад +5

    ዳጊ አንጀቴን በላው የዮናስ እና የእናቱ መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ😥😥😥😥ዳጊዬ እና ሳሪ ይፋቀራሉ ታይቶኛል😂❤❤❤❤❤

  • @RozeRoze-n8x
    @RozeRoze-n8x 7 месяцев назад +19

    ❤❤❤❤❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን

  • @meram123
    @meram123 7 месяцев назад +10

    😂😂😂 ያስቃሉ ኮሜንቶቸ ስወዳቸሁ ይቅናሸ በሉኝ ዩቱብ ሊከፈለኝ ትንሸ ቀረኝ

  • @ኢኩነኝ-የ6ቨ
    @ኢኩነኝ-የ6ቨ 7 месяцев назад +4

    የዮኒ ፍቅር ያስቀኛል ባዴ ይክባትና ባንዴ ያወረዳታል አይ ሳርይ የሴት ጀግና እደሷ ልባም ብሆን ብየ ተመኘው

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 7 месяцев назад +25

    ሳርየ ልዩ ስወድሽ እስኪ ሳርየን እሚወዳት ላይክ ያድርገኝ ❤❤

  • @msultan4802
    @msultan4802 7 месяцев назад +7

    በየቀኑ ቢለቀቅ ደስ ሲል

  • @teke2809
    @teke2809 7 месяцев назад +3

    አረ በፈጠራችሁ ቶሎ ልቀቁልን ሳሪቲንና ዮዮን😊😊😊

  • @sebelemesselebelay3456
    @sebelemesselebelay3456 7 месяцев назад +6

    አውን ይበልጥህ አማረህ በሳምትህ ሁለት ጌዜ 🎉

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 7 месяцев назад +2

    Good job, lovely brother and sister keep it up this Dram and incredible job. Have nice blessed 🙌 everyone. Peace ,peace and peace for Ethiopian.

    • @Rutatube7595
      @Rutatube7595 7 месяцев назад

      ኧረ ደምሪኝ❤❤

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 7 месяцев назад +5

    እኔ ግምት ነበረኝ ሳራ የሆነ ሰዉ ወይ ከባድ ገንዘብ በዩኒ እና እናቱ እጅ እንዳታች ከባድ በቀል እንዳለባት አሁን አረጋገጥሁ ሁለት ሰወች ገለዉባታል ማን ያቃል በእነሱ የተነጠ ቀ ንብረትም ይኖራል ሳራ እና ዳጊ ደግሞ ተፋቀሩ አሉ እጠብቃለሁ

  • @kiyaAbea
    @kiyaAbea 6 месяцев назад +1

    ለምን አቆማቹት በጣም በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነው ክፊል18 ይለቀቅ የምትሉ ላይክ አድሪጉ

  • @يارب-ه1ق
    @يارب-ه1ق 7 месяцев назад +12

    ሳራ ሥወዳት❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 7 месяцев назад

      ሳሪዬ በራስዋ የምትትማመንልዩሴት❤❤❤❤

  • @habtamufekede1269
    @habtamufekede1269 7 месяцев назад +1

    Wooow Nardi.... after you come to this Episode we love it more 🙏🙏

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ 7 месяцев назад +12

    ዋዉ እደዚህ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት ይመቻችሁ አቦ

  • @yalem2598
    @yalem2598 7 месяцев назад +8

    በፍቅር ነው ምከታተለው አሁን ነው ሀይለኛው ጭዋታ እየቸጀመረ ያለ

  • @Yasminoumer
    @Yasminoumer 7 месяцев назад +11

    ሰራ መጣሽ ጓበዝ አክተር ነሽ❤❤❤❤

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 7 месяцев назад +6

    ተመቻችሁኝ በሳምት ሁለት ጊዜ ደስ ይላል በርቱ ውዶች ❤❤❤❤

  • @sead4314
    @sead4314 7 месяцев назад +8

    ሳሪ ምንም መረጃ አያመልጣትም😂 መርማሪ እንኳ እንደ ሳሪ ነቄ አይደለም ሳሪ በቀለኛዋ ይቅናሽ ብልጧ🥰ይልመድባችሁ ቶሎ ቶሎ ኑልን 👍

  • @hasina9776
    @hasina9776 7 месяцев назад +8

    እንዳ ሳሪ ጃግና ሁኑ ያማዳም ቅማሞች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘 ያሳሪ አድናቂ ናኝ 👌🥀🥀

  • @Tesyon
    @Tesyon 7 месяцев назад +8

    በጣም ደስ ይላል በየቀኑ ልቀቁልን❤

    • @Rutatube7595
      @Rutatube7595 7 месяцев назад

      እንደማመር❤🎉 በቅንነት🙏

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 7 месяцев назад +6

    ዋውውው ኧረ ይልመድባችሁ ❤ ቷቷሎ ብቅበሉ እንደዚህ❤

  • @TsehayWorku-gy7tg
    @TsehayWorku-gy7tg 7 месяцев назад +3

    ዳግምእና ሳራ ፍቅረኛሞች ቢሆኑ ደስ የሚላችሁ በላይክ ግለፁ

    • @alam5953
      @alam5953 7 месяцев назад

      ያስጣላል ኧረረረረረረ

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 7 месяцев назад +5

    ሳርየ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤ስወዳት እኮ❤❤❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 7 месяцев назад +7

    ስወዳችሁ ሳራቲዬ የኔ ግትር😂❤❤❤❤❤

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew 6 месяцев назад +1

    አረ ቀጣዩን ልቀቁት ካልሆነ ሰላማዊ ሰልፍ ልንወጣ ነዉ ሳሪ&ዮዮ

    • @Kalkdan2222
      @Kalkdan2222 6 месяцев назад

      ዮዮ ታሟል ተበሎ እየተወራ ነዉ ከተማዉ ላይ

    • @Tigstgatchew
      @Tigstgatchew 6 месяцев назад

      ​@@Kalkdan2222 እዉነትሽ ነዉ?ወይኔ ዮዮ የኔ ተሳዳቢ

  • @selam518
    @selam518 7 месяцев назад +5

    ሳሪ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤ደጊዬ የኔ ሚስኪን ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgensamuel
    @temesgensamuel 7 месяцев назад +1

    የዝህ ድራማ መጨረሻውን ማየት ናፈቀኝ ❤

  • @Burasfamilytube2898
    @Burasfamilytube2898 7 месяцев назад +8

    የኔ ፍቅርዬ ሳርዬ 🥰🥰

    • @busyline3833
      @busyline3833 7 месяцев назад

      ዲጊና ሳራስወድአችሁ የኔመልካሞች❤❤❤

  • @nefisamuhammed8411
    @nefisamuhammed8411 7 месяцев назад +4

    ሳራን የሚወድ እስኪ ለይኩን አምሮኛል❤❤❤❤❤

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 7 месяцев назад +8

    ሳሪና ዮዮ የኔ ሱሶች ❤ሳሪዬ ሲመስለኝ ልትበቀያቸው ነው የሮቤል ፍቅረኛ እህት መሰልሺኝ😂❤

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 7 месяцев назад +5

    በርቱ ጥሩነው በጠም ፊልሙ ይቅጥልል በጠም መርጥነው 🙏✝️🛐🛐✝️🙏

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 7 месяцев назад +8

    አንደኘ ነኝ ዋው ተቀደማችው ፍሚሊ ዩዩነ ሳር መጡ ኑ 😂

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu 7 месяцев назад

      መተናልልልል መተናልልል

  • @emushewatube
    @emushewatube 7 месяцев назад +1

    ስደት ምርርርር ችግር ምርርርር መሄጃ እጥት ሠላም ንስት ሁሉ ነገር ጭልም ያለበት እንደኔ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም አድርጎልን ከመታዘዝ በወጣን ኡፍፍፍ😢

  • @eses9273
    @eses9273 7 месяцев назад +4

    ዳጊን እሚወድ እስኪ በላይክ ❤

  • @Mቾ
    @Mቾ 7 месяцев назад +5

    ከአፍላፍቅር ቀጥዬ የወደድኩት ድራማ

  • @HdhdhHdhdh-g8s
    @HdhdhHdhdh-g8s 7 месяцев назад +14

    ሳራን ስወዳት❤❤

  • @ethioeritrea4693
    @ethioeritrea4693 6 месяцев назад +2

    ለምንድ ነዉ ግን ክፍል 18 የማትለቁልን ?? እኛ አገር መጀመር እንጂ መጨረስ አናዉቅም በቃ 😊😊

  • @Mahiraya.
    @Mahiraya. 7 месяцев назад +12

    ደምሩኝ ቅመሞች😢❤

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. 7 месяцев назад

      @user-io2vj4bf4v መልሻለሁ ሆቢ😘

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 7 месяцев назад +1

    ሰራ በጣም አዛኝ ሰው ነሽና እግዚአብሔር ይርደቨ

  • @ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ
    @ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ 7 месяцев назад +7

    ሳሮን እና ዮዮ አድላይ ይሁኑ የምትሉ👍

    • @Woubnesh
      @Woubnesh 7 месяцев назад

      እነሱማ ለበቀል ነው እሚፈላለጉ

    • @Faeza852
      @Faeza852 7 месяцев назад

      አንድላይ የምሆኑ ይመስለኛል

  • @user-xu5lu9kx3j
    @user-xu5lu9kx3j 6 месяцев назад +1

    አረ እየጠበቅን ነዉ ልቀቁልን ሳሪ ናፍቃናለች

  • @SameraAmare
    @SameraAmare 7 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤የኔ ዉዶች እኳን ደህና መጣችሁልኝ

  • @zoherasa5698
    @zoherasa5698 7 месяцев назад +2

    ያረብሠላምላገራችን አሁነሥ ረመዷንንምበዚህሊቀጥልኡፍፍፍ

  • @ዩቶብ-ፐ3ኰ
    @ዩቶብ-ፐ3ኰ 7 месяцев назад +1

    ወይ ግን ልጁም አንደናቱ ጭራቅነው ለዎሻነው ይምሠጥሽ ይላል መጨረሻዎሥ ምንይሆን😊

  • @burteethio4583
    @burteethio4583 7 месяцев назад +12

    የኔ ፍቅሮች ❤

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 7 месяцев назад +13

    ሁለት ድምቀቶች መጣችሁ❤

  • @salamaragu2889
    @salamaragu2889 7 месяцев назад +4

    ቅድስት ግን የሳራን ቤተሰብ ገላቸዋለች 100% ዳጊ እና ሳሪ ሲያወሩ ገደለቻቸዉ ሲላት አለቀሰች

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu 7 месяцев назад +1

      አወ😢

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 7 месяцев назад +1

      አወ ለበቀል ነው ግን ከተቀደሙ ይገሎቾዋል

    • @salamaragu2889
      @salamaragu2889 7 месяцев назад

      አወ ግን 18😥 አይለቀቅም​@@klovemys7062