ቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችው ሴተኛ አዳሪ ( ክፍል አስራ ስድስት )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024

Комментарии • 873

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 7 месяцев назад +185

    ይህን ድራማ ስወደው በተለይ ሳራና ዮኒን ስወዳቸዉ ማለትም ጭቅጭቃቸው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamaSalama-ju8ex
    @SalamaSalama-ju8ex 7 месяцев назад +1158

    የሳሪ አድናቂወች 2000ሽ ላይክ አስገቡኝ😢😢❤

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 7 месяцев назад +32

      ድራማውም 2ሺ ላይክ አያገኝም😂😂😂😂

    • @ኑርድን
      @ኑርድን 7 месяцев назад +6

      ያችስከፋ

    • @ኑርድን
      @ኑርድን 7 месяцев назад +6

      ቢያስ፣0ቀንሻት፣ክክክ

    • @ebrahimtadese3731
      @ebrahimtadese3731 7 месяцев назад +2

      እኔ ❤

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez 7 месяцев назад +2

      ❤❤😂😂😂

  • @Firehiwot-z5s
    @Firehiwot-z5s 7 месяцев назад +87

    ቅመሞችዬ ተበልቶ የማያልቅ የማታ እንጀራ ይሰን ወቶ ከመቅረት ይጥብቀን ሳሪታን ሳላድንቃት አላልፍም የኔ ጅግና እኮ ነሽ ሳራዬ ❤❤❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 7 месяцев назад +133

    የሠው ቤት ስልችት ምርር ያላቹህ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣቹህ

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 7 месяцев назад +64

    ሳሪ ብልህ ህና ጠካራ በራሶ የምትተማመን ናት እደኔ የሚወዳት በላይክ ያሳየኝ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 7 месяцев назад +43

    የሳራ ጥንካሬ የተጋባባችሁ❤❤ ላይክ ዋው ምርጥ አርቲስት ነሺ ቅመሜ😂😂😂አቃጥይልኝማ እናትና ልጅን😅😅😅

  • @የፍረኪማyoutube
    @የፍረኪማyoutube 7 месяцев назад +73

    ዘሬ ሁለተኘ ነኝ ለይክ አምሮኘል እነዮዮ ነፍቀችሁኝ ነበር 🎉🎉🎉😂

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 7 месяцев назад +38

    እንደት አባቱ ደስ ሚል ድራማ እየሆነ መጣ ዮዮ ከሳሪቲ ፍቅር ያዘው ይሄንን ነበር ምጠብቀው ጀግና ነው ደራሲው ዋው ያምራል በጣም ልዩ ድራማ በርቱ ተወዳጆች ውድድድድድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘

    • @IeeuUeur
      @IeeuUeur 7 месяцев назад

      🎉❤❤😢😮😮😮

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 7 месяцев назад +308

    ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቸ💔💔😭😭😭😭

    • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
      @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 7 месяцев назад +5

      ያረብ ለነሱስ ፍርረጃውን ያቅርብላቸው

    • @bestebeste5137
      @bestebeste5137 7 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @HnaHna-r8i
      @HnaHna-r8i 7 месяцев назад

      Yna konjo ymchshi😂😂😂

    • @HnaHna-r8i
      @HnaHna-r8i 7 месяцев назад

      Sarchu

    • @HnaHna-r8i
      @HnaHna-r8i 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤ adega neshi sarchu

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 7 месяцев назад +40

    ልክ እንደሳራ ብልጥ ብልህ የመሆን እቅድ አለኝ የምትሉ ሳርየ ለኔ መምህሬ ነሽ ድል ለሳሪታ 💪 ወይ የሮቤል ፍቅርኛ እህቷ ናት ወይ የሮቤል አባት አባቷ ነው ከሁለት የአንዱ እየተበቀለች ነው ❤👌

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 7 месяцев назад +134

    ይሄ ድራማ እንድ እኔ በጣም የተመችው እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ኤልሳቤጥጓልቀሺሓጎስ
    @ኤልሳቤጥጓልቀሺሓጎስ 7 месяцев назад +47

    ነገ እኮ 19 ብስራታዊ ቅዱስ ገብርኤል ነው ያለሰብነው ብስራት ያሰማን ❤❤❤❤

  • @aahh5158
    @aahh5158 7 месяцев назад +85

    ማርያምን አደኛ ነኝ ላይኪ ሱጡኝ በፈጠራቹሁ😢ዶሞ ወጥቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን ግሉ አሜን፫😢❤

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 7 месяцев назад +39

    መጨረሻውን ማየት የጓጓ በጣም እጠባበቃለሁ❤❤

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 7 месяцев назад +21

    ሳሪዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ሴቶች ሁሉ እንዳቺ ጎበዝ ቢሆኑ በጣም ጥሩ ነበር ❤

  • @Zuzu_Ŕòŷãł
    @Zuzu_Ŕòŷãł 7 месяцев назад +22

    ሳራ የኛ ጀግና ቡዙ ትምርት የወሰድ ከሳራ ላይ በላዪክ አሳዩኝ🎉❤❤❤❤😢

  • @ሠአዳ-ፐ2ፐ
    @ሠአዳ-ፐ2ፐ 7 месяцев назад +38

    የመዳም ቅመሙቺ አላህየረፍእጀራይሥጠን❤❤❤

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 7 месяцев назад +46

    አረ መጨረሻውን እንዴ ዛራና ቻንድራ ሆነብን እኮ 😂😂😂😂ዳጊና ሳራ ግን ወዴት እያመሩ ነው

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 7 месяцев назад +27

    ከምር በጣም የምወደው ድራማ እናመሰግናለን ደግሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን💖💖💖

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 7 месяцев назад +10

    የሳራ ደጋፍዎች👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    የት ናችው ሳሪዬ በርች እንወድሻለን💘💖💖💖💖💖💖

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 7 месяцев назад +60

    ደስ የሚል ድራማ በጣም ነው የምወደው ድራማ

  • @HappyAtom-bo7qy
    @HappyAtom-bo7qy 7 месяцев назад +24

    ሳራ የምር በጣም ዴሥ ተያለሸ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 7 месяцев назад +18

    ሳሪን በጣም ነው የማደንቃት የምር ዳግም እንደዛው😍

  • @TestTwo-o5v
    @TestTwo-o5v 7 месяцев назад +17

    የዮኒ ቁምነገር ይናፍቀኝል😅😅😅

  • @eses9273
    @eses9273 7 месяцев назад +15

    ሰው እንዴት የወለደውን ይደብቃል ለወንድ ብሎ 😢😢😢😢😢

  • @fatumaassen3474
    @fatumaassen3474 7 месяцев назад +15

    ዬዬ ቀጥሏሏ እብደቱ😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉 ሣሪቲ❤❤❤❤❤ ቆጆ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 7 месяцев назад +6

    ሳርዬ
    በርች
    ሳርዬ
    አደንቅሻለው
    ያች ሰጣንን ነቅለሸ ጣይው
    ዛርዬ በርች ሰወድሸ ያች አውሬ የሆነችው ብቻ ገንጥለሸ ጣይው

  • @mebratufikre2450
    @mebratufikre2450 7 месяцев назад +12

    ሳሪቾዬ ዛሬ መጣች ደስ ሲል ድራማውን ስወደው.......

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 7 месяцев назад +10

    እኔ ተከታታይ ፊልም ወይስ ድራማ ነው አይቸ አላቅም ሳሪዬ ግን ስለምወዳት 😂

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij 7 месяцев назад +9

    ከመቸው ነው ይሄ ሁሉ ኮሜንት😮😊በመጨረሻም ዮናስ ፍቅር ያዘው😂

  • @MakeyaSaraj-kp2zw
    @MakeyaSaraj-kp2zw 7 месяцев назад +5

    ወይኔ ሳሪ ተበላሽ እኔ ናርድደሆነች ጥፋያኖረችዉ ናርዶስ እንደሆነች ገምቸነበር😂😂😂

  • @ATayetub
    @ATayetub 7 месяцев назад +39

    ዮርዲ የዮናስን ልጅ ነው የወለደችው ስለዚህ ሳርቾ ድርጅቱን ተሎ ወደራስሽ አዙሪ❤❤❤❤

    • @AyelechEshetu
      @AyelechEshetu 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @saraabdodggjhcycv6736
      @saraabdodggjhcycv6736 7 месяцев назад +5

      ማንም አይቀድማትም ሲመስለኝ የሞተችው እህት ወይም ዘመድነች❤❤❤❤

    • @ATayetub
      @ATayetub 7 месяцев назад +5

      @@saraabdodggjhcycv6736 እኔ የገመትኩት ደግሞ ታንቆ የሞተው ልጅ አባቱም ታንቆ የሞተው ሳስበው የሳርችም አባት ነው እናም የአባቷን ንብረት ፈላጊነች ሰውየው ታቆ እዲሞት ምክንያቶቹ ዮናስና እናቱ ናቸው ግን ግምትነው

    • @WubitMakoreMakore
      @WubitMakoreMakore 7 месяцев назад

      ተይ እኔ ሳሪና ዮዮ እንዲገቡ ፀሎት ላይ ነኝ 😢😂😂

    • @ATayetub
      @ATayetub 7 месяцев назад

      @@WubitMakoreMakore አይጋቡም የአቤቷናየአቤቷና የወንድሟ ገዳይ ናቸው ብዬ ነው የማሰማኝ

  • @NEima-h8u
    @NEima-h8u 7 месяцев назад +11

    ተከታታይ ቢሆን ደስ ይል ነበር
    አይ ሳሪ ፈገግታዋ እራሡ ይስባል

    • @rahelyifru
      @rahelyifru 7 месяцев назад

      እና ምንድነው የቀን ቅኝት ሆነብሽ ወይስ ሆነብክ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Rbia22
    @Rbia22 7 месяцев назад +17

    ሳሪን ማነው እሚውዳት🤣💋

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 7 месяцев назад +12

    የናርዲ ልጅ የዮኒ ሳይሆን አይቀርም ሳሪቾ ንቂ😂😂😂😂

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh 7 месяцев назад +6

    የኔ ውድ ሣሪዬ አይዞሽ በርች❤❤❤❤

  • @mimimenta
    @mimimenta 7 месяцев назад +16

    የምጀምረእኔናይ 🥺እባካችሁ ላኪ አርኝ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 7 месяцев назад +5

    የሄ ድራማ ተሎ እንዳያልቅ አደራ በሰማይ በምድር ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @rahmakonjooo6350
    @rahmakonjooo6350 7 месяцев назад +3

    ሳሪዬ እኮ 🎉❤በጣም ቆንጆ ናት ስወዳት ደሞ በተለይ ጀግንነቷን😊😊😊

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 7 месяцев назад +5

    ሁሌም ኑኑኑኑኑኑኑ ይወኒዬ ሳሪዬ 🥰🥰🥰🥰

  • @monamona7139
    @monamona7139 7 месяцев назад +4

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ደግሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @santacruzze5794
    @santacruzze5794 7 месяцев назад +7

    ምርጥ ትወና 👍

  • @Ggpp-fi6cs
    @Ggpp-fi6cs 7 месяцев назад +6

    ሳሪዬዬ የኔ ኣንደኛኛኛ❤❤❤❤❤ እወድሻለው ማሬ❤❤

  • @gsd3669
    @gsd3669 7 месяцев назад +17

    ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነዉ😢😢

  • @negini7
    @negini7 7 месяцев назад +6

    Zerfe Amlaku ምርጥ ደራሲ አንደኛ።

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 7 месяцев назад +2

    Good job, brother and sister
    Keep it up the good job. Have a nice blessed 🙌 everyone.

  • @SiedYisen
    @SiedYisen 7 месяцев назад +1

    ናርድ ሳራ የምቱልበትን ብትከታተይ ምርጥ አጋጣሚ ታገኛለሽ ዮዮም ያች ይሆናል ጀምሪ

  • @ElfSaron
    @ElfSaron 7 месяцев назад +7

    ሳሪታ ተሳክተቀላታል ዋው ዮዮ ገብቶለታል

  • @kiyakiya9008
    @kiyakiya9008 7 месяцев назад +6

    yeni Konjo Sare❤❤❤❤ betam Ko New Miwodate

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 7 месяцев назад +9

    አንደኛ ❤❤❤

  • @PaulElisa
    @PaulElisa 7 месяцев назад +12

    ይሄንን ቆንጆ ድራማ ምን ብዬ ልግለፀዉ ❤

  • @zxc786-qg2eg
    @zxc786-qg2eg 7 месяцев назад +5

    ኧረ ይሄ ድራማ ሥመችኝ ሁለቹም የሠበቹትን ፈጠሪ የሠከለቹ❤❤❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 7 месяцев назад +1

    ጌታ ሆይ እንደ ሳራ ብልጣብልጥ አድርገኝ ማትበገር ምንም ማትፈራ ጀግና ሴት ለድራማ ቢሆንም😂❤❤❤ሳሪ❤❤

  • @halichoalhabeshi6189
    @halichoalhabeshi6189 7 месяцев назад +2

    ዮኒ እኮ በሳራ ፍቅር& ተንኮል እየተቃጠለ በጣም ወፍሮ ሰንደል አከለ😂😂ሶሪ ዮኒዬ😝

  • @RukiyeMuhammed-d8m
    @RukiyeMuhammed-d8m 7 месяцев назад +17

    ሰላም ሳሪቲ በጣም ወድሻለሁ

  • @barackbebey2021
    @barackbebey2021 7 месяцев назад +3

    ክክክክክ😂 አይ እቺ ወረቀት መጨረሻዋ ታወቀ

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube 7 месяцев назад +6

    የሣራ ኮፊደንስ ሲመቼኝ❤❤😂😂😂

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 7 месяцев назад +2

    ዳጊ ሲያሳዝን ለሳሪ በጣም ያስባል እዳይጎዱት ብቻ😥😥💞💞💞💞💞

  • @EseeayleEthiopa
    @EseeayleEthiopa 2 месяца назад

    Ubozi yoyo ba fogilfite Yanridosini dbidabe mnibbiki wowow👍👍👍❤😘😘bxmi nowe yamiwodte sreye❤ yoyo ❤ tokolgn inateki kidisite 😂❤

  • @RAረህማ
    @RAረህማ 7 месяцев назад +4

    ወላሂ በጣምነዉ የሚየጂበዉ ቃጣዪ❤🎉😂

  • @kechokecho1219
    @kechokecho1219 7 месяцев назад +3

    ሳሪዬ የኔ ቆቅ በጣም ነዉ የምትመችኝ ስወድሽ❤❤😍😍😍😍😍ዮዮን ግን ትተሽዉ እንዳትሄጂ ፕሊስ🙏

  • @Ethioselamy
    @Ethioselamy 7 месяцев назад +16

    I love all of your acting

  • @Hiwotsara2903
    @Hiwotsara2903 7 месяцев назад

    የኔ ጃግና ሳርት ያንች ታታርናትሽን ስዎድው ባጣም ዳስ ይላል ሳርዬ ታባረክ ዳስ የምል ትምህርት ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘

  • @ማርቲነኝየፍቅርክሡሠኛ
    @ማርቲነኝየፍቅርክሡሠኛ 7 месяцев назад +4

    የሳሪ ደጋፊዎቺ ላክ ግጩኝ❤❤❤

  • @ሩቂያ
    @ሩቂያ 7 месяцев назад +1

    ሳሪዬ የዚህ ድራማ ድምቀት ነሽ

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 7 месяцев назад +8

    ወይኔ ዩኒና ሳሪ ደስ ሲሉ

  • @KalabAmanuel-c7k
    @KalabAmanuel-c7k 7 месяцев назад +1

    yene kemem sariti betam new madenkesh❤❤❤❤❤❤❤yo des telalachu

  • @JamalAljamal-vc1ss
    @JamalAljamal-vc1ss 7 месяцев назад +3

    ሳስበው ሳራ የሞተችው እህቷ ነች መሰል የሮቢ ሚስት 😂🙄😊

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 7 месяцев назад +1

    እዚ ድራማ ላይ እያንዳዳቸው ሴራቸውን እያሰሩ ነው በተለይ ሳራ እና ዳጊ🤭🤭🤭😂😂😂

  • @gadagemsisa
    @gadagemsisa 7 месяцев назад +2

    እያደረ እየጣፈጤ መጣ❤
    በጣም ነው የሚወዳችው፣ የዮኒን ሳቅ በተለይ።
    ወይ ዮኒ የከሰረ ፓኪስታን ብሎ ልቤን አፈርሶ ቀራ እንጅ... I miss you so much!

  • @abeiTemsegen
    @abeiTemsegen 7 месяцев назад +5

    የኔ ቆጆ ሳሪዬ😂❤❤

  • @salamtasfu
    @salamtasfu 7 месяцев назад +8

    ሳርቲ ስወድሽ❤❤

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 7 месяцев назад +9

    ደሥሥትሉ በተለይ እፉየ ገላ😂😂❤

  • @እክሩነኝከመረቆ
    @እክሩነኝከመረቆ 7 месяцев назад +10

    ❤❤❤❤❤አረ የዘሬዉ እኔ ነኝ ቀደምኩኝ

  • @muehikma
    @muehikma 7 месяцев назад +3

    ሳራ ጀግና ሴትነሺ በረች

  • @BirhaneHussen
    @BirhaneHussen 7 месяцев назад +5

    Yowni desss alkign zare❤❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 7 месяцев назад +13

    እንደ ሳራ ብልጥ ሁኑ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 7 месяцев назад +2

    ሳሪ ዙሩን አከረረችዉ ዋውውውው እኔማ እየናፈቃቹኝ 🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪

  • @mskrami-vt6hl
    @mskrami-vt6hl 7 месяцев назад +2

    ደስ የምል ድራማ የሚወደው ❤❤😅😅😅ቃጠይ 😂😂

  • @fatumatube4305
    @fatumatube4305 7 месяцев назад +2

    በቀን በቀን ቢለቀቅ ኡፍ ሳሪቾ ስወድሺ

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 7 месяцев назад +1

    ወይኔ ይሄ ድራማ መጨረሻው ናፈቀኝ 😂እንደው ስወድችሁ ❤ ግን ዮዮ የመጀመሪያ ፍቅረኛህ ትሻልሀለች ደግሞ ታፈቅርሀለች ታከብርሀለች ሳሪ ተኮለኛ ነች በዛ ላይ አታከብርህም😂😂

  • @RabiyatRabiyatshafi
    @RabiyatRabiyatshafi 7 месяцев назад +7

    እኔ የሳሪ አድናቂ ነኝ እናንተስ ስር ላይክ አርጉ

  • @HelloHi-px4yo
    @HelloHi-px4yo 7 месяцев назад +11

    ዮዮኮ እብድ ነው ሰወደውኮ❤❤❤❤

  • @FilmawitHailu-r7n
    @FilmawitHailu-r7n 7 месяцев назад +4

    Yene sari Swedish Eko ❤❤❤❤❤❤yene jgna

  • @tadeleyohannes7634
    @tadeleyohannes7634 7 месяцев назад

    በነገራችን ሳራና ዮዮ ብጋቡ ያስኬዳል። እንደዬ ድርሻቸው አክትቭትያቸው በጣም ደስ ይላል።

  • @Marta-vk5gz
    @Marta-vk5gz 7 месяцев назад +1

    ምንአለ ክፍል 17ትንም በዚሁ ብትቀጥሉት ሳሪ ማርያምን ትችያለሽ❤

  • @user-Ahmaa
    @user-Ahmaa 7 месяцев назад +19

    ዋዉዉዉዉዉዉ በጉጉት እየጠበኩ ነበር👌

  • @አረጋሽፎቶኮአረጋሽፎቶኮአ
    @አረጋሽፎቶኮአረጋሽፎቶኮአ 7 месяцев назад +4

    ውይ ሳርትህ ዛሬ ተበልተሻል

  • @Fatumamohammed-sc5jb
    @Fatumamohammed-sc5jb 7 месяцев назад +1

    እረ የሳራ ብልህነት ይለያል❤❤❤❤❤አድናቂሸ ነኝ

  • @ayub5789
    @ayub5789 7 месяцев назад +4

    Sara gen k hula yehon mister alat lebel

  • @RcrvCsdc-qg9yl
    @RcrvCsdc-qg9yl 7 месяцев назад +7

    አንደኛ ነኝ ዛሬስ 🙄🤣🤣🤣

  • @ነጃትየአባቷልጅ
    @ነጃትየአባቷልጅ 7 месяцев назад +1

    ምርጥ ድራማ እስኪ በሳምንት 3 ልቀቁልን እባካችሁን ደሞ እኔዳታቆሙት

  • @semiraali6833
    @semiraali6833 7 месяцев назад +2

    ኧረ ፍትህ በስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቺችን 🙏🙏😢😢

  • @frd11123
    @frd11123 7 месяцев назад +1

    ዛሬ ሣራ እደት ተበላች ግን ነገር አያመልጥሽም ነበር እኮ ሣሪቾ መቼም አንድ ሠው ሌባ ቢሆንም ነገረኛ ቢሆንም ውሸታም ቢሆንም ጥሩ ቢያረግም ያው ልማዱ ነው የሚባለው ዬዬ መሥሏት ዛሬ ተሸወደች ሣሪቾ

  • @fartunaayub2904
    @fartunaayub2904 7 месяцев назад

    Wow betam desyilal❤❤❤❤❤❤

  • @MuleTekle
    @MuleTekle 7 месяцев назад

    Kezi direma desi yemilegni yoyi Ina serita inde ibabi Ina inde irigibi sihonu desi silu kelibe siwedachiwu❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተእጋስታተእጋስተ
    @ተእጋስታተእጋስተ 7 месяцев назад +1

    ወይኔ ሳርቼ በጣም ደስ ይላል ❤️❤️

  • @SaraSara-x9v1e
    @SaraSara-x9v1e 7 месяцев назад +1

    ግን ፋልሙ ይበልጥ እዳምር ምግብ ለምን አበሉም እር አሰጠላቸሁ ምግብ ብና ምናምን

  • @MadinaPlus-rt2fn
    @MadinaPlus-rt2fn 7 месяцев назад +2

    ወይኔ ስወዳችሁኮ በጉጉት እኮነው የምጠብቃቸው❤

  • @KsaKsa-sw9pu
    @KsaKsa-sw9pu 5 месяцев назад

    ውይይይይይይ ሳርየ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የሳቄ ምጭ😂😂😂😂😂😂