Arada daily news:ኢትዮጵያ ደረሰችበት! ግብፅ ወታደራዊ ዝግጅቷን አፋፋመች! የግብፅ ወታደራዊ ሰፈር የኢትዮጵያን ጎረቤት ጋበዘ! ግብፅና ሱዳን ተፋጠጡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 сен 2024

Комментарии • 17

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n 10 часов назад +1

    ቅድሚያ ሀገር ለሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @kedirmohammed3434
    @kedirmohammed3434 12 часов назад +4

    ብሬ ለመረጃህ እናመሰግናለን ከሀገር የሚበልጥ ምንም የለም መረጃዎችሀ ሀገራዊ ጥቅም በማስከበር እንዲሆን እየሰራህነዉ በበለጠ ስራ ❤❤❤❤❤

  • @kedirgo
    @kedirgo 10 часов назад +2

    የግብፅ ወሬና ሽንፈት አለም ያውቀዋል ። ብዙ ስለነሱ ማነብነብ የማይባ ነው ። የተሰጠህን የእነሱን ጉራና ፕሮፖጋንዳ አትንዛብን ። እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን ። ሂድና ይህንን ንገራቸው ወንድ ከሆንክ ።

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 12 часов назад

    🦁🦁❤❤❤

  • @getishmen6181
    @getishmen6181 12 часов назад +2

    ግብፅን የማግነን ዘገባ አትዘግብ

  • @אבאחבתה
    @אבאחבתה 13 часов назад +4

    ግብፅ ወሬ እንጂ ወንድነት የላትም በጭባጫ አረብ አባይ ከተጀመረ ጀምሮ አላረፈችም ግን ወሬ ብቻ ግን ለምን የራሷን ድንበር የፍልጥኤም ህፃናት አላዳነችም ቦቅቧቃ አረብ ጀግናዋ እስራኤል አረብን እየወቀጠች ነው ድል ለጀግኖች

  • @IbrahimMesganaw
    @IbrahimMesganaw 11 часов назад

    welaahi mulu betoch ferwal berhanu dex hunen mnm kasa aystum ccherash wede hagrachu gebu yegn meret nw eyalun nw demx hunun 😢😢😢

  • @saved1580
    @saved1580 12 часов назад +2

    ሉቃስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²¹ ሕዝቡም ሁሉ ከተጠመቁ በኋላ ኢየሱስ ደግሞ ተጠመቀ። ሲጸልይም ሰማይ ተከፈተ፥
    ²² መንፈስ ቅዱስም በአካል መልክ እንደ ርግብ በእርሱ ላይ ወረደ፤ የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅም ከሰማይ መጣ።

    • @bereketyumura9975
      @bereketyumura9975 10 часов назад +1

      አሜን ዛሬም ለኢትዮጵያ የምወግን ድምፅ ከሰማይ ይምጣ።

    • @saved1580
      @saved1580 9 часов назад

      ​@@bereketyumura9975አሜን። 🙏

  • @oljiraaga9635
    @oljiraaga9635 11 часов назад

    P

  • @melakuterefe2204
    @melakuterefe2204 13 часов назад

    dele le ethiopian

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    ይህ የዘገብከው ምን ለማለት ፈልገህ ነው ለምን ኢትዮ የገቡትን ሰዳናዊ ሲያገላቷቸው እና ግፍ ሲፈፅሙባችው ኢትዮጱያዊያን ለምን ዝም አልክ አሁን ግብፅ እያልክ እምትሞጣሞጠው ወላሂ እንደ ሀበሻ ክፉ የለም ግብፅ በስደተኞችየተጥለቀለቀች ሀገር ናት እንደሷ እኛ ሀገር ቢገቡ በጭራሽ አያስቀምጧቸውም ይጨርሷቸዋል

  • @IbrahimMesganaw
    @IbrahimMesganaw 11 часов назад

    Ere welete ye lemat belw asbalt daru mulu betoch eyefrsu nw dex hunen ewntgn gazetgna kehonk