Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይሄየተረገመ እሜጠፍው ሰው ጠፍ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ feta ሁሌም ምርጥ ነህ::
Leave our First Lady alone ❤️
እኛ ኢትዮጵያውያኖች እኮ ብዙ ግዜ እንመሳሰላለን !!!!!!!!!!!
ቀዳማዊት እመቤት አለሁ አለሁ አይሉም ትምህርት ቤቶችን ይሰራሉ ለዓይነ ስውራን ታሪክ ቀያሪ ናቸው በጣም የምወዳቸው ❤❤❤
አበባ ላኩላቸው ሻማም አብሩላቸው
😂😂😂😂@@MeskeremBanjaw
አንቱታው አልበዛም ግን 😂😂😂😂
@@hussenyesuf-ve2he ከአንተ በላይ የሆነ ሠው በዕድሜ ቢያንስም ስራ አንቱ ያሰኛል
ቁርጥ እሷን
ቀዳማዊ እመቤቷ የተከበሩ የእግዚአብሔር ሰው ናቸው።እንዲህ የተዋረደ ቦታ አይገኙም
@@Sew-s9hjeboich.
@@Sew-s9h እኔ የማውቀው በኢትዮጲያ ታሪክ በአደባባይ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዝማሬ ክብር የሰጡ ቀዳማዊ እመቤት መሆናቸውን ነው።
@@Zerhun-s9xአሽቄ😅
@@Zerhun-s9x እሯሯሯሯ
ትክክል
እኔ የብልፅግናን ስራ ደጋፊ አደለሁም ሀገሬ ህዝቦቿ ፍትህ እንዲያገኙ ፈላጊ ነኝ ግን የአብይ ሚስት ደስ ከሚለኝ ነገሯ አለባበሷ የምር ደስ ትላለች
ፈታ ነገሩን ሳታግበስብስ በእውነት ዘግብአቢይ ስሜት የለሽ አረመኔ የሆነበትን ምክናያት ሪሰርች አድርግና ህዝብህን አድን
አሁን ይሀ ዜና ብለህ መምጣት አያሳፍርም በጌታ ሰው ሰው ይመስላል።
አትመስልም
ወይ ይዳም ዘር ነር ነው ሰው ብዙ ጊዜ ነፍሰጡር ሆነን የምናየውን ሰው የመምሰል ፍጥረት አለ ዲግም መፈጠርም አለ!!!🎉
ይቀራረባሉ እንጂ አይመሳሰሉም
Thank you Feta Daily. it is difficult to control social media sometimes. Your comparison with the same issues is critical so that people can understand.
This not social media this AI ነው
🎉❤🎉❤🎉❤
ውይይይይ ፈትሻ አንተ እኮ የውቀት አባት ነህ❤
wish full thinking እንዲሆን የመፈለግ ትረካ ከአመት እስከአመት የተደራጀ የሴ ትንተና አይሰለቻቹም 😮😮😮ፈጣሪ ሆይ ትዕአግሱቱ ስጠኝ
Sifetefet yiwulal será fet
ጉድድድ🤔🤔እረ እኔንም የምትመሥለውን ሴት ባገኘሗት ክክክክ😅😅😅😅😅😅
ትኒሽ ይቀራረባሉ ነው እንጂ ይመሳሰላሉ ማለት ይከብዳል ለማንኛውም አታጋኑ ምንም አይመሳሰሉም ይቀራረባሉ አለቀ
ኣይንህ ቀዝናል መሰል በደንብ ትመስላለች
😂😂😂❤❤አይኔ ነዉ😂😂ሙባይሌ
ቁርርርጥ ራሷን
ማነው ታዲያ እውነት ነች አይደለችም ሳይሆን እውነት ግን ማነው የበላው
እኔም. ጥፌላት. ወላሂ. አሺቃባጭ. አለቺኚ. ደግሞ. የፋኖ. ደጋፊናት
❤❤❤❤
የሚገርምነው
እና ምን ይጠበስ 😅😅😅😅😅😅
አይኔነው ሞባይሌ ጎበዝ 😎
ኢኔን የምትመስይው ሴትዮ የት ነሽ?
😂
አባቴ አጀነዳ ነዉ አትሸወድ ህዚቤ ሚካ ሹዉ ነዉ
😂😂😂ፓርላማ ለይ ተናግሯል አብቹ መሸወድ አይቻልም የሡ ቅጥረኛ ነዉ
ወላሂ መሥላኝ ነበር
Esua eko betam wefram nat
Megebi ketewech qachin tihonalech
አይ እናት አለምኢትዮጲያ በስንቱ እንደናገር 😂😂😂😂😂😂😂😂
I am Ethiopian🇬🇾 support my brothers in Somalia 🇸🇴🇪🇬 Egypt against 🇪🇬 oromo
@@Befree-d7z fu*ck you remove your mask
😂😂😂😂 really
በመሲ ተሰርቶል።😂😂😂
ግን ትመስላለች
ምንድነው ???ምናልባትም ዘመድ ይሆናሉ።ሁለቱም ጎንደሬ ናቸው።
ዘመድ ይሆናሉ አይታወቅም
እህቷ ነች😅😅
ወዳጄ በአለም ላይ ሁለት ተመሳሳይ ሰዎች እንዳሉ የተረጋገጠ ነው።።
እኔም ክው ነበር ዬልኩት ቲክቶክ ላይ ሳይ😂
ቀዳማዊ እመቤት ለጌታ ክብር የሚሰጡ ናቸው ለአለም አያቀነቅኑም
ይችበጣም ቆንጆናት ሁለቱም አማራናቸዉ
በክፉ አለም ፣የሚኖሩ ፣ ለክፉዎች ሰላም የላቸውም ፣ክፉ ዲያቢሎስ ነው ፣ልጆችም አሉት ፣ግን ጥግ የደረስ ብልግና ነው ፣እግዚአብሔር ታምልክበት ፣ዝምታ መልስ ነው ፣ክፉዎች ጋር አትተባበሩ ፣ጥፍት ነው።
Sera fet fetfach😂😂😂👎👎👎👎👎👎👎
እኔ ረሱ ሀይሉ ፈረጃን ትመስለለህ ይሉኛል
እኔም ሳያት ደግጨ ነበር ዝናሽ መስላኝ😂
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኣረባክህ ፊልተር ነው ኣሁን የመጠ ቴክኖሎጁ ነው
Out of truth.....Title😂😂😂
የዘመኑ ዘሜሪና ዘፋኝ ምንድን ነው ልዩነታቸው? ዘፋኝ ተብየው ስለሽንጥ ዳሌ ውበት ቁመና ይዘፍናል፣ ዘማሪ ተብየውም ባረከኝ፣ ሰውአረከኝ፣ቤት ሰራህልኝ። ፍ አደረከኝ፤ እና የመሳሰለው፣ ታዲያ ይሀ ዘማሪ ተብየው ከዘፋኝ ተበየው ምንድን ነው ልዩነታቸው? ከእኔ ጨምሮ ስ😅ለጌታ ብዘምር ብጮህ ባነባ አሱን የመምሰል ማንነት ከሌለኝ ዘማሪነቴ ለሰጋዊ ኑሮዬ የገቢ ምንጭ ከመሆን አያልፍምና።
ፔንጤ ከሆንክ አለቀ በቃ ትጨልላለህ!😂😂😂😂😂😂
በቃ! አሁን ሁለቱም ይጋቡልንና ግራ ያጋቡን
respect not only one time, respect your identity ,because she represent ethiopian people's .
አሷ ኣይደለችም ምን ሆናችሁ ነው?
AI ጊዜው ከባድ ነው
እኔ በጣም ነው የሚገርመኝ በእኔ ላይ ድርሶበኛል ተይዥ ፖሌስ ጣቢያ እስከመቅርበ ድርሻለሁ
😮
ምነው ኢትዮጵያን ዓይን እእምሮ ተፈጥሯችሁ እውነትን ና ጽደቅን ለማውቅ ባለመውዳችሁ የተቀጀቀጀችውን ሴት ከጻድቋ ጋር አመሳሰላቹሳ አጥርታችሁ ኢዩ
She look like her
AI getting worse
በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ ኢሳያስ 13:21 ዘፈን እራሱ ዝናሽ ታያቸወሰ አለመሆንዋን ያረጋግጣሌ።
የፈለገ ቢሆን ቀዳማዊ በዚ መልክ እንዴት ይሆናሉ ብዬ አምናለሁ?
ሚዲያ አልነበራቹ እንዴ በፊት ወደቲክቶተር ወረዳችው እንዴ በእውነት አንጀቴን በላችውት
ኢየሱስን የቀመሰው መደናገርን አያውቅም ።ማስመሰል እውነትን አይተካም ።
yepente mezmur zefen new
ፈታ አይመጥነንም ይሄ ዘገባክ
She was azemari eko
አዎ እንደዚህ ይሻለሃል ስለማያገባህ ነገር ከምትቀባጥር ይህ ሶማላዊ መቼም ከሱሌ አት አትወርድ አላህ ይይብህ ሸይጣና🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
እእራሳ ናት በፊት እኮ ድምጻዊ ነበረች
The wife of our Prime Minister is a child of God all the life she lived before Christ is gone forever, she is a new creature now, thank God.
shitty english
Nobody is entertaining more than habesha Pentes. All humans are children of God, God is not judgemental like you, Ms, Self-righteous
ምዘግቡት ነገር ሁሉ ፍሬ የለውም ሰብስክራይቤን ከ አራት አመት በሃላ አንስቸዋለሁ ! እኛ ነፃ ሚያወጣንን ሚዲያ እንጂ ሚሸቅልብንን አንፈልግም
ahun yehan zena belek tesralha
None sense 😕
መሰረት መብራቴ እና ሶፍያ ሽባባው በጣም ነው የሚመሳሰሉት
ዱባና ቅል 😂😂😂
Aymasasalume atsasatu
Balina misty clon tedergewal
የእኔም እህት እሳን ነው የምትመስለው ግን በምንም አይገናኙም
እኔ ግን የሆነ አዲስ ድራማ እየተራ እንደሆነ ይሰማኛል። ቁርጥ አብይን የሚመስል ሰውዬ ሶማሊያ መገኘቱ ያውም እስከ ድምፁ የአባትም ስም ሆ አሁን ደሞ ቁርጥ ሚስቱን የምትመስል ሴት እዚሁ መገኘቷ ተራ ግጥምጥሞሽ አይመስለኝም።
ዜና አተሀል
ተው ተው የነሱ መዝሙር ዘፈን ነው። unsubsribed
የአበይ ሚስት አገጫም ናት የሚመሳሰል ነገር አላቸወ እንጁ ምንም አየደናግርም
ዝናሽ ጤናዋ ተቃውሱዋል ካልሁኝ እኮ ቆየሁ በደመነፍስነው ምትንቀሳቀሰው ባለፈውም አዳነችናት ምትመራት ።
2:17 I thought it was Dr. Abye😂😂😂😂. You can do anything with a photo shop. I can't believe people fall for that lady😂
ሰው ግን አብዶል አሁን ይች ዱባ ዝናሸን ትመሰላለች? አዳሜ በጥላቻ ስለተሞላ ያልሆነው ሁሉ የሆነ ይመስለዋል ኧረ ኡ😮
ሙሉ ለሙሉ ትመስላለች ሳይሆን ድንገት ለሚያያት ትመስላለች
የጠሚ ሚስት ሸንቃጣ ናት እያልከን ነው? 😂😂😂😂😂
Terence Forest
ቀዳማዊ እመቤቲቱ አሁን ገና ክፍት የስራ ቦታ አገኘች
🫣🫣🫣🫣✝️✝️✝️✝️🫣🫣🫣🫣🫣🫣
ለወሪ ማን ብሎአችሁ
እኮ ከምር 😂ቁጭ
Yici diblibil minua isuan yimeslal
ትንሸ ትንሸ ነው ምንም ጊዜ ! ሰው ይመሳስላል ! ቢሆንም ማሞ ሌላ መታወቂያ ሌላ የሚባል አባባል አለ !ምን ማለት ነው ጠ/ሚ እና ቀዳማዊት ማለት የከበሩ የተማሩ ከራሳቸው አልፈው አገርን የሚመሩ ትልቅ የትልቅ ትልቅ አድርጎ አምላክ የፈጠራቸው ባልና ሚሰት ሰለሆኑ አንተ አሁን ይህን የወረደ አርእሰት አምጥተህ በማቅረብህ ታሳዝናለህ ማፈሪያ ነህ !!!!!!!
@@ArayaZadi ያንተን ማፈሪያነት ማን ይንገርህ እኔ የጠቅላዩ ደጋፊ ነኝ በአንተ ልክ ግን እንደዚህ አለቅላቂና አሽቃባች አይደለሁም ልክኮ የመላዕክት ስብስብ አደረካቸው አይ የካድሬ ነገር መቼም እበላለሁ ብለህ ነው ባይበላስ ኤጭ ሲሳሳቱ ትክክል አይደለም ሲሰሩ ጥሩ ብሎ መምከር አይሻልም እንደዚህ በእውር ድምብር ከመደገፍ?
@@prabdantube3827 አንተ ሰው ጥሩ አመለካከትና ጥሩ ሃሳብ ያለው ሰው ያው የመላእክት መንፈሰ ሰለአለባቸው ጥሩዎች ናቸው ! አይ የካዴሬ ነገር ለመብላት ብለህ ነው ላልከው ነገር በጥሩ ሰነምግባር ታንጬ ጥሩውን ጥሩ መጥፎውን መጥፎ ብየ በሰነሰርአት ያደኩ ሰው ነኝ እኔ አገሬን ሼጬ ወገኔን አሰገድዬ የደም ገንዘብ የምበላ ሰው አይደለሁም !ብበላም ጎንበሰ ብዬ ሰርቼ ቀና ብዬ ጎሮሼ የማድርሰው ነኝ እና ከገባህ ማጎንበስም ማሸቃበጥም ለአንተ መርቄልሃለሁ በልቼ ጠጥቼ አንገቴን ቀና አድርጌ የምሄድ ሰው ሰለሆንኩ የአገሬና የወገኔ እዳ የለብኝም አገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይወደም !!!!!!
ምንም መደናገር አይኖራትም ከየት የመጣ ዜና ነው የውሸት ዜና ነው ስሟን ለማጥፋት በምንም አይነት ከዝማሬ ወደ ዘፈን አትመጣም አዎ ሰይጣን ያንን ስለሚፈልግ ሰዎችን ተጠቅሞ ያደርጋል እናንተ ግን የሚገርመው እንደ ትልቅ ዜና አውጥታችሁ ማውራታችሁ ውሸተኞችን መደገፍ አይደል እንዴ ለወደፊት አጣርታችሁ አቅርቡ አታደባልቁ ይህ ምክሬ ነው
Aferina genfo indet yimesaselan
Tadya isua Nech litilagn balihona
Zena sitefa yematametaw gud yelem
Wore wore wore chi
ይህ ቪዲዮ ላይ የምትለፈልፈው የብልፅግና ወያኔዎች አፈወሬ ሆይ! አቢይ አሕማእድ ሲጀመር ኦሮሞ አይደለም ወርጂ ነው! ከፋ ውስጥ ወርጂዎች አባ እከሌ ይባላሉ ፤ ሶማሊያ ውስጥና በኢትዮጵያም በምነላው ክፍለሃገር ወርጂዎች አሉ። ኤርትራ ትግራይና ሱዳን ውስጥ ወርጂ ተበለው ይጠራሉ። አየህ! ከ 1983ዓም ወዲህ ያላችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ የተወለዳችሁት አማርኛን ትናገራላችሁ ኢትዮጵያን አታውቋትም። ራስህን እንጂ እኛን የማታዳምጥ አመዳም ትውልድ ! አቢይን ይመስላል ያልከው ሶማሊ ከአቢይ ጋር DNA ቢመረመር ወንድሙ ነው። ወርጂዎች ወይም ሌላ ስማቸው ጀበርቲዎችን ከደቡብ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ ያመጧቸውየኦቶማን ቱርኮች ናቸው በ 16ኛው ክፍለዘመን።
አሳከኝ ወላሂ እህቷም ልቶን ትችላለች😁😁😁 እሄ ለተራዩቱበሮች እሚሆን ወሬነበር እኮ 🤔 ለማንኛው እሄድምፅህ እንደታባቱ እንደሚያምር ልንገርህ 😎!!!
Artificial intelligence makes us confused 😢
Just remember what he say DR Abiy Ahmed maybe “clone “
Wey habeshoche.Ahun degmo be Abiy mist metachu. Eswa eko ye egziyabiher sew nat. Mezmur engi mezfen ayawkem
ይሄየተረገመ እሜጠፍው ሰው ጠፍ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ feta ሁሌም ምርጥ ነህ::
Leave our First Lady alone ❤️
እኛ ኢትዮጵያውያኖች እኮ ብዙ ግዜ እንመሳሰላለን !!!!!!!!!!!
ቀዳማዊት እመቤት አለሁ አለሁ አይሉም ትምህርት ቤቶችን ይሰራሉ ለዓይነ ስውራን ታሪክ ቀያሪ ናቸው በጣም የምወዳቸው ❤❤❤
አበባ ላኩላቸው ሻማም አብሩላቸው
😂😂😂😂@@MeskeremBanjaw
አንቱታው አልበዛም ግን 😂😂😂😂
@@hussenyesuf-ve2he ከአንተ በላይ የሆነ ሠው በዕድሜ ቢያንስም ስራ አንቱ ያሰኛል
ቁርጥ እሷን
ቀዳማዊ እመቤቷ የተከበሩ የእግዚአብሔር ሰው ናቸው።እንዲህ የተዋረደ ቦታ አይገኙም
@@Sew-s9hjeboich.
@@Sew-s9h እኔ የማውቀው በኢትዮጲያ ታሪክ በአደባባይ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዝማሬ ክብር የሰጡ ቀዳማዊ እመቤት መሆናቸውን ነው።
@@Zerhun-s9xአሽቄ😅
@@Zerhun-s9x እሯሯሯሯ
ትክክል
እኔ የብልፅግናን ስራ ደጋፊ አደለሁም ሀገሬ ህዝቦቿ ፍትህ እንዲያገኙ ፈላጊ ነኝ ግን የአብይ ሚስት ደስ ከሚለኝ ነገሯ አለባበሷ የምር ደስ ትላለች
ፈታ ነገሩን ሳታግበስብስ በእውነት ዘግብ
አቢይ ስሜት የለሽ አረመኔ የሆነበትን ምክናያት ሪሰርች አድርግና ህዝብህን አድን
አሁን ይሀ ዜና ብለህ መምጣት አያሳፍርም በጌታ ሰው ሰው ይመስላል።
አትመስልም
ወይ ይዳም ዘር ነር ነው ሰው ብዙ ጊዜ ነፍሰጡር ሆነን የምናየውን ሰው የመምሰል ፍጥረት አለ ዲግም መፈጠርም አለ!!!🎉
ይቀራረባሉ እንጂ አይመሳሰሉም
Thank you Feta Daily. it is difficult to control social media sometimes. Your comparison with the same issues is critical so that people can understand.
This not social media this AI ነው
🎉❤🎉❤🎉❤
ውይይይይ ፈትሻ አንተ እኮ የውቀት አባት ነህ❤
wish full thinking እንዲሆን የመፈለግ ትረካ ከአመት እስከአመት የተደራጀ የሴ ትንተና አይሰለቻቹም 😮😮😮ፈጣሪ ሆይ ትዕአግሱቱ ስጠኝ
Sifetefet yiwulal será fet
ጉድድድ🤔🤔እረ እኔንም የምትመሥለውን ሴት ባገኘሗት ክክክክ😅😅😅😅😅😅
ትኒሽ ይቀራረባሉ ነው እንጂ ይመሳሰላሉ ማለት ይከብዳል ለማንኛውም አታጋኑ ምንም አይመሳሰሉም ይቀራረባሉ አለቀ
ኣይንህ ቀዝናል መሰል በደንብ ትመስላለች
😂😂😂❤❤አይኔ ነዉ😂😂ሙባይሌ
ቁርርርጥ ራሷን
ማነው ታዲያ እውነት ነች አይደለችም ሳይሆን እውነት ግን ማነው የበላው
እኔም. ጥፌላት. ወላሂ. አሺቃባጭ. አለቺኚ. ደግሞ. የፋኖ. ደጋፊናት
❤❤❤❤
የሚገርምነው
እና ምን ይጠበስ 😅😅😅😅😅😅
አይኔነው ሞባይሌ ጎበዝ 😎
ኢኔን የምትመስይው ሴትዮ የት ነሽ?
😂
አባቴ አጀነዳ ነዉ አትሸወድ ህዚቤ ሚካ ሹዉ ነዉ
😂😂😂ፓርላማ ለይ ተናግሯል አብቹ መሸወድ አይቻልም የሡ ቅጥረኛ ነዉ
ወላሂ መሥላኝ ነበር
Esua eko betam wefram nat
Megebi ketewech qachin tihonalech
አይ እናት አለምኢትዮጲያ በስንቱ እንደናገር 😂😂😂😂😂😂😂😂
I am Ethiopian🇬🇾 support my brothers in Somalia 🇸🇴🇪🇬 Egypt against 🇪🇬 oromo
@@Befree-d7z fu*ck you remove your mask
😂😂😂😂 really
በመሲ ተሰርቶል።😂😂😂
ግን ትመስላለች
ምንድነው ???ምናልባትም ዘመድ ይሆናሉ።ሁለቱም ጎንደሬ ናቸው።
ዘመድ ይሆናሉ አይታወቅም
እህቷ ነች😅😅
ወዳጄ በአለም ላይ ሁለት ተመሳሳይ ሰዎች እንዳሉ የተረጋገጠ ነው።።
እኔም ክው ነበር ዬልኩት ቲክቶክ ላይ ሳይ😂
ቀዳማዊ እመቤት ለጌታ ክብር የሚሰጡ ናቸው ለአለም አያቀነቅኑም
ይችበጣም ቆንጆናት ሁለቱም አማራናቸዉ
በክፉ አለም ፣የሚኖሩ ፣ ለክፉዎች ሰላም የላቸውም ፣ክፉ ዲያቢሎስ ነው ፣ልጆችም አሉት ፣ግን ጥግ የደረስ ብልግና ነው ፣እግዚአብሔር ታምልክበት ፣ዝምታ መልስ ነው ፣ክፉዎች ጋር አትተባበሩ ፣ጥፍት ነው።
Sera fet fetfach😂😂😂👎👎👎👎👎👎👎
እኔ ረሱ ሀይሉ ፈረጃን ትመስለለህ ይሉኛል
እኔም ሳያት ደግጨ ነበር ዝናሽ መስላኝ😂
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኣረባክህ ፊልተር ነው ኣሁን የመጠ ቴክኖሎጁ ነው
Out of truth.....Title😂😂😂
የዘመኑ ዘሜሪና ዘፋኝ ምንድን ነው ልዩነታቸው? ዘፋኝ ተብየው ስለሽንጥ ዳሌ ውበት ቁመና ይዘፍናል፣ ዘማሪ ተብየውም ባረከኝ፣ ሰውአረከኝ፣ቤት ሰራህልኝ። ፍ አደረከኝ፤ እና የመሳሰለው፣ ታዲያ ይሀ ዘማሪ ተብየው ከዘፋኝ ተበየው ምንድን ነው ልዩነታቸው? ከእኔ ጨምሮ ስ😅ለጌታ ብዘምር ብጮህ ባነባ አሱን የመምሰል ማንነት ከሌለኝ ዘማሪነቴ ለሰጋዊ ኑሮዬ የገቢ ምንጭ ከመሆን አያልፍምና።
ፔንጤ ከሆንክ አለቀ በቃ ትጨልላለህ!😂😂😂😂😂😂
በቃ! አሁን ሁለቱም ይጋቡልንና ግራ ያጋቡን
respect not only one time, respect your identity ,because she represent ethiopian people's .
አሷ ኣይደለችም ምን ሆናችሁ ነው?
AI ጊዜው ከባድ ነው
እኔ በጣም ነው የሚገርመኝ በእኔ ላይ ድርሶበኛል ተይዥ ፖሌስ ጣቢያ እስከመቅርበ ድርሻለሁ
😮
ምነው ኢትዮጵያን ዓይን እእምሮ ተፈጥሯችሁ እውነትን ና ጽደቅን ለማውቅ ባለመውዳችሁ የተቀጀቀጀችውን ሴት ከጻድቋ ጋር አመሳሰላቹሳ አጥርታችሁ ኢዩ
She look like her
AI getting worse
በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ ኢሳያስ 13:21 ዘፈን እራሱ ዝናሽ ታያቸወሰ አለመሆንዋን ያረጋግጣሌ።
የፈለገ ቢሆን ቀዳማዊ በዚ መልክ እንዴት ይሆናሉ ብዬ አምናለሁ?
ሚዲያ አልነበራቹ እንዴ በፊት ወደቲክቶተር ወረዳችው እንዴ በእውነት አንጀቴን በላችውት
ኢየሱስን የቀመሰው መደናገርን አያውቅም ።ማስመሰል እውነትን አይተካም ።
yepente mezmur zefen new
ፈታ አይመጥነንም ይሄ ዘገባክ
She was azemari eko
አዎ እንደዚህ ይሻለሃል ስለማያገባህ ነገር ከምትቀባጥር ይህ ሶማላዊ መቼም ከሱሌ አት አትወርድ አላህ ይይብህ ሸይጣና🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
እእራሳ ናት በፊት እኮ ድምጻዊ ነበረች
The wife of our Prime Minister is a child of God all the life she lived before Christ is gone forever, she is a new creature now, thank God.
shitty english
Nobody is entertaining more than habesha Pentes. All humans are children of God, God is not judgemental like you, Ms, Self-righteous
ምዘግቡት ነገር ሁሉ ፍሬ የለውም ሰብስክራይቤን ከ አራት አመት በሃላ አንስቸዋለሁ ! እኛ ነፃ ሚያወጣንን ሚዲያ እንጂ ሚሸቅልብንን አንፈልግም
ahun yehan zena belek tesralha
None sense 😕
መሰረት መብራቴ እና ሶፍያ ሽባባው በጣም ነው የሚመሳሰሉት
ዱባና ቅል 😂😂😂
Aymasasalume atsasatu
Balina misty clon tedergewal
የእኔም እህት እሳን ነው የምትመስለው ግን በምንም አይገናኙም
እኔ ግን የሆነ አዲስ ድራማ እየተራ እንደሆነ ይሰማኛል። ቁርጥ አብይን የሚመስል ሰውዬ ሶማሊያ መገኘቱ ያውም እስከ ድምፁ የአባትም ስም ሆ አሁን ደሞ ቁርጥ ሚስቱን የምትመስል ሴት እዚሁ መገኘቷ ተራ ግጥምጥሞሽ አይመስለኝም።
ዜና አተሀል
ተው ተው የነሱ መዝሙር ዘፈን ነው። unsubsribed
የአበይ ሚስት አገጫም ናት የሚመሳሰል ነገር አላቸወ እንጁ ምንም አየደናግርም
ዝናሽ ጤናዋ ተቃውሱዋል ካልሁኝ እኮ ቆየሁ በደመነፍስነው ምትንቀሳቀሰው ባለፈውም አዳነችናት ምትመራት ።
2:17 I thought it was Dr. Abye😂😂😂😂. You can do anything with a photo shop. I can't believe people fall for that lady😂
ሰው ግን አብዶል አሁን ይች ዱባ ዝናሸን ትመሰላለች? አዳሜ በጥላቻ ስለተሞላ ያልሆነው ሁሉ የሆነ ይመስለዋል ኧረ ኡ😮
ሙሉ ለሙሉ ትመስላለች ሳይሆን ድንገት ለሚያያት ትመስላለች
የጠሚ ሚስት ሸንቃጣ ናት እያልከን ነው? 😂😂😂😂😂
Terence Forest
ቀዳማዊ እመቤቲቱ አሁን ገና ክፍት የስራ ቦታ አገኘች
🫣🫣🫣🫣✝️✝️✝️✝️🫣🫣🫣🫣🫣🫣
ለወሪ ማን ብሎአችሁ
እኮ ከምር 😂ቁጭ
Yici diblibil minua isuan yimeslal
ትንሸ ትንሸ ነው ምንም ጊዜ ! ሰው ይመሳስላል ! ቢሆንም ማሞ ሌላ መታወቂያ ሌላ የሚባል አባባል አለ !ምን ማለት ነው ጠ/ሚ እና ቀዳማዊት ማለት የከበሩ የተማሩ ከራሳቸው አልፈው አገርን የሚመሩ ትልቅ የትልቅ ትልቅ አድርጎ አምላክ የፈጠራቸው ባልና ሚሰት ሰለሆኑ አንተ አሁን ይህን የወረደ አርእሰት አምጥተህ በማቅረብህ ታሳዝናለህ ማፈሪያ ነህ !!!!!!!
@@ArayaZadi ያንተን ማፈሪያነት ማን ይንገርህ እኔ የጠቅላዩ ደጋፊ ነኝ በአንተ ልክ ግን እንደዚህ አለቅላቂና አሽቃባች አይደለሁም ልክኮ የመላዕክት ስብስብ አደረካቸው አይ የካድሬ ነገር መቼም እበላለሁ ብለህ ነው ባይበላስ ኤጭ ሲሳሳቱ ትክክል አይደለም ሲሰሩ ጥሩ ብሎ መምከር አይሻልም እንደዚህ በእውር ድምብር ከመደገፍ?
@@prabdantube3827 አንተ ሰው ጥሩ አመለካከትና ጥሩ ሃሳብ ያለው ሰው ያው የመላእክት መንፈሰ ሰለአለባቸው ጥሩዎች ናቸው ! አይ የካዴሬ ነገር ለመብላት ብለህ ነው ላልከው ነገር በጥሩ ሰነምግባር ታንጬ ጥሩውን ጥሩ መጥፎውን መጥፎ ብየ በሰነሰርአት ያደኩ ሰው ነኝ እኔ አገሬን ሼጬ ወገኔን አሰገድዬ የደም ገንዘብ የምበላ ሰው አይደለሁም !ብበላም ጎንበሰ ብዬ ሰርቼ ቀና ብዬ ጎሮሼ የማድርሰው ነኝ እና ከገባህ ማጎንበስም ማሸቃበጥም ለአንተ መርቄልሃለሁ በልቼ ጠጥቼ አንገቴን ቀና አድርጌ የምሄድ ሰው ሰለሆንኩ የአገሬና የወገኔ እዳ የለብኝም አገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይወደም !!!!!!
ምንም መደናገር አይኖራትም ከየት የመጣ ዜና ነው የውሸት ዜና ነው ስሟን ለማጥፋት በምንም አይነት ከዝማሬ ወደ ዘፈን አትመጣም አዎ ሰይጣን ያንን ስለሚፈልግ ሰዎችን ተጠቅሞ ያደርጋል እናንተ ግን የሚገርመው እንደ ትልቅ ዜና አውጥታችሁ ማውራታችሁ ውሸተኞችን መደገፍ አይደል እንዴ ለወደፊት አጣርታችሁ አቅርቡ አታደባልቁ ይህ ምክሬ ነው
Aferina genfo indet yimesaselan
Tadya isua Nech litilagn balihona
Zena sitefa yematametaw gud yelem
Wore wore wore chi
ይህ ቪዲዮ ላይ የምትለፈልፈው የብልፅግና ወያኔዎች አፈወሬ ሆይ! አቢይ አሕማእድ ሲጀመር ኦሮሞ አይደለም ወርጂ ነው! ከፋ ውስጥ ወርጂዎች አባ እከሌ ይባላሉ ፤ ሶማሊያ ውስጥና በኢትዮጵያም በምነላው ክፍለሃገር ወርጂዎች አሉ። ኤርትራ ትግራይና ሱዳን ውስጥ ወርጂ ተበለው ይጠራሉ። አየህ! ከ 1983ዓም ወዲህ ያላችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ የተወለዳችሁት አማርኛን ትናገራላችሁ ኢትዮጵያን አታውቋትም። ራስህን እንጂ እኛን የማታዳምጥ አመዳም ትውልድ ! አቢይን ይመስላል ያልከው ሶማሊ ከአቢይ ጋር DNA ቢመረመር ወንድሙ ነው። ወርጂዎች ወይም ሌላ ስማቸው ጀበርቲዎችን ከደቡብ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ ያመጧቸውየኦቶማን ቱርኮች ናቸው በ 16ኛው ክፍለዘመን።
አሳከኝ ወላሂ እህቷም ልቶን ትችላለች😁😁😁 እሄ ለተራዩቱበሮች እሚሆን ወሬነበር እኮ 🤔 ለማንኛው እሄድምፅህ እንደታባቱ እንደሚያምር ልንገርህ 😎!!!
Artificial intelligence makes us confused 😢
Just remember what he say DR Abiy Ahmed maybe “clone “
Wey habeshoche.
Ahun degmo be Abiy mist metachu. Eswa eko ye egziyabiher sew nat. Mezmur engi mezfen ayawkem