የምሰራለት ሰው እወደዋለሁ ; አከብረዋለሁ ወይ? አሀዱ አባይነህ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 дек 2021
  • የምሰራለት ሰው እወዳዋለሁ ; አከብረዋለሁ ወይ? ከአሀዱ አባይነህ ጋር እንወያያለን
    How do you live in excellence, in this video we will discuss with Ahadu Abayneh
    #thegreatnessshow
    sign up for free 30 minute Greatness Coaching
    here forms.gle/fGVDny8gxSataYgv9
    Join our website for more free training and resources
    .greatnesset.com
    connect with us on
    Facebook: / thegreatnessshow
    Instagram: / greatness_show
    Tiktok:- tiktok.com/greatnessshow
    Listen to The Greatness show PODCAST here
    thegreatnessshow.podbean.com​
    thegreatnessshow.buzzsprout.com/

Комментарии • 23

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i 2 года назад +2

    በጣም እናመሠግናለን በውነት በፈጣሪ ላይ ያለህ ትምክህት በጣም ደስይላል ከምንም በላይ እነዚህ ያሉ ሰዎች ኢትዮጵያ መሙላት ነው ያለባቸው ደስስ ብሎኝ የሠማሁት ትምህርት ነው ለምልምንን

  • @joy-tc6807
    @joy-tc6807 2 года назад +1

    🙏🙏 ሶፊ!
    አስተመሪ ቃለ መጠይቅ ነው።

  • @tigistudingetu1393
    @tigistudingetu1393 2 года назад +2

    ምርት ከመሰብሰብ በፊት ምርጥ ዘር መዝራት እንዳለብኝ ተምረበታለሁ ፤ ልባዊ ምስጋና ይድረሳችሁ ሀሳቡን ስላነሳችሁት!!

  • @eyulove9896
    @eyulove9896 2 года назад

    አመሰግናለሁ የኔ ጠባየ ሰናይ ሶፊያዬ በጣም ድንቅ አስተማሪዎች እያመጣሽ እያስተማሮሽን ነው ፈጣሪ በመንገዱና በጥበቡ ይምራሽ። ወንድሜ እግዚኣብሔር ይምራህ ትምህርትህ ቆም ብዬ እንዳስብና አይኔን እንድገልጥ፣ ራሴን እንድጠይቅ አድርጎኛል።

  • @hiwotmekonen9392
    @hiwotmekonen9392 2 года назад +1

    በጣም ምርጥ ነው እናመስግናልን 🙏🙏🙏

  • @izzatkibrab3726
    @izzatkibrab3726 2 года назад +1

    Knowledge is a single point, but the ignorant have multiplied it. Thanks, the host & Ahadu, for the simplicity of the message.

  • @eyulove9896
    @eyulove9896 2 года назад

    እግዚኣብሔር ይስጣቹ በጣም ልብ የሚነካ ነገር ነው።
    በልህቀተት ትክክል አድርገን እንስራ ይላልና በሌላ በኩል ደግሞ ከሰው ስህተት አይታጣም ያለ ፈጣሪ perfect የለም ነው የማውቀው ሁለቱ ስለተምታታብኝ ነው?

    • @SakuraMo1844
      @SakuraMo1844 Год назад

      I guess he meant liheket- excellence in everything you do and not accomplishing just the average. And God has created all those attributes so that humans can strive.

  • @michaletsige6697
    @michaletsige6697 2 года назад +1

    ልዩ የሆነ ቆይታ ነው እናመሰግናለን

  • @kasuanteneh8028
    @kasuanteneh8028 2 года назад +1

    Well said

  • @kasuanteneh8028
    @kasuanteneh8028 2 года назад +1

    Good job Sofi keep it up

  • @lemlemlelisa6849
    @lemlemlelisa6849 2 года назад +1

    Thank you

  • @maheletendale6674
    @maheletendale6674 2 года назад +1

    Very interesting 👏👏👏

  • @ezrawitdinku2004
    @ezrawitdinku2004 Год назад

    best discussion

  • @fikertefikadu7035
    @fikertefikadu7035 2 года назад +1

    Thank you SOFI,& AHADU.

  • @sabagebreselassie6671
    @sabagebreselassie6671 Год назад

    Thank u for this wonderful message

  • @bisratnegeri3251
    @bisratnegeri3251 2 года назад +1

    So powerful message! He is amazing!

  • @muluken-z6l
    @muluken-z6l 2 года назад +1

    Yehenen door wey zegut wey kefetut hasabachenen eyesereq new, temetum bedemb syesemam bistekakel beterefe arif new berchu

  • @outi.
    @outi. 2 года назад +1

    Langano na Awasa inem woddedgu be lidzinnettiin❤

  • @mekonnenmengesha9677
    @mekonnenmengesha9677 2 года назад +1

    Sofey thanks what you shared amazing knowelege

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 года назад

    Egiziyabhir edime Tena yisitilin

  • @user-sb6kg5rn9q
    @user-sb6kg5rn9q Год назад

    ይህን የተባለለትን ትምህርት ቤት መጎብኘት አልያም በቪዲዮ ማየት ይቻላል ?
    ይህን በሰማሁበት ቅፅበት የሂሳብ እና የሙዚቃ መማሪያ ክፍል ተመሳሳይ መሆን ነበረበትን ? የሚል ጥያቄ ነው የመጣብኝ

  • @yetmjemale9558
    @yetmjemale9558 2 года назад +1

    Please I need to know the school name