ዓይነ ጥላ ፣ ዕድል ሰባሪ ፤ ሕይወት ቀባሪ ክፉ መንፈስ ፣ መግቢያ ፤ በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ተወዳጆች ሆይ በዚህ ተከታታይ ትምህርት ለዘመናት በሕይወታችን ክፉኛ እየፈተነን ስላለው ዕድል ገፊና ሕይወት አጥፊ ስለሆነው ከመናፍስት ሁሉ እጅግ ክፉ ስለሆነው ዓይነ ጥላ ውጫዊና ውስጣዊ ተንኮል፣ ውጊያ በሰፊው እንማማራለን።
    Subscribe እያደረጋችሁ ትምህርቱን ተከታተሉ !

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን

    • @habibahabiba6950
      @habibahabiba6950 Год назад

      Amen Amen Amen

    • @mamiebizuneh8545
      @mamiebizuneh8545 Год назад

      ኧረ ቀሲስ ያልደረሰበት ብዙ ይላል ወይንም በድፍትርና ይሚተዳደሩ እጋንንት እንዲነካባቸው አይፈልጉም ርስዎ ስንት ሰው እሳርፈዋል እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጥልን

  • @getasewketsela5973
    @getasewketsela5973 4 года назад +103

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ነገሮች ሁሉ ተሰነካከሉብኝ ተስፋ አጣሁ

    • @meazateshome1715
      @meazateshome1715 3 года назад +3

      አይዞህ ወንድሜ ድንግል ማርያምን ይዞ ተስፍ መቁረጥ ነው የመጨረሻው ነገር ቢኖር ተስፍ ማጣት ነው ደሞ ክርስቲያን ተስፍ አይቆርጥም ፀልይ, ስገድ ሁሉ ነገር ይስተካከልልሐል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ!!

    • @user-qb7dy1fz6f
      @user-qb7dy1fz6f 3 года назад

      አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አለ👏👏👏👏👏

    • @rahwateshme4709
      @rahwateshme4709 3 года назад +1

      ኣይዞህ ወንደ ፀሎት ኣረገ ሰገደ🙏🙏🙏

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 2 года назад

      Ayzoh dengle Mariyam alechen . Tselot areg . Fesmo tesfa atkuret

    • @mrazmir8150
      @mrazmir8150 Год назад

      አይዞህወድሜ😢😢😢😢እመብርሃን ታስተካክልልህ😢❤

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 4 года назад +547

    መምህር እኔ ተምሬበታለሁ ምንም ነገር ያልገባቸው ሰዎች ናቸው የሚሳደቡት እኔ ተቀይሬበታለሁ በርቱልን ቡዙ ነገር አሳውቀውናል እናመሰግናለን ቀደም ብዬ ባውቅኮት ኖሮ እንደዚህ ባልተጎዳሁ ነብር

    • @የማርያም.ልጅነኝ
      @የማርያም.ልጅነኝ 4 года назад +9

      በትክክል እውነት እኔም ተምራለው

    • @user-kq4fv8kk4q
      @user-kq4fv8kk4q 4 года назад +5

      በጣም

    • @michaeltesfaye8724
      @michaeltesfaye8724 4 года назад +2

      Endet endetechawotebigne

    • @yonyonas8843
      @yonyonas8843 4 года назад +6

      አባታችን ሄኖክ ወልደ ማርያም እግዚአብሔር እረጅም እድሜጤና ፀጋ ከንቤተሰቦ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

    • @cherekademlew7195
      @cherekademlew7195 4 года назад

      ,

  • @shesho4631
    @shesho4631 25 дней назад

    ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @MuneKist
    @MuneKist 8 дней назад

    አባታችን እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @cellcelmoi7514
    @cellcelmoi7514 3 года назад +28

    🥰🥰አባቴ እርስወን ያወኩባት ቀን የተባረከች ናት እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛሎት መምህር 🙏🙏🙏🙏

    • @user-kn8vq9gh8u
      @user-kn8vq9gh8u Год назад

      እኔአለሆ አባዬ በጣም ገራ ተጋብቼ

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 4 года назад +35

    ቃለወት ያሰማልን መምህር አዉነትነዉ የዳቢሎስ ስራ በቤተክርስቲያን ያሉ መምህራን በደምብ ለምእመናን የዳቢሎስን ስልቱን ስራዉን ማሳወቅ አለባቸዉ ስብከት ብቻ ለዉጥ አያመጣም ወገኔ ሆይ ከጨለማዉ ዉጣ እራስህን ፈትሽ ለመምህሮቻቺን እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን አሜን

    • @tshayetogu149
      @tshayetogu149 4 года назад

      Ewenetenewe ena beabatachene temherete ewenete bezunegere tegelexelene yedabilosene sera edaqe eredane sebejete becha beqi ayedeleme teweledu eyexefanewe ede abatachene enedi gelexe aderegu miyaseredane bibeza tewelede hulu besuse batexemedu

    • @አማማኢትዮጵያ
      @አማማኢትዮጵያ 4 года назад

      ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት አሜን

    • @hfyfdbutedh4183
      @hfyfdbutedh4183 4 года назад

      ቃለህይወትያስማልንወድም

    • @moe3000
      @moe3000 4 года назад

      ይመስለኛል ይፈራሉ

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 4 года назад +7

    አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን በርቱልን ሰው የሚለው እና የሚበላው አያጣም እኛ አንሰራ ወይ አናሰር ሰው ስንባል እንድህ ነን ካልፈለጉ አለመከታተል ይችላል እኝ የምንፈልግ እንሰማልን ያንትያዘ ሰው ግልግል ያውቃል ይባላል

  • @elshua9530
    @elshua9530 23 часа назад

    Kale hiwiot yasemalin abatachin. Fetari edme, tena , mastewalun, tsegawn, birtatun chemiro yistewot.🙏Timihirto ejigun sir sedo migeba ena, lemeredatim miyamech, ankim, asteway endinhonim yiredal. Lezihim amlakachin yimesgen, ersonim ke fetari ketilo amesegnewotalew. Emebetachin tsegawon tabzalwot🙏

  • @user-tf1xb5li6q
    @user-tf1xb5li6q Месяц назад

    ምመህር እግዚአብኤር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አሰቡኝ አባታችን

  • @hdu4612
    @hdu4612 4 года назад +17

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    መምህራችን፣ቃለሂወትን፣ያሰማልን፣እድሜከጤና፣ይስጥልኝ

    • @hewitz9262
      @hewitz9262 4 года назад

      Ayizohot abatachin aganit ekonew besiwur besew eyadere feta miyametaw mistru endayiweta

    • @hewitz9262
      @hewitz9262 4 года назад

      Yene hiwet new abate

    • @hewitz9262
      @hewitz9262 4 года назад

      Weyne abate besew hager tenkerateriku

    • @hewitz9262
      @hewitz9262 4 года назад

      Ehilme lelit eyehone yasekayegnal fetenawun linegrewot alichilm

    • @Linda-ee5kv
      @Linda-ee5kv 4 года назад

      ቃለ ህይወት ያስማልን
      በእውነት ጥሩ። ትምህርት ነው መምህራችን

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 4 года назад +28

    ትከክል አባዬ ልንስሀ አባት እንኳን ለመነገር የሀፀያት እሳት ተሸክመን ድል ማድረጊያውን በትር እደርስዎ ያለውን አባት ሲሰጠን ተመስገን ማለት ሲገባን እሳታችንን ታቅፍን ላይውን አይተን የውስጡን ፍትፍት ትተን መጥፎ ቃል ስንዘራ እንገኛለን ልቡነችንን ያብራልን😭😭🙏

    • @Godislove727
      @Godislove727 4 года назад

      ወደ እግዚአብሔር እንዳንቀርብ የሰጠን ስራ እኮ ነው... May God help us

    • @bety9190
      @bety9190 4 года назад

      አሜን 🙏🙏🙏በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። በዚህ ሊንክ ruclips.net/video/_Eap1kLDZE4/видео.html ሰብስክራይብ በማረግ ለእርስዎ ጠቃሚ በሆኑ ርዕሶች በየዓይነቱ እውቀት ያገኛሉ። የኦርቶዶክስ ልጆች ተባረኩ!

  • @mihreteabalemu8010
    @mihreteabalemu8010 4 года назад +97

    በዚህ ዘመን በዚህ አባቶች ከምዕመናን በላይ ግራ በተጋቡበት እየተናገሩ በማይኖሩበት ቅድስት ቤተክርስቲያን መለኮታዊ ሃይሏን ለማዳከም ሁሉም በሚሮጥበት በዚህ ስዓት
    ውዳሴ ከንቱን ያርቅሎትና እንዲህ አይነት ስጦታ ማግኘት ምንኛ መታደል ነው ያውም የእንጦጦዋ ኪዳነ ምህረት ዛሬ እንደዚህ ፈዘን ደንግዘን ግራ ተጋብተን በመናፍስታዊ አሰራር ተይዘን ለምንኖረው ለኛ ትልቅ ስጦታ ኖት ዛሬ አይደለም ነገ ታሪክ ዘመን ትውልድ ከማንም በላይ ከልዑል እግዚአብሔር ክብርን ያገኛሉ
    ሁሌም በአንደበቶት ስትጠራ ደስ የምትለው ወለላይቱ እመቤታችን ሰው ያላየውን ጆሮ ያልሰማውን ፀጋዋን ታብዛሎት አሜን
    እኛንም የመንፈስ ልጆችዎን በፀሎት በስግደቱም በውጊያውም ሰዓት ያስቡን

  • @michaelmengsteab
    @michaelmengsteab 8 дней назад

    Amen Amen Amen!❤

  • @geniabera2968
    @geniabera2968 2 месяца назад +2

    አውነት ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እናቱን ሰቶናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ለምን ይሳደባሉ ሰይጣን አይምሮ አቸውን ተቆጣጥሮአቸው ነው ፈጣሪ ይገፅሳቸው

  • @limalimoyoutube645
    @limalimoyoutube645 4 года назад +5

    ቃለ ይህወት ያሰማልን መህምራችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥኦት እግዚአብሔር

  • @user-nh6et6yn5f
    @user-nh6et6yn5f 4 года назад +26

    እንኳን ደና መጡ አባታች በእርሶ ላይ አድሮ ለአስተማረን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል አባታች በእድሜ በጤና ያቆልን ወለላይቱ ማርያም አትለዮት

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 4 года назад +8

    እውነት ነው ያለምክንያት እዲ አልወደቅንም እግዚአብሔር የእውነት አባቶችን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @awetshishay4686
    @awetshishay4686 4 года назад

    qal hiwet yasemaln

  • @TaweRafas-nv9kg
    @TaweRafas-nv9kg 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 года назад +68

    አይናፊር ነኝ ሲበዛ ብዙ ነገሮች አምልጠዉኛል😢
    እራሴን ሁሌም ከሰዉ በተች አርጌ ነዉ የማየዉ😢
    ለካ እሱ ነዉ 😢😢ፈጣሪ ይድረስልን ለሁላችንም🙏

    • @napimebratu71
      @napimebratu71 3 года назад

      I am shy too but it's not normality I knew it after this holy learning

    • @user-lt8ro7ee4b
      @user-lt8ro7ee4b 3 года назад

      እኔም

    • @napimebratu71
      @napimebratu71 3 года назад

      @@user-lt8ro7ee4b ayzodh yene enat hulum yalfal

    • @mitiketakele8174
      @mitiketakele8174 3 года назад +1

      አሜን ሁላችንም ነን ፈጣሪ ይሁነን

    • @user-hx8dw1dx3e
      @user-hx8dw1dx3e 2 года назад

      ተመሳሳይ የኔም

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew6422 4 года назад +32

    አሜን አሜን አሜን በመምራችን ላይ አድሮ ሁሉን የሜያስተምረን የሜመክረን ሁሉን የሜነግረን አምላኮችን አባታችን መድሐኔያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እመብዙሐን ምስጋናይድረሶት በተላያየ መንፈስ የሜዋጋን ይገፀፅልን እድሜ ጤና ይስጥልን መምራችን

    • @almazkassahun2454
      @almazkassahun2454 4 года назад

      አባታችን ቀለ ሕይወት ያሰማልን ታዲያ መፍቴውንም አብረው ያስተምሩን።

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 года назад

      አሜን፫ እውነት ነው መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ፡ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን

  • @srawakebede1478
    @srawakebede1478 4 года назад +49

    ስጠብቆት ነበረ አባቴ የእርሶን ትምርት ከሰማው ጀምሮ ህይወቴ እየተከየረ ነው እግዚአብሔር ክብር እና ፀጋ ያድሎት

    • @samualtakele2017
      @samualtakele2017 3 года назад

      Kezi fetena lemewtat men ladereg ????🙏🙏🙏

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 2 года назад

      @@samualtakele2017
      ፕሊስ በደንብ አዳምጥ ትምህርቱን። እግዛብሄር ካለብህ ችግር ያውጣህ ወንድሜ

  • @victoriaemmanuel5492
    @victoriaemmanuel5492 2 года назад

    Keshi henok edme yestut 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ገኒእህተማርያም
    @ገኒእህተማርያም 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥

  • @enumelse457
    @enumelse457 4 года назад +17

    መምህር በወለላይቱ ማርያም ይ ዥዋታለሑ ሥልክወትን ይላሑልኝ

    • @user-vc2sl8ul1g
      @user-vc2sl8ul1g 4 года назад

      አባቶቻችን ቃለይወት ያሰማ ልን ደስስስስስ እሚል ትምህርት ነዉ

    • @mahinahi3885
      @mahinahi3885 4 года назад +2

      Fb ላይ አለ እስቲ እኔጋ ካለ ልየውና እጽፍልሻለው

    • @enumelse457
      @enumelse457 4 года назад

      @@mahinahi3885 Eshi Amesgnalhu Eneta

    • @yordanosamw3985
      @yordanosamw3985 4 года назад

      @@mahinahi3885 enam efelgalew kutrun be geta

    • @ድንግልይዞየፍቅርጉዞአንቺ
      @ድንግልይዞየፍቅርጉዞአንቺ 4 года назад

      @@mahinahi3885 ለኔም ላኬል እህት በድንግል ይጄሻለሁ

  • @alemtsehaygirma-dz7nf
    @alemtsehaygirma-dz7nf 8 месяцев назад +3

    እንደዚህ አይነት ትምህርት ቀድሞ መሰጠት ተጀምሬ ቢሆን ኖሮ የስንቶቻችንን ህይወት መታደግ በተቻለ ነበር ፤ አሁንም በርቱልን በዚሁ ይቀጥሉ ።

  • @user-hn9vg5qg5n
    @user-hn9vg5qg5n 4 года назад +21

    ቃለ ህይወት ያሰሜልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት መምህራችን

    • @abelkidane556
      @abelkidane556 4 года назад +1

      Helli Gyhyt አሜን አሜን አሜን

    • @user-pm4fj5qi7i
      @user-pm4fj5qi7i 4 года назад +1

      ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት መምህራችን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @molumolu633
    @molumolu633 Год назад

    Memeherachin yehiwot kal
    Yasemalen

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 4 года назад +49

    እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራቺን እግዛብቄር ይጠብቅህ ስልክህን ፈልጌነበር

    • @sarasara-vn6tm
      @sarasara-vn6tm 4 года назад +1

      Bigegni selkachewma metadel nebr

    • @user-kz4hq3on6u
      @user-kz4hq3on6u 4 года назад +2

      በጣም በስልክ ማግኘት ቢቻል መምህር

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 4 года назад +4

      ትምህርቱን ተከታተሉ መደወልአያስፈልግም ስራ ስለሚበዛባቸው ነው ስልካቸውን ያላስቀመጡት እና ከልባችን ማፍመጥአለብን

    • @tawabechmaray2801
      @tawabechmaray2801 4 года назад

      Awo. ehit wendmoche timrtun adamten tegbar lay kawalnew yatm bota yatim tebel yiwotale aganint wanawu astewulen adamten tegbarlay mawal new keza yidekmal manignawum tebelay yicohal bertu hizbe krstiyanoch memhir Tesfaye Abera, memhir Girman , memhir Henok tru yemanqiya dewul yazewal egzabher yagelglot zemenachhun abzto yibarkln

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 4 года назад

      Tselote baretos miles metsehafachew lay ale

  • @alextakele
    @alextakele 4 года назад +41

    ፩. እውነትዎትን ነው መምህር እናንተ የእግዚአብሔርን ቃል የምታቁት ብትስማሙና ቅዱሱን የእግዚአብሔርን ቃል አንድ ልብ አንድ ሀሳብ ሆናችሁ ብታስተምሩን እኛ ምእመናን ጠላታችንን ለይተን ለማወቅ አንቸገርም ነበር፤
    ፪. እርስዎ እንዲህ በግልፅ መናገርዎን እደግፋለሁ
    ፫. ሁሉም እውነትን ብቻ በግልፅ መናገርና ምእመናንን መምከር ማስተማር ቢችል መልካም ነው
    ፬ . እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት!

    • @mikides.biklebikli2138
      @mikides.biklebikli2138 4 года назад

      ጎበዝ ነክ ግን በርታ በምክንያት ነው ያልኩህ

    • @Godislove727
      @Godislove727 4 года назад

      Very true.. የአባቶች አንድነት የምእመናንን አንድነት ያጠናክራል እኛም ቃሉን ሼር በማረግ እናግዛቸው

    • @lucybrhane8078
      @lucybrhane8078 2 года назад

      በበበበበበ

  • @selamtekle8778
    @selamtekle8778 4 года назад +9

    ልክ በትክክል 90% በቤተክርስቲያን ያሉ መማህራን እና አባቶች ችግራቸው ይህ ነው። አንድም ለመህመኑ በዚህ መልኩ መሰቃየት ተጠያቂዋች ናቸው።

  • @FentayeFentaye-o8p
    @FentayeFentaye-o8p Год назад

    ቃለህወት ይሠማል

  • @ያዳነኝእየሱስnew
    @ያዳነኝእየሱስnew 19 дней назад

    የእግዚአብሔር ሰላም ለእርሶ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏👏👏😢😢

  • @torahara938
    @torahara938 4 года назад +50

    መምህር እመቤቴን "ልቤን አግንተውታል "
    በእውነት የቤታችንን ችግር አውርቶ ያስተማረ መምህር የለም ፣ኦርቶዶክስ መፅሐፍ ሳታጣ ፣መምህር ሳይጎድላት ፣ቀዳሽ ካህን ሞልቷት ፣ ዘማሪ ሰባኪ ተርፏት ፣ጳጳስ ሊቀ ጳጳስ እያላት ፣ቤተክርስቲያ በየቦታው ተተክሎላት ፣ አዳኝ ፈዋሽ ፀበል ሲፈስ ውሎ የሚያድርባት በመዓዛ በማዕጠንት ስትታጠን የምትኖር ቅድስት እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆቿን በተኩላ የምትነጠቀው ለሆድ አደር በሆኑ ሃይማኖት አሰዳቢ ለወገናቸው የማያስቡ ለፈጣሪ ያልተገዙ ልብሰ ተክህኖ ለብሰው የጌታን አክሊል ተቀዳጅተው መስቀሉን አንግተው የሚኖሩ ሆድ አደር አገልጋይ ነን ባዮች ነው ።
    ስለዚህ ይህን ትልቅና የልብ አድራሽ ትምህርት ምእመን ብቻ ሳይሆን አገልጋይ ነን ባዮችም ሰምተው ሊማሩበትና ሊመለሱበት ይገባል ።ሌሎች ምእመናንን ከመነጠቃችን በፊት መክረንና አስተምረን ማዕተባቸውን እንዲያጠብቁ ማድረግ ይገባል እላለሁ።
    መምህራችን ፣ ወለላይቱ የሚሏት የጌታዬ እናት ሰው ሳለች ጌታን የወለደች ድንግል ማርያም ከእድሜ በላይ እድሜ ከፀጋ በላይ ፀጋ አብዝታ ለምንጠፋው ለኛ ታቆይልን ዘንድ ፈቃዷ ይሁን ።
    አመሰግናለሁ።

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 4 года назад +13

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎ ለሚሳደቡት ለሚያሳድዱት ልቦና ይስጣቸው
    አባቴ እኔም በዚህ በአይነጥላ መንፈስ የተጠቃሁ ነኝ ትዳር የለኝ የሰራሁት አይበረክት ይበተናል እቅድ አወጣለሁ አይሳካም ባጠቃላይ ሂወቴ የተመሠቃቀለ ነው በአይነጥላና ከቤተሰብ የመጣ ዛር መክሊቴን ድፍን አድርገው ይዘውታል
    ድሮ ስለመንፈሱ ሳይገባኝ እግዚአብሔር የሰጠኝ እድል መስሎ ነበር የሚሰማኝ አሁን ግን በአባታችን መምህር ግርማ ትምህርት በመኝታ ክፍሌ ፀሎት ቤት አዘጋጅቼ መፀለይ መፆም መስገድ ስጀምር ማጓራት መጮህ ጀመረ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን መጨረሻውን ታሳምርልን

  • @yemebirhanlig983
    @yemebirhanlig983 4 года назад +4

    ክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን:: በሰው ላይ ያደረው ክፉ ጠላት ሰይጣን ተንኮሉን :ክፋቱንና ተሸናፊነቱን ስላቅህበትና ስላሳወቅህበት ነው ይህን የማይጠቅም የትዕቢቱን ቃል የሚናገር:: እርሶ ግን በዚሁ ይቀጥሉበት ::

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 года назад +52

    ያልተያዘ ግልግል ያውቃል አለ ። ሁላችንም በዳቢሎስ ባንከበብ እንዲህ መከራችንን ባላዬን ። ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ልባችንን ይመልስልን !!!! ይሄው ሰርተን አንለወጥ ፍቅር የለን ሰላም የለን አር ስንቱ ።

    • @user-xy1lu5ni5y
      @user-xy1lu5ni5y 3 года назад

      ልፕሎልልልልፕ

    • @maremalfahmy6858
      @maremalfahmy6858 3 года назад

      🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️🇻🇳🇻🇳

  • @user-qc6dn6hv3m
    @user-qc6dn6hv3m 4 года назад +33

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
    ለኛ ለስደተኞች ከእግዚያብሔር
    የተሰጡን መፅናኛ ነዎት አባቴ በፀሎት
    አስቡኝ ወለተ ሂወት እባላለሁ
    አይነ ጥላ እያሰቃየኝ ነዉ 33 አመቴ ነዉ
    ግን አንድ ቀን ደስተኛ ሁኘ አላዉቅም
    ሂወቴን አጨልሞታል

    • @user-kz4hq3on6u
      @user-kz4hq3on6u 4 года назад +2

      አይዞሽ እኔም በፈተና ውስጥ ነኝ በስደት እግዚአብሔር ጤና ይስጠን🤲

    • @tewabechezeinab8354
      @tewabechezeinab8354 4 года назад +3

      አይሺ፡ማሬ፡በፀም፡በጠሎት፡በስግደት፡በአርጋኖ፡እና፡በመለኮት፡ስላሥኤ፡አንብቢ፡ሳት፡እየጠበቅሺ፡ከዚአ፡ምልክት፡ታያለሺ፡በርች፡በዚህ፡ተበርታ፡ይዉገደል፡እሺ፡የስግደት፡አዉዲዉ፡የአባቶችን፡ተጠቀሚ፡ከዚአ፡ዱራሻ፡አጠፍል

    • @user-kz4hq3on6u
      @user-kz4hq3on6u 4 года назад

      @@tewabechezeinab8354 አይምሮዬ ደከመ ትንሽ ስሰግድ ይደክመኛል እግዚአብሔር ይርዳኝ

    • @tewabechezeinab8354
      @tewabechezeinab8354 4 года назад +3

      @@user-kz4hq3on6u አዛሻ፡እህቴኤ፡እመቢቴን፡ተማፀኘት፡ያአንዲ፡አርባአን፡ስግጀ፡ከቻልሻ፡ስልሳአርት፡ስገጀ፡እደዛህ፡አትበይለት፡ተዋግዉ፡ሰባት፡ስአት፡ስዲስት፡ስአት፡ዘጠኘ፡ስአት፡ስግጀ፡እዱች፡አንደ፡መስገደ፡የማችል፡ጎደኘ፡ነብርችኘ፡እግሯን፡እየሸመቀቀ፡እማያስጦማት፡አሁን ፡እሶአ፡ታስተምራለች፡በስደት፡አለም፡ነዉ፡ያለችዉ፡አርብ፡አገር፡ዲቢሎስ፡እስከ፡ጪፈራዉ፡የስፈርበት፡አገር፡ነዉ፡ቃዉቅሸ፡በጠሎት፡በስግደት፡ነዉ፡የምንዊጋዉ፡እህቴ፡እመብዙዋን፡በምልጀዉአ፡በጠሎቶአ፡ስኦል፡ትጨምርሺ፡ጠራርጋአ

    • @user-lf6xe7ge8i
      @user-lf6xe7ge8i 4 года назад

      Xom. ስግዳን. Xelot . ያለመኮረት..

  • @hzjsjsjs6105
    @hzjsjsjs6105 4 года назад +7

    Uwent memerichin kale hiwot yesemalen tsegawu yabezalachu memerichn

  • @kidistgetachew4561
    @kidistgetachew4561 4 года назад +74

    ተሳዳቢ ትውልድ ምንም አመለካከትን በስድብ የሚገለፅበት ዘመን ። እርሶ በርቱልን ለነሱም ልቦና ይስጣቸው።

  • @destusintu9909
    @destusintu9909 4 года назад +17

    ወይኔ እኔ ሣይታወቀኝ ሞላ ሠውነቴን የተቆጣጠርው ለካ አጋንትነው ምሥቅልቅሌን የሚያወጣው በጎደሎ ቀን ተፈጥሬ እያልኩ ፈጣሪን ሣማርር ሚሥጥር ተገለጠ የሆነ ነገር ብልጭ አለልኝ በሥማምእውነት መምሕረ ተባረክ እደመሥተዋት እራሤን ነው ያያውት ቃለሕይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪

    • @josiayalew6526
      @josiayalew6526 3 года назад

      አሁን እንዴት ነሽ ለኔም ማድረግ ያለብኝ

    • @tisi6856
      @tisi6856 3 года назад

      Lewut agegnes/hbet ah un? Lenem akaflegn.!

  • @እየሱስፈራጅነውማርያምአማ

    እንኳን ደና ቆያችሁ መቼም መልካም ነገር በለበት ተቃዋሚ አንጠፋም አባታችን እኛ እየተማረን ነው አባታችን በርቱልን አውን ክርስቲያን በተመታ ቁጥር እንደ ሚስማር ይጠነክራል ቃል ህይወት ያሰማልን

    • @galaxyj2core961
      @galaxyj2core961 4 года назад

      💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

    • @bety9190
      @bety9190 4 года назад

      አሜን 🙏🙏🙏በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። በዚህ ሊንክ ruclips.net/video/_Eap1kLDZE4/видео.html ሰብስክራይብ በማረግ ለእርስዎ ጠቃሚ በሆኑ ርዕሶች በየዓይነቱ እውቀት ያገኛሉ። የኦርቶዶክስ ልጆች ተባረኩ!

  • @BanchuYirsaw
    @BanchuYirsaw Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @alemayehunigussie5578
    @alemayehunigussie5578 4 года назад

    kalehiwot yasemalene.

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 4 года назад +7

    አባታችን በውነት ቃለ ሕይወትን መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን የእርሦ ት/ት የሠውን ልጅ ልብ የሜጠግን ነው ሼ አመት ኑሩልን🙏

  • @samsamesone9552
    @samsamesone9552 4 года назад +22

    መምህር እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን
    የእርሶን ትምርት በዮቱብ እየተከታተልን ከባሌቤቴ ጋር ጎበዝ ጠንካራ በመሆን አሁን እየሰገድን አለን መስገድ አላውቅም ነበር መምህርዬ እኔ በጣም መከራን አብልቶኛል እርኩስ መንፈስ እርድኝ በፀሎቶት አባቴ
    ንስሃ ለመግባት በጉጉት ተዘጋጅቼ አለው
    በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ መምህር በፀሎቶት አስብኝ እርኩስ መንፈስ እየታገልኩት ነው እየተዋጋውት ነው የእርሶ ትምርት ጠቅሞኛል የአጋንት ስልቶችን ሳልፈራው እኔም ባለቤቴ እየተዋጋነው ነው መምህርዬ እባኮት በፀሎቶት አስብን እርድን አግዙን መምህራችን በሰላም ለአይነ ስጋ ያብቃን አባታችን

    • @user-pp8jw6oc3j
      @user-pp8jw6oc3j 4 года назад

      መንገድ ከተጀመረማ እሱ እየተቃጠለ ያለዉ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
    እግዚአብሔር ይጠብቅንንንንንን

    • @eexx450
      @eexx450 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @te.melese402
    @te.melese402 Год назад

    እሽ እንማራለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jk2iy2ss7w
    @user-jk2iy2ss7w 4 года назад +8

    መምሕር እኔ ከእርሶጋር አቡነ ሀራ ተጉዣለው
    ያላሰብኩትን በረከት አግንቻለው እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እንደዚህ አይነት መ ምህር ስለ ሰጠን
    🙏🙏🙏

    • @yeshialula3203
      @yeshialula3203 4 года назад +2

      እባክሽ እህቴ ኣቡነ ሀራ ገዳም የት ነው?

  • @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም

    እግዚአብሔር ይመስገን አባተታችን እኳን ሰላም መጡ እሸ እናዳምጣለን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    አባቴ እዲሁም እህት ወድሞች በፀሎት ስአት በእግዚአብሔር ፊት ስትቆሙ ወለተ ሰንበት ብላችሁ አስቡውኝ

    • @_beth20_
      @_beth20_ 2 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን የዝክረ ቅዱሳን ማህበር አባል የቀሲስ ሄኖክ ትምህርት ተከታታይ ሲሆን ማየት ደስ የሚያሰኝ ነው።

  • @user-kk2kp8uy1w
    @user-kk2kp8uy1w 4 года назад +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንወድሃለን የተዋህዶ እቁ 🙏🙏🙏

  • @helenberhane577
    @helenberhane577 2 года назад

    Egzabhier Amlak ybarka edmen teinan yhabka

  • @TatiaPoop
    @TatiaPoop 4 месяца назад +2

    አባቴ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ እድሜና ፀጋ ይስጦት ብዙ አስተምረውኛል

  • @user-cv9ee4kk9f
    @user-cv9ee4kk9f 4 года назад +9

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን በዚ ክፉ ኣይነጥላ ሂወቴ ተበላሽቶ ነበር ግን በትምህርት ስላነቁኝ ይህው ይህንን ክፉ መንፈስ እየተፋለምኩት ነው ይህንን ትምህርት እና እርሶን የሚቃውም ደብተራ እና ጠንቋይ ብቻ ነው እርሶ ይቀጥሉ እኛ ደግሞ እየተማርን እንነቃለን

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 года назад +5

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እኔም አይነጥላ ሰላለብኝ ነው ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ ተሰነካክልኩ ተሰደድኩ እዚህም መጥቼ ፈተናው አይወራም ብርም አገኛለሁ ይበናል ሳልጠቀምበት እበሳጫለሁ ደካም ብቻ ብየ ተሰፋ እቆርጣለሁ ጥሩ ትዳር ይመጣልኛል በማይረባ ነገር ይሰናከልብኛል በፆሎታችሁ አሰቡኝ አፀደ ማርያም እያላችሁ ከእኔ የበረታችሁ🙏🙏🙏

    • @meskeremmamo3989
      @meskeremmamo3989 4 года назад +2

      እመቤቴ በምልጃዋ ታስብሽ

    • @asfawchane8074
      @asfawchane8074 4 года назад +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ በርቺ።

  • @selamawithabtom6991
    @selamawithabtom6991 4 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!🤲🤲❤️🕯❤️🕯❤️🕯

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @yonitube9584
    @yonitube9584 4 года назад +18

    ቀሲስ ሄኖክ መግቢይዎት ላይ የተናገሩት ትክክል ነው ከአርሶ ብዙ ተምሬአለው እንዲውም ከ አባታችን ከመምህር ግርማ ብዙ ያተረፍንው ምክንያቱም ይጋንንትን ውጊያ ስናውቅ ክርስትናን በተግባር እንድንኖር ይረዳናል

  • @muluyemane3345
    @muluyemane3345 4 года назад +8

    Ere Abatachn tewachewu Ende enante Ende Memhr Grama yeagelglot zemenachu egzabihier ybark. Beunet ene keabatachn ke Memhr Grman , keante newu hiwetey yekeyerku yaleku ere beunet egziabihier regim edme ystln nberuln .🙏🙏🇪🇷🇪🇹

  • @azmeradebesay5015
    @azmeradebesay5015 4 года назад +9

    our dear teacher i learned from you.my dear teacher memher girma are my greatest teacher and i learned from alot from you.please continue what you are doing.

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 3 года назад

    Kale hiywet yasemaln

  • @FaFa-e4k
    @FaFa-e4k 4 года назад +8

    ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌻👏
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተክለ ሃይማኖት ብላችሁ ውስጤሰላም የለውም 😢 ለምኑልኝ እርዱኝ እኔ ደካማ እህታችሁ ፀልዩልኝ☝️

  • @tigsitengida1283
    @tigsitengida1283 4 года назад +19

    እኔ ላይ ያለ መንፈሰ ነዉ ለመፀለይ በጣም ነዉ እምቸገረዉ ያሰብኩት ነገር ሁሉ
    አይሳካልኝም የርሰዎን ትምህርት ሰከታተል
    እየተሻለኝ ነዉ

  • @laylaathyopia2149
    @laylaathyopia2149 4 года назад +24

    አባዬ አይነ ጥላ አለብኝ ፀልዩልኝ ትምሕረተወትንም እከታተላለሁ

  • @ZenebeTamiru
    @ZenebeTamiru 15 дней назад

    ቀላህዮት ያሰመልን አባተችን

  • @SaraMma-xc9qp
    @SaraMma-xc9qp 26 дней назад

    አባታችን ቃልወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን አጋንት በሁላችንምላይ አለና ጠፈተን አንዳንቀር በፆለታችሁ አስቡን አሜን😢😢😢

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 4 года назад +4

    በመጨረሻው ዘመን ፍርጥርጥ አርገን የሰይጣን አሰራር አውቀን አንድንድን አንትዎን የባረከና ያዘጋጀ አግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን መ/ ምህር ሄኖክ አናመሰግናለን ድንግል ማርያም ከልጅዋ ጋር ትጠብቅዎት።

  • @ተስፋልደትፋሪስ
    @ተስፋልደትፋሪስ 3 года назад +3

    ለዚህ ነው እኮ መምህር ያለእውቀት እያሄድን ሀይማኖትን የምናሰድው ስላላወቅን መምህር እርሶ በርቱልን እመብርሃን ትርዳዎት እኔንም በፀሎታቸው አስብኝ

  • @msolomon682
    @msolomon682 4 года назад +24

    Thank you 🙏🏽 I m not Orthodox but you gave me a good insight.keep doing what you doing. God bless!!!

  • @kalkidantesfaye317
    @kalkidantesfaye317 3 года назад

    Betam enamesegenalen fetari ye agelgelot zemonoten yebarekeln

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x 2 года назад

    በጣም ጥሩ ትምርት ነው ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ

  • @beatyabudhabi3211
    @beatyabudhabi3211 4 года назад +6

    Amen ( 3 ) kluiwt ysemlen mengste semyt ywaerseln! (edmentenewn abezetew, ysetew ")

    • @bahgugilazgi272
      @bahgugilazgi272 4 года назад +1

      ቂል ሂወት የስምዐና አቦና

    • @negatuwaethio910
      @negatuwaethio910 4 года назад

      AAA,MMM,EEE,NNN💒✝️💚💛❤🌿🌻🌿⚘🌿🌻⚘🙏🙏🙏

  • @zack-st5if
    @zack-st5if 4 года назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም በአጋንት ፈተና ውስጥ ነኝ በፀሎትወት አስቡኝ እህተ ገብርኤል ብለው እድሌን ዘግቶታል በምፀልይበትም ሰአት በጣም ይከብደኛል

    • @asfawchane8074
      @asfawchane8074 4 года назад

      አብዝተሽ ስገጂ፤ ለውጡን ወዲያው ታዪዋለሽ።

  • @solomontekle1081
    @solomontekle1081 4 года назад +27

    እግዝሐብሔር ይባርክ እኔም አንዷ ተጠቂ ነኝ በእምነቴ ጠንካራ አይደለውም እባክህን ጠንካራ እንድሆን ጸልይልኝ በግዝሐብሄር ስም እለምንሀለው

    • @ቃልኪዳንእህተማሪያም
      @ቃልኪዳንእህተማሪያም 3 года назад

      በእምነታችንደካማለሆንነውንበፀሎታችሁአስቡን

    • @tisnatgetu2518
      @tisnatgetu2518 3 года назад

      @@ቃልኪዳንእህተማሪያም አይዞሽ ውዴ ሁላችንም ዲያብሎስ ይፈትነናል ካልታገል ነው ህይወታቸ ተስፋ ሳንቆርጥ በትግልም ቢሆን እየጸለየ እየሰገድን ካልሆነ የሱ መጫወቻ እንሆናለን ለሁላችንም ብርታቱን ይስጠን😭😭😭

    • @berkenshiasheboberknshi.as7861
      @berkenshiasheboberknshi.as7861 3 года назад

      አባበፀሎትአስብኝ

  • @etubete7825
    @etubete7825 3 года назад

    አቦ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mimiderbe5736
    @mimiderbe5736 6 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏🙏መምእረችን ቃለ እይወት ያሰመልን 🥰🥰🥰

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u 4 года назад +6

    መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እባኮት ስልክዎትን ማግኘት ቢቻል
    በስደት ተሰቃየው ትምህርትዎት ሁሉ ሂወቴ ነው እኔ ደካማ ነኝ በፀሎትዎ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው🤲😭😭 መምህር ለተሳዳቢዎች ልቦና ይስጣቸው ተይዘው ነው 😭

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አጋንትንና ዳያቢሎሰን ይገሰፅልን እንዲህ የሚያናክሰን የሚያሳርደን የሄ እርኩሰ መንፈሰ ነው በሰው ላይ አድሮ ነውሸ። እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ምን ይሳነዋል ። አሜን (፫)

  • @mma-iu1vk
    @mma-iu1vk Год назад

    Amen Amen amen 🙏

  • @mamitemolla5019
    @mamitemolla5019 4 года назад

    Kalehiowte yasemaln

  • @engedasewhaile
    @engedasewhaile 4 года назад +5

    መምህር እድሜና ጤናውን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን! ይህ ሁሉ አዳራሽ የበዛው ከእኛው የነበሩ ቤተሰቦቻችን ናቸው። ያም ያለ...

  • @yeshimekonen7325
    @yeshimekonen7325 4 года назад +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት በእራሴ ላይ ብዙ ለውጥ እያየሁ ነው በእርሶ ትምህርት እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ
    መምህር ስልክህን ፈልጌ ነበር

  • @user-ro7ij1fu4u
    @user-ro7ij1fu4u 4 года назад +4

    መምህር እረዝም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ እግዚአብሔር መምህር የምኖረው አረብ ሐገር ነው አስራ አንድ አመት ኖርኩ ምንም ነገር የለኝም ከተማርከት ስረዳ በዚህ መንፈስ ሳልጠቃ አልቀርም በሂወቴ ብዙ ነገርን እያሳየ ይነሳኛል ትናትን ሳስብ ዛሬ እዚህ ላይ አልቆምም ነበር ወደሃገር ገብቸ በንስሃ ወደ እግዚአብሔር ተመልሸ ከዚህ ሂወት ወጥቸ በተሰጠኝ መክሊት መኖር እፈልጋለሁ ግን ምን ይዠ ልመለስ ብየ አስባለሁ እና በዚህ መንፈስ እየተሰቃየሁ አለሁ ሰዎች ያንች እድልስ ምን አይነት እድል ነው ያለሽ ይሉኛል መምህር ስለወለላይቱ ስለ እመአምላክ ብለሁ በፀሎትዎ አስቡኝ ከርታታይቱ ወለተ ጊወርጊስ ነኝ በጣም ክፍት ብሎኛል እርዱኝ መምህር ስለ ድንግል ማርያም ብለሁ

  • @user-ds8wm8tz6k
    @user-ds8wm8tz6k 3 года назад

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምሕር

  • @nwayshu2053
    @nwayshu2053 4 года назад +6

    መምሕር ቃለ ሒወት የስምኣልና.
    እቲ ከልቢ ይነብሕ እቲ ገመል ይከይድ እዩ.
    ኣጆካ መምሕር.

  • @maezimamu2505
    @maezimamu2505 4 года назад +4

    🙏🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ የጠብቃቹ

  • @tegetg3327
    @tegetg3327 4 года назад +9

    አባቴ በፀሎተወ ያስቡኝ በሰው ሀገር ላይ እያዞረ እየጣለኝ መስራት አልቻልኩም ሳያጣራ እንደይጠራኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ፣

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 4 года назад +2

      እመንርሀን ታስብሽ አይዞሽ ተዋጊው

    • @user-yr8dy9un2v
      @user-yr8dy9un2v 4 года назад +3

      አይዞሽ እህቴ በርትተሽ ፀልይ አርጋኖን ካለሽ በየቀኑ አንብቢ ስገጅ ሰኔ ጎሎጎታን ውሀ አቅርበሽ አንብበሽ ጠጭው ተጠመቂበትም ድንግልን ተማፀኛት ትምርሻለች አይዞሽ እህቴ

    • @user-iu4yh7hg5g
      @user-iu4yh7hg5g 4 года назад

      እመብርሃን ትጠብቅሽ እማየ

    • @Sara-ob5ji
      @Sara-ob5ji 4 года назад +2

      አይዞሽ ፅሎት አድርጊ እህታችንእንዳለችሽ ስኔ ጎሎጎታ እና ውዳሴ ማርያን ውሀ ቀድተ ሽ ፅሎት አርጊ እመብርሐ ትዳብስሽ

    • @tigisttg2043
      @tigisttg2043 4 года назад

      Lemin mestihaf kidus Atanebum ??

  • @hahshhhshshshwhwh2326
    @hahshhhshshshwhwh2326 4 года назад +21

    መምህር ሆይ እኔ አይንጥላ አለብኝ ሰው ይርቀኛል እባክህ መምህር በፀሎት አሰብኝ

    • @eslamphone7101
      @eslamphone7101 4 года назад

      Enaam ehtaa ayzoosh

    • @elsatube8733
      @elsatube8733 3 года назад +2

      እኔም እራሴን እንድጠላ ሆኛለኛ ሠው በጣም ይርቀኛል 😭😭😭😭

  • @elei417
    @elei417 3 года назад +2

    Ephesians 2:8-9 " for by grace you are saved through faith,and this is not from yourselves,it is the gift of God; it is not from works, so that no one can boast. May the Lord help us to understand his word. God is sovereign, satan can only touch you when The sovereign God allows him like Job ( Eyob). Don't be afraid only fear God and honour everyone as the Bible says 🙏💖

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 4 года назад +4

    በስመ ስላሴ:: አሜን::
    መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን::
    በአንዳንድ ሰዎች ነቀፌታ አይገረሙ:: ችላ በሉት::ባይኖር ነው የሚገርመው:: ጠላት ይህን በተለያየ መንገድ መቃወሙ የተለመደ ነው:: የተቻሎትን ያህል ሊገልፁላቸው ቢሞክሩም: ከመተቸት ከመንቅፍ አይቦዝኑም::
    ጠላቱን የማያውቅ ለጠላት ቀላል ኢላማ ነው:: ውግያችን ከማን ጋር እንደሆነና እነማን እንደሆኑ መፍትሄውንም ማወቅ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው:: ይህን የሚቃወም ከየት እንደሆነ እራሱን መፈተሽ ይገባዋል::
    እኔ ብዙ እየተጠቀምኩበት ነው:: እንደኔም ብዙ የተጠቀሙበት እንዳሉ አውቃለሁ::
    በርቱ: እግዚአብሔር በክህነቶ በትምህርት በስራዎ ሁሉ ይርዳዎት:: ጸጋውን እያበዛ እድሜና ጤና ያብዛሎ:: አሜን::

  • @eyu4771
    @eyu4771 Год назад

    Memeher kale hiwote yasemalin temerebalhu

  • @gohome9387
    @gohome9387 3 года назад +7

    “አስማተኛም፥ መተተኛም፥ በድግምት የሚጠነቍልም፥ መናፍስትንም የሚጠራ፥ ጠንቋይም፥ ሙታን ሳቢም በአንተ ዘንድ አይገኝ።”
    - ዘዳግም 18፥11

    • @zsahle2828
      @zsahle2828 9 месяцев назад

      አይገኝ ሲባል በፀሎት ፤በስግደት፤ ብንጽህና በበጎነት በትግል ማሽነፍና አጠገባች እንዳይገኝ መጣር ምርት ነው።

  • @user-wb9cs4uu3d
    @user-wb9cs4uu3d 4 года назад +120

    ኣይ ኣጋንንት ሲሰደብ ወይም ሲነሳ የምንቆጣ ሰዎች እኛ ኣደለንምኮ በኛ ላይ ኣድሮ እየተጫወተብንኮ ነው እሱ ነው የምጨነቀው ኣናስተውልም እንጂ እና ።

    • @user-zz7ml8tt9p
      @user-zz7ml8tt9p 4 года назад +3

      በትክክል

    • @የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ
      @የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ 4 года назад +2

      ደብተራም የሆኑም ይበሳጫሉ

    • @Godislove727
      @Godislove727 4 года назад +2

      Indeed. We have to fight Satan to the end

    • @bruklamar4997
      @bruklamar4997 4 года назад

      Telegramachew mndnew milew

    • @bety9190
      @bety9190 4 года назад

      🙏🙏🙏በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። በዚህ ሊንክ ruclips.net/video/_Eap1kLDZE4/видео.html ሰብስክራይብ በማረግ ለእርስዎ ጠቃሚ በሆኑ ርዕሶች በየዓይነቱ እውቀት ያገኛሉ። የኦርቶዶክስ ልጆች ተባረኩ!

  • @user-wb9cs4uu3d
    @user-wb9cs4uu3d 4 года назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @rahelt8161
    @rahelt8161 4 года назад

    Amen amen amen
    Qale hiewot yasemaln abatachin edmeyotn yerzemlen abatachin

  • @yaredsolomon8914
    @yaredsolomon8914 4 года назад +83

    መምህሬ እባክዎትን መፍትሄውን ይንገሩኝ። ፈጥነው ይድረሱልኝ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад +19

      አብዝቶ መስገድ ፣ሰይፈ ስላሴን ማንበብ የቅዱሳን መላእክት ድርሳናትን ማንበብ
      ይህን ያድርጉ

    • @bewphone9113
      @bewphone9113 3 года назад

      ከሜ.ቃለ. ሂወት.ያሰማልን

    • @bewphone9113
      @bewphone9113 3 года назад

      አሜንአሜንአሜን

    • @yaredsolomon8914
      @yaredsolomon8914 3 года назад +2

      @@ሐናሐና-ቘ3ከ thanks

    • @EmebeteTes
      @EmebeteTes 3 года назад

      AMEN AMEN AMEN!!!
      Kale hiwet yesmalna memhr .
      🕊🕊🕊💒💒💒🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @gideytesfaygebreselasie8335
    @gideytesfaygebreselasie8335 4 года назад +11

    ለዚህ ቅዱስ ትምህርት የሚሳደቡ በላያቸው ላይ ያለ አጋንንት ጉዱ ስለሚነገር በመናደዱ ነው እንጂ ሌላ አይደለም

  • @user-kq4fv8kk4q
    @user-kq4fv8kk4q 4 года назад +5

    አባቴም መምሕሬም ሕይወቴ በአጋንት ተሠቅዥ እድሌ ተዘግቶ እያወኩት ምን ማድሩረግ እዳለብኝ መገዱ ጠፍቶብኝ ነበር መንገዱን ያሣዩኝ መምሕር እምወደዉን ሐይማኖቴን ልቀይር ሑላ ወስኝ ነበር
    በእርሠወና በመምሕር ተሥፍየ አበራ
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛለወትአሜን

  • @abdunazifezuz6636
    @abdunazifezuz6636 3 года назад

    Memihir edemena tena yesetelene
    Kalehiyewot yasemalen btselot yasebugni welet mariyam