Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የደርግ መንግሥት በአማርኛ ዜና ሥርጭት የእንግሊዝኛ ቃል አይጠቀምም ነበር እናንተ ደገሞ ዘመን ብላችሁ " የዜና ሾው " ትሉናላችሁ ምን አለ "ዜና በዝርዝር" ብትሉት ባለሥልጣት እማ እንግሊዝኛ እንችላለን ለማለት ለትንሹም ለትልቁም እነግሊዝኛ መደባለቅ የተለመደ ሆኗል እጅግ ያሳፍራል እንዴት የራስን ቋንቋ ማዳበርና መናገር ያሳፍራል አመሰግናለሁ