የግብረ ስጋ ግንኙነት ፍላጎት ከወሊድ በኋላ ለምን ይቀንሳል? low sex drive after giving birth

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025
  • Netsa Mereja// low sex drive after giving birth:/የግብረ ስጋ ግንኙነት ፍላጎት ከወሊድ በኋላ ለምን ይቀንሳል?
    Subscribe like share our channel
    www.youtube.co....
    follow us on Facebook page
    https: // Netsa-mereja ...​
    #Donkeytube
    #seifuonebs
    #SHEGERINFO
    #ድንቅልጆች
    #እርግዝና
    #NetsaMereja
    #derenews
    #EBS
    #pregnancysymptoms
    #postpartumdepression

Комментарии • 41

  • @لابع-ت7غ
    @لابع-ت7غ Год назад

    ሰላም የኔ ቆንጆ ስከታተልሽ ለረጅም ጊዜ ነዉ እናም እባክሽ በጣም ስለጨነቀኝ ነዉ እና መልሽልኝ እኔ ከfebruary ወር ጀምሮ እስከ 25 ድረስ ከባሌ ጋር ስንገናኝ ነበር ቢያንስ ከአራቴ በላይ ተገናኝተናል ግን እዛዉ ወር ላይ የወር አበባ አይቼ ነበር ግን እሰሰከዛሬ እንደማዬዉ አልነበረም ደሞም ልክ የወር አበባዬ በሶስተኛ ቀኑ ቆሟል የዛን ቀን ላይ ግኑኝነት አርገን ነበር ግን ደም አልፈሰሰኝም ነበር እኔ በትክክለኛዉ ወቅት የወር አበባ የማዬዉ ቢያንስ በቃ ጥንቅቅ አርጌ ጨረስኩ ካልኩ 7 ቀን ይፈጅብኛል የዝህኛዉ ቀን ግን እሁድ ማታ ላይ መጣ እሮብ ባሌን አግኝቼዉ ነበር ግን ምንም አይነት ደም የለኝም እናም may 13 ላይ ሀኪም ቤት ሄጄ 14 ሳምንት ከ3 ቀን እንደሆነኝ ተነገረኝ እናም በዛ አቆጣጠ ነበር ስቆጥር የነበረዉ ከአንድም ሶስት ዶክተሮች አይተዉኝ ነበር ሶስቱም ግን ተመሳሳይ ቀን ነዉ የነገሩኝ እና ግን እስካሁን አልወለድኩም 6ወሬ ላይ ሄጄ ነበር ወንድ እንደሆነ ነግረዉኝም ነበር እና ለምን እስካሁን ዘገየብኝ አልትራሳዉንድ ቀኑን ሊሳሳት ይችላል ወይስ ከመቼ ጀምሮ ነዉ መቁጠር ያለብኝ ደሞ ያለሁት ሳኡዲ ነዉ እና እባክሽ መልሽልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +2

      በይትኛዉ ወር ላይ እንደተፈጠረ አንቺ እርግጠኛ መሆን ስላልቻልሽ የአልትራሳዉንዱን ዉጤት ጠብቂ በሱ ቁጠሪ may 13 14 ሳምንት ከ3 ቀን ካሉሽ ደግሞ ዛሬ 39 ሳምንትሽን ትጨርሻለሽ ስለዚህ ገና አንድ ሳምንት ይቀርሻል 40 ሳምንት ልትጨርሺ ገከፋ ደግሞ 41 ድረስ ሊሄድ ይችላል🥰🥰 ግን ደርሰሻል ዉዴ መልካም ዜና ጠብቃለሁ

    • @لابع-ت7غ
      @لابع-ت7غ Год назад

      ​@@NetsaMerejaበጣም አመሰግናለሁ እማ🌹🌹❤

    • @kejushifa8237
      @kejushifa8237 Год назад

      Enem keweledku 3 wer new kewledku betam ferche neber dngel yhenku neber yemeslch gen sayew sheger yelewom .

  • @TsehayNigusu123
    @TsehayNigusu123 Год назад

    Yane konjo enmsgnaln ❤❤❤

  • @lidiyaenatenat9808
    @lidiyaenatenat9808 Год назад

    1st comment😂enamesegnalen ehte❤

  • @addisuman2693
    @addisuman2693 Месяц назад

    እንዳገንሽ እባክሽ እርጂኝ ስልክሽ ተባበሪኝ በጣም ችግር ላይ ነኝ እና እባክሽ ምክርሽ እሻላው

  • @asnkaayala
    @asnkaayala 6 месяцев назад +1

    ሰላም እህቴ እኔ ሰደት ነው ያለሁት 😢ከወለድኩ 4 ወር ሁኖኛልግን ሰወልድ ከቤት ነው የወለድኩት የመኖሪ ፍቃድ ሰለሌለኝ 😢 እና ማህፀንሺ ጠባብ ነው ብላኝ ነበር ከቤት ያዋለደችኝ ዶክተር አይደለችም የሀበሻ አዋላጂ ናት 😢ጭቅላቱ ሲወጣ እሰቲሺ አድርጎኝ ነው የወጣው ግን አልተሰፍሁትም መሄድ ሰለማልችል 😢የመጀመሪያዬ ሰለሆነ አላቅም ነበር ችግር ያመጣብኝ ይሆን በማሪያም መልሺልኝ ጨቆኝ ነው😭😭

    • @Menar4573
      @Menar4573 5 месяцев назад

      No erasu yigetmal enem hospital new yeweledkut mene ayhonem

    • @asnkaayala
      @asnkaayala 4 месяца назад

      @@Menar4573 አመሰግናለሁ እህቴ በጣም ጨቆኝ ነበር👏👏💕💕💕

  • @SikoSilo-bz7hm
    @SikoSilo-bz7hm 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @asetube206
    @asetube206 Год назад

    የእኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽልኝ ነፂዬ የምወድሽ ላይክ ሼር❤

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ

    እህቴ አምቦ ውሀ ይጠጣል ውይ ለነፍስጡር እኔ እየጠጣሁ ነው ችግር አለው?

  • @ልኑርልሽ
    @ልኑርልሽ Год назад

    እረ የኔውድ ገና 3 ወር ሆነኝ እርጉዝ ነኝ ግን ምንም አይነት ስሜት የለኝም ይሄን ባውቅ እንድታረግዥ አላደርግም ነበር እስቲል ድረስ ደርሻለው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አይዞን የሚሰማሽን ስሜት እስኪረዳሽ ድረስ በግልፅ አስረጂዉ🥰🥰

  • @meriafsaw7616
    @meriafsaw7616 Год назад

    ነፂ የተሰፋው ይለቃል እንዴ እኔ በፋራቻ 3ወር ሆነኝ ባለቤቴን እያስከፋውት ነው ...አመሰግናለው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +2

      አትፍሪ አይለቅም ዉዴ ባለቤትሽን አታስከፊ በኛ ጥፋት ለሌላ ሃሳብ አንዳርጋቸዉ ከቻልሽ ሀኪምሽን አማክሪ በተረፈ የተለየ ህመም እስከሌለሽ ችግር የለም ማድረግ ትችያለሽ🥰🥰🥰

  • @EthiopiaHagere-h7f
    @EthiopiaHagere-h7f Год назад

    የኔውድ እስከዛሬ ተመልካች ነበርኩ ዛሬ ልጠይቅ ከመለሽልኝ እናማ 80 ቀን ሆነኝ ስት ሳምቴ ነው ማለት ነው እናደሞ ሆደላይምንም አይነት ለውጥ የለም ግን የመጀመሬያየነው ቀኑ ገና ሁኖ ይሆን በናትሽ መልሽልኝ😢

    • @asinetmohammed1633
      @asinetmohammed1633 Год назад +1

      Ayzosh ema andandu ergzna eske 4 werna kezam belay hodachin ayastawqm yene be 7 were new sew erguz mehonen yastewalew ena atcheneki snt samnte lalshi ye netsa mereja satweld befit yeserachiw video ale ke 1-9 wer eza lay samntun ena weru tabraralech ene beweledkubet wer new yeweledechiw enam eketatelat neber👍👍

    • @EthiopiaHagere-h7f
      @EthiopiaHagere-h7f Год назад

      ​@@asinetmohammed1633እሽ አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      12 ሳምንት ላይ ነሽ ሆድሽ ደግሞ ከስድስት ወር በኋላ በደንብ እያስታወቀ ይመጣል🥰🥰🥰

    • @EthiopiaHagere-h7f
      @EthiopiaHagere-h7f Год назад

      @@NetsaMereja እሽ የኔ መልካም❤❤

  • @ዜድፍቅር-ዐ9ደ
    @ዜድፍቅር-ዐ9ደ Год назад

    ንፅዬ 40 ሳምንት ላይ ነኝ እስካሁን ዋና ምጤ አልመጣም ግን ወገቤን ትንሽ ከተቀሳቀስኩ ይሰማኛል በማህፀኔ ላይ ውጋት አልፎ አልፎ ይወጋኛል ንድነው መሽልኝ አቺ በስንት ሳምንት ላይ ነው የወለሽው መልሽልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      እኔ በ40 ሳምንቴ አናቱ ላይ ነዉ ባሉኝ ቀን ወለድኩ🥰🥰 የምጥ ምልክት እየጀመረሽ ነዉ አንቺም🥰መልካም ዜና ጠብቃለሁ

    • @ዜድፍቅር-ዐ9ደ
      @ዜድፍቅር-ዐ9ደ Год назад

      @@NetsaMereja አሚን ነፅዬ

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Год назад

      @@NetsaMereja ነፂ የተልባ በእንጀራ ፍትፍት እና ሱፍ መመገብ ችግር አለው? እየበላሁት ስለሆነ

  • @TsehayNigusu123
    @TsehayNigusu123 Год назад

    Ene gin teyqe alen bawst awrsalw

  • @abebebmamo5176
    @abebebmamo5176 Год назад

    አረ እህቴ እባክሽን የ36ሳምንት ነፍሰ ጡር ነኝ ደረቅ ሳል ኣስቸገረኝ ሆዴ ቆሰለ እባክሽ ልጁ ላይ ችግር ያደርሳል

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      እናቴ ህክምና ሂጂ እናቴ ያዉ ያንቺ መጎዳት ለፅንሱ ጥሩ አይደለም🥰🥰

  • @Ethio531
    @Ethio531 11 месяцев назад

    እህቴ ለትምርቶችሽ እነመረግነሌን እርግዝነ መሞከር ፈልጌ ነበረ ፖሬዴ በየ 25 ቀን ይመጠል 1 ወር 3 ቀን እረፍት ብቸ ነው የሌኝ መቼ ብሞክር ይሰከል መልሽልኝ በፍጥነት😢??

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  11 месяцев назад +1

      ፔሬድ ከመጣ ከ10ኛ ቀን ጀምሮ እስከ 20 21ኛዉ ቀን እስከመጨረሻ ቀን ድረስ ብትገናነኙ ሊፈጠር ይችላል

    • @Ethio531
      @Ethio531 11 месяцев назад +1

      @@NetsaMereja አመሰግነለሁ ግን በወር 3 ቀን እረፍት ብቸ ነው የሌኝ???

  • @BiruktayitMarkos
    @BiruktayitMarkos 7 месяцев назад

    Tiyake alegn be wuset mesimer endt lagegnsh

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ

    እህቴ አምቦ ውሀ ይጠጣል ውይ ለነፍስጡር እኔ እየጠጣሁ ነው ችግር አለው?