የእርግዝና ሃያ ስድስተኛ ሳምንት // 26 weeks of pregnancy ;What to Expect

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 79

  • @romitube4377
    @romitube4377 2 года назад +16

    ሰላም እሀቴ እኳን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ በርቺ እኔም 26 ኛ ሳምንቴ ነው እቅስቃሴው ጨምሯል አልሃምዱሊላህ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 года назад +2

      Romiye tinsh new yekeresh berchilign

  • @foziatesfu6745
    @foziatesfu6745 Год назад

    በጣም ነው ማመሰግነው በየሳምንቱ ማድረግ ያለብኝን እና ሊያጋጥመኝ የሚችለውን ነገር ቀድሜ ትምህርት እያገኘውበት ስለሆነ በጣም እረድተሽኛል አመሰግናለሁ አሁን ላይ 26ሳምንቴ ነው።

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      🥰🥰🥰🙏🙏🙏

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Год назад

      @@NetsaMerejaኒፂየ ተልባ እያማረኝ በተከታታይ እየበላሁኝ ነው ችግር አለው በናትሽ መልሽልኝ

    • @AhmadMadii11
      @AhmadMadii11 Год назад

      ​@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ😮አረ ተልባ አይበላም ጥሩ አይደለም

    • @AhmadMadii11
      @AhmadMadii11 Год назад

      ​@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረተልባ እና ሜርኩሪ ያላቸው አሳ አናናስ አይመከርም

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Год назад

      @@AhmadMadii11 ምን ላድርግ በጣም እያማረኝ እኮ ነው

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 Год назад

    እናመሠግናለን ነፂሽየ ክበሪልኝ

  • @alimuzrusku5777
    @alimuzrusku5777 2 года назад +2

    Betam new yemameseginesh enem feriche neber miste 25 samint erguz nat bedenb aynkesakesim neber ahun gin eyetenkesakese new amesginalew

  • @yeteraworksiyoum2578
    @yeteraworksiyoum2578 2 года назад

    Wegeben betam yamegnal hulum yalshiw melekt hulum alegn , mechereshaw yamare yehunlgn , thank you wuda ,

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 года назад +3

    የምወድሽ ኑርልኝ 😘😘😘😘

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад +3

    26 jemerku desss bilognal yene konjo❤❤

  • @mescrmeatomsa7163
    @mescrmeatomsa7163 Год назад

    Selam ene and teyake alegn ene 26 sametegnaye new gin enkesekase alew gin bezum adelem chiger alew

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      Hulem yemitsemiw kehone minim chigr yelewm wanaw enkskase menoru new enate betam betam kekenesebsh gin hakimshin amakri 🥰

  • @kalebdalecho7988
    @kalebdalecho7988 Год назад +1

    Yene ehit ene 6wer ke 7 ken hononyal sinit wk neny

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      27 samint akebabi nesh wude 🥰

  • @saidmohammad7201
    @saidmohammad7201 Год назад +1

    ሰላም እህቴ እዴት ነሽ ምክረሽን በጣም እወደዋለሁ እና ጥያቄ አለኝ እኔ ስደት ነኝ መዳም ቤት ነው የምሰራው በጄ ከበድ ያሉት እቃዎችን ባነሳ ምን ችግረ አለው ሆዴ ሳላደረስ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      እንደዉም ጥንቃቄ በዚህ ጊዜ ነዉ ማድረግ ያለብሽ ፅንሱ ገና ስላልጠነከረ ስለዚህ በተቻለሽ አቅም እራስሽን ጠብቂ🥰🥰🥰

  • @aklilumebrahtu7495
    @aklilumebrahtu7495 2 года назад +1

    Tru mereja new berchi ,🌻🌻🌼🌻

  • @بنلبننفنبنزوي
    @بنلبننفنبنزوي 7 месяцев назад

    እንኳን ደናመጣሽ እህ ከይቅርታጋር አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የ6ወር ነብሰጡርነኝ ሰባት ሰገባ ሰዎች ይሳፈራሉ እና አብርን እንሄዳለን ብለዉኞል እርቀቱ የ9 ስሐት የመኪና ጉዞነዉ ምንን ትይኞለሽ ነብሰጡር እንደሆንኩ አያዉቁም እንዳልወጣ ስራ አላገኝም ጉዳት አለዉ ብሄድ መልሽልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  7 месяцев назад

      ዉዴ እኔ እኮ ይሄን መወሰን አልችልም ባለሞያ ስላልሆንኩ እንደኔ ሃሳብ ግን ከማዉቀዉ እርግዝናሽ ጤናማ ከሆነ ክትትልሽ እስካሁን በጥሩ ካለ ደም መፍሰስ እስካሁን ካልገጠመሽ መንገዱ ኮሮኮንች ወይም ፒስታ ካልሆነ የተስተካከለ አስፓልት ከሆነ መሄድ ትችያለሽ ከሁሉ በላይ ግን ሀኪም አማክሪ🥰🥰🥰

  • @asetube206
    @asetube206 2 года назад +2

    የእኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽልኝ የእኔ ቅን ላይክ ሼር❤❤❤🙏

  • @Samaadres-o9h
    @Samaadres-o9h Год назад +1

    ሰላም እዴት ሽ እኔ አረብ ሀገር ነው የምሠራው እና ስራ ይበዛብኛል እና ሆዴን ይወጋኛል ለልጄ ችግር አለው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      በጥንቃቄ ስሪ እረፍት የግድ ያስፈልገናል እንዳትጎጂ በየመሃሉ አረፍ በይ በድንብ የተመጣጠኑ ምግቦችን ብይ ፈሳሾችን ዉሰጂ🥰

    • @Samaadres-o9h
      @Samaadres-o9h Год назад

      @@NetsaMereja ❤❤❤❤

  • @birtukanzemene2256
    @birtukanzemene2256 2 года назад +3

    እኔ 26 ሳምንት ሁኖኝል ግን እንቅስቃሴዉ ብዙ አይደለም

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 года назад +1

      ከዚህ በኃላ እየጨመረ ነዉ ሚሄደዉ ከበፊቱ እንቅስቃሴ ቀንሶብሽ ከሆነ አልትራሳዉንድ ታይ እንቅስቃሴዉ ግን ተመሳሳይ ከሆነ ከዚህ በኃላ ስለሚጨምር ምንም የሚያሰጋ ነገር የለዉም

  • @saedayasen7771
    @saedayasen7771 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @eskedartemesgen6073
    @eskedartemesgen6073 2 года назад +1

    Selam netsiye period yemetawu 8wer ken 12nw ena ahun sent were nw gera sela agabagn nw

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 года назад

      Be Ethiopia calendar kehone 26 samint ke 6 ken yihonshal 6 wer ke 1 samint akebabi

  • @ekramamde
    @ekramamde Год назад

    Wde 26 samnt gebchalew gn hoden betam wtr yargegale beza lay ye leji enkskase erasu sinkesakes betam ymetagale normal new wde

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      ኖርማል ነዉ እያደገ ስለሆነ ነዉ አትጨነቂ እናቴ🥰🥰🥰

    • @ekramamde
      @ekramamde Год назад

      Eshi amesegnalew ❤❤

  • @YohannesYohannes-v5w
    @YohannesYohannes-v5w 10 месяцев назад

    ሰለም እህቴ ሰለምሽ ይብዘ አንድ ሃሰብ አሌኝ 26 ሰአምንት ሆኖኛል ግን ታለጣጭ ፈሰሽ ይታየል ችግር ይኖራል ወይ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  10 месяцев назад +1

      ነጭ ከሆነ ኖርማል ነዉ🥰🥰

    • @YohannesYohannes-v5w
      @YohannesYohannes-v5w 10 месяцев назад

      @@NetsaMereja እሽ ዬኔ ቆንጀ አመሰግናለሁ እሱማ ነጭ ነዉ

  • @MedinaIbrahim-rl8xx
    @MedinaIbrahim-rl8xx Год назад

    Selam ehtie period lemecheresha gizie yekatit 17 neber yemetawu ahun snt samint honegn malet new

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад

    ,,,ጥያቄ አለኝ የኔ ቆንጆ የቀኝ እግሬን በጣም ይወጋኛል ከላይ የመቀመጫዬ እና የእግሬ መገናኛዉ ላይ በተለይ ወደከሰአት ነዉ በጣም ሚነሳብኝ ታዲያ ሲጀምረኝ መቆም መራመድ መገላበጥ አልችልም በጣም ነዉ ሚያስጮኸኝ ታክሜዉ በእርግዝና ወቅት መገጣጠሚያሽ እየተላቀቀ ነዉ አሉኝ መድሀኒት የለዉም????????

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      ህክምና ሄደሽ ምንም ችግር እንደሌለዉ ከነገሩሽ ዳሌሽ እንዲጠነክር የዳሌ አከባቢ እስፖርቶችን ብሰሪ እንደኔ ሃሳብ የተሻለ ለዉጥ ይኖረዋል 🥰

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 Год назад

      Eshi yene konjo temesigen semonun dehina negn Ehitish ke Norway 🇳🇴 ♥️

  • @tsiongenen481
    @tsiongenen481 2 года назад

    ❤❤👏

  • @hiwotzeleke1414
    @hiwotzeleke1414 Год назад

    ሰላም የኔ እህት የምትሰጭንን ት.ት በጣም ነው የምከታተለው በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ነው እና ወደ ጥያቄዬ ልምጣ እኔ የ26ሳምንት ነኝ እናም እንቅስቃሴ ቀን ቀን ይሰማኛል ግን ለሊት ምንም አይሰማኝም እናም ሀሳብ ይዞኝ ቁጭ ብዬ ሁላ አድራለው እንዲሰማኝ ማለት ነው ትናንት ክትትል ቀጠሮ ነበረኝ ለሀኪሜ ስነግረው ቀን ከተሰማሽ ምንም ችግር የለውም አለኝ እናም አልትራሳውንድም አያስፈልገውም አለኝ እኔ ግን በጣም እየጨነቀኝ ነው እባክሽ ቶሎ መልሽልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      ምንም አትጨነቂ ዋናዉ የተወሰነ ሰዓት መስማትሽ ነዉ በተለይ ተመጀመሪያ ልጅ ከሆነ እንደኔ ተሞክሮ ብዙ ላይሰማሽ ይችላል ክትትል የምታረጊበት ዶክተር ደግሞ ምንም ችግር እንደሌለዉ ካሳወቀሽ አትስጊ እርግጠኛ ለመሆን ከፈለግሽ ደግሞ አልትራሳዉንዱ እንዲታይልሽ በድጋሚ ጠይቂ 🥰🥰🥰🥰

    • @hiwotzeleke1414
      @hiwotzeleke1414 Год назад +1

      @@NetsaMereja በጣም ነው የማመሰግነው እርግዝናው 3ተኛዬ ነው እንዳልሽኝ አደርጋለው ኑሪልኝ

  • @GosaLama-v5f
    @GosaLama-v5f 10 месяцев назад

    salme biyalaw endat nashi misita26 samenit naw gen jale/talxace fashashi yitayale alace ciger yasayal woy pilse

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  10 месяцев назад

      Normal new minim yeteleye teren kelelew

  • @nardoshaile5754
    @nardoshaile5754 2 года назад

    Netsiye zarem endehulew amesegnalew konjo melikt new👏👏

  • @سميرها-ف7ج
    @سميرها-ف7ج 2 года назад

    እናመሰግናለን
    እኔ 26 ሳምንቴ ነው አሁን ግን ጥዋት ጥዋት እራሴን እያመመኝ ተቸግሬለሁ እንቅልፍ እምቢ እያለኝ ነው እና ካዛላይ ከሰው ቤት ነው እምሰራው እና መላካለሽ እህቴ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 года назад +1

      እንቅልፍ በደንብ ስለማትተኚ የስራ ጫናም ስላለብሽ ነዉ ከአእርግዝና የሆርሞን ለዉጥ ጋር ተያይዞ የሚያምሽ ስለዚህ እረፍት አድርጊ እንቅልፍ በአግባቡ ተኚ ፈሳሽ በተለይ ዉሃ ጠጪ የተመጣጠኑ ምግቦች ተመገቢ እራስ ምታት ያጋጥማል ሰዉነታችን ዉስጥ ከፍተኛ የሆርሞን ለዉጥ ስላለ ስለዚህ ከባድ እራስ ምታት ከሆነ ሃኪምሽን አናግረሽ ለነፍሰጡር የሚሆነ ማስታገሻ አሳዝዢ በተረፈ የደም መብዛትና ማነስ ሊኖር ስለሚችል ቼክ አርጊ እነሱም ለዚህ መንስሄ ስለሚሆኑ በቤት ዉስጥ ደግሞ እረፍት አድርጊ የፈላ ሙቅ ዉሃ ዉስጥ ፎጣ እየነከርሽ ጭምቅ ታደርጊና እራስሽን ያዝ አድረጊበት ዉሃ በቀን ከሁለት ሊትር በላይ ጠጪ የሚያጨናንቅሽ ነገር ካለ እሱን አስወግጂ ይቀንሳል 😍🥰

  • @yemisol6881
    @yemisol6881 Год назад

    Wede tute fesash alew men teyegnalesh

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      Ke 4 wer jemiro andand enatoch lifesachew ychilali normal new wude

  • @semiraaraga
    @semiraaraga 8 месяцев назад

    ዶክተር በፈጠረሺ 27የርግዝና ሳምንት ማለት አይገባኝም የስንት ወር እርግዝና ማለት ነው በወር ማወቅ ፈልጌ ነው

  • @የውርጃመዳኒት
    @የውርጃመዳኒት 7 месяцев назад

    በሳውዲ ያላቹ የውርጃ መዳኒት ከፈለጋቹ አናግሩኝ

  • @tihutshawel7724
    @tihutshawel7724 Год назад

    Amsegnalew ene egren wegben kurtemat alchalkum men maderg albgn ebaksh

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      Andi bot buzu mekomim mekemetim aynorbshim tenkesakesh egrochish massage adrgi wegbshinim bemetenu beterefe kurtimatu mibs kehone hikimna hiji wude bizu gin ayasferam ytewshal 🥰🥰🥰

  • @MehmedMehmed-p8y
    @MehmedMehmed-p8y 5 месяцев назад

    የደም መፍሰ ስ በዚህ ወር የጋጥማመል

  • @rahmachekole847
    @rahmachekole847 2 года назад +4

    እኔ ድብር ይለኛል ፍራት ና ንዴት ንዴትም ይለኛል

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 года назад +1

      እነዚህ ስሜቶች በሚመረተዉ የእርግዝና ሆርሞን ምክንያት ይገጥማሉ ከመጠን ካለፉ ግን ላንቺም ለፅንሱም መልካም ስላልሆነ እረስሽን ዘና አርጊ ከቤተሰብ ጋር ጥሩ ጊዜ ለማሳለፍ ሞክሪ

    • @አሚራወሎ
      @አሚራወሎ 2 года назад

      @@NetsaMereja ጥያቄ ነበረኝ ውዴ

    • @rahmachekole847
      @rahmachekole847 2 года назад

      @@NetsaMereja አመሰግናለሁ በጣም አላህ ያክልብርልኝ

  • @tigistgizaw1409
    @tigistgizaw1409 Год назад

    አንድ ወር በ4 ሳምንት ነው የሚሰላው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      4 ሳምንት ከሁለት ቀን 30 ቀን ይሆናል አንድ ወር ማለት ነዉ🥰

  • @neimakemal6548
    @neimakemal6548 11 месяцев назад

    26 samnt malet snt wer nw

  • @ያአላህባሪያነኝ-ከ1ቀ
    @ያአላህባሪያነኝ-ከ1ቀ 2 года назад

    26ሣምንቴ ነው ከምርቴ በታች ባአንድ ጎኔ ልክ እንደቁሥል ያመኛል ቁሥል የለውም በተለይ ተቀምጬ ሥነሳ እሥቲ ምትይኝ ነገር ካለሽ ንገረኝ በጣም ነው ሚያመኝ ሣምንት ሆነኝ በሠው ሀገር ሆሥፒታል ሥነግራቸው ገና ተናግሬ ሣልጨርስ ያለ ነው ይሉኛል በዱአቹ አግዙ እህቶቼ በጣም ፈራሁ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 года назад

      በእርግዝና ወቅት ይህ ነገር ያጋጥማል ነገር ግን እንዳልሽዉ በጣም ብሶብሽ ታይተሽ መላ ማይሰጡሸ ከሆነ በድጋሚ ታከሚ የሆድ ኢንፌክሽን ተፈጥሮ ሊሆን ስለሚችል በተረፈ የባሰ ነገር ካልሆነ ምንም አትሆኚም አትፍሪ እናቴ

  • @NebihaOmer
    @NebihaOmer 11 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @saadah2048
    @saadah2048 Год назад

    ❤❤❤❤👌👌