Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 3 | BeHig Amlak Season 2 Episode 3 | Ethiopian Drama

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2023
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Комментарии • 143

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 8 месяцев назад +155

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሚን💌💌💌💌

    • @fayachemeda6654
      @fayachemeda6654 8 месяцев назад +2

      Ameeeeeeeeeeen 🙏

    • @haymitube5179
      @haymitube5179 8 месяцев назад +1

      አሜን አሜን❤❤❤

    • @YelamMesela
      @YelamMesela 8 месяцев назад +1

      amennnnn amennn❤❤🎉

    • @mesfinbugie8625
      @mesfinbugie8625 8 месяцев назад +1

      ለኮሜንት እና ለላይክ?😂😂😂😂😂😂

    • @Beza1-n2m
      @Beza1-n2m 8 месяцев назад +1

      Amen amen

  • @meronaklilu3473
    @meronaklilu3473 8 месяцев назад +18

    ከድራማው በላይ የማረከኝ የሚገራርሙ አርቲስቶች የተካተቱበት ዋው ዋው በርቱ !!!

  • @gyf8037
    @gyf8037 8 месяцев назад +16

    ምርጥ ድራማ ነው እረ በናታችሁ በሳምንት ሁለቴ አድርጉልን በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ❤

    • @SuleymanAli93
      @SuleymanAli93 8 месяцев назад

      ምን ያረጋል ስራ ኢበልጣል በሳምት አድ ኧራሱ በዛ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 8 месяцев назад +15

    ምርጥጥጥጥ ተዋንያኖች በጣም እናመሰግናለን ደቂቃ ጨምሩልን የምትሉ ለይኩኝ❤❤

  • @Abilovetube742
    @Abilovetube742 8 месяцев назад +36

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 🙏 በስደት የምትነሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🙏🌹ኣሜን ኣሜን 🌹🙏💒⛪️🕌🕌🙏🙏
    እባካችሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 8 месяцев назад +8

    ደስ የሚል ድራማ የተዋጣላቸው ተዋንያን ናቸው ሁሉም 🥰

  • @meereeentertainment3853
    @meereeentertainment3853 8 месяцев назад +2

    ኦዉ በጣም የሚገርም ድራማ ነው እኔ እንኮን ያየሁት 3ቀን ቢሆንም በ3ቀን ህዚ ደርሻለሁ
    በጣም የሚገርም ፊልም (ድራማ ) ነዉ አሁን ተነስቼ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ባንልም አይሁንም ምክንያቱም በዚህ ሳት የምንደሰትበት አሪፍ ድራማ የምናገኝ አይመስለኝም ብቻ ህናመሰግናለን🎉

  • @nigusdebash8
    @nigusdebash8 8 месяцев назад +9

    መርማሪ ወይም አቃቢ ህግ ተጠሪጣሪ ወደ ማረፍያ ውሰጅው ስል ፖሊስ ብሎ መጥራት የለበትም ማዕረግና ስም ብትጠቀሙ ጥሩ ነው። ወይም የፖሊስ ስራ ስትሰሩ ፖሊስ ኮሚሽን አማክሩ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 8 месяцев назад +34

    የአበበ ባልቻ ደጋፊ ነኝ 👍👍👍

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 8 месяцев назад +1

    እስከዛሬ ካየናቸው ተከታታይ ድራማዎች ትንሽ ከበድና ጠጠር ያለ ድራማ ነው በደረጃውም እጅግ ከፍ ያለ አንጋፋና ወጣት አዳዲስ ተዋንያን የተካተቱበት ስለሆነ ይደነቃሉ በጣም ። ለድራማው ደራሲዎችና ተዋናዮቹ ያለኝ አድናቆትና ክብር የተለየ ነውና በርቱልን እንዳይለወጥ አደራ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ለሕዝቡም ፍቅር አንድነትን።

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 8 месяцев назад +1

    እንደተለመደው ምርጥ ስክሪፕት ምርጥ ትወና እያየን ነው፣ በባለፈው ክፍል 2 ኢዛኤል ተኮሶ የገደላት መስሎኝ ነበር ፣ ነገሩ የተገላቢጦሽ ሆኖ ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል ፣
    በምዕራፍ አንድ አቶ መንገሻ ከፍተኛ የመንግሰት ኃላፊ እንደነበረ ነግራችሁን ነበር፣ ዛሬ ደግሞ ወ/ሪት ሄለን በሁለት መስመር ማመልከቻ ያውም አቶ መንጌ ጠረጴዛ ላይ በማስቀመጥ ስራ ለቀቀች የሚለው ትንሽ ቢስተካል መልካም ነበር ብዬ አስባለሁ፣
    የኤልዳ አይነት የጥብቅናና ምርመራ ቢሮዎች ይብዙልን፣ መርማሪ አለባቸው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል፣ እንኳን ደህና መጣህ !

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k 8 месяцев назад +2

    በጣም አጉዋጊ ድራማ ነው እንዳታቁዋርጡት አደራ

  • @NetsanetTucho
    @NetsanetTucho 8 месяцев назад +5

    ቸሩ መዳንያለም ሳምንት በሰላም ያድርሰን 🙏🙏

  • @selamSeksm-jf1ru
    @selamSeksm-jf1ru 8 месяцев назад +5

    እልድዬ የኔ ቆንጆ ስራሽ ምርጥ ነዉ

  • @user-io8zy3en5l
    @user-io8zy3en5l 8 месяцев назад +3

    እዚ ድራማ የህግን የበላይነት ከጅማሬዉ አይቻለሁ ፍፃሜዉን ባላቅም በነካ እጃችሁ የምወዳትን እናቴንና አጎቴን ከነልጆቹ እንዲሁም ከሁለት ሚሊየን በላይ ትግራዋይና አማራ አፋሮችን በመቶሽ የሚቆጠሩ ሀገር መከላከያዎችን በጭካኔ በማናለብኝነት በድሮን በጦር ጀች የጨረሰና እያጫረሰ ያለ የተዋህዶና የእስልምና አባቶችንና የአምልኮ ቦታዎችን በማጥፋትና በተቃራኒዉ የበአድ አምልኮዎችን እያስፋፋ ያለ ታላቋን የፍቅር ተምሳሌት ሀገራችን የሞት የደም ባህር ያረጋት አብይ አህመድና መሰሎቹን መላዉ ኢትዮፕያ ባንድ በማበር ራሳችን ዳኛ እኛዉ አቃቤ ህግ ሆነን ለፍርድ በማቅረብ ሀገራችን እንታደግ እላለሁ ሀገራችንን ታሪክ ሆና ከመቅረት እንታደግ በተረፈ ደስ የሚል አቀራረብ በሳልና እንቁ ተዋናዮች የተሳተፉበት ድራማ ነዉ እናመሰግናለን❤

  • @dubai1280
    @dubai1280 8 месяцев назад +11

    መጣችሁ በህግ አምላክ ሥደት ይብቃኝ😂😂❤❤

    • @user-cw5uj7vz4x
      @user-cw5uj7vz4x 8 месяцев назад

      ወስኝ እና ሀገርሽ ግቢ የኔ እህት 🥰🥰🥰🥰

    • @Tube-on9uu
      @Tube-on9uu 8 месяцев назад

      😂😂

  • @Meandmy2024
    @Meandmy2024 8 месяцев назад +2

    The Best ethiopian drama i have seen so far ❤❤❤❤

  • @Kallumedia23
    @Kallumedia23 7 месяцев назад +1

    አበበ ባልቻ ምርጥ ተዋናይ

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 8 месяцев назад +3

    እጃችሁ ይባረክ❤

  • @user-ju7to7bb5i
    @user-ju7to7bb5i 6 месяцев назад +1

    አምራን የኔ ጀግና

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 8 месяцев назад +4

    የፖሊሶቹ አጠያየቅ እና ሁሉም አሰራራቸዉ ግን የትኛዋ ኢትዩጲያ ዉስጥ ያለ ነዉ🤪 የኛዎቹ ፓሊሶች
    1..ኦሮሞ ነህ (የኛ ሰዉ ነህ)
    2..ለዉጡን ትደግፋለህ
    3..አብይን የመሰለ መሪ በአለማችን ላይ አለ?
    3..ፋኖን እንደምትደግፍ መረጃ አለን
    4..ያዉ ገንዘብ አምጣ ከዛ ያዉ እኛ ገና1,000አመት እንገዛለን ምናምን ብለዉ መፈጠርህን እስክ ትረግም ይወረድብህል።
    እናም አባካችሁን የፖሊሶችን አሰራርና ስነምግባር ቢያንስ ወደ አፍሪካ መልሱት!!!

  • @user-hn8ef7lg5w
    @user-hn8ef7lg5w 8 месяцев назад +7

    ዘሜ ግን ምን አይነት ልብ ነው ያለው ኤልዳን የመሰለች ሴት አጊቶ የሚገፍ አንድ አንድን ወንዶች የበሰለን ከመብላት ይልቅ ጥሬ ለመብላት እንሯሯጠለን ቱ ሴቶቹም እደእዛው የሚጨነቅልን እያለ የማይጨነቅልን ላይ እንጠለጠላለን ልብ ግዙ የሰው ነገር ላይ አንጠልጠል

  • @user-dc5nw4ql1p
    @user-dc5nw4ql1p 8 месяцев назад +2

    ዋውውውውውው😘😘😘😘😘

  • @misiganaayele7676
    @misiganaayele7676 8 месяцев назад +4

    በሳምንት ሁሌት ጊዜ ይተይ የምትሉ ባለይክ አሳዩኝ

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 8 месяцев назад

    በለው ልዮ ነውውዱ ደራሲያችን አበበ ባልቻ እጅህ አእምሮህ የተባረከ ይሁን ለባለቤትህ መአዛ ብሩ ከነ መላው ቤተሰብ እና ለመላው ተዋናዮች ልዮ ምስጋና ይገባቹኋል ምንም እንከን የሌለው ድርሰት ለማለት የሚከብድ እውነተኛ ታሪክ ነው በርቱ ውዶችዬ ዉድድድድ❤❤❤❤❤❤ይገባቹኋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NebaNeba-hr6ms
    @NebaNeba-hr6ms 8 месяцев назад +4

    መድሃኒያለም ኢትዮጵያውያን ይጠብቃት

  • @user-cw5uj7vz4x
    @user-cw5uj7vz4x 8 месяцев назад +1

    አንደኛ የሆነ ድርሰት ከትወና ጋር በርቱ
    ቤተሰብ ደግሞ ላክ እያደረጋችሁ 👍👍👍🥰🥰🥰❤

  • @Tube-on9uu
    @Tube-on9uu 8 месяцев назад +1

    ይችን የምታነቡ የልባችሁ ያሰባችሁት ይሁንልን ስደት በቃ ይበለን አገራችንን ሰላም ያርግልን ምርጥ ድራማ ነው ተገኝን አደቀዋለሁ እና ኢደን ክፍል 4 አልተለቀቀምደ

  • @user-gl3cw2gz5l
    @user-gl3cw2gz5l 8 месяцев назад +2

    ደስ እሚል ድራማ ነው አይዛቹሁ በርቱ

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 8 месяцев назад +1

    Enkuan bdena mtachu yemwdachu mlkam meshit yewnlachu ❤❤❤❤

  • @mussiegebeyehu7078
    @mussiegebeyehu7078 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን
    ለሁላችንም የልባችንን መሻት ይሙላልን

  • @Endalkieman
    @Endalkieman 8 месяцев назад +2

    ዋው አንደኛ

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 8 месяцев назад +2

    በሕግ አምላከሰ ምርጥ ድራማ !!😍😍😍😍

  • @user-jj3hr5dj5c
    @user-jj3hr5dj5c 8 месяцев назад +6

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለመለው አለም

  • @Kallumedia23
    @Kallumedia23 7 месяцев назад

    ከሰው ለሰው ቀጥሎ ምርጥ ድራማ

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 8 месяцев назад

    ዋው በጣም መሳጭ ድራማ ኤልድየ ትለያለሽ❤❤❤❤❤

  • @user-jl6ws3or1x
    @user-jl6ws3or1x 8 месяцев назад +2

    እንክዋን ደህና መጣችሁ❤

  • @Bezabihwolde
    @Bezabihwolde 8 месяцев назад +2

    It's so wonderful movie but it's too short ❤

  • @yaredtsegaye9644
    @yaredtsegaye9644 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 8 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ይላል❤

  • @user-sl7lv8wf3x
    @user-sl7lv8wf3x 8 месяцев назад +1

    manaw indane eldan miwadat😍❤

  • @chigignmengiste4556
    @chigignmengiste4556 8 месяцев назад +1

    Wow, great drama.

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 8 месяцев назад +3

    በሕይወትም መጽሐፍ ተጽፎ ያልተገኘው ማንኛውም በእሳት ባሕር ውስጥ ተጣለ
    የዮሐንስ ራእይ 20÷15
    በኢየሱስ ክርስቶስ ያለማናችሁ ወገኖቼ ዘመኑ አልቆሃል ኑ ወደ ኢየሱስ የዘላለምን ሕይወት ተገኛላችሁ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው 🙏ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
    ጌታ ኢየሱስ ይወደችኋል❤

  • @AaAaa-he3tq
    @AaAaa-he3tq 8 месяцев назад +1

    እውነት በጣም ይለያል በርቱ❤❤❤❤❤

  • @osmanaskerhate3
    @osmanaskerhate3 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤ አሪፍ ድራማ
    ተገኝ ሚኒስተሩን አድናቂው ነኝ

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጦቻችን አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ix1bw5rz3s
    @user-ix1bw5rz3s 8 месяцев назад

    ኤልዳ ምርጥ ሰው

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 8 месяцев назад +1

    አይዘሜ ኤልዲን ትተህ ሁለትሴት ምነዉ አናደህኛል ቀጣይ እጠብቃለን ሻሩክንሚወድ ላይክ❤❤❤

  • @alistube9671
    @alistube9671 8 месяцев назад +3

    ግጩኛ 😊

  • @hdjid988
    @hdjid988 8 месяцев назад

    እንኳን ሠላም መጣችሁ ❤❤❤❤

  • @mamemame3377
    @mamemame3377 8 месяцев назад

    እከን ደና መጣችሁ❤❤እናመሰግናለን በርቱ ❤❤

  • @ourhealth1212
    @ourhealth1212 8 месяцев назад +1

    የፍቅረኛ ነኝ ተብዬው ACT በጣም ተጋኗል

  • @Sarah_7-h8m
    @Sarah_7-h8m 8 месяцев назад +1

    Too many new faces. The young men all look alike. Gera yagabal to tell them apart

  • @yosephubuntu
    @yosephubuntu 8 месяцев назад

    እንዲህ ነው እውነቱ ለቢዝነስ ብሎ የሰው ህይወት ማጥፋቶ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 8 месяцев назад +1

    በጣም ደሰ ይላለ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @abdrhmanjemal3503
    @abdrhmanjemal3503 8 месяцев назад

    አሪፊ ቀረፃ ፣ ድምፅ ጥራት ፣የተዋናይ ብቃት እናም ግን አንዳንድ አላስፈላጊ ኮሜንት ሚሰጡትን ብትቆጣጠሩ ። በርቱ

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 8 месяцев назад

    ዋዉ በህግ አምላክ በጣም አጓጊ ነዉ በርቱ

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 8 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❣️❣️❣️❣️

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 8 месяцев назад

    አርቲስቶች በሙሉ ይመሰገናሉ በበለጠ ትልቁ ሰው ምሰገና ይገባዋ

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 8 месяцев назад

    3 ሰዓት መጠበቄ ❤❤❤❤❤❤

  • @likeebatunka4553
    @likeebatunka4553 8 месяцев назад

    ጌችን ስወደዉ

  • @user-kv8lk3rh4g
    @user-kv8lk3rh4g 8 месяцев назад

    ለዳሬክተሩ ጥያቄ አለኝ መጨረሻውንም ባላቅ እደኤልዳና አይነት ሀቀኛ አለወይ ካለስ እዴት በሂወት ይኖራል ባሁኑጊዜናወቅት ቢኖርኖሮ ለተፈናቃይ ጠበቃ ቆመው በተፍለሙ ታሉደሞ በሚዳያ አሳውቁንና እንወቃቸው ትክክለኛ ኢትዮጲያዊያኖች።

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 8 месяцев назад

    በርቱ ምርጦች❤❤❤

  • @user-yk3os9og6i
    @user-yk3os9og6i 4 месяца назад

    Kinden Afqirew limot nw😂❤

  • @hananlove9737
    @hananlove9737 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @atkawftsum532
    @atkawftsum532 8 месяцев назад +1

    ሚኪኤል ታምሬ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 8 месяцев назад +4

    እግሊዘኛ ተናጋሪዎ ኢትዮ ስትገቡ አማረኛ አውሩ

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 8 месяцев назад

    ያባት እዳ ለልጅ አሉ

  • @user-jp7ml5rr1n
    @user-jp7ml5rr1n 8 месяцев назад

    Wow very nice thanks ❤️❤️👌👌🩵💜💚

  • @user-ht3fw9hw3k
    @user-ht3fw9hw3k 8 месяцев назад

    ክዴን ስወደው❤

  • @blackafrica8248
    @blackafrica8248 8 месяцев назад

    Wow

  • @user-oj3co7yz2w
    @user-oj3co7yz2w 8 месяцев назад

    ውይ አደይ ላይ አቃጥላኝ ደግሞ እዚህ የባሰች አስካለ እርብቃ ስራዋ ሁሉ ሲያስጣላ

  • @user-up1ir3wo7q
    @user-up1ir3wo7q 8 месяцев назад

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ደስ የሚልና አጓሪ ነዉ❤❤❤

  • @nanayeee27
    @nanayeee27 8 месяцев назад

    ዘሜ አይንህ ይጥፋ እሺ ልክስክስ

  • @weygude3186
    @weygude3186 8 месяцев назад

    Gazeteghochu yasekalu😅😅😅😅😅😅

  • @burajr.35
    @burajr.35 8 месяцев назад

    Starting now

  • @mickyastesfaye
    @mickyastesfaye 8 месяцев назад +1

    በጣም ተጋነነ ያስጠላል

    • @samuelkahsai
      @samuelkahsai 8 месяцев назад +1

      Agree. Childish drama

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 8 месяцев назад

      😂I guess high profile clientele’s act this very way, why would they wrap her in black bag if she isn’t pronounced died.

  • @abibabraham3614
    @abibabraham3614 8 месяцев назад

    ወይ ክፋት ወይ ተንኮል

  • @user-tj2fn6wy6v
    @user-tj2fn6wy6v 5 месяцев назад

    መችቀንና ስንት ስአትነው የሚለቀቀው

  • @fvv1680
    @fvv1680 8 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-dp2pq2di5x
    @user-dp2pq2di5x 8 месяцев назад

    እዴ ዳናቺዴ

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 8 месяцев назад

    Tebreku❤❤

  • @user-ht3fw9hw3k
    @user-ht3fw9hw3k 8 месяцев назад

    ዜሜ 3አልበዛም😮

  • @habtamumulu6366
    @habtamumulu6366 8 месяцев назад

    ቪድዮው አይሰራም ድምፅ ብቻ

  • @user-dp2pq2di5x
    @user-dp2pq2di5x 8 месяцев назад

    የሞተቺወ የማናትልጂ

  • @user-zb9ui5co3t
    @user-zb9ui5co3t 8 месяцев назад +1

    4:12 ላይ ልጅቷ ነቅታ ነበር ምን ሆና ነው አልነቃችም የሚሉት ??????

  • @abiytsegaye6661
    @abiytsegaye6661 8 месяцев назад

    Ye kinde degafi negn

  • @user-tt9vo2hv8b
    @user-tt9vo2hv8b 8 месяцев назад

    ኢየሱስ ይመጣል
    ኢየሱስ ይመጣል
    ኢየሱስ ይመጣል
    ኢየሱስ ይመጣል
    እንንቃ
    ኢየሱስ ያድናል

    • @user-ht3fw9hw3k
      @user-ht3fw9hw3k 8 месяцев назад

      የት ነው እምመጣው😅😅

  • @zewidakassay4036
    @zewidakassay4036 8 месяцев назад +1

    Era tolo belu

  • @NibeyatQueen
    @NibeyatQueen 8 месяцев назад

    ፐ ድራማ ትችላላችሁ

  • @user-xs6so3bg7e
    @user-xs6so3bg7e 8 месяцев назад

    ዘማና ሶስት አፍቀር😅😅😅ሀብታም