ባባ በጣም ተናዶብኛል😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • #ethiopia #habesha #ethiopianmusic #donkeytube #dinqlejoch#AleTube #Ethiopia #EthiopianTikTok #ethiopia #danayit_mekbib #danayit #seifuonebs #dink_lijoch #ethiopianmovie #zemene_kassie #fegegta_react #mikomikee #nebilnur #አዳነች_አቤቤ

Комментарии • 894

  • @arisemafeqirearisemafeqire583
    @arisemafeqirearisemafeqire583 Год назад +75

    በማንነታቸዉ ምንም ያማይሸማቀቁ ንፁህ ኢትዮጵያን እናተን አየሁ ማርያምን በርቱ ጀግኖች❤️❤️

  • @abudabiuae1903
    @abudabiuae1903 Год назад +63

    እስት የሞላለትን ትተን ደሞ እንደዝህ አይነት ጠንካራ ወጣቶችን እናበረታታ😘🙏 ወገን ነጌ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላቹ በርቱ😍😍❤

  • @liyufikre6515
    @liyufikre6515 Год назад +34

    አቢ እና ባባ በጣም ነዉ ምትማቹኝ የምሪ እግዚአብሔር ሰዉ የደረሰበትን ያድርሳችሁ ❤

  • @user-vl9cp4qg3s
    @user-vl9cp4qg3s Год назад +43

    አይዟችሁ ትቀየራችሁ 😢😢😢እኛ የመዳም ቅመሞች ተባብረን እናሳድጋችሁ አለን ቤተሰቦቻችን በገንዘብ እናንተን በላይክ በሰብስክራይብ በይታ አዞችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የመዳም ቅሞች ሰላማቸው ይብዛ የሁሉም ብርሀን 🇪🇹😍😍😍❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Год назад +212

    ትክክለኛው የኢትዮጵያ ኑሮ እደዚህ ነው

  • @amutube2400
    @amutube2400 Год назад +230

    በአላህ ይሄን ልጅ እነበረተታው😥💔💔

  • @hawabentbaba9587
    @hawabentbaba9587 Год назад +45

    የሰዉ ልጅ ከትንሽ ተነስቶ ነዉ እትልቅ ደረጃ የሚደርሰዉ በርታ ብሮዬ ❤

  • @AsdAsd-od7ql
    @AsdAsd-od7ql Год назад +114

    አቢ ትክክለኛውን ማንነት ነው የምታሳየን በርታልን ሁላችንም እንዲ ነው ያደግን የኖርን ዋነው ጤነ ነው ወንድም

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j Год назад +18

    ሁላችንም ገጠር ነው ያደግነዉ የሰዉ ዘር መገኛ ገጠር ነው የማዳም ቅመሞች የዋህ ልብ ነው ያለን እናሳድግሀለን ከአላህ በታች

  • @anwaradem7815
    @anwaradem7815 Год назад +6

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ሙሉ ደስታ ከልጆችሽ ጋ እናቴን አስታወሽኝ ማነው እናቱን ይሚናፍቅ ❤❤❤❤❤

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ

    ብርቱ ትልቅ ደርጃ እደምትደርሱ ተስፋ አለኝ😍😍😍

    • @HN-rs9fv
      @HN-rs9fv Год назад +1

      በትክክል

    • @Bzu632
      @Bzu632 Год назад

      👍👍👍👍👌

  • @Tube-yc7lj
    @Tube-yc7lj Год назад +51

    እውነት በጣም ደስ የምቱሉ ልጆች በርቱ ትልቅ ደርጃ ትደርሳላችሁ! ትለያላችሁ

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Год назад +7

    በእውነት ንጹህ ኢትዮጵያዊ ማለት እናንተ ናቸው በረቱ እግዚአብሔር ህይወታቸውን ይቀይርላችሁ👏👏

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Год назад +9

    ኦርጅናሉ የኢቲዮፕያ ኑሮ ትክክለኛ ሰዎች ባባ እና አቢ በርቱ👍👍👍

  • @sauditaif2984
    @sauditaif2984 Год назад +20

    ወላሂ የመጀመሪያ ነው የቤትታችሁ የመጣሁት ❤❤❤❤ ዋውውው በማንነታችሁ የዛችሁ ሰለመጣችሁ ደስ በሎኛል በረታ ❤❤

  • @user-gk1hc3ei6c
    @user-gk1hc3ei6c Год назад +21

    ፍቅር ያለው እዚህ ቤተሰብ ላይ ነው በቃ ደስ ይላል እንዲሁም ተሁኖ በሰላም በተኖረ በርታ ጒብዝ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለክ ፈጣሪ ይጠብቅህ 😍😍😍❤❤❤

  • @hananmohammed6944
    @hananmohammed6944 Год назад +14

    እነዚህን ልጆች ነዉ ማበረታታት ያለብን በርቱ ይህም ያልፋል ብሮ ❤❤

  • @foreverlastingfam6680
    @foreverlastingfam6680 Год назад +4

    በእውነት የአብዛኛውን የኢት/ሕዝብ ኑሮ ይህ ነው እናንተ ደግሞ ማንነታችሁን ያልደበቃችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ናችሁ።

  • @user-hf5bu8mf9s
    @user-hf5bu8mf9s Год назад +36

    በርቱ አይዞአችህ ትክክለኛ ማንነታችሁን ይዛችሁበመምጣታችሁደስብሎኛል በቃ እኛምእኮየገጠርልጂች ነን አይዞአችሁበርቱ❤❤❤❤❤🎉❤🎉🎉❤

  • @user-gp4sg9bb7v
    @user-gp4sg9bb7v Год назад +8

    አብዛኞቻችን ያደግንበት እንደዚህ ነበር በርቱ የሰው ልጅ በማንነቱ የማያፍር ከሆነ ደስ ይለኛል እና ቤተሰባችሁ ደስ ይላል

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Год назад +20

    ትክክለኛ የኛ ኑሮ የኢትዮጵያኑሮ በቃ እንዲነው ያደግነው በርቱልን❤❤❤❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Год назад +19

    ያገራችን ኑሮ በቃ ይሄ ነው ደስ የሚለው ክፋት የሌለበት ኑሮ አይለያቹ ወድጃችዋለው እከታተላለው በርቱ ❤❤❤

  • @user-nw2um2ys6g
    @user-nw2um2ys6g Год назад +38

    ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Год назад +15

    የኔ ጠካራ ወድም በርታልኝ ተባብረን ወድማችን እናበረታታው ደሞ ፈገግታው❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @billychidiac7351
    @billychidiac7351 Год назад +11

    እናቶቻችን እኮ ምንም አያቁም እነሱ ሳያቁ እኛ አስተምረው ውለታቸው በምን ይመለሳል በርታ ወድሜ

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 Год назад +7

    እዉነት በሰዉ የቤ እየዞሮ በየሆቴሉ እየዝሩ ከሚ ሰር የናተ እዉነተኛ ኑሮ ደስ ይላል

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k Год назад +12

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም እወዳችኋለሁ ቤታችሁም አካባቢያችሁም በጣም ያምራል በራስ መተማመንህ ሳላደንቅ አላልፍም ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ በርቱ

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 Год назад +10

    የሚገርምክነገር ያየገዉ ያ ሚያምር ቤትዉስጥ ፍቅር የለም እናተ ቤትነዉ ፍቅር ያለዉ ❤❤❤እኛቤት ሳርቤት ነበረችን ድሮ ግን ደስየሚል ፍቅር ነበረን አሁን ፅድት ያለ ቤት አለን ግን ሁሉም ተበታትኗል 😢😢

    • @user-mx5fd6gv4r
      @user-mx5fd6gv4r Год назад +3

      ትክክል እኔም ገጥሞኛል
      አላህ ፍቅርን ይሥጠን

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Год назад +81

    አብዛኞቹ አረብ አገር ያለን የገጠር ልጀቹ ነን 😀❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +2

    ይሄ ነው ትክክለኛ... ደስ እሚለው ሂወታችን... አቤት እዚህ ቤት ያለ ፍቅር... ፕሊስ
    እኛን ምንም ምንም አንጎዳም
    ለነ ባባ ... ግን ይጠቅማችዋል
    ሼር ሼርሼር... ስብስክራይብ
    ላይክ...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍

  • @user-xw2kf7ri5t
    @user-xw2kf7ri5t Год назад +7

    በጣም ያምራል ቦታው ሻወር ቤቱ ተመችቶኛል ብሮ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ ከሁለታቹ ግን ማነው ታላቅ 🤣🤣🤣ፒሰ አሪፍ ሥራ ነው ከዚ ህ በላይ እንጠብቃለን ቦታው የት ነው ግን

  • @rabiawollotube4421
    @rabiawollotube4421 Год назад +14

    አይዞህ በርታልን እኛየማዳምቅመሞች ከጎናችሁነን

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Год назад +6

    በማንነት መኩራት ደሥ ያሠኛል እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያድርጋቹህ በርቱ 🥰🥰🥰

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Год назад +5

    ❤❤❤❤❤❤አቢ በርታልን እኛም አልን እበረታታሀለን ጎበዝ ጠክር ትክክለኛ ማንነትህን ነው የምታሳየን በጣም ደስስስስ ትላላችሁ ያደግንበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z Год назад +7

    የኔ ውዶች በርቱልን እሥኪ ሁላችንም እናበረታታቸው ትልቅ ደረጃ ላይ እደምትደርሱ አልጠራጠርም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimomaz9837
    @mimomaz9837 Год назад +5

    ጌታ እናቴን ሰይ ቤተሰቦቼ ናፈቁኘ ትክክልለኛ የኢትዮጵያ ኑሮ ነዉ

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Год назад +10

    ያደግሁበትን ስላሳየኸኝ ሰብ ይገባሀል አንተስ በርታ በማንነቱ የማያፍእ ሰዉ ያስደስተኛል❤❤❤

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Год назад +3

    አይ የገጠር ኖሮ እኮ ጋሮውንና አትክልቱን እያዪ አይርብ አይደክም አሀገሬ እምዬ ፈጣሪ ለጤና ተስማሚ ምድር አርጎ ነበር የፈጠረሽ ምንዋጋ አለው እየተባላን በሰውህገር በነን በነን ቀረን እጂ የትሀገር ነው ግን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-py8wk9kp5j
    @user-py8wk9kp5j Год назад +22

    የኔ ወድም በማንነታችሁ በገጠሬ ነታችሁ የማታፍሩ አበረታቱት ይደግ

    • @mulsam2011
      @mulsam2011 Год назад

      እንዴኤኤኤኤ ገጠሬነት ያኮራል እንጂ ያሳፍራል እንዴ?? ችግር እንጂ ወደከተማ የሚያሰድድ ህይወትን ያለው ገጠር ነው። ሱኖርህ ወጣ ብለህ ገጠር ነው የምትኖረው። እኔ ባለሁበት በምድረ አሜሪካ የህዝቡ ምርጫ ገጠር ነው። የኢትዮጵያ ተፈጥሮ ደሞ ፍጹም ገነት ነው። ስለዚህ ወንድሜ/እህቴ ገጠር በምርጫ የምትመኘው እንጂ የምንሸማቀቅበትማ ሊሆን አይችልም ። አረንጉዋዴው ብቻ አይበቃም???

    • @user-py8wk9kp5j
      @user-py8wk9kp5j Год назад

      @@mulsam2011 🥰🥰🥰🥰

  • @user-nq8rd6qc6j
    @user-nq8rd6qc6j Год назад +7

    በርታ ወድም እኛም እዲነው የኖርነው ጌታን አበረታቱት ይሄንወጣት

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Год назад +6

    ዋው የገጠር ልጅ መሆን መተደል ነው ወላሂ እናንቴ ፍቅር የሆነቹ ልጆች

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Год назад +4

    ቤተሰባችሁ ነን ባባዬን ግን አታናድብን 😂 ቦታው ግን ደስ ይላል ከቀለጠ ከተማ ይልቅ የምመኘው ቦታ ነው መታደልም ነው❤

  • @umhafsa
    @umhafsa Год назад +2

    እኔ 3አመት ቆይቸ ከተመለስኩ 20ቀኔ ነው ግን የቆየሁ ያክል ይናፍከኛል ኑራችንን ቤታችንን ስለምታሳየኝ አይቻልም እንጅ 10 ግዜም አደርግህ ነበር

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat Год назад +16

    ደስ ስትሉ በርቱ ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ እንደምናይ ተስፋ አለን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ቀረጻችሁን ሳላደንቅ ኣላልፍም ትራቱ

  • @user-vp4pz4ex6g
    @user-vp4pz4ex6g Год назад +5

    በቃ ትክክለኛ ህይወት ሲጀመር እደዚነው በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Год назад +9

    በውነት በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ በርቱ እኛም ተጎናችሁ ነን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ry3tj5wj8f
    @user-ry3tj5wj8f Год назад +12

    ታድለህ ታላቅ እህት እደናትናት❤❤❤❤❤

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Год назад +3

    እህ ይቱብ አለውዴ ይሄ ልጅ ያወሩ አይመስለኝም ነበር ከቀልድ ሌላ 😅😅 ለመጄመሪያ ግዜ በዝህ ሳያችሁ በርቱ ትክክለኛ ማንነት ያዴኩበት ትዝታዬ
    ማነው የገጠር ልጅ ማንነቱን የማይርሳ

  • @eexx4513
    @eexx4513 Год назад +6

    ደስ ከሚሉኝ ቲክቶከሮች ኢንሽአላ ትልቅ ደረጃ ያዲርሳችሁ

  • @Sheger16
    @Sheger16 Год назад +8

    አቦ ይመቻቹ! ደስ ትላላችሁ! አድናቅያቹ ነኝ ከ ስዊዲን። 💚💛❤

  • @hayattube8562
    @hayattube8562 Год назад +10

    ጎበዝነህ ሊላውሰውቢሆን ሀብታምአጥርስር ይቀርፅና የኛሰፈር ይሉነበር

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 Год назад +2

    በርቱ ይችናት ኢትዮጵያ የከተማወቹን ሙልፍጦይ አንፈልግም ይህንነው???

  • @mhrubabulo4165
    @mhrubabulo4165 Год назад +3

    ኡዑፍፍፍፍፍፍ ኤሄንን ልጅ አሳደጉት በፈጣር ስም 💪💪💪💪💓💓💓 በረታ ዎንድማ

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 Год назад +2

    ባባ እካ ነው ትልቁን ጫወታ የሚጫወተው ባባዬ በርታ የኔ ውድልጂ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Год назад +1

    ኡፍፍፍ ስወዳቸው ትክክለኛ በማንነታቸው የሚኮሩ ኩሩ የፍቅር ቤተሠብ ናቸው ወላሒ አላህ ይጨምርላችው💚

  • @zeinebakemal2715
    @zeinebakemal2715 Год назад +7

    ባላህ ፍቃዲ አሁን ትልቅ ደረጃ ትደርሳላቹህ❤❤

  • @kokobaytenfsu5396
    @kokobaytenfsu5396 Год назад +8

    እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 Год назад +2

    ማርያምን የገጠሩ ሰው እኮ በየትም ቢኬድ መሬት የሆነ ልበ ወርቆች እኮ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamabrare5871
    @alamabrare5871 Год назад +3

    ሰላም ወድሜ በርታ ጎበዝ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ጀግና ነህ ወድሜ👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @natiman3333
    @natiman3333 Год назад +4

    የቡዙዎቻችን ሂወት ነው ያስታወስከን በርቱ❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Год назад +7

    በጣም ሊበረታቱ ሚቺሉ ልጆች ናቸዉ ወላሂ

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 Год назад +6

    ኢትዮጵያ ለምለም ሀገራችን ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛልን ሰላምሽ ናፈቆኛል ዉንድማችን በረታልን

  • @rabiayoutube5126
    @rabiayoutube5126 Год назад +9

    አብሽር የኔወድም አትልቅ ቦታ እደምደርስ እርግጠኛ ነኝ ሁላችንም እናበረታታቸዉ

  • @Senait-gu4nz
    @Senait-gu4nz Год назад +5

    በረቱልን ትልልት ዩቲዬብ ያላችሁ አበረቱቱቸው❤❤❤❤❤

  • @HoshamhMustafa-lv8br
    @HoshamhMustafa-lv8br Год назад +1

    በርቱ የባቢ እናት ቆንጆ ናት ዋው ትከክለኛ ማንነታችን እውነት ቃላት ያንሰኛል በርቱ ውዶች

  • @SBABabba
    @SBABabba Год назад +1

    ምርጥ ቪዲዮ ተመችቶኝ እስከ መጨረሻው ነው ያየውት በርቱ ምርጥ ቤተሰቦች በ ሳምንት 2/ 3 ጊዜ ከ 10 ደቂቃ ያላነሰ ቪዲዮ ልቀቁ በ አጭር ጊዜ አሪፍ ቦታ ትደርሳላቹ በርቱ

  • @Kemilaadem
    @Kemilaadem Год назад +1

    የኔ ውዶች አላህ ትልቅ ቦታ እንዲሚደርሳችሁ ተስፍ አደርጋለሁ ኢንሻ አላህ😢😢😢😢

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Год назад +7

    ምርጥ ኦርጅናል ኢትዮጵያዊያን
    በርቱ በርቱ ነገ ታሪክ ትሰራላችሁ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn Год назад +8

    ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ በርታ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ዜድቻናል
    @ዜድቻናል Год назад +9

    የኔውዶች ሥታምሩ ያረብ አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርሣችሁ 😍😍😍😍😍😍

  • @farahalrousan3628
    @farahalrousan3628 Год назад +5

    በጣም ታምራላቹ በርቱ ትልቅ ቦታ እደምትደርሱ ተስፋ አለኝ

  • @habibaseid2595
    @habibaseid2595 Год назад +1

    ለቤትህ አድስ ነኝ ማሽአሏህ ደስ ትላላችሁ ጥሩ ደረጃላይ ደርሳችሁ እደምናይ ተስፍ አለን

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Год назад +2

    ያገራችን የኑሮ ልዩነት የሰማይነ የምድር ልዩነት አለው ይገርማል ፍቅር ግን በዚህ የኑሮ አኗኗር ውስጥ ትገኛለች ዋናው ፍቅር ነውና ፍቅራችሁ ያሰንብትላችሁ

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 10 месяцев назад

    የማይቀየር ነገር የለም በርታ ይሄ ህይወት የምታልፉበት እጂ መኖርያቹ አደለም ❤❤

  • @hyme7165
    @hyme7165 Год назад +2

    በርቱ ወድም አለም ፍቅራቹህ በጣም ያስቀናል ገጠር ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር ዉድድድድ❤❤❤

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 Год назад +1

    በረታ ወድም ጀግና ነህ ማንነትንህ በግልፅ የምታሳይ ልጂ ነህ👍👍👍👍

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Год назад +3

    በቤታቹ የምታፍሩ ማሳውና አስፓልቱ ብቻ እየቀረጻቹ ምትለቁልን አንዳንድ ሳዱላዎች ከዚ ልጅ ተማሩ😅

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ

    ሠላም ፍቅር ያለዉ እኮ በዚህ ቤት ነዉ ሰዉ ሀብታም ስለሆነ በሰላም የሚኖር ይመስላል ግን እደዛ አይደለም

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Год назад +2

    ለማንም ክፍት አፍ 3 መቶ ሺ ሰው አ ብሎ ሲያይ ይውላል እነዚ ናቸው ማሳደግ ያለብን

  • @temgushtemgush6153
    @temgushtemgush6153 Год назад +4

    ስታምሩ እግዚያብሄር ይጠብቃቹ ገጠርነት ውበት

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit9322 Год назад +4

    የውነት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች❤❤

  • @phonetastic4013
    @phonetastic4013 Год назад

    አቤት ፍቅር ደስሲል እግዚአብሔር እኔንም ከቤተሠባቸጋር በሰላም አገናኘኝ🤲🤲❤❤

  • @umhafsa
    @umhafsa Год назад +1

    ክክክክክ በሳምንት አንድቀን ሻወርልገባ ስትል ዝናብ ልክ እንደኔውይይይይ እንደት እንደምናደድነበር ብርዱን አልችለው

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 Год назад +8

    ትልቅደርጃ ያድርሳችሁ በርቱ

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c Год назад +6

    በርቱ አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

  • @mishu372
    @mishu372 Год назад

    አይዞህ ማንነትህን ይዘህ ስለተነሳህ በጣም የምታድግ ልጅ ነህ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Год назад +1

    ካሜራ በፈለክበት ቦታ ለመቅረፅ ለስራህም ወሳኝ ስለሆነ ፍቃድ አዉጣ እደምንም ብለህ ያ ካልሆነ ተጠቃሚ አትሆኑም 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @solomonakale3111
    @solomonakale3111 Год назад +1

    Betam በጣም ደስ የሚል ውብ ሰፈር አካባቢ ነው

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Год назад

    አቤት አቢ ሲል እንዴት ደስ እንደሚለኝ በሱ የተነሳ ሰብስክራይብ አደረኩኝ ❤❤❤❤

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 Год назад +1

    በጣም ቆንጆ ውሻ ውሻዎን በትክክል ይንከባከቡ, እባክዎን.

  • @kassimebrahim4670
    @kassimebrahim4670 Год назад

    ምርጥ ኢቱዩፕያዊ ኩራት ያልህ እምታድግ ልጀ ነህ በይ አምናልሁ ጥንክር

  • @user-ix5ic2dr6w
    @user-ix5ic2dr6w Год назад +3

    ማርያምን ስወዳቹ እኮ በርቱልኝ ዉዶች 🥰

  • @azebogubamichael7082
    @azebogubamichael7082 Год назад

    ጎበዝ ትክክለኛ ኑሮህን ነህ ያሳይሀን።
    ኣይዞህ በርታ

  • @simertayalew1898
    @simertayalew1898 Год назад +1

    ዋው ደስ ስትሉ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ውድ ቤተሰብ 💚💛❤️

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 10 месяцев назад +1

    ባብን ሁለተኛ ባለፈው ያቀረባችሁትን አይነት የአዝማሪ እንዳይደገም ብዙ ሰው ተናዶባችሁዋል : እንደተወደዳችሁ እንድትቀጥሉ አደራ : : ጨዋነት ነው መለያችን :;
    በተሪፍ ባባ ያለ አቢ ባቢ ያለ ባባ በአንድ እጅ ማጨብጨብ ነው ::

  • @zemzem5178
    @zemzem5178 Год назад +1

    ጓበዝ፣ወንድም፣ዛሬ፣ነው፣የአየሁት፣በርታአ፣አገሬችን፣አላህ፣ሰላም፣ያደገ ልን፣ላተ፣ብለን፣ሰብሰክራብ፣እናረጋለን፣ለናተ፣ሲለሚጠቅማቹ፣ለኘአ፣ሰለመአይጎዳን፣አብሽሩ

  • @msfadila5961
    @msfadila5961 Год назад +3

    ተመስጌን ነዉ እሄን ያጠ ስንት አለ ግን ነፃነት ክ ደስ ይለል በርታ

  • @j7corr152
    @j7corr152 Год назад +1

    የማዳም ቅመሞች ሰፕ ሰፕ እናርጋቸው እናሳድጋቸው እድሜ ለማዳም ዋይብ ፋይ

  • @temri4431
    @temri4431 Год назад

    ወይ እኛቤት እደዚህ ነው እምበላው ያረብ ደስትሉ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Год назад +1

    ዋናዉ እይታ ነዉ ከሰብስክራይቡም በበለጠ ተከታተሏቸዉ 🥰🥰🥰🥰🥰የመዳም ቅመሞችኳን አናሳፍርም ወላ