ፍልፍሉ የጋገረው ሙልሙል አስቂኝ ቪዲዮ Ethiopian comedian Filfilu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ውድቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ላይክ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ የዞትር ትብብራችሁ እንዳይለየኝ ስል ባክብሮት እጠይቃለሁ ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

Комментарии • 236

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  2 года назад +54

    ruclips.net/video/DWqivswHGcA/видео.html ሳቅ ተራ

  • @John860-h5p
    @John860-h5p 2 года назад +1

    ሀሪፍ ስራ ነው
    ግን ሌላ media ላይ 200K በላይ view አለው

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +28

    *አይ ፍልፍሉ እኮ ልዩ ሰው ነው 😂😁😂ሙልሙሉ ዳቦ እና እሱ ተገናኝተው መላቀቅ የለም 😂እያባረረ ነው የሚጋግር 😁ለማነኛውም መልካም የሙልሙል ዳቦ መጋገር 😊😊😊ትውስታ የአለባችሁ 🙋*

    • @johnnyyoutube9688
      @johnnyyoutube9688 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ❤🙏

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 2 года назад +1

      ደምበጫዬ,እንኳን አደረስን ለደብረ ታቦር ወንድም አለም🙏

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@mimizeniwork4500 😊🤗

  • @HULU-7803
    @HULU-7803 2 года назад +7

    አረ እሙዬ ዛሬ ደሞ ኢትዮጵያን ለብሰሻታል ተባረኪ

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 2 года назад

    የሰፈር ልጆች ናቸው አላለም😂😂😂
    this is ሆይ ሆዬ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 года назад +6

    ዋው ፍልፍሉ ሲያስቅ እኮ እሙ እንኳን ለደ/ታቦር በአል እንኳን አደረሠሽ አደረሳችሁ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ሙልሙሉን አሣምሮታል 🤣🤣🤣

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 года назад +5

    አይ ፍልፉሉ እና እሙየ ሁለት ሳቂታወች ሠላማቹህ ይብዛልን እንኳን አደረሠሳቹህ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 года назад +32

    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዩች እንኩዋን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ተንሳኤዋና እርገቱዋ በሰላም አደረሳቹህ

    • @Sara-mn2ul
      @Sara-mn2ul 2 года назад +1

      አሜን እንክዋን አብሮ አደረሠን!

    • @throwbackvibezz6757
      @throwbackvibezz6757 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @akliluethiopia
      @akliluethiopia 2 года назад

      @@throwbackvibezz6757 ደምሪኝ እህቴ

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ Год назад

      አሜን

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 2 года назад +7

    እንኳን አደረሳችሁ ለተዋህዶ እምነት ተከታይ ፈጣሪ ፈቅዶ ለአዲስ አመት በሰላም በደስታ ያድርሰን አገራችንን ሰላም ያዝብልን

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን ጨሌ አታድርጌ እሙየ እግዚአብሔር አይፈቅድም በተረፈ ዘና ነው ያረጋችሁኝ አየ ፍልፍሉ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Год назад

    😂😂😂😂😂 ኧረ ወየሁ ፍልፍሉ ሥልኩን ጋገረው የሡሥ ከፋ

  • @asute_tube
    @asute_tube 2 года назад

    ሰለም ሰለም የሙ ቤተሠብ በሙሉ ሰለመቹ ይብዘ ወየው ዘሬ በሰቅ ከደለቹኝ የኔ ፍልቅልቅ ነሽ ስል በምክኘት ነው 😂😂😂😂😂😂😍😍😍🌹🌹🌹

  • @የነገንማንየቃል
    @የነገንማንየቃል 2 года назад +3

    እሙየ የኔ ቆጆ አለባባሥሺ ሢምር ክበሬልን ማማየ አረጎዳ ቢጫ ቀይ የኢቶጳያ ባድራ ሣይ ልቤ ሥትቅ ነዉ የሚለዉ በደሥታ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 года назад +4

    እሙን መጣሽሌኝ ከፍልፍሉጋ እኳን አደረሳቹ አደረሰን ንጉሥ ለቡሄ 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 года назад +2

    ፍልፍልዬ 😂😂😂😂እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ እህት እሙዬ 😘😍😍የ ዓመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏አሜንንን

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 2 года назад +3

    እንኳን፣አደረሳችሁ፣አደረሰን፣ሀገራችንን፣ሰላም፣ያድርግልን፣የከርሞ፣ሰዉ፣ይበለን፣እሙዬና፣ፍልፍሉ፣ደስ፣ትላላችሁ

  • @አንድአማራ-ተ2የ
    @አንድአማራ-ተ2የ 2 года назад +2

    ክክክክክክክ አይ ፍልፈሉ የሰፈር ልጆች አላለም ክክክክ

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 года назад

    ሁለት ፍልቅልቅ ውይ ፍልፍልየ ትለያለህ እኮ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን

    • @genitub984
      @genitub984 2 года назад

      እማ ሰብስክራይብ አርጊኝ በጌታ🙏

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 года назад +3

    የኔ ውድ እሙ ዛሬ አሸበረቅሽ እንኩዋን አደረሰሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit9322 2 года назад +8

    እሙ እና ፍልፍሉ የኔ ፍልቅልቆች ስወዳችሁ😍😍😍😍

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 2 года назад

    እሙ የጥቁርጤፍ ሙልሙል ነውዴ
    እንኳን አደረሳችሁ ላላችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን የአመት ሰው ይበለን

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 года назад

    እሙዬ እኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን አገራችንን ሰላም ያርግልን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sefanianbesa
    @sefanianbesa 2 года назад

    Amen Emuye enukan abero aderesen yene konjo

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል ባህላችንን እንዴህ እያማረ ይቀጥል

  • @asteradise2467
    @asteradise2467 2 года назад +4

    ሰላም ፍቅረ ደስታ ይዞ ይምጣልን እንኳን አደረሳቹህ በመላዉ አለም የምትኖሩ የኦረቶዶክስ ልጆች

  • @tube1273
    @tube1273 2 года назад

    በርች እናት አላህ ያግዝሽ ፍልፍሉዬም ኑርልን እንወድሀለንን

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +18

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑኑ

    • @johnnyyoutube9688
      @johnnyyoutube9688 2 года назад

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እኔንም ደምሪኝኝኝ

  • @نبررنلنق
    @نبررنلنق 2 года назад +2

    ሁላችሁንም እግዚያብሄርይጠብቃችሁ እኛንስደተኞች ዘና አረጋችሁን እሙ አመትያድርሰን

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 года назад

    ወይኔ ስታምሩ በስማም እኳን አደረሳችሁ

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 2 года назад

    እረፍልፍሉ ክክክክክክ እመቤት ካስውይይይይ እሱን አይቶየማይስቅ ማን አለ ክክክክ መልካም ብሔ ብየ አለሁ ውዲ 😍👍😍👍😍👏🙏

  • @tsion5088
    @tsion5088 2 года назад

    በሌለ ኪሰ ሰልኬ የደረት ኪሴ ውስጥ ነበር 😅😅

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +1

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለድርባታቦር ክብር ባዓል የከረሙ ሰዎች ይበለን እሙዬ ፍልፍሉ ሁለት ሳቄታ

    • @genitub984
      @genitub984 2 года назад

      እማ ሰብስክራይብ አርጊኝ ፕሊስ❤🙏

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 года назад

    ሰላም..እሙዬ..እንኳን..አደረሰሽ

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም እመቤት ካሳ በፍልፍሉ እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰዓት ይከበር በጉጉት እንጠብቃለን ይመቻችሁ 💐💐💐💚💚💛💛❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🌺🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌷🌷🌷👍👍🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷💐💐💐🌹🌹👍👍🌷🌷🇪🇷🇪🇷🌺🌺🇪🇹🇪🇹👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌺🌺🌷🌷👍🌹🌹💐💐💐💐💐

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 года назад

    Egzabher yemasgen 💚💛♥️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 года назад +1

    እሙ ሠላም ነሽ አምሮብሻል ድፎ ዳቦ እደት እደናፈቀኝ

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 года назад +1

    አየ ፍልፍሉ ቡሆ እቃ ነው የመሰልከው 💐💐💐🌹🌺🌺🌺

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 2 года назад

    ወደ ኤፌሶን ፩÷፫
    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ስላም ለእናንተ ይሁን ።
    ፍልፍሉ ክክክክክክክክክክክ

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 2 года назад +2

    ኧረ በሳቅ የስልኩ ነገር😂😂

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 года назад +2

    አሙየ ድምቅ በይልኝ ከጎጃም አምባሳደርነት ወደ ኢትዮጵያ አምባሳደርቭሆንሽ ስታምሪ

  • @workeyemengesha8190
    @workeyemengesha8190 2 года назад

    ወይኔ ፍልፍሉ ገና ሳየው ሳቄ ቀደመኝ ሀሀሀሀ

  • @hayaatnasraddiin5546
    @hayaatnasraddiin5546 2 года назад

    ፈልፈሉ በጣም ጨዋነብ በጣም ፈጣረ ይባረከህ እደህነዉ አረቲሰት ማለት እኝ እምፈለገዉእደህ

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 2 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን እሙ በርቱ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሰላም ያብዛልን

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 2 года назад

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን ሁላችሁም ደሰ ትላላችሁ በረቱ ሠላም ለሰወ ለጅ በሙሉ🙏❤🙏

  • @wollo1630
    @wollo1630 2 года назад +6

    ፍልፍሉ ይመቼኛል🌻💚

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እሙ ዛሬ አምሮብሻል 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @hanabiregachekol9389
    @hanabiregachekol9389 2 года назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን እሙ የኔ ውድ

  • @amiramouhamad6226
    @amiramouhamad6226 2 года назад

    ፍልፍሉ፣መልካም፣ሰው፣ነህ።የኔ፣ተጫዋች

  • @walatagabereal8461
    @walatagabereal8461 2 года назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ላመቱ በሰላም።ያድርሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💖💖

  • @user-fd3ij5mt5s
    @user-fd3ij5mt5s 4 месяца назад

    እንኳ አደረሳችሁ ለቡሄ በአል

  • @reame2681
    @reame2681 2 года назад

    እሙየ እኳን አብሮ አደረሰን አለባበስሽ ብቻ ይበቃል የኔ ፍልቅልቅ

  • @eyayewyigzaw1
    @eyayewyigzaw1 2 года назад

    Selam selam emu eqon dehna metashe felefelu 🤣🤣🤣🤣🤣🤣eqon adersen adersachehu yeamet sew yibelen

  • @susu-gf4ck
    @susu-gf4ck 2 года назад

    እሸቱን ባየሁበት አይኔ እነዚህንስ ማየት እንደደበረኝኝኝኝኝ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад

    ሠላም እሙየ እንኳን አብሮ አደረሰን በእምየ 🇪🇹ባንዲራ ሽብርቅ ብለሻል የኔ ቆንጆ አይ ፍልፍሉ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @አንድአማራ-ተ2የ
    @አንድአማራ-ተ2የ 2 года назад

    ከአመት አመት ያድርሳቹህ ደስ ይላል

  • @-Ele
    @-Ele 2 года назад +3

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍👍

    • @-Ele
      @-Ele 2 года назад

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ኩሚት አስቀምቀምጪ አመጣለዉ

  • @zawdiederibe4273
    @zawdiederibe4273 2 года назад

    Bamlaw alm yamtega u ekrestena emanate tktayochi enkon aderesachu ladebrtabor(buha bahil emuya Ena filfilu yadake minchochi enkon dahina mtchu batm naw yamwadachu

  • @ነፉቆቴአችነሺ
    @ነፉቆቴአችነሺ 2 года назад

    እመብየ.የኔ.ፍልቅልቅ.ሣቅሺ.ዉሥጤ.ነዉ

  • @asmabarch6768
    @asmabarch6768 2 года назад

    በርች

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 2 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል ሀገራችንን። ሰላም ያርግልን።

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 года назад +3

    ፍልፍሉ ግን በቃላት ከምትቀልድ ልክ አንደሚስተር ቢን በምልክት ብቻ ብትቀልድ ፊትህ ብቻ በቂ ነው

  • @sdrrty1208
    @sdrrty1208 2 года назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤

    • @yeshiabie1836
      @yeshiabie1836 2 года назад

      እኔኳን አብሮ አደረሠን 🙏🙏🙏

  • @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ

    እንኳን አደረሳችሁ የሀገሬ ልጆች

  • @fatimahussain6287
    @fatimahussain6287 Год назад

    እሙዬ በሳቅ ገደለሽ ፍልፍሉ

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 2 года назад +3

    ደስስስስ ስትሉ💚❤💛💛💛💛

  • @zegeguendalamaw289
    @zegeguendalamaw289 2 года назад

    እሙየ።እዴትነሺልኝ ደናነሺ

  • @kelemtube
    @kelemtube 2 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የአመትሰዉ ይበለን ከቁጥር ሳያጎለን አሜን ሀገራችንን ሰላምያድርግልን

  • @Emush-yf1jz
    @Emush-yf1jz 9 месяцев назад

    የአማልክቶችሽ ብዛቱ

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 2 года назад

    ፍልፍሉና እሙዬ አብረው ቢሠሩ ጥሩ ነበር።

  • @AduYaregal
    @AduYaregal 8 месяцев назад

    ፍልፍሉ ሌባ *806* አለ እንጅ ብር ሊያስልካት እሙን 🤣🤣🤣
    አይ እሙ እንዲያው እንዳንች እየሳቅኩ ባሳልፍ ደስ ባለኝ 😅😅😅

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 года назад +2

    ሠላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ያረብብብብብብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አበብአበብ
    @አበብአበብ 2 года назад

    እኳን አደረሳችሁ እሙየ

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 2 года назад

    Wow 😁😁😁😁

  • @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ

    እረ እሙየ በሳቅ ሞትኩ

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 года назад

    እኳን አብሮ አደረሰን

  • @abroa7052
    @abroa7052 2 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሳችሁም

  • @banchibanchi5611
    @banchibanchi5611 2 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад +1

    አረ ፍልፍሉ🥰🥰🥰እሙዬ🥰🥰🥰

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 года назад

    እኳናደርሳችው ስላም ለሀገራችን

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 2 года назад

    Unknown abro adersen adarasachu malkama bahala yunilachu

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 2 года назад

    በጣም ያምራል እሙዬ

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 2 года назад

    Enkan abro aderesen

  • @Hajaritofik
    @Hajaritofik 2 года назад +1

    ዓኢሻ (ረድየሏሁ ዓንሃ) እንዳስተላለፉት "የሰው ልጆች በዕለተ ትንሳዔ ባዶ እግራቸውን፣ ራቁታቸውንና ያልተገረዙ ሆነው ይሰበሰባሉ" በማለት ሲናገሩ ሰማኋቸው፡፡ "ሁለቱም ፆታዎች በአንድ ላይ እየተያዩ?" ስል ጠየቅኳቸው፡፡ ነብዩም (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) "ዓኢሻ ሆይ! ነገሩ እኮ እንዲህ አይነት ጉዳዮች ከሚያሳስባቸው በላይ የከበደ ነው" አሉ፡፡
    በሌላ ዘገባ "ጉዳዩ አንዱ ሌላውን ከማየቱ በላይ አሳሳቢና ከባድ ነው" ማለታቸው ተዘግቧል፡፡
    ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
    "በቂያማ ቀን ሰዎች በራሳቸው ጉዳይ ይዋጣሉ ስለሌላ ነገር ለማሰብ ጊዜ የላቸውም፡፡
    የነብዩ ﷺ ሀዲሶች
    ከወዳዳቹት ሰብስክረይብ የድርጉ ቤተችን ❤❤❤❤❤እወዳችኋለሁ አላህ ይውዳዳቹሁ

  • @medhanitadane9214
    @medhanitadane9214 2 года назад

    እሙና ፍልፍሉ እንኳን አደረሳችሁ

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 2 года назад

    Yene werk we love you 😘

  • @hasinettube9205
    @hasinettube9205 2 года назад +2

    🌹✍️ ያረብ ሀገር ሴቶች🌹🌹
    የሱና ፈር ቀዳጅ የተውሂድ አርበኞች
    የማይበገሩ ጠንካራ አምበሶች
    ውበት ድምቀት ናቸው እሩቅ አሳቢዎች
    አላህ ያግዛቸው ያረብ ሀገር ሴቶች
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    እቃ እያጠቡ ተውሂድ የሚማሩ
    ምግብ እየሰሩ ኢልምን የሚቀስሙ
    ሰለቸኝ ደከመኝ መች ብለው ያውቃሉ
    እረፍታቸው ሁሉ ለዲን ይሰጣሉ
    በኸይር መንገድ ላይ መቼ ይታጣሉ
    እርዳቸው ረበና ሀያል ነህ ጀሊሉ
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    ♻️ ክብር ላረብ_ሀገር_ሴቶች
    🌹Hasi bint Omer🌹

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 года назад

    😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
    ወይኔ ፍፍልፍሉ እንኳን ተናግረ ሳይህ እራሱ ታስቀኛለህ

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 года назад

    ላይክክ ሸርርር 👍👍👍👍👍👍

  • @ዝናሽየሀገሯንሰላምናፋቂ

    አይ ፍልፍሉ በዚ እድሜ አላለም❤❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 года назад

    ክክክክ ወይኔ ፍልፍሉ ነው

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 2 года назад

    ወይ እኔ ፍልፍሉ አተ እኮ ትለያለክ በውነት

  • @Salam-zq2gu
    @Salam-zq2gu 2 года назад

    Baga sin gahe❤️❤️❤️🥰🥰💕💕🙏🙏

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 2 года назад

    Enkone abero yedaresne emuya jigena naseh adenakiesh naehn

  • @asanagese9890
    @asanagese9890 2 года назад

    አሜን እንካን አብረው አደረሰን ይመቻችሁ

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 года назад

    ፍልፍሉ ዛሬ ገና ከምር አሳቀኝ።

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +1

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ✍️ፖሮፋይሌን በመጫን

  • @weloambaseltube5796
    @weloambaseltube5796 2 года назад

    ክክክክክክክ እሙጋ ጋገርከው ፍልፍሉ

  • @hussenali7383
    @hussenali7383 2 года назад

    አብሽሩ

  • @amenamuhamad7706
    @amenamuhamad7706 2 года назад

    😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃ወይኔበሳቅ

  • @sahayasmar2229
    @sahayasmar2229 2 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤