*NEW* | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 4 | part 4 | "ETHIOPIA"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 132

  • @nsebhotube
    @nsebhotube  4 года назад +28

    SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ
    SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ

    • @yohanneserikibo4006
      @yohanneserikibo4006 4 года назад +3

      ንሴብሆ-ኢትዮጵያ NSEBHO-ETHIOPIA 🙏🙏🙏AMEEN

  • @yasminjasmin1141
    @yasminjasmin1141 4 года назад +33

    መምህር ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ኑርልን ታኮራናለህ የተዋህዶ ጀግና እመብርሀን ይጠብቅልን ኑርልን

  • @romanbelew260
    @romanbelew260 Год назад +1

    አሜን አሜን መምህራችን

  • @mesele3296
    @mesele3296 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @مرحبامرحبا-د5ع5و
    @مرحبامرحبا-د5ع5و 3 года назад +4

    አግዚአብሔር ይመስገን ሰልስምህ ይብዛልን ክቡር አባታችን በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ያገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምልን በርቱልን የቤተክርስትያናችን ጀግና 🙏🙏🙏

  • @asfawsisay_24
    @asfawsisay_24 2 года назад

    እውነት ምን ጊዜም ያሸንፋል።ሕይወት እውነትም መንገድም እኔ ነኝ።እየሱስ።

  • @fitsumayu2867
    @fitsumayu2867 3 года назад +2

    ድንግል ማሪያም ለዘለዓለም ታኑረልን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ቘ6ተ

    መምህር ዳር ዘበነ ለማ ቃል ህይወት ያሰማልን
    የተዋህዶ እንቁ ሺ ዓመት ኑሩልን

  • @mekegonderew6188
    @mekegonderew6188 2 года назад +1

    ቃል ሒወት ያሰማልን መምህራችን

  • @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
    @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ 4 года назад +13

    እድሜ ይርዘም መምህራችት ፀጋውን ያብዛልሆት

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኦርቶዶክስ ሁለዬም ቀጥተኛ ናት ተዋህዶ ሃይማኖት የጥንት ነሽ እናቴዬ ና አባቴዬ ማህተብ አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም እግዚአብሔር አምላካ በቤቱ ያፀናን 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Год назад

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @melkamutigabu1375
    @melkamutigabu1375 4 года назад +1

    መምህር ሆይ እመብርሃን በየመንገድህ መጎስ ትሁንህ ፈጣሪ ይጠበቁ

  • @እየሱስፈራጅነውማርያምአማ

    ቃል የለኝም መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 4 года назад +8

    ግሩም ነው ጥያቄነ መልሱ ሲጥም በውነት አባታችንን ይጠብቅልን በውነት❤🙏

  • @haymanotzenebe5825
    @haymanotzenebe5825 4 года назад +10

    መ/ርዘበነም ፓስተር ኢዩም ምእመናኖቻቸውን እንዴት እንደሚገለግሉ ከምስሉ ተረድተናል፡፡ መ/ር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉግት ነው የምንጠብቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ በርቱ ሁሌም እንማራለን እኛም ሼር በማድረግ እኛም አለን ላዳምጥና እመለሳለሁ

    • @smerahsmerah6673
      @smerahsmerah6673 4 года назад

      ጎሽ

    • @danielgetahun2675
      @danielgetahun2675 4 года назад

      አሜን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ለቤተክርስቲያናችን እርሶን እና መሰሎትን ያቆይልን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ከ3ከ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tsegishyoutubeyoutube3141
    @tsegishyoutubeyoutube3141 4 года назад +2

    መምህር ዶክተር ዘበነ ሆይ ልዑል እግዚአብሔር ካንተና ከቤተሠቦችህጋ ይሁን ሥለ አሥተምሮነትህ እጂግ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏👈👈

  • @monamano9679
    @monamano9679 4 года назад +5

    መምህራን ቃለ ህይወት ያስማልንንመንግስተ ስምንት ያውርስልን የኛ እንቁ እመቤቴ ትጠብቅልኝ

  • @ብሌንምስጋንየተዋህዶልጂ

    በጣም የምታስፈልግን መምህራችን ደኩተር ዘበነ ለማ የኛ አሌታ

  • @lemlemabrha4077
    @lemlemabrha4077 4 года назад +5

    በእውነት ማን እንዴነ መምህር ዶ/ር ቀስስ ዘነበ ለማ ለመናፍቃን መልስ ስሰጡ ልቡን ሰላም የምሰፍንበት ለራሳቸው ተሳስቶ ለሰው የምያሳስቱ ልቦና ይስጣቸው እንቅልፍ ኣጡ እኛን ለመታለል ።

  • @የድንግልማርያምልጅነ-መ2ኀ

    ታላቃ አባታችን መምህር ዘለማ ዕድመና ጤና ይስጠህ በእዉነት እንደተ ደሰሰሰ ትላለህ አይዛህ

  • @selamlove7385
    @selamlove7385 4 года назад +13

    Euffff tadye enkan towahdo ortodox honku temeagen getaye lemaytamen emnet slealhedku ❤️🙏🙏❤️❤️❤️🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abirahamkoti2949
    @abirahamkoti2949 4 года назад +1

    Qaloti yasamalen 💒💒💒🙏🙏

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 4 года назад +2

    መምህር ቃለህይውት ያሰማልን።

  • @abrhamalemu7082
    @abrhamalemu7082 4 года назад +2

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን

  • @eeeee7216
    @eeeee7216 4 года назад +1

    AmenAmenAmen

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 4 года назад +3

    የተዋህዶ የስስት ልጅ አባቴ መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @haymanotmelese5706
    @haymanotmelese5706 3 года назад +1

    እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @bisrybisry1690
    @bisrybisry1690 4 года назад +2

    ቃለሂወት ይሠማልን መምህራችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር የሥጥልን።

  • @hahshhhshshshwhwh2326
    @hahshhhshshshwhwh2326 4 года назад +3

    እድሜ ጤና አብዝቶ ይሰጥክ

  • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ

    qesis doctor zebene lema egzabhir edme ena tena ysxewot bexam enamesegnalen

  • @fikrelawgaw6103
    @fikrelawgaw6103 2 года назад +1

    kalehiywet yasemalen memihirachin

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 года назад +4

    Abatachin kale hiwot yasemalen memeherachin 💚💛❤🤲🙏

  • @workneshwoldmidhen8620
    @workneshwoldmidhen8620 4 года назад +1

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 4 года назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ለመናፍቃን የተዘጉ ጆሮዎች ናቾው ያሉዋቾው ሊሰሙ አይፈልጉም ሊናገሩ ብቻ

  • @እግዚህቤርጠባቂነህ
    @እግዚህቤርጠባቂነህ 4 года назад +3

    Bewnti le mamerhachin kale hiywto yasemalin ameeeen ameeen ameen bewnti bewnti sagwton yebazalechu

  • @ashkalashkal5896
    @ashkalashkal5896 3 года назад +1

    ❤❤❤❤💒👈Amenamen

  • @samsonabraha7702
    @samsonabraha7702 3 года назад

    ለመለአክት እንሰግዳለን? እግዚአብሔር ይቅር ይበለን የሚሰገደው ለእግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @roozrooz9656
    @roozrooz9656 4 года назад

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @ziyadayteklay8162
    @ziyadayteklay8162 4 года назад +1

    Amen

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 4 года назад +21

    ሊያውቁ አይፈልጉም ሊከራከሩ ብቻ መናፍቃን አይናቾው ፍጥጥ ያለ ደፋሮች ናቾው

    • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
      @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 года назад +2

      የድፍራት መንፈስ እንጂ የፈራሃትመንፈስ አልተሰጠንም።

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 4 года назад +2

      ትክክል ትንሽ እውቀት ደፍር ያደርጋል ይባል የለ?

    • @fisthgzhhejx649
      @fisthgzhhejx649 3 года назад +1

      @@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ ልዩ ጩፋ በጫማ ጥፊ አጣፍቶ ጣለህ አይደል , የእስራኤል ዳንሳ እና የከሀዲው የዮናታን ዘይት ጠጥተህ አሰከረህ አይደል ቻለው ግን ጀዝባው ።

  • @chalemelese3251
    @chalemelese3251 4 года назад +1

    እዴሜ ያርዝምልህ

  • @ውይኩንፍቃደከ
    @ውይኩንፍቃደከ 4 года назад

    መምህራችን ቃላት የለኝም እሱይጠብቅህ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mekoninkifle157
    @mekoninkifle157 4 года назад

    Egziyabiher edmena tena yabzalot memhirachin.

  • @binialex2559
    @binialex2559 4 года назад +1

    Kal hiwet yasemalign d.r ksise zebene lema tiru temhirt new

  • @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ

    እያወቁ ክርክራቸው ባሰ ወይ በደብ
    ተማሩ ። ያኑርልን መምህራችን

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 года назад +1

    Abatachin betam new mnwedachihu💚💛❤🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ

    መምህራችንቃለ ህወት ያሰማልን

  • @asterabebe9679
    @asterabebe9679 4 года назад

    Barsisaa keenyaa sagalee jireenyaa nuha dhagesisuu .Amenn amenn amennn ...dhugaa barsisuu jechuun akkante waqayyoo baraa jireenyaa kessan siinf yaa dhersisuu m.dr zebana lammaa.....♥♥♥♥

  • @yordanosmogos9610
    @yordanosmogos9610 4 года назад

    Egzabhar iagzen lbahcn endikefetln 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 4 года назад

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @ginegenet8871
    @ginegenet8871 4 года назад +1

    አሜን እንደቸርነቱ።።።

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 4 года назад

    መምህር ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ፡፡ እነኚህ መናፍቃን የጌታን ቃል በካሬቴ ሆኖል፡ እውነት ግን ምን ዓይነት ዘመን ላይ እንደረስን ጌታ ይወቀው

  • @asrabebtesfow7860
    @asrabebtesfow7860 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @anbe332
    @anbe332 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @siifanmucaatewahido8355
    @siifanmucaatewahido8355 4 года назад +1

    Kale hiwot yasemalin mamihirachin be ewnet 🙏🙏🙏💪💪💪

  • @sintenega319
    @sintenega319 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zenebechmerga9478
    @zenebechmerga9478 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ትምህርት እያገኝን ነው ወድሞቼ ቢታኒያ ማልት ትርጉሙ ማለት ነው በመፃፍ ቅዱስ ብዙቦታላይ ተጠቅሷል ትርጉሙን አላውቅም

  • @sameerameseret1168
    @sameerameseret1168 4 года назад

    Amen amen amen

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 года назад

    Memherachin enwedachihualen Egziabher Mistirun Aklo yiglestlachihu legna lehatategnochim mastewalen sten bereketachihu yidresen💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abelgoitom2112
    @abelgoitom2112 4 года назад +1

    Amen Amen Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤⛪⛪⛪.

  • @hsysysush9956
    @hsysysush9956 4 года назад

    Amin

  • @semeredemeke8070
    @semeredemeke8070 4 года назад +2

    ስግደት ማክበር ከሆነ ሰግድላቸው። መፅሃፍ ማንበብ ብቻ ኣይደለም ፍቺ እወቅ

  • @aminatiringo8993
    @aminatiringo8993 4 года назад

    Barta wandemachen esgaber yezaman agelgelotachu yebarkachu 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☔☔☔☔

  • @adisuaberamelkaxbox6989
    @adisuaberamelkaxbox6989 4 года назад

    Revolution

    • @adisuaberamelkaxbox6989
      @adisuaberamelkaxbox6989 4 года назад

      ስግደት ለአብ ብቻ ነው።አልተሳሳትኩም

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 4 года назад

      @@adisuaberamelkaxbox6989 ለወልድ አይሰገድም? ነው ሦስት አምላክ አለ እያላቹ ነው?

  • @ፈሬወትየአቃቂልጅፈጣ-ሰ2ቨ

    አሜን አሜን አሜን

  • @mekashagetnet8685
    @mekashagetnet8685 3 года назад +1

    Yeortodox msesoachn dehna hunuln dgl edmeachhun tarzmln bewnet egziabher yegodelewn ymulachu bzusuw endemedn amnalehu

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 4 года назад +1

    Aaname aaname 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭

  • @muluneshalemayehu3678
    @muluneshalemayehu3678 4 года назад

    Thanks

  • @Menke_24_gut
    @Menke_24_gut 4 года назад

    Amen
    Amen
    Amen 🙏

  • @rahelalamerew6369
    @rahelalamerew6369 4 года назад +9

    ምንግዜም ኦርቶዶክስ መልስ አላት ጠይቁ መልስ ታገኛላችው እስከ እነ ማስረጃው።

  • @almas9126
    @almas9126 4 года назад

    Abtachen kaleyot yasemalen

  • @mikiandkeneni
    @mikiandkeneni 4 года назад

    Yemititekemut screen lay mitayew yirebishal keyirut ብዥ ይላል

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 4 года назад +3

    Memer D/C Zeneb yetewodo sisit Kuratachin yee Matosalan Edeme yisetelen

  • @rahelmamo6197
    @rahelmamo6197 4 года назад

    Memeherashe kilehywt yasemalen

    • @iejejedj3427
      @iejejedj3427 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን
      ቃለህይውት ያሰማልን መህምራችን

  • @medahanitlema7692
    @medahanitlema7692 4 года назад

    Kal hiyoten yasemalen mamirachen egazehaber amelak kakefu Hulu yetabekalen

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 4 года назад

    Qali heyiwet yasimalin abatchin egzabiher edim tana yestote tegawin yabzalote

  • @genetzerihun7991
    @genetzerihun7991 3 года назад

    ፕሮቴስታንቶች በልሳን እንናገራለን እያሉ ሰውን የሚያደናግሩት ቆሮንቶስ 12÷10_11 ያለውን ይዘው ነው እዛው ላይ 11÷4_10 ያለውን ሴት ልጅ ሳትከናነብ አትፀልይ የሚለውን ባይተገብሩትም እና አንተ ምንትላለህ በኛ እምነት በልሳን የሚናገር አይቼ ስለማላውቅ ሐዋርያው ይህን ያለው ምን ለማለት ነው

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 4 года назад

    ለአባታችንቃለሂወትንያሰማልንእረጅምእድሜእንጤናአብዝቶአብዝቶይስጥልንኑሩልን

  • @IilAb456
    @IilAb456 4 года назад

    Yehywet megbachen yezemnachen hawryaa yewngel arbegna kesiss dr. Zebne yetwhedo enkwachen weladit amlake tetbkot tabrtawot menafknunem ftri dekmoten aytho lebonachewn yabralen egnanem bewngelu beltsgen yekrsthos baroche endnhon ftri yerdan

  • @betiyabebe9266
    @betiyabebe9266 4 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖

  • @habtamugirma3936
    @habtamugirma3936 2 года назад

    Ye elsa tinti sayihon ye igzabiher menfes new ye elsa atinti layi adiro ye fewesew.silazih kibir yemigabaw igzabiher new

  • @kwtkwt3499
    @kwtkwt3499 4 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️☝️

  • @adhanomyosief6809
    @adhanomyosief6809 4 года назад

    Mirt yeorthofox lig

  • @makdasmakds4601
    @makdasmakds4601 4 года назад

    Eiyasusiyedinal

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 4 года назад

    GEBREL LENE ATSGED LEFETARI SIGED ALALEM???

  • @elrobitania4980
    @elrobitania4980 4 года назад +1

    አይ አለማወቅ
    በቤቱ መሳለቅ
    አፍን ማላቀቅ
    ለመግባት መቀመቅ
    ገሐነም ለመውደቅ
    ዘበነና ድፍረት
    የዘመኑ ዕብደት
    የአይምሮ ጭንቀት
    ስድብና ስብከት
    መቅለልና ውርደት
    የሰውን ሐይማኖት
    አበስ ገበር
    የዘበነስ ነገር
    ውርደትና ክብር
    ስድብና ችግር
    የገንዘብ ስካር
    የወጪው አሳር
    ቅናትና ክፋት
    አጉል ምቀኝነት
    የዘመኑ ውርደት
    ትችትና ስብከት
    አረ ተው ይቅር
    ፈጣሪህን አክብር
    ከንቱ አትዳፈር።

    • @biniyammitiku30
      @biniyammitiku30 4 года назад

      ይሄን ከመቸክቸክ ማንበብ አይቀልም? አታፍሩም እኮ ዜማ ሰርታችሁለት ትጨፍሩበት ይሆናል

    • @እማፍቅር-ጘ3ቘ
      @እማፍቅር-ጘ3ቘ 2 года назад

      ሀይማኖት አዲት ናት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️✝️

  • @alxapp5237
    @alxapp5237 4 года назад

    berta wondma

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 4 года назад

    Melaketoch aymaledume. The answer to the first question is that you worship only our father in heaven through Jesus. This guy I don't know how he got this pulpit to mislead people.

  • @LinaLina-zn3nk
    @LinaLina-zn3nk 4 года назад

    እረ እባካችሁ የመምህር ዘነበን አገናኙኝ እባካችሁ ጥያቄ አለኝ መልስ እንዴት እንደማገኝ ካላወኩ ልጠፋነው እባካችሁ እርዱኝ

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 4 года назад

      ምነዉ ምንሁነሽ ? Fb ታገኝዉ አለሽ ጸፍላቸዉ

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 4 года назад

      የቅድሳን አምላክ እግዚያብሒር ይርዳሽ

    • @temertagmedhen9473
      @temertagmedhen9473 4 года назад

      Ende min honeshi new litefa new? Tseleyee

    • @demismeaza1824
      @demismeaza1824 4 года назад

      ፓስተር አገኘሽ እንዴ?

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 4 года назад

    Memhr Ethiopia algebum?gebtewu wotatun wongel yastemru wotatu sitet lay newu

  • @meseretaweke5749
    @meseretaweke5749 4 года назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @masreshaashenafi3694
    @masreshaashenafi3694 4 года назад

    አንድ ነገር ላማክርህ ክርስትናውን ስም ያጠፋ መጠጡን ዝሙቱን ኦርቶዶክስ የሚፈቅድ ይመስል አብሶ ጠንቋይ ቤት የሚሄዱትን እባክህ በዚ ላይ አስተምር ሀይማኖቱ ይፅዳ ያጎደፈው ይሄ ነው አብሶ በገጠሪታ ቤተክርስቲያን እባክህ አስብበት ተሰሚነት ስላለህ መለወጥ ትችላለህ

  • @ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ

    ፈሱን ሊፈሳ ነውዴ ይህ ጴንጤ እግሩን እዩልኝ ካድያን ጴንጤና አህያ ሁለቱ አድ ናቸው
    ቤተ ክርስቲያን አይስሙም ቄስ አይባርካቸው

  • @aliprecious6398
    @aliprecious6398 4 года назад

    አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል የሰዉ ፈላጊ የራሱን ያጣል።አንተ ያለህበትቦታዉን ልብ ብለህ አስብ ተማሪ የተማረው ለላዉን ያስተምራል ።አሳሳች እኛ መቼ አጣን አስተማሪ እንጂ።for more information. rome 12$3 ስራ ስለለክ ሙሉውን ብታነብ ጥሩ ትምህርት ላንተ ይሆናል ብየ ገምታለሁ።

    • @biniyammitiku30
      @biniyammitiku30 4 года назад

      ለናንተ መፅሀፍ ቅዱስ ሮሜ ብቻ ነው? እራሳችሁን እንደፃድቅ አትዩ ከልክ ያለፈ ግብዝነት አለባችሁ

  • @yibeltalchane6460
    @yibeltalchane6460 3 года назад +1

    ማቴዎስ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴⁰ እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል።
    ⁴¹ ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።
    ⁴² ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋው አይጠፋበትም። ይሄ ጥቅሥ በሂወት ላሉት ነው ወይሥ ለሞቱት ይሄን መልሥ

  • @የጌታየእናትእመብርሀን

    ካራተ ብትማር ይሻልህ ነበር።

  • @ትግስትየጌታልጅ
    @ትግስትየጌታልጅ 4 года назад

    መቼ አይህ ሰግደዉ አያዉቁም እምትለዉ አንተም ለጣኦት ሰግደሀል እንኮን ለኛ ለጌታ የዉሸት መንደር ነህ እንደግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበል ማለት ፍጡርን ከአምላክ ጋራ ታወዳድራለህ ደግሞ ቢገባህ ጌታን ዝቅ አድርገህ የምታየዉ ቃሉን አምነህ ካልተጠመቅህ አትድን አሁንም