🛎️ዊና ያልጠበኩት ነገር አደረገ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @WinaTube-el9ct
    @WinaTube-el9ct 9 месяцев назад +687

    የኔ ምርጥዬ ወንድም ክበርልኝ🙏🙏🙏🙏

    • @sinidu6477
      @sinidu6477 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ሀዩነኝያአባቴልጅ
      @ሀዩነኝያአባቴልጅ 9 месяцев назад +6

      ምርጥ ጓደኝነት❤❤❤

    • @yaltenorljent
      @yaltenorljent 9 месяцев назад +15

      ዉይና ቡራየን ከ ሀይሚጋ አጣምሩት ከአብርሽ ሢሥተርጋ ሁለቱም ቆጆ ልጇች ናቸው

    • @خديجها-س9ل
      @خديجها-س9ل 9 месяцев назад

      ❤❤

    • @RabeaNow
      @RabeaNow 9 месяцев назад +2

      ርተውግን ኮሜታተሮች 😂😂😂 ልጂቷ ተማሪናት ትማርበት ተው

  • @shemima5580
    @shemima5580 9 месяцев назад +294

    ጓደኝነታቹ ያሰቀናል የምር ፈጣሪ ይጠብቃቹ ፍቅር ❤
    ዊና 20K እንኳን ደስ አለህ
    ዊና እና ብሩክ የምቶዱ👍

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 9 месяцев назад +163

    ቡታጅራዎች ግን ማርያምን ፍቅራችሁ የእውነት ነው ኑሩልን ወንድሞቻችን

  • @Hayumrhamde
    @Hayumrhamde 9 месяцев назад +57

    100ሺ እናስገባቸው የመዳም ቅመሞች የትናችሁ የቡሩኬ የዊና ወዳጆች❤❤❤

    • @muntahasharif85
      @muntahasharif85 9 месяцев назад +1

      አለን ኢንሻአላህ እናሥገባቸዋለን

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 8 месяцев назад +10

    በእመብረሀን ፍቅራቹህ ሲያሥቀና የብታችራ ልጆች አንደኛ ሆናቹህ እኮ❤❤❤❤❤

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt 9 месяцев назад +273

    ዛሬአደኛነኝላይክግጩኝ❤❤❤

    • @masalomasalo-k6k
      @masalomasalo-k6k 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 9 месяцев назад +1

      ቡርኬና ሀይሚ ይጋቡ የምትሉት ትላንት ሲትጐሬስ አይተነዋል ❤❤

    • @SamiraMohamed-uq6lk
      @SamiraMohamed-uq6lk 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 9 месяцев назад

      ዊና ምርጥ ነው አጀቴን በላው

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 9 месяцев назад

      ደምሩኝ ውዶችየ❤❤❤

  • @Hayumrhamde
    @Hayumrhamde 9 месяцев назад +174

    ማነው እንደኔ በፍቅራቸው የሚቀና በደስታ የሚያለቅስ ሁሌም ተደሰቱልኝ❤❤❤❤ዘላለም አያለያችሁ ቡራዬ ዊናዬ ኤፋዬ ማርኬ አብርሽ ሁላችሁም ❤❤❤

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 9 месяцев назад

      ደምርኝ ውድ❤❤🎉

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 9 месяцев назад +1

      እኔም በፍቅራችው በጣም

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 9 месяцев назад

      ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💙💙💙💙💙💙🥰🥰🥰🥰👌👌👌🙏🙏🙏🙏

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 9 месяцев назад +1

      እኔም😢😢 አይለያቸው ውድድድ ነው ማረጋቸው😂❤❤❤

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 9 месяцев назад +124

    ማነወ እደኔ በጉጉት የሚጠብቃች እናዚህ ፍቅር የሆኑ ልጅች❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 9 месяцев назад +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @UMUYAHAYYOUTUBE
      @UMUYAHAYYOUTUBE 9 месяцев назад +1

      የyou tube ዘበኛ ሆንን ቀረን

  • @Semir71166
    @Semir71166 9 месяцев назад +14

    በቃ ልጆቼ ሲያርጉ ቡታጅራ ነው የምደራቸው የቡታጅረ ልጆች ፍቅራቸው ሲያስቀና 13:44

  • @mekdmekd-x4t
    @mekdmekd-x4t 9 месяцев назад +9

    ብሩክየ የኔ አባት ሁለየ መሥቀልህን ከፊት ለፊት ሥለምታደርገው ደሥሥ ሥትለኚ መሥቀሉ የሚታይ ሠው ደሥሥ ነው የሚለኚ ❤❤

  • @Hayumrhamde
    @Hayumrhamde 9 месяцев назад +98

    የኔ አባት ብሩኬ የሰውጥግ የኔልዩ ወንድም ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ መቼም አትለያዩ ሁሌም ተደሰቱ ❤❤❤❤❤

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 9 месяцев назад +118

    የቡታጅራ ልጆች ፍቅራችሁ ደስ ይላል❤❤❤❤❤

    • @hayatTube946
      @hayatTube946 9 месяцев назад

      እነመሰግነለን🥰🥰🥰🥰

    • @ያረብአተእረዳኝ
      @ያረብአተእረዳኝ 9 месяцев назад

      በጣም ፈቅረ አሲዘዉኛል ሴቶምወድም

    • @ethiojole
      @ethiojole 9 месяцев назад

      እናመሰግናለን እንወዳቹዋለን

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj 9 месяцев назад

      እናመሰግናለን 😘😘😘😘

    • @SadaNasir-wk3vo
      @SadaNasir-wk3vo 9 месяцев назад

      እናመሠግናለን🎉🎉🎉

  • @heesan7389
    @heesan7389 9 месяцев назад +84

    ውስወዳችሁ ብሩኬን ከልቡ የሚወደው ❤❤ ሳትዋሹ በላዬክ ❤ብርኬዬ በርታልን እሽ እንወድሀለን ❤❤

  • @ብሩክኢቱብ
    @ብሩክኢቱብ 9 месяцев назад +6

    ማርያምን 100ሽ እናስገባቸዉ ይለወጡ ደስ የሚሉ ጋደኛ አማቾች ናቸዉ

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 9 месяцев назад +5

    ጓደኝነት ደስ ሲሉ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ታስቀናላችሁ መቶ ሺ እደምትገቡ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @FfffGdft
    @FfffGdft 9 месяцев назад +28

    እናንተ ልጆች አስደመማችሁን እኮ የልብ ወዳጅ በጠፋበት ስአት የእናንተ ይለያል ጓደኝነታችሁን ወጣትነታችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 9 месяцев назад +40

    የእውነት ሰው መሆን በናንተ ላይ አይቻለው እግዚአብሔር አምላክ አይለያችው ❤🎉

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE 9 месяцев назад +33

    የመዳም ቅመሞችየ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይሰጣችሁ የሰው ደስታ የሚያሰደስታችሁ በሙሉ የናተንም ደስታ ያቅርብላችሁ እወዳቸዋለሁ ቅመሞችየ

  • @ZinetMuhammed-w4e
    @ZinetMuhammed-w4e 9 месяцев назад +4

    ኢንሻአላህ 100ሺ ትገባላችሁ ጠንክራችሁ ብቻ ስሩ

  • @gggaaalalow3218
    @gggaaalalow3218 5 месяцев назад +3

    መታደል ነው በጣም ነው ደሰየምትሉ🥰🥰🥰 ፍቅራቺውን እግዚአብሔር ያብዛላችው

  • @ኣያዊተይእዩዓለመይ
    @ኣያዊተይእዩዓለመይ 9 месяцев назад +32

    አረ እነዚህ ጓደኞች ምን ብየ ልግለፃቸው ኣይለያቹ በእውነት ❤❤❤

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 9 месяцев назад +27

    የቡታጅራ ልጆች በፍቂር ታስቀናላች ክፉ አይንካችሁ ❤️

    • @ethiojole
      @ethiojole 9 месяцев назад +1

      አሚን በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርልን እኖዳቹዋለን

    • @rahima1683
      @rahima1683 9 месяцев назад +2

      አሚን❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 9 месяцев назад +36

    ጌታን ስታስቀን ፍቅራችሁ አይለያያችሁ❤🎉

  • @albadralbadr1650
    @albadralbadr1650 9 месяцев назад +10

    እምውድች ፈጣሪ እድሜን እና ጥና የሰጣች
    ኣነ ሓፍትኩም ካብ ትግራይ ❤love ✝️🥀🤲🏿

  • @kidistbunaro2267
    @kidistbunaro2267 9 месяцев назад +24

    ዊና ምን አይነት የዋህ ልጅ ነው ሁላቹም ደስ ትላላችሁ❤❤❤

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb 9 месяцев назад +45

    አላህ የእርፈት እጀራይስጥን የበናት ወቶክመቅረት አላህይጥብቀን

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 9 месяцев назад +24

    ዋው ደስ ስትሉ ጎደኛ ማለት እንደዚህ ነው ዮናታልም ዳዊትን ልብ እስኪ ጠፋ ይወደደው ነበር ይላል ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም በጨለማ ነው የሚኖረው እግዚአብሔር ፍቅር ነውና ። ፍቅራችሁ ይበዛላችሁ ዘላለማችሁ የተባረከ ይሁን 🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 9 месяцев назад +23

    እንዲህ ነው ጎደኝነት እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤❤❤

  • @BettyGyohans
    @BettyGyohans 9 месяцев назад +5

    ብራዘረይ ይመችህ
    ቡራዬ ❤

  • @زليخهمحمد-ح1ض
    @زليخهمحمد-ح1ض 4 месяца назад +2

    ደስስትሉ ፈጣሪ አይለያቹ የምር ፍቅራቹ ያስቀናል የቡታጀራ ልጆች❤እወዳቹሀለሁ🥰🥰🥰👍👍👌👌👌

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 9 месяцев назад +20

    የኔ አባት ዊናዬ ስለ እናቱ ካወራ ብሗላ አንጀቴን ነው የበላኝ ወንዶች እናታቸውን ይወዳሉናየተጎዳ ይመስላል ከጎኑ ሁኑ ብሩኬ ምርጥ ናችሁ ጓደኝነታችሁ ያስቀናል ❤❤❤❤❤

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 9 месяцев назад +11

    ቡራየ ወላሂ ምርጥ ልጅ ነህ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @nunubintbaba
    @nunubintbaba 9 месяцев назад +8

    ስጦታ ተሠጣጡ ፍቅርን ይጨምርላችሑ ብለዋል የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሑ አለይሕ ወሠለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ማሻአላሕ ደስ ትላላችሑ እንኳን ደስ አላችሑ🎉🎉🎉

  • @zewariweyasu
    @zewariweyasu 8 месяцев назад +2

    ወይኒ ደስ ስትሉ በተለብነታቹህ ያስቀናን ማሻአሏህ ሱጦታ በስጦታ ደስ ስትሉ ዋው ክበሩ ሁላቹህም ምስኪናቸው ውደታቸው ከልብነው ይጨምርላቹህ የኒ ሞዛዛ ሁላ ካአይን ያውጣቹህ

  • @nebyatasmelash9812
    @nebyatasmelash9812 9 месяцев назад +4

    በደግ ጊዜም ሆነ በመጥፎ ጊዜ እርስ በርሳችሁ አትለያዩ እወዳችኋለሁ ወንድሞቼ❤❤❤❤

  • @TirngoMitku
    @TirngoMitku 9 месяцев назад +11

    ውድ ልጅ ነህ ብሩክ አንተም ዊናም እድግ በሉልን

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 9 месяцев назад +11

    ማርያምን ደስ ስትሉ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ💚💛❤👌

  • @BahriaQadir
    @BahriaQadir 9 месяцев назад +21

    ደሥ የምትሉ ልጆች ❤❤❤🎉🎉

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 9 месяцев назад +6

    ዊና መልከም ሰው ናክ ምስገናውም ስጦተውም ስያንስህ ናው ብሩክም . ሁለቹም መልከም ልጆች ናቹ በርቱ 🎉🎉🎉

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 9 месяцев назад +1

    ዋወምርጦችደስስትሉፍቅራችሁንያብዛላችሁ👌👌👌👌

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by 9 месяцев назад +22

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ናቹህ ❤❤❤❤የዳር ሰው ታስቀናላቹህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 9 месяцев назад +16

    ዋውውውው በጣም ደስ የምትል ጋደኛሞች እግዚአብሔር በፍቅር ይኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @SetiweSetiwe
    @SetiweSetiwe 9 месяцев назад +11

    ጓደኝነታችሁ እንደት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😍😍😍😍😍

  • @zenebeh
    @zenebeh 9 месяцев назад +1

    አቤትየልብመገናኘት ነዉ ፈጣሪአይለያቹዉ ተባረኩጌታንደሥትላላቹዉ❤

  • @Sarah-oi2cm
    @Sarah-oi2cm 9 месяцев назад +1

    ዋው ታምራላችሁ ከዚህም በላይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @lubabalubaba1641
    @lubabalubaba1641 9 месяцев назад +14

    የጓደኝነት ጥግ እናተን አየሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁሌም ደስ ይበላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
    @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 9 месяцев назад +9

    *_ማሻ አላህ ፍቅራችሁን አስከመጨረሻው አላህ ያሳምረላችሁ መልካም ጎደኛ የአላህ ስጦታነው ዊናንም በሄሉ በኩል አላህ የሰጣችሁ ስጦታችሁ ነው እንኳን እናነተ አብራችሁት ያላችሁት ጎደኞቹ ቀረቶ እኛም ከሩቅ ሆነን በካሜራ የምናየው ሠወች ከሱ ብዙ ነገር ተምረናል አላህ ለቁም ነገር ያብቃው የምር ጎደኚነታችሁ ያስቀናል ዊና በጣም አስተዋይ ልጂ ነው የሠወችን ችግር ቶሎ የሚረዳበት መንገድ ሀቂቃ ይገረመኛል ሁለታችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ደሞ ለመቶሺ በሰላም ያደረሳችሁ_*

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ 9 месяцев назад +12

    ስወዳችሁ ወንድሞቼ❤ ብሩኬ በመስቀልህ የምቀናው ነገርስ 😢

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 9 месяцев назад

      ይስጥሽአ ምን አስቀናሽ😂😂😂

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 9 месяцев назад +11

    የመዳም ቅመሞች ያሰባችሁት ሁሉ ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @Ganaet
    @Ganaet 4 месяца назад +1

    ሀይምዬ እነ ብሩኬ ውድ ድድ ነው መርገቹ ሀይምሸ አታስብ የኔ ጅግነ እህቴ 100 በ 100 በቆጆ ውጤት ነው የምታልፍው እንፅልልሸሌን 🙏🙏🙏🙏❤❤😘😘

  • @AaT-b1h
    @AaT-b1h 9 месяцев назад +14

    የምር ቃል ኣጣሁላቸው የነዝ ፋምልዎች ፍቅር የሆኑ በተሰብ በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር እንካን በሰላም መጣቹልኝ ውዶችየ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሄሉ የናፈቀው አንደኔ ❤❤❤

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 9 месяцев назад +6

    ዊና ጀግና ልጅ ነክ ከሠው አይን ይጠብቅህ ብዙ ፈተናዎችን አሣልፈካል ነገር ግን ያሣለፈ ሠው አትመሥልም ጎበዝ አላሕ ለቁም ነገር ያብቃክ ።

  • @worky-wq1uz
    @worky-wq1uz 9 месяцев назад +7

    የጓድኝነት ጥግ የእዉነት ትለያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ❤❤❤❤

  • @CitaCitta
    @CitaCitta 8 месяцев назад +1

    አይለያቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmuDadi-k2d
    @EmuDadi-k2d 5 месяцев назад +2

    Das situlu yemer fikarachu yaskenal ❤❤❤❤

  • @የሚካኤልልጅ-ቸ4ዐ
    @የሚካኤልልጅ-ቸ4ዐ 9 месяцев назад +29

    የ ጓደኝነት ጥግ እናንተጋ ነው ያለው ፈጣሪ አይለያችሁ አብዝቶ አብዝቶ ፍቅሩን ያብዛላቹ ዉዶች በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ 🙏❤️

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 9 месяцев назад +11

    አይለያቹ በጣም ደስ የምትሉጓደኛማቾች ናቹ 20kአይደለም እንደ አብርሽ 100k ትገባላቹ በርቱ❤❤❤❤

  • @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
    @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር 9 месяцев назад +9

    የጎድኝንት ጥግ. እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ ውዶች❤❤

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 9 месяцев назад +1

    ስትክፍል ተመቸኝ ዊና ደስ ትላላችሁ ዋውውው ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ከምቀኛ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 9 месяцев назад +1

    እኳን ደሥ አላችሁ ካሠባችሁት ያድርሣችሁ
    የቡታጅራ ልጆች እውነት የፍቅር ሠውናችሁ አይለያችሁ
    ወደሀገር ሥገባ መጥቸ እዳያችሁ እመኛለሁ ❤❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 9 месяцев назад +6

    ስጦታ ደሞ በጣም ያዋድዳል ያፋቅራል ቀጥሉበት❤❤❤

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 9 месяцев назад +7

    *_ብሩኬ & ዊናዬ ሞቼ ነው ምወዳችሁ ማርያምን ጋደኝነታችሁ በጣም ነው ሚያስቀናኝ ትህትናችሁ ስነ ስርዓታችሁ ልቦናችሁ ሁሉ በስመአብ ትለያላቹ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ የምትፈልጉትን ቦታ ያድርሳችሁ እወዳችዋለው ምርጦቼ 💝🫶😘_*

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 9 месяцев назад +25

    አሁንም መፍራት የለም ዳዲ መልካም አባትነው አትፍሩት የምትወደድ ወንድሞች ለምልሙልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅችህ ጌታን ሰታስቀን ፍቅራሁ አይለያያችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @gebyezayin
    @gebyezayin 5 месяцев назад +1

    የቡታጅራ ልጆች ፍቅራችሁ ደስ ይላል

  • @Susu5270Gemale
    @Susu5270Gemale 9 месяцев назад +18

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ፍቅር ከናንተ መማር ነው አለብን ምርጥ ጓደኛማሞች ናችሁ መጨረሻችሁ ይመር የመዳም ቅመሞችዬ እነዚህ ልጆች ሰብስክራይብ እያደረግን እናሳድጋቸው እንጂ🎉

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 9 месяцев назад

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @fantayguhey1146
      @fantayguhey1146 9 месяцев назад +2

      አይለያችሁ እውነት እኔ ፍቅራችሁ በጣም ነው የሚያስቀናው

  • @MahiTubj
    @MahiTubj 9 месяцев назад +6

    የጋደኝነት ጥጎች ❤በጠማም ነው እምወዳችሁ❤❤❤

  • @Ruta688
    @Ruta688 9 месяцев назад +7

    ብሩክ እንኳን ደና መጣህ🎉🎉 እያማሁ ነበር ይልጅ ቪዲዮ አይልቀም እያልኩነበር

  • @HagoMalik
    @HagoMalik 9 месяцев назад +1

    Masha allahi allahi ychimirilachihu wollahi des setlu

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 9 месяцев назад +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ ፍቅራቹን እደማር ጥፍጥ ያድርገው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ግና መቶ ሺ ትገባላቹ

  • @bizu831
    @bizu831 9 месяцев назад +9

    ቡራ ጓዴኝነታችሁ በጣም ደስ ዊናዬ እግዚአብሔር ይሰጥህ❤ ቡታጂራዎች ፍቅር ናችሁ❤

  • @Ekramየቦረናዋ
    @Ekramየቦረናዋ 9 месяцев назад +19

    ብርኬ ሰውድህ ደስትላላችሁ አይለያችሁ

  • @heesan7389
    @heesan7389 9 месяцев назад +7

    የዊና ቅንነት የተመቻችሁ ዋው ❤❤

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 5 месяцев назад

    እግዚአብሔርአምላክፍቅራችሁንናጤናችሁን ያብዛላችሁደስየምትሉጎደኛሞች❤❤❤❤❤❤❤አይለያችሁፈጣሪ❤❤❤

  • @GffGggg-m7k
    @GffGggg-m7k 5 месяцев назад +1

    የኔዉዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim1095 9 месяцев назад +8

    ወይኔ እነዚህ ልጆች ዋውውውውውውውውውውውውውውው ❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወዳችሁ ቡታጃራዎች❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj 9 месяцев назад

      እኛም እኖድሻለን 😘😘😘

  • @aberashadise2563
    @aberashadise2563 9 месяцев назад +5

    የኔ አባት ብሩኬ የኔ ልዮ ወንድም ሁሌም በደሰታ ኑሩልኝ መቼም አትለያዩ ተደሰቱ❤❤❤

  • @ወለተስላሴየስላሴልጅ-ደ6ሐ
    @ወለተስላሴየስላሴልጅ-ደ6ሐ 9 месяцев назад +7

    ጓደኝነታቹ ያሰቀናል እውነት እግዚአብሔርይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ellineleges8976
    @ellineleges8976 4 месяца назад +1

    የቡታጅራ ልጆች ምርጦች ናችሁ

  • @ከወሎየወቹመደር
    @ከወሎየወቹመደር 9 месяцев назад +2

    ፍቅሩን ያብዛላቹህ የማዳም ቅመሞችም ለሀገራችን ያብቃን❤❤

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 9 месяцев назад +9

    ❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ የምታስቀኑ ጓደኛሞች ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፍቅረችሁ ይብዛ የኔ ዉዶች በርቱ❤❤❤

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 9 месяцев назад +6

    ዉዶቼ ደስ ስትሉ ጋደኛሞች ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሚጠብቀኝአያቀላፋም
    @እሚጠብቀኝአያቀላፋም 9 месяцев назад +5

    የኡነት ፍቅር ናቹህ የኔ ልይዎች የጓደኝነት ጥግ ሰወዳቹህ ❤❤❤❤❤❤

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 9 месяцев назад +2

    ብሩብ መልካም ልጅ ነህ የሠው ስሜት ትረዳለህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @MekdesShenkut
    @MekdesShenkut 9 месяцев назад +2

    አይን ትገባላችሁ እመቤቴን አይለያችሁ❤❤

  • @AlmazGonderiwa
    @AlmazGonderiwa 9 месяцев назад +8

    ጓደኝነት ብሎ ዝም ትጠላለክ አባቴ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የኔ ማሮች ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ❤❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 9 месяцев назад +1

      በጣምበእውነት ጌታን❤😢😢

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 9 месяцев назад +6

    እግዚአብሄር ፍፃሚያችሁን ያሣምር❤❤❤❤❤❤ዊና ገራሚ ሠው እፍ😢

  • @SalamaSalama-ju8ex
    @SalamaSalama-ju8ex 9 месяцев назад +10

    ብሩኬ የኔ ፈገግታ😢❤❤

  • @BezaDemeke-h3u
    @BezaDemeke-h3u 4 месяца назад +1

    Weyyyiii ye enanet guwadenyinet bexam dess yilale kefu ayiyachihu fexari ayileyachihu❤❤❤

  • @Maron-gk3pc
    @Maron-gk3pc 9 месяцев назад +1

    Huuuuffffeeee endamtwadaw batngeraw irsu ifethe lye yilyal...yan abat faxre yixbqchu❤❤❤❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 9 месяцев назад +4

    ጌታን ምን አይነት ደግ ጎዳኞች ናቸው wow ዊና መልካም ሰው በርታልኝ 💞💞

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 9 месяцев назад +4

    አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ወንድሞች

  • @selamalimu8047
    @selamalimu8047 9 месяцев назад +14

    አደኛ ኮማች ነኝ ብሬ በጣም ነው እምወዳችሁ በዚህ ፍቅራችሁ ቀጥሉበት የምር በጣም ነው ደስ እምትሉኝ በጉጉት ነው ደሞ እምጠብቃችሁ የምር❤❤❤

  • @henaa3965
    @henaa3965 9 месяцев назад +2

    ውድ፡የእማብርሃን፡ወዳጆች፡የተዋህዶ፡ፍሬዋች፡፡እንኳን፡ለብርሃነ፡ጥምቀቱ፡አደርስቹ፡ብሩክና፡ዊን፡የማርክ፡ንፁህ፡ወንድሞች፡እውነት፡ስለእናንተ፡ቃላት፡የጥርኛል፡የኔ፡ማሮች፡ብሩኬ፡ዊን፡ማርክስ፡የተለ፡ለአምስታችሁም፡ልዩ፡ቦታ፡፡አለኝ፡ኑሩልኝ፡ማሮቼ፡፡መልከም፡በአል፡አሜን፡👍👍👍💯💯💯😍😍😍🙏🙏🙏🥰🥰🥰🚘🚘🚘🚘🚘፡በእውነት፡ለአምሥተችሁም፡ምኞቴ፡ነው፡ከዱባይ፡ፍቅር፡እስከ፡፡መቀብር፡እንዲህ፡ነው፡የተዋህዶ፡ፍሬዎች፡😍😍😍

  • @kedijajemal6878
    @kedijajemal6878 9 месяцев назад +2

    👍👍👍👍👍ybebawal swedachu kesw ayn ytebkachu

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 9 месяцев назад +6

    ጓደኝነትም እውነተኛ ፍቅርም ቡታ ጅራ አለ እውነት ሲያምሩ እኔ ከስደት መልስ ባሌን ይዠ ቡታ ጅራ ሾጥጥ ነው የውነት ፍቅር ይማራል 😂

  • @hayatomar8066
    @hayatomar8066 9 месяцев назад +10

    ብርኬ የአብርሽንእህት ሀይሚጋር ተጋቡ ደስይበለኝ😂❤🎉ወላስታምሩኩ

    • @SarahAlhabsi-er9dv
      @SarahAlhabsi-er9dv 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @shahjaja9035
      @shahjaja9035 9 месяцев назад

      😮🎉😢😂😂😂

    • @AstuMichale-vd4cd
      @AstuMichale-vd4cd 9 месяцев назад

      እውነት ነው እኔ ራሱ እያልኩ ነበር የምር። ቢጋቡ ደስ ይላል

    • @ትንሻጎደሬዋ
      @ትንሻጎደሬዋ 7 месяцев назад

      ኧር ሰውች ወደየት ነው ልጅ ፍቅር ሳይይዘው ምንሼ ነው

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 9 месяцев назад +4

    ዊናዬ እኮ ከልቡ ሰው ነዉ ❤ምርጥ ጓደኛሞች በፍቅር ኑሩ

  • @ሰአዲነኚየቤተሰቦቼናፍቂ
    @ሰአዲነኚየቤተሰቦቼናፍቂ 7 месяцев назад +1

    ወላሂ እባዬ ነዉ የመጣዉ መልካም ጓዴኛ የሂወት ዋሰትና ነዉ ይባላል

  • @MartaTerefe-n4j
    @MartaTerefe-n4j 9 месяцев назад +1

    Fiker nachu betam taseknlachu godegenitachu feta yetebekachu❤❤❤❤❤